ደካማ ወንድ አትሁን | you are a man!
#RawuelEsfarlos #Inspiration #Sprituality #personaldevelopment #selfgrwoth #masculinty #femininities #selflove #selfdiscovery #selfrespect #Mensworld #Womenpsychology #humanpower #respect #sigma #Alpha #leadership #wisdom #stoic #Awakening #newworldorder #psychology #Rawuel #Esfarlos #Habeshantiktokers #motivation #selfcare #manipulation #mindcontrol #Ego #Godandgods #Secretsociety #thegreatfamily
All Socials: linktr.ee/RawuelEsfarlos
Пікірлер: 174
ልክ እኔ ምስጥ ብዬ እደሚሰማው ብዙ ወንዶች ቢሰሙት ብዬ ተመኘሁ ትችላለህ በርታ አላህ ያጠክርህ እናመሰግናለን
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት።
ወንድሜ እየገነባኸኝ ነው እመብርሃን አምላክን በአቀፈችበት እጇ ትባርክልኝ፤ ፀጋህን ታብዛልን ምክንያቱም ፀጋህ ከበዛህ እኛው ነንእና የምንጠቀመው። አሜን🙏
Sle sigma wend MN tasbaleh
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
It's good philosophy! K semonu eski video enserabtaln.
@ZekiHI-r7m
8 күн бұрын
er Alpha selmibalutes
ራዊ ከምር ፈጣር ባለህ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ከማያልቅ በረከቱ ይባርክህ🙏🙏 እናንተ ይህን ቪዲዮ ምታዩ ፈጣሪ ባዳመጣቹት መኖር እንድትችሉ ይርዳቹ❤
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አሜን።
እንኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን በርታ ከአንተ በጣም በዙ እንጠብቃለን እኔ የማዳም ሸቃሊት በዚህ ወንድማችን ቡዙ ነገር ተምሬበታለሁ እህቶቹ እናተም ተከተሉኚ ሥሙት ለወጥ አለዉ በሁሉም ዘርፍ ያስተምራል ዳይ እህት ወንድሞቹ እንቃ ደዉሉ ተደዉላል ሀ በለን እንጀምር ከበርልን 🙏🙏🙏
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም❤
@user-bd7nt7qi6x
8 күн бұрын
🙏👍👌🇲🇱💪@@Rawuel_Esfarlos
ከልብ ለሚሰማው የድሜ ልክ ጥበብ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እኔም
@user-iz7ki6fe8v
4 күн бұрын
እውነት ነው የዕድሜ ልክ ጥበብ ነው
Bagaa nagaan dhufte bro❤😊
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Gltomiii❤
ሙሁር ሰው ፈጣሪ በዚህ አውቀተህ ላይ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ በርታ❤
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም።
ትምህርቶችህ በጣም ነው ደስ ሚሉት በየመሀሉ ፈገግ ነው ምታረገኝ ❤
Bro ene high school temari negn esua dmo ye University temari nat ewedatalew ysuan alakm mn ymeslkal
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Gedlem @esfarlosrawuel lay telegram new bezih aweragn
Ketlbe bro
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Eshi amsgnalhu ektlaalhu
rawi is back in the building btw i am your old fan i change my pp
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Amsgnalhu wendmay tnx for ur respect
እናመሰግናወን ወንድማችን በርታልን❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ።❤
ምርጥ ምክር ❤ ነው በተለይ ለወንዶች የምትሰጠው። ምክሩን ሰምቶ የተገበረው በእርግጠኝነት እንደሚለወጥ እና ከወንድ ልጅነት ወደ ወንድ እንደሚቀየር የበፊት ታሪኮችን ስንመለከት ወንዶቹ ምን ያሃል ጠንካራና በምንም የማይበገሩ እውነተኛ ወንዶች እንደሆኑ እናያለን አሁን ላይ ያሉ ወንዶች ደሞ የሚበዙት ከ90 % በላይ ደካማ አልቃሻ ነው ያለው ከዚ ለመውጣት ያንተ ምክሮች ቢሰሙ ብዬ እመክራለው ።
እናመሰግናለን ገንዘብ ካለዉ ይልቅ ያ እዉቀት ያለዉ ሰዉ ነዉ ትርፋማ እሚሆነዉ
Ende asteyayet lemisale silegenzeb,silesimet sitawera silenezih negeroch egna develop liaregu yemichlu mesthafitn bititekumen arif yimeslegn beteref u are the best tbh.
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Eshi adergalhu tkbyalhu hasbwotn
Tnks rawule!!
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
Any time!
Rawi keep going bro I always pray for you since u come up with an amazing sight
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
Thank you so much
Kebad man😎
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Respect
አንተም ለእኛነስበህ እና ተጨንቀህ ሳትሠለች የምትሠጠንጥሩነዉ እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
Yes we are a man!
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
We are a man!
Looking fresh good brother!
Great idea keep it up
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Thanks, will do!
ምርጥ ምክር ነው በርታ እናመሰግናለን🎉
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም።
keep going
እናመሰግናለን ወንድማችን የምታነሳቸው ሃሳቦች በጣም ገንቢ ናቸው በርታ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት
ጎበዝwow
"I truly appreciate your thoughtful message.Thank you for being a constant source of support and inspiration I appreciate you. 🥰
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
You are so welcome ma Lady! Love u
ወላሂ ሁሌም የልቤን ስለምታወራ ቪዶው እስትሠራ እጠብቃለሁ ብቻ በርታ
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣሞ reme
amazing person ayee
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
Amsgnalhu
Yes bro
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Respect
Thank you
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
You're welcome
💯💯right preach rawe
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Amsgnalhu betam
ጀግናችን❤
@Rawuel_Esfarlos
6 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
Rawule በጣም የሚገርም ሐሳብ ነው ያነሳህው ሰሞኑን Instagram ላይ ልጠይቅህ ነበረ ግን እኔ ልጠይቅህ ካሰብኩት በላይ ነው መልስ ያገኘሁት በርታልኝ ወንድሜ ❤❤❤
Tnx betam bro🙏
ሚገርም ምክር በጣም ደስ ይላል ሁሉ ሰው መስማት ያለበት ነገር 🎉
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
እንካን ደህና መጣህ ወንድም
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
አመሰግናለሁ
ምርጥ ነገር ነው የነገርከን ራዌል እናመሰግናለን በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ ገና ብዙ ሺ ሳብስክራይቭ ይኖርሀል አተ አስተዋይ ሰው በርታ❤❤❤❤
ብቻ እናመሰግናለን ወንድሜ !
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
Takes bro 💯
Respect ❤
thank you for teaching me this kind of life lessons , i really need self reflect time now
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
You are so welcome
ሁሌም የምታመጣቸው ሀሳቦች መሬት ጠብ አይሉም በርታልኚ ወዲሜ ❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት
ለcomment አዲስ ተመዝጋቢ ነኝ
@Rawuel_Esfarlos
6 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
እናመሰግናለን ለምክርህ ክበርልን 🙏😍
❤❤❤ ❤❤
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
❤
ራኦል ወንድሜ ስራወችህን ሀሳቦችህን እይታህን አደንቃለሁ ዛሬ ግን አንድ ደስ የማይል አባባል ስትናገር ሰማሁህ አበሻ እያልክ ሁሉንም ቅዱሱንም እርኩሱንም አብረህ ባትወቅስ ወጥፎም ጥሩም ሰወች በየትኛው አገር አለማትአሉና አበሻ ብለህ ሁሉንም ማህበረሰብ ከመውቀስ ሰወች ብለህ ብትገልፀው ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ኘሮግራምህን አዋቂውም ታዳጊወችም ያዳምጡሀል እና በተረፈ ስራወችን ሀሳብህን እወድልሀለሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
9 күн бұрын
ትክክ አገላለፅነዉ ሠዉ ብሎ እኮንም አልገለፀ እደኛ ሀበሾ ተከሲስ አለደ
@DagAnulo
8 күн бұрын
ምንም ያጠፈው ነገር የለም እሚያቀዉን ምናወቀዉን የኗርነዉን ነዉ የተናገረው ስለ ሀበሻ እንጂ ስለ ነጭ አላወራም እንከን አትፈልግ ተምች ፕፓ😂😂 መሆኑን ለማወቅ ታሪክንም አሁን የለውንም ነገር ማየት በቂ ነዉ
That's real tnxx bro
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Too
Welcome ❤plse bazi laye video seralign yehuna nageri mamukari faralo for example sewo yebazabati buta exalalo efaralo becha yehuna alihe ayideli sariche damozen maxayiqe faralo erasu awiqa endeti saxegn exabiqalo yerasi nageri lalila sewo semite machaniqe Amesigenalo xuru mekire sela metimakerinehi🥰
በጣም ደሰ የሚል ሓሳብ እኔ ተመሰጬ ነው እማዳምጥህ በርታ😊❤
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
I love it ,mrt neh
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Amsgnalhu betam
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ተናፍቀህነበር!!!
ለሌሎች ልትሰጥ የተወለድክበት መክሊትህን የበለጠ የፈጠረህ ያብራልህ
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
አሜን ወንድሜ ይህ ትልቅ ምርቃት ነው።
Ena derom wende negn ahun demo aneten eyesemaw yebase wendawende honkugn. Yemechesh rawul berta
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
Amsgnalhu wendmay
Enamsegn alen tebarki 🔥💙🥰💕🙏💕
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Enm amsgnalhu betam.
አሁን ላለሁበት ግድ ሚያስፈልገኝ ድምጽ 🙏 አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በጣም።
betikikil bilehal Ameseginalehu wenideyim
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Enm amsgnalhu betam
ሀይ ረዊ አድስ ጀመረ ኔኚ አስት አንዴት መሠረት እችላለሁ
እንካን ደና መጣክ ወንድማችን❤❤
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
I don't how to thanks ❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
Enm amsgnalhu
❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
❤
🙏🏼❤🙏🏼
ራዋልዬ ❤
Mirx saykoloji ihuneta newu ,......berta beziwu ketilibet !!!!!
ጎበዝ
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ
I'm the one to be here every time
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Amsgnalhu betam
❤❤
በናትህ የጓደኞየን ቁጥር ልስጥህ ምከርልኝ በጣም ነው የምወደው ግን አሁን አሁን ልተው እያልኩነው በጣም ድክመቶቹ በዙ ስለትዳር ሲያነሳ ይነስረኞል ምክነያቱ ሀላፊነት መሸከም እሚችል አይመስለኝም ብሊስ እ
Hulem Begugut New Yemitebkh Kifu Aykah Bro
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Amsgnalhu betam ftari yakbrlgn
❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
9 күн бұрын
Tnx edu❤
ከልብ አመሠግናለሁ በርታ ዎንድም
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
እሺ እኔም አመሰግናለሁ
Big men
10:00😯
ዋዉ ዲንቅ ሚክር ጋና 15ሺ በጠም ትንሽ ነዉ በቅርብ ኢነሰድገዋለን ለንታም በኢዉቀትህ ለይ ኢዉቀት ይጨምርልህ ኢንሸ አለህ
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እህት❤
የእባብ መርዝ ሳይኖርህ ከእባብ ጋር አልተጣላህም ጥበብ ነው ስለሚጮሁ ውሾች አትጨነቅ ሰደቡህ አሙህም አደነቁህም አመሰገኑህም እግዚያቤር ይመስገን ማለት ነው ያኔ ኑጉስ የሚያስብልህን ነገር አገኘው ማለት ነው 🙏👏
@Rawuel_Esfarlos
6 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ሱራፌል ጥሩ ተረድተህኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ። ጥሩ ተረድተህዋል።
🙏❤️❤️🙏
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
❤
Sle consistency ena sle discipline men tlalk anbsaye
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Eshi emtabtalhu amsgnalhu
Will came ❤❤❤❤❤❤❤
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
Respect 🫡
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Too benji
🥰🙏
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Amsgnalhu
❤❤❤❤😊
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
❤
👍☑️☑️☑️👌 ልዩ የሆክ ወድም እናመሠግንክ አለህ ❤👈
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም!
ወንድም.ካንተ.ብዙ.ትምህርት.እየተማርኩ.ነው❤❤❤ፈጣሪ.ይባርክህ...ጓደኛዬ.ለማናደድ.ሳልፈልግ.የቱርክ.ዜጋ.ላገባ.ነበር.አሁን.ግን.ስረዳ.ማደድ.ሳይሆን.ደካማ.መሆኔን.ተረዳሁ.መመለስ.አለብኝ
አራ 50k እነስገበው አራ ታው ታው ሰብስክራይብ👈❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰታራጉ ምታዩ
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም።
Bro eykesash new sportun tewk ende
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
Eshi amsgnalhu ay altwekum
Anegagerh yetegnan anbesa yqeseqsal
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
Amsgnalhu seke akbroth wendmay
ወንድሜ: ያው እንዳልከው ነው፤ በዚች ምድር ላይ ደካማ ከሆንክ በልጓም እንደምትጎተተዋ “የቄስ በቅሎ” ትሆናለህ። እናም በየቦታው ትቆማለህ!!
@Sisay-bu4jc
8 күн бұрын
Well said !
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አመሰግናለሁ
እኔ የሚገርመኝ ይህን የመሰለ በሳል አዕምሮ ይዘህ እንዲህ ያለህን ዕዉቀት እያጋራሀን እንዴት Subscriber አልጨመሩም?????
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
አመሰግናለሁ ፍሊሞን።
ደካማነቴ ዋጋ አስከፍሎኛል ግን አሁን ላለሁበት ትምርህት ሁኑኛል
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
ዋናው ጥበብም ይህ ነው።
Sle testestron mn telaleh
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
It's biology as a man linorh ymugba ena yalehe nger nw
አረ GYS ኣግዙኝ i need to be content creator but i dont have phone..... please please ወድያውኑ ገንዘብ make ማረግ ከጀመርኩ በኋላ እመልሳለው ማርያምን🙏🙏
@Alwaysi3
5 күн бұрын
Freelance መሆን በጣም ነው የምወደው
Namesegnalen tenkara melekt
Wow
@Rawuel_Esfarlos
8 күн бұрын
Amsgnalhu
15,000 አንተን subscribe ስላደረገ ብቻ ተስፉ አለው ማለት ነው። የቀረቱስ ... አስበህበት ያልከው አልመሰለኝም ...
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
አይደለም ሀሳብ ቁም ነገር የሚወድ ቤተሰብ አለኝ ነው።
@Rawuel_Esfarlos
5 күн бұрын
ምክንያቱም ከ 200k በላይ ወጣት ይከተለኛል በሌሎች ሚዲያወች በዚህ ደግሞ ይህን ያህል። ሀሳቡ ሰወች ምን ያህል ለረጃጅም ደቂቃወች ትኩረት ሰጥተው እራሳቸው ላይ የመረዳት አቅም ለመፍጠር ይጥራሉ የሚለውን ለመግለፅ ነው።