¥ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናጋል አማኑኤል ስልባህር ይከፈላል መዳኒያለም ስል🙏

Пікірлер: 70

  • @romamcdo1513
    @romamcdo15132 жыл бұрын

    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃለልህ ተራራው ይናዳል አማኑርኤል ስልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏🙏🙏🙏🙏 አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፃጋውን ያቡዛልህ

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Жыл бұрын

    በቤቱ ያፅናህ የተዋህዶ እቁ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176
    @rjgdugfbhddjemfbhddjemg11762 жыл бұрын

    አግዚብሕር መጨርሸህን ያስምርልህ ወንድሜ ዐይንህን እግዚብሕር ይፈውሰህ ድንግል ማርያም ብራሀንን ትስጥህ

  • @yordanostarkne471
    @yordanostarkne4712 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadelchiasefatadelchiasefa8040
    @tadelchiasefatadelchiasefa80402 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @melkea
    @melkea2 жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ። ዐይን ይዘን በዐይናችን እግዚአብሔርን እምናሳስዝ በዝተናል። የዐይንህ ችግር እጥፍ ጸጋን ነው ያለበሰህ። እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @Mercy_Ethiopian

    @Mercy_Ethiopian

    2 жыл бұрын

    በጣም በእውነት ጸጋው ይብዛለት!!! እግዚአብሔር ይማርህ!!!

  • @selamhaftu8301

    @selamhaftu8301

    2 жыл бұрын

    አሜንንንን አይዞህ ወድምህ በፀለትህ አስበወ ልበ አይታወር እጅ አይን በታወር ችግር የለወም ክዛ ዶሞ እግዚአብሔር የምሳነወ ነገር የለወም ይገልጥለታል ለወድማችን ዘማር ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋወ ያበዛለት በርክት ወድማችን ይደሪበን አሜን🤲🤲

  • @mamushitamana796
    @mamushitamana7962 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @vipcell4041
    @vipcell40412 жыл бұрын

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu83012 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋወ ያበዛልህ በጠና በደስታ ይጠብቅልኝ እግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር ካተ ይህን💐💐💐💐👏👏👏👏👏🍀🍀🍀🍀👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y14 күн бұрын

    Zmare mlakte ysmaln amne

  • @user-nt1yu6xf9m
    @user-nt1yu6xf9m Жыл бұрын

    ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @meseret5
    @meseret5 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልሎ እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ያሠማልን ወንድሜ

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Жыл бұрын

    አሜንአሜንዝማርመላእክትያሠማልን

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v Жыл бұрын

    የእኔ ወንድም ምህረት አብ ጸጋውን ብዝዝት ያድርግልህ💞💞💞💚💛💘 እኔ ጥንድ አይን ኖሮኝ እግዚአብሔርን በየ ሰከንዱ የማሳዝነው ከቶ ምን ይሻለኛል😥😥😥 አይነ ብርሃንህን ይመልስልህ ቤቱ ያፅናህ👐👐👐

  • @Zemariadoniyasfikru1219

    @Zemariadoniyasfikru1219

    Жыл бұрын

    ❤️‍🔥አሜን❤️‍🔥አሜን❤️‍🔥አሜን ¥ውድ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የእግዚያብሔር ፍፁም ሰላምታ እያቀረብኩኝ እንደ ትንሽነቴ ሳትመለከቱኝ አክብራችሁኝ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለሌሎችም እንዲዳረስ ያጋራችሁልኝ በሙሉ ከልብ ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ይሄም ቻናሌ እኔ ዘማረ ምህረትአአብ ፍቅሩ ቻናል ሲሆን በዚህም ቻናሌ እጅግ አስደሳች እና መንፈስን የሚያድሱ ዝማሬዎችን እንዲሁም መንፈሳዊ መልዕክት እና ምስጋና ዝማሬ ቪዲዮ የማስተላልፍበት ኦርቶዶክሳዊ ቻናሌ መሆኑን በትህትና ኤያሳሰብኩ ልዑል እግዚያብሔር ወዶ እና ፈቅደ የራሴን የዝማሬ ቪሲዲ ጨርሼ ለእናንተ ህዝበ ክርስቲያን ለማድረስ ዝግጅቴን ጨርሼ እንሆ ለእናንተ እንዲደርስ በዩቱዩብ ቻናሌ በእኔ በዘማሪ ምህረትአብ ፍቅሩ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ስለሆነና ከታች ባሉት ሊንኮች ተጭነው በመግባት ዝማሬውን የምታገኙ ሲሆን 👇. 👇. 👇 ⛪️ዘማሪ ምህረትአብ ፍቅሩ ⏭youtube.com/@Zemarimehretabefikru1219 ☎️+251982034157 ዝማሬው ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ subscribe Share በማድረግ እና በማስደረግ ቤተሰብ ትሆኑኝ ዘንድ በልዑል እግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ💒ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርካት አንደበቴ እግዚኣብሄርን ያመሰግናል

  • @alamuubaayan2898
    @alamuubaayan2898 Жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @edenagabis5556
    @edenagabis55567 ай бұрын

    እልልልል እድግልኝ በጥበብ በሞገስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @bekiiache5805
    @bekiiache58052 жыл бұрын

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን እግዚአብሔር አይንህ ፀርሶ ይፈውስህ ወንድሜ

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት.ያሰማልን እግዚአብሔር ጤናክን.ይስጥክ አሜን አሜን.አሜን

  • @banobeyene2027
    @banobeyene20272 жыл бұрын

    Egziabhier yasadgh wud wendmie

  • @user-lo1ob4cj4s
    @user-lo1ob4cj4s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወድማችን እግዚአብሔር ብረሀንህን ያብራልህ እፉፉ የኔ ልጅ

  • @vipcell4041
    @vipcell40412 жыл бұрын

    Amen

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube3442 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @jhonyohannes1374
    @jhonyohannes1374 Жыл бұрын

    Amen amen amen zimare melaikt yasemalin 😍😍😍❤❤❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በእውነት መመርጥ ነው ፅጋውን ያብዛልህ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b2 жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y2 жыл бұрын

    egizabeher yaglgilot zemenhen yebarik wondeme zemare melakit yasemalin Amen ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll 🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በየአመቱ ያድርስን አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን

  • @user-cf8pw6dx2n
    @user-cf8pw6dx2n2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @asteregouale9288
    @asteregouale928815 күн бұрын

    TEgziabeher sera Denk new!!!!!!!!

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    ዘማሪ ምረተአብ ምርጥ ወንድም አለህ ።

  • @apezanna6076
    @apezanna60762 жыл бұрын

    Amen amen egzaber yemesgen

  • @ethiopiapeoplesfirstservic4176
    @ethiopiapeoplesfirstservic41762 ай бұрын

    ❤❤

  • @reem18hayat95
    @reem18hayat952 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክቲ ያስማለን የኔ ወንድሜ ኣዝህ እግዚኣብሄር ኣምላካችን ኣናችን ያብራልህ

  • @dawit-bc7rw
    @dawit-bc7rw Жыл бұрын

    የድምፁ ስጦታ ይገርማል

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o2 жыл бұрын

    እግዛብሄርብርሀንይስጥህበደብእድታገለግለውበድሜበጤናያኑርህወድሚዝማሬመላይክትንያሰማልን

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h2 жыл бұрын

    የኔወድም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ በለሂቶበሮች ሠብስክራይብ አሥደርጉት ወድማችንን በማሬም 🥰🥰😍

  • @teferiabreham2302
    @teferiabreham23022 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ተባርክ

  • @chmmbel5236
    @chmmbel52362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sarasarasadasara5435
    @sarasarasadasara54352 жыл бұрын

    Amni amni amni amni amni amni 🤩🤩🤩🤩💔💔💔🌷🌷🌷🌷

  • @econnecknn8487
    @econnecknn84872 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @kidaneteklay7391
    @kidaneteklay73912 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ! ዝማሬ መላእኽቲ የስማዓልና ዛሓወይ "ጸጋ ኣብ ልዕሊ ጸጋ ይዓድልካ መድሃኔ ኣለም "

  • @user-ny3ru7eh2s
    @user-ny3ru7eh2s2 жыл бұрын

    ተባረክ የኒየ ልጅ❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @fiyametatube2380
    @fiyametatube23802 жыл бұрын

    እልልልልልል ቃለወት ያሰማልን

  • @mesert2360
    @mesert23602 жыл бұрын

    Aminii Aminii Aminii, zamari,malikiti,yasamalinii,wadime

  • @user-fh3uv8es1y
    @user-fh3uv8es1y2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube75992 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን ያብዛልህ ጤናዉን ይስጥህ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን

  • @brhanhaylay3294
    @brhanhaylay32942 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @muluzelalem6720
    @muluzelalem67202 жыл бұрын

    Elelelelele

  • @Zemariadoniyasfikru1219

    @Zemariadoniyasfikru1219

    2 жыл бұрын

    ¥🙏

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e2 жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በረከትህ አይለየን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @tdf97
    @tdf972 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን አሰይይይይይይይ

  • @muluzelalem6720
    @muluzelalem67202 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲

  • @user-fh3jr2xj7r
    @user-fh3jr2xj7r2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ወድማችን ዝማሪ መላከት ያሰማልን

  • @biniamokubit133
    @biniamokubit1332 жыл бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @mesfinabiye9287
    @mesfinabiye92872 жыл бұрын

    He has a gift to song! He should be invited in all stages! We can be blessed!

  • @Zemariadoniyasfikru1219

    @Zemariadoniyasfikru1219

    Жыл бұрын

    Amen thank u my brother

  • @roychehwan1959
    @roychehwan19592 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር በጤነ ይጠብቅህ ባንተ ቻናል ስላየሁት በጣም ደስ አለኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @muluzelalem6720
    @muluzelalem67202 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍

  • @ethiopiapeoplesfirstservic4176
    @ethiopiapeoplesfirstservic41762 ай бұрын

    Orthodox ljoch eseki yehan tadagi agelgelotun enasefafalet hulachenem beyanse me 20 sewoch share aderegan subscribe enadereglet

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese43792 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል

Келесі