እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች ሲሸነፉ ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት || ዘፈን ሲፈወስ አስተማሪ ቪዲዮ

Автокөліктер мен көлік құралдары

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 511

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረሰልን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት

  • @saniatube2360

    @saniatube2360

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ

  • @abelgirmay6076

    @abelgirmay6076

    Жыл бұрын

    We love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgirmay6076

    @abelgirmay6076

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgirmay6076

    @abelgirmay6076

    Жыл бұрын

    Amen amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌

  • @abelgirmay6076

    @abelgirmay6076

    Жыл бұрын

    Amen 🙌🙌🙌🇨🇭🙏🙏🇨🇭🙌🙌🇨🇭🇨🇭🙏🙏

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын

    አቤቱ አግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😢😢😢 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢አሜን

  • @sewasew3937
    @sewasew3937 Жыл бұрын

    ተመሥገን ከዘፈን ወደ መዝሙር ያንተ ስራ ድንቅ ነዉ የኔ ጌታ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 Жыл бұрын

    አሜን እህታችን ላንቻ የደረው ለኛም ይድረስን በረከት አባታችን ❤❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    በእመቤቴ ግጥም እና ዜማ ስጧት ወንድም እህቶቼ🙏🙏🙏ደስ ስትል ፀጋዉን ያብዛልሽ እልልልልልልልልል እኔንም ስደተኛዋን ተመልከቺ እመቤቴ😢😢😢

  • @abeldebalque8847

    @abeldebalque8847

    Жыл бұрын

    ለስዋ የደረሰ ፈውስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @gamarissam1038

    @gamarissam1038

    Жыл бұрын

    ​@@abeldebalque8847 amen

  • @aynalembekele939

    @aynalembekele939

    Жыл бұрын

    ❤amen❤❤

  • @user-bn3fe2kf3g

    @user-bn3fe2kf3g

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @sabayemane3153

    @sabayemane3153

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    Жыл бұрын

    Amen Amen amen

  • @masrshatafes1349

    @masrshatafes1349

    Жыл бұрын

    Please Telephon number

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia7965 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውስድ ላንቺም የደረስው የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ለተጨነቁ ሁሉ ይድረስ አባታችንንም ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን በእድሜና በጤና የአገልግሎት ዘመን ከረዥም እድሜ ጋር ይስጥልን በእርሶ ምክኒያት ስንቱ ተፈወስ ስንቱ ተማረ

  • @hewanethopia174
    @hewanethopia174 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰይጣን ቢያስርም እግዚአብሔር ይፈታል እልልልልልልልልልልልልል እኛንም በማናውቀዉ ሠንሠለት ታስረናል ፋቃዱ ሆኖ ቀናችንን ያቅርብልን አባቴ መድሀኒአለም በፀሎታቸው አስቡኝ ወ/ኪዳን ከነቤተሰቧ

  • @bellyethio1574
    @bellyethio1574 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺን የሰማች ድንግል ማርያም እኔን በደለኛዋን ትስማኝ አንቺን የማረ ያዳነ መዳኒዓለም እኔንም ሁላችንም ያድነን ተመስገን አምላኬ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላንቺ የፈወስ አምላክ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ይኑርልን አሜን

  • @FgXg-kr6ih
    @FgXg-kr6ih10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደጅህን የምረግጥበት እና,ንሠሀ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ ጌታሆይ የልቤን አሣ አንተ ታውቀዋለህና ያሣቤን ፈፅመህ ለደጅህ አብቃኝ አቤቱ ማረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን የደረሸ እመቤታችን ለእኛም ነይልኝ ለሰደተኛዉ ወለተ ሰላሴ በፀሎት አሰቡኝ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Жыл бұрын

    አቤት መተዳል ለአንቺ የደርሰሽ እመቤቴ ለእኔም ትደርሰኝ😢😢😢❤

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @burtukanfayisa3891

    @burtukanfayisa3891

    Жыл бұрын

    Unetsh enam bexam gogut🤔

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Жыл бұрын

    አንቺን የረዳ መዳንየለም ሁላችንንም ይርዳን የተጣበቀብንን ነገር አውቀንም ሳናውቅ የተደረገብንን ነገር ከላያችን ያንሳልን ይፍታን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ከእግሮ ስር ሺ አስተማሪ የሚያፈሩበትን ፍሬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ያፍራሎት አሜን አሜን አሜን

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልልልል መዝሙሩና ከእመ ብርሀን ደጅ ያገኘችው ፈውስ የ አንድ ላይ ተገጣጥሞ ደስ ሲል እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ለሁላችንም እመ ብርሀን ትድረስልን ከእስራታችን ታላቀን 😢😢😢 አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын

    መተት እያሳደሱ ከሚያስቃዪን ቸሩ መድሐኔ ዕለም ምህረቱን ይላክልን አባታችን እስስዎን ይጠብቅልን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @lolman8495

    @lolman8495

    Жыл бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye76577 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላቺ የደረ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን 👏👏👏👏✝️⛪✝️

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰዉ ለእኛም ይድርስልን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አባየ በፀሎተወ አስቡኝ ከነቤተሰቦች ወለተ ማርያም እያላችሁ አትርሱኝ

  • @ksaksa423
    @ksaksa4235 ай бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. እህታችን. የደረሠዉ ለኛም ይድረስልን. በረከት. አባታችን. እግዚአብሔር ይጠብቅዉት❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @itst4932
    @itst4932 Жыл бұрын

    ላቺ የደረሰ መድሃኒኣለም ለኛም ይድረስብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ኣለም❤❤❤

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6rАй бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥት እኛም ከስደት መጥተን እንድፈወስ በመስቀሉት እንድንባረክ እግዚአብሔር ይርዳን🙏😢 አባታችን ወንድሜ ፅገድንግል ብፀሎት ኣስብልኝ🙏😢

  • @user-qg2mg1nc4q
    @user-qg2mg1nc4q Жыл бұрын

    በህይወት እንደ አባ መምህር ግርማ የምወዳቸው ሰው የለኝም

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የዝማሬ መላእት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በእድሜ በጣና ይጠብቅልን

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 Жыл бұрын

    አንችን የማረ እግዚአብሔር እኔንም ይማረኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማሪያም ልጅ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአብርሀሙ ስላሴ እህታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @helanalzhrany5099
    @helanalzhrany509911 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደረሰ ሉኡል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን😢😢😢እልልልልልልልልልል🍃👏👏👏👏👏🍃እልልልልልልልልልል👏🍃👏🍃

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ተመስገን እግዚአብሔር ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እህታችን ዝማረ መላእክቲ ያስማልን 🥰🥰🥰💘

  • @brkti2123
    @brkti2123 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ይድረሰው ቸሩ መድሃኒአለም

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Жыл бұрын

    ክብር ለመዳንያለም ከአጋንት እስራት ተፈቶ ለሱ መዘመር መመረጥ መታደል የሱ ስራው ድንቅ ነው ተምስገን ለባዬ ዑሌም ፀጋውን ያብዛላቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜንአሜን አሜን 🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    አባታችን ይኑሩልን 🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @user-ht4dk7sm5x

    @user-ht4dk7sm5x

    Жыл бұрын

    እህቴ ሰላም ነሸ እንደት ነሸ እኔ እግዝአብሔር ይመሰገን ሰላም ነኝ ውደ እህቴ

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    ​@@user-ht4dk7sm5x የኔውድ እህቴ እንዴት ነሽ በጣም ጠፍተሻል

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 Жыл бұрын

    ትክክል ሽአመት ይኑሩ አባታችን ብጠመቅ ሰባት ቀን ደስ ባለኝ ይፀልዩልኝ ❤❤❤

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @AlmazWorku-hj2ft

    @AlmazWorku-hj2ft

    Жыл бұрын

    Abatachin edime ketenagar yisitilin

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын

    በመዝሙርዋ የጠራቻቸው ቅዱሳን ወደቀልቧ ተመልሳ በንስሀ የምትመለስ ያድርጋት። መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Жыл бұрын

    አባቴ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን መድህነአለም እኔም በመስቀልዎት ለመባረክ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አባቴ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bm8ic9bg2h
    @user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመአምላክ የሁላቺንንም ጓዳ ትጎብኚን❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua392611 ай бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የድንግል ማርያም ልጅሽ ክብሩ የስፍ አሜን በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ኑሩልን አባዬ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @ydhoney1956
    @ydhoney19567 ай бұрын

    ተመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ላንቺ የደረሰችልሽ እመብርሀን ለኔም ትድረስልኝ አሜን❤❤❤

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 Жыл бұрын

    እልልልልልልል ላቺየደረሠ ለሁላቺንም ዪድሰሥ ክብር ለፈጣሪ ክብር ለመምህር ግርማቺን እረጂም እድሚ ኣሚንንንንንንን

  • @khiriyamuhammad6198
    @khiriyamuhammad6198 Жыл бұрын

    አባቴ ❤❤❤❤ ቃላት ይክኝ ለሣቼው እዴሜውት ያርዝንልልልልን ❤❤ ፀጋውትን ያብዛልኝ 😢😢

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን በክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭 አባቴ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን በርከቱ ይድረስ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንዴህ ነው እግዜሐብሂብር ሲወድ ድምፅሽ እራሱ ሴጣኖችን አንጫጫ እልልልልል የደስታ እንባ ሳላውቀው አለቀስኩ ምን አይነት ታህምር ድምፅ ነው ያለች ይህ ነው ፀጋሽ የተሰጠሽ በርቼ እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ አንቼም ቆንጆ ድምፅሽ ቃል የለኝም ተባረኪ 🙏

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ተመስገን ኤልሻዳይ ለኛም ይፈውሰን ቅዱስ እግዚአብሔር❤

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Жыл бұрын

    ኣባቴ ጸጋውን ያብዛሎት ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለኛ በስደት ያለን ደሞ ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ይድረሰን 👏👏👏🌿የምሕረት ቀናችን ያፋጥንልን 😢

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህይት ያሰማልን 😢😢😢😢😢አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እረጀም እደሜ ይሰጥልን

  • @semret978
    @semret978 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ረድቶሻል አባታችን ዕድሜ ይስጦት ለኛም በረከታቸው ይደርብር።

  • @user-bm8ic9bg2h
    @user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын

    እዳው ኪዳንየን ሰተየ እዳየሁት ይህ ቢደወ የቃልኪዳኗ እመቤት እኛንም ለህ ታብቃን

  • @Nora-nl1om
    @Nora-nl1om Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረስልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዘ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የልዑል እግዚአብሔር ስም ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ምን ይከፈለዋል ለሱ እህታችን በርቺ ልዩ ስጦታ ስላለሽ አገልግይበት እመብርሀን ትባርክልሽ❤❤❤❤❤

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @mulubelay3728
    @mulubelay372810 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁነ እናቱ እናታቺን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሞ የመሰገን ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Sewi-fz9td
    @Sewi-fz9td5 ай бұрын

    ስለማይናገረው ስጦታህ እግዚአብሔር ይመስገንን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Жыл бұрын

    🎚አባቴ ! ምን የማይናፍቀኝ አለ ? እህህህህህህህህህህህህህህ 😭ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲 « አላፈርኩም እኔ ስምሽን ጠርቼ » በቤቱ ያፅናሽ እህቴ👏👏👏

  • @dagimmekonnen2395
    @dagimmekonnen2395 Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የ አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @goitomtuccu9958
    @goitomtuccu995811 ай бұрын

    አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ምህረቱን ለሁላችን ያድለን በረክቶ በኛም በቤተስቦቻችን በልጆቻችን ይደር

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የአንቺም የሰማ የእም የምህረቱን ያቅርብልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ አባቶቻቸንን ጠብቅልን እናቴ ሆይ ከልጅሽ በታች መብራታችን ናችው እና አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @semenawit8438

    @semenawit8438

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen👏 😰😰

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu11 ай бұрын

    እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢😢😢 እሰይ ሰለቴ ሰመረ 🌺❤❤ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @dag2578
    @dag2578 Жыл бұрын

    ልቤን ነካችዉ እኔም በስደት ሀገር ሁኜ ምነዉ ድንግል ለዚህ ክብር ባበቃችኝ እላለሁ: እህቴ አይዞሽ እግዛብሔር ይርዳሽ በርቺ. For some strange reason, I keep watching this particular video again and again

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Жыл бұрын

    #እግዚአብሔር ይመስገን #ድንግል አዛኝቱ ላንችም ምስጋና ይድረስሽ አባ እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት እህታችን እንኳን ደስአለሽ #ጌታሆይ አቤቱ ታድነን ዘንድ ፍቀድ

  • @lolman8495

    @lolman8495

    Жыл бұрын

    ሳነዬ ዬድንግልጂ ኣባን ስልክ ተባባርኝ ውዴ

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e11 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን እሰወን የሰጠን አምላክ እመሰግነዋለን አናፈረም እና አባታችን ኑሩልን

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ አባቴመላከመክራት መምህርግርማ ወድሙእድምና ጤናአብዝቶ ይሥጥልኝ መድሀኒያለም ❤❤❤❤❤

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Жыл бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያም የፈጣሪያችን የመድሀኒአለም እናት ክብር ላንቺ ይሁን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mintamrm2435
    @mintamrm2435 Жыл бұрын

    elelel elelel elelel elelel elelel elelel elelel elelel elelel elelel elelel 💒 🤲♥ 🙏🏻

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ ለአቡነተክለ ሀይማኖት አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube211211 ай бұрын

    አባቴ ረጅጅምምም...እድሜን ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ።

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 Жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን በእውነት ላችየደረሰች ወላድት አምላክ እኛንም ከዚህ ክፉመፈስ ትገላግልን ቀሪዘመንሽን እመብርሀን በቤታ ታኑርሽ ዝናም ሀብትም ቀሪነው እህታችን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ለችየደረሠ ልኡል እግዚአብሄር ለኛም ይድረስልን ለአባታችንም እድሚይስጥልን❤❤

  • @tesfamariamukubaezghi3135
    @tesfamariamukubaezghi31352 ай бұрын

    እድሜና ጤና ለአባታችን እዝጋብሔር ያዱሎት የጸጋቸው ያብዛላቸው

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Жыл бұрын

    ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ደንቅ ነዉ

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Жыл бұрын

    Yenie konjo. Kuskuam Mariyam Kaliti Abren neberin. Wuletahin Yemilewin Mezmir Sitizemiri Tiz yilshal. ❤❤❤ Betam Tihut lij nesh kuskuam Dink Aregsh yemil mezmir awtitesh neber. Enkuan Medhaniyalem Fewesesh

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Жыл бұрын

    አልልልልልልል አበት የእግዚአብሔር ቸርናት ድንቅ ነው ጌታ ሆይ ስምህን ለዘላለም ይመስገን አሜን. አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ስጦታ ❤

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @user-nv9mz4fs1i
    @user-nv9mz4fs1i20 күн бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጤት❤❤❤

  • @Gni931
    @Gni931 Жыл бұрын

    አንትን የጎበኛ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    አባዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬዬ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናውን ይስጥልን አባታችን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባዬ በረከቶት ይደርብን

  • @ortodox719
    @ortodox719 Жыл бұрын

    *እልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🎤🎤🎤🎤🎤ልልልልልልልልልልል🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ልልልልልልልልልል🍃🍃🍃🍃🍃🍃🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🍃🍃ልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍃🍃🍃ልልልልልልል🌸🌸🌸🌸🌸🍃🍃🍃🍃🍃ልልልልልል🍃🍃ልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን*

  • @user-hf5ke6tp3q
    @user-hf5ke6tp3q Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እናተን የፈወሰ መድኒአለም አኔንም የፈወሰኝ አባቴ እንኔ በፆሎት አሰቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Жыл бұрын

    ደግ አባታችን እድሜ ይስጥልን አስተማሩን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @mulubelay3728
    @mulubelay372810 ай бұрын

    እሰይ እህቴቴቴቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን እግዚአብሔር በምህረት እጅ ሁላቺንንም ይዳስን እልልልልል❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላኢክት ይሰማለንንንንንንን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን።በአባታችን ላይ አድሮ ይርዳን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን መምህር ግርማ አባታችን ኑሩልን አባት አለምዬ

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእንባነው የጨረስኩት እኛን ለደጅህያብቃል ከጥፍታችን ይመልስን

  • @werkneshgeremew7843
    @werkneshgeremew7843 Жыл бұрын

    ለአንቺ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ደርሶ ከዚህች አለም ፈተና ይሰውረን

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Жыл бұрын

    ኣባ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎት ለእኛንም እመብርሃን ትድረስልን ኣባታችን እንደምንገናኝ ተስፋ ኣለኝ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ለሷ የደረስክ አባቴ ለኛም ለስደተኛ ልጆችሕ ድረስልን❤❤❤❤❤❤

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 Жыл бұрын

    ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን።ዝማሪ መልእክት ያሰማልን

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያመስገ ያህን ላደርገ አንችን የረዳ እግዚአብሔር እኔንም ያረዳን እመ ብርህን ምልጃሽ ያደግፈን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын

    Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!

  • @Afro_productions
    @Afro_productions Жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት

  • @dagemermyas
    @dagemermyas Жыл бұрын

    የአለም ንጉስ የፍጥረታት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር አባቴ ክብር ምስጋና በምድርም በሰማይም ለዘላለም ላንተ ይሁን

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 Жыл бұрын

    Keber le egziabeher yehun amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏memeher egziabeher yetebkachu edeme ena tena yestot 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!

  • @alemabebe4006
    @alemabebe4006 Жыл бұрын

    ልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ምህረትህን ስላሳየህን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመቤት ለአገራችን አብቂኝ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u11 ай бұрын

    እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ላንች የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ወደ ቤትህ እንድንቀርብ እርዳን በስደት ሀገር አታስቀረን አዉደ ምህረትህን ናፈቀን😭😭😭

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Жыл бұрын

    አንችን የማረ አምላክ እኛንም ይማረን በእውነት እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-nx3qx4wf4n
    @user-nx3qx4wf4n Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልሎሎልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @senyitabraha7539
    @senyitabraha7539 Жыл бұрын

    አግዝብሄር ኤደመ ጠና የስቶት 🙏🙏🙏

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው… እለት እለት በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ እንዲል ወንጌሉ እንኳን ለቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 7 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!

  • @senyitabraha7539

    @senyitabraha7539

    Жыл бұрын

    @@Hiyawsim ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏

  • @abatineshteshoma4631
    @abatineshteshoma4631 Жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 yaa Rabii malitu sidhiba galata kee bara baraf hatu

  • @yayenababafekadefekade4922
    @yayenababafekadefekade4922 Жыл бұрын

    እልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ ላንቼ የደረሰች እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን

Келесі