ውድድሩን ረግጦ ወጣ /250ሺህ ብሩ ለበጎ አድራጎት ተሰጠ!!! | የዳኞችን ድምፅ ማክበር ትልቅነትን ያስብላል ! በውድድሩ ውጤት ላይ ቅሬታ ኖሮት ይሆን ?

ውድድሩን ረግጦ ወጣ /250ሺህ ብሩ ለበጎ አድራጎት ተሰጠ!!! | የዳኞችን ድምፅ ማክበር ትልቅነትን ያስብላል ! በውድድሩ ውጤት ላይ ቅሬታ ኖሮት ይሆን ?

Пікірлер: 154

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma31814 ай бұрын

    ወይኔ ምናይነት ባለጌ ነው ያውም ሶፊን ምርጥ ዳኛ ሃቀኛ በጣም ነው የምደንቀው እኔ በሱ ፋንታ እጁን ብጨብጠው ደስ ይለኛል

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay64824 ай бұрын

    አብርሽ ስሜትህ እንዳይነካ አንተ የሃገር ጀግና ነህ ካሰለጠንከዉና ከህዝበ ካስተዋወከዉ በሁዋላ ያሳደጉትነ እናቱን እንድመርገት ነዉ ያሳዝናል ህዝብ መናቅ ነዉ

  • @rafahamed1364
    @rafahamed13644 ай бұрын

    ወጥረገጠ አስተዳደግሕን እዛዉ በድለዉ ያሳደጉሕ ጋር ባተ ምክንያት ጥሩ ስራ እና ስእብእና አታሳዝን የባላገሩ ቴሌቢጅን ባለቤትና ሶፊ ድቅ እና ተወዳጅ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸዉ።

  • @enawgawtadesse7641
    @enawgawtadesse76414 ай бұрын

    ለዚህ ያበቃውን ባላገሩን እንዴት ረግጦ ይወጣል ? እኔም በቀጥታ ስከታተለው ስለነበር ሽልማቱን ሳይቀበል መሄዱ አናዶኛል፤እንደዚህ ያለ ብልሹ ስነምግባር ያለውን ጀዝባ ከሙዚቃ እንዲወጣ ማድረግ ነው ፤ቅዱስ ግን የተለየ ስነምግባር ያለው ልጅ ነው፤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j4 ай бұрын

    ሶፊ ጀግና ዳኛ ሁሉም ምርጥ እንቁ ዳኛች

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye84864 ай бұрын

    እስማኤል በጣም እወድህና አከብርህ ነበር፣ ለካ እንዲህ ጎዶሎ ነህ፣ የፈለገውን ብትበደል መድረኩን፣አሰልጣኞችን፣ እንግዶችን ማክበር ነበረብህ። እማማ የዘፈንክላቸው እናትህ እንዲህ ነው ያሳደጉህ፣ አዝናለሁ

  • @YoYo-cs7vs

    @YoYo-cs7vs

    4 ай бұрын

    Tenfa

  • @YoYo-cs7vs

    @YoYo-cs7vs

    4 ай бұрын

    Atashekabet

  • @firezerdebebe4262
    @firezerdebebe42624 ай бұрын

    በእውነት እላለሁ በዚያን እለት ያቀረበው ዘፈን በሽራሽ ለውድድሩ አይመጥንም ነበር ከዚያ ጀግና ዘፋኝ ጋርም እኩል ሊሰጠው የሚገባ አልነበረም በእውነት ባላገሩ ጥሩ መቀጣጫ ማሳለፍ አለበት

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema81594 ай бұрын

    ፈጣሪ ለበጎ አድራጎት ድርጅቱ መረዳት ምክንያት አደረገው 💚💛❤ የግል አመሉ ቀስ ብሎ ሲያስብበት ይፀፅተዋል፡፡

  • @gimihaile354
    @gimihaile3544 ай бұрын

    አዋቂ ነኝ እችላለው ብሎ ስለምስብ እኮ ነው በሱ በት ጀዝባ

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe20334 ай бұрын

    የመጨረሻ ምርጥ ዳኛ ሶፊ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele86674 ай бұрын

    ስርዓተ አልበኛ አይፈለግም ደግሞ ከማን የበለጠ ሰርቶ ነው ምርጥ ዘፋኝ መቸ አጣን ወደፊት የሚወጣ ልጅ ይሆናል በሚል ነው እንጂ አርመውና ኮትኩተው እዚህ ያደረሱትን ዳኞች እሱ ብሎ ናቂ ረግጦ የወጣ ሥነ ምግባር የጎደለው ድንዳይ ራስ ዞር በል በለው ዘፋኝ መች ቸገረን ከአሁን በህዋላ ምን ምርጥ ቢሰራ ዞር ብሎ የሚያየው የለም 🙃🙃🙃🤣🤣🤣🤑🤑🤑

  • @kbwrbl30

    @kbwrbl30

    4 ай бұрын

    ደደብ ነህ አንተ ረስህ ድንጋይ ረስ ምኑን አውቀህ ነው! እስላም ስለሆነ ነው ያላሸነፈው! አንተም እስላም ስለሆነ ነው ምትወርድበት; ደሞ ትልቅ ሰው ነህ ሲያዩህ

  • @yitbarekayele8667

    @yitbarekayele8667

    4 ай бұрын

    እስልምና በጣም የተከበረ እምነት ነው እኔም የምወደው የማከብረው የምመካበት እምነት ነው በአብዛኛው ዘመዶቼ ሙስሊም ናቸው ስትቆረቆር ወደሌላ ገባህ ሃሃሃሃ

  • @user-xv8bk6oo3s

    @user-xv8bk6oo3s

    4 ай бұрын

    ​@@kbwrbl30በእግርክ ጥፍር የምታስብ ሙጄሊያም

  • @YoYo-cs7vs

    @YoYo-cs7vs

    4 ай бұрын

    koye ene megermgim ye ethiopya hezeb ashekabacent nw ande kene progrmun wedederun ayeto mayake sew hula derso mekare kotkutew menam esmize dermo anbesa nw

  • @nevanebuta3940

    @nevanebuta3940

    4 ай бұрын

    አንተ አትየው ምርጥ ከሰራ ማንም ያየዋል ማንም ስነምግባር ደሞ ወቶ አቅፎ ወረደ መስማት ሳይሆን ማየትም ተሰቶሃል አባ

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil82764 ай бұрын

    መጀመሪያ አላህን የሚወደው ቁርአን ለመሀፈዝ ብትሞክር ወንድሜ ኢስማኤል መሀመድ

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu4 ай бұрын

    ባላገሩ እደጉ ስሚዝን 3ኛ የወጣውን ሰርዛችሁ ለቅዱስ ስጡት ጥሩ ዘፍኝ ስርሃት የሌለው ተወዳዳሪ የህዝብን ንቀት ነው ከሁሉም ነገር ትምህርት እንዲሆነው መሰረዝ አለበት

  • @user-pd8dh6wi4k
    @user-pd8dh6wi4k4 ай бұрын

    ድድብና ነው፣ እዝከዚህ ያደረሰውን ባላገሩን አለማክበሩ ወራዳነት ነው።

  • @woldebazizew9385
    @woldebazizew93854 ай бұрын

    ራስ ዎዳድነት ራስንም ቤተሰብንም ይጎዳል ::

  • @HanaASegid-kz6rd
    @HanaASegid-kz6rd4 ай бұрын

    በጣም በጣም ያሳዝናል በዚህ መልኩ በመጠናቀቁ መሸነፍና ማሸነፍ ያለ ነው ግን የስማኤል እንደዚ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ሶፊ ምርጡ ዳኛ አንደኛ ነህ ወንድሜ ይሔ ውሻ በጣም ነው የሚያስጠላው ጅብ ፊት

  • @demeseweshetu1675
    @demeseweshetu16754 ай бұрын

    ለዚ ያደረሱትን ያላከበረ ወደፊት የሚወደዉን አድማጭ ያከብራል ማልት አይቻልም ።ይቅርታ እንኩዎን ቢጠይቅ ከዚ በሗላ የሱነገር አብቅቷል ትእቢት የወጠረው ሰው የህዝብ ልጅ መቼም ሊሆን አይችልም ።እሱ የተማመነው ማታ ማታ በየጭፈራ ቤቱ የሚለቃቅማትን ተማምኖ ነው እንደዚ የደነቆረው ግን እዛም ቢሆን ይሀሕው የናቅከዉ ህዝብ ነው የሚጠብቅህ እዛም ቢሆን ከዚ በሗላ ውርደት ነው የሚቆይህ

  • @mandefrogebeyehu3854
    @mandefrogebeyehu38544 ай бұрын

    ምርጥ ባላገሩ

  • @tigistasrat3382
    @tigistasrat33824 ай бұрын

    ምን አይነት አስተዳደግ ነዉ ያደገዉ ይሄ

  • @BettyZeleka
    @BettyZeleka4 ай бұрын

    hulachum lemefered betam chekule nachu enanetem lefetachu beenaytochachu fite tewaredu eshi

  • @almazminayehu3442
    @almazminayehu34424 ай бұрын

    ሶፊ የእውነት ትክክለኛ ዳኛ

  • @kalidokulubali8950
    @kalidokulubali89504 ай бұрын

    እሱን ብሎው ዘፋኝ

  • @wudearaya8756
    @wudearaya87564 ай бұрын

    ማሸነፍ ብቻ ሰይሆን መሸነፍም እንዳለ በየትኛውም ውድድር ያለ የሚታወቅ ነው ህዝቡን የሙያ ባለቤቶቹን ንቆ መውጣት ነውር ነው ለመከበር መጀመሪያ ሰውን ማክበር ተገቢ ነው።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman65784 ай бұрын

    ለእናቱ ና ለአባቱ ይዘፍንላቸዋል ምክንያቱም እናቱና አባቱ ነው ለዚህ ያበቁት!

  • @belaynehfantaye8486

    @belaynehfantaye8486

    4 ай бұрын

    ቅኔሽ ለብዙ ሰው አልገባውም፣ እኔም የሰጠሁት ኮሜንት ይሄው ነው፣ "...እማማ ብለህ የዘፈንክላት እናትህ እንዲህ ነው ያሳደገችህ.." ብዬ

  • @kblove8476

    @kblove8476

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nitshityo1061

    @nitshityo1061

    4 ай бұрын

    😂😂

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis54294 ай бұрын

    አሮጊቶችን ሰብስቦ አስጨፈረና ዘፋኝነኝ ይላል። ጎበዝ ዘፋኝነትን የሚመሰክረው አድማጭ ነው በእንጉርጉሮ ሰዓት ፈጅቶ ዘፋኝነኝ ማለት ያስቸግራል።

  • @Bezawit1989

    @Bezawit1989

    4 ай бұрын

    😂

  • @asmarem.7893
    @asmarem.78934 ай бұрын

    ጎረምሳ ነገር ነው ፣፣

  • @HanaASegid-kz6rd
    @HanaASegid-kz6rd4 ай бұрын

    በጣም በጣም ያሳዝናል በዚህ መልኩ በመጠናቀቁ መሸነፍና ማሸነፍ ያለ ነው ግን የስማኤል እንደዚ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ሶፊ ምርጡ ዳኛ አንደኛ ነህ ወንድሜ

  • @getinethailu1005
    @getinethailu10054 ай бұрын

    Sofi mirt dagna ! Benazi enku dagnoch medagnet berasu edilagninet naw mikiniyatum hulum senior selahonu enedawit zigen yaferu mehonu limin tezenega?

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy4 ай бұрын

    I remember last balagru mitt between Dawit and Esayas. Of course Esayas was complaining on the finalist winning but his behavior well done compared to Smith.

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy4 ай бұрын

    Smith futures will be Questioning ????? anywhere his carrier , he just destroyed himself.

  • @mengistudemisse4494
    @mengistudemisse44944 ай бұрын

    አዎ እንዲህ ነዉ ወሳኔ አመሰግናቸዋለሁ ሌሎች እንዲህ ነዉ መስራት ያለባቸዉ :: እንዲ አይነቱን ሰዉ ፈፅሞዉኑ በየትኛዉ ነገር ላይ መሳተፍ የለበትም በግሉ እንኳን ስራ ቢሰራ ህዝብ ያላከበረ የተመልካቹን ና የእንግዶችን የናቀ ሰዉ ነጌ ህዝቡ ምን እንደሚያደርግ አስቡት :: ባለገሩ ትክክል ወሳኔ ሽልማቱ ለበጎ አድራጎት ይሁን እንደግፋለን ሀሳባችሁን ::

  • @riadjemil2378
    @riadjemil23783 ай бұрын

    Whatever it is Esmiz is the best

  • @eyoby4550
    @eyoby45504 ай бұрын

    የማይረባነው ሽንፈትን አምኖየማይቀበል ይእነው ታዳእዝብን የሜይገለግለው ዳኛችንየሜይከብር ደደብ ከሱየተሻለ አሸንፊል ስነምግባር የጉደለው ድንጋይ

  • @Rose-xh6bk

    @Rose-xh6bk

    4 ай бұрын

    ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ያንተን ኮሜንት እንዴት ብየ ላምብበው በደንብ ፃፍ

  • @mudinhassen2959
    @mudinhassen29594 ай бұрын

    ኢስማኢል ተብዬው ስነምግባር የጎደለው ዛሬ እዚህ እስቴጅ ላይ ሳይሆን ከእስልምና የወጣ ቀን ነው ምግባሩ እና ስራው የተበላሸው።

  • @aklilugizachewabu1547
    @aklilugizachewabu15474 ай бұрын

    love it

  • @Sormiker
    @Sormiker4 ай бұрын

    ፍቅር ፣ትዕግስት፣አክብሮት የሌለው ፀጋውም ይጎድላል።

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p4 ай бұрын

    ወደ አላህ ተመለስ ሙዚቃ ይቅርብህ

  • @MesiM6-tr1sp

    @MesiM6-tr1sp

    4 ай бұрын

    ቀድመሽ ከትነግሪውም ነበር 😅😅😅

  • @awelarebo6693

    @awelarebo6693

    4 ай бұрын

    ትክክል ብለሀል ሲጀምርም ያለ ቦታው ነው የመጣው።

  • @kirubelbaruda6656

    @kirubelbaruda6656

    4 ай бұрын

    ስረዓት የሌለው የሆነው እኮ በሐይማኖት ባለመታነፁ ነው ሃይማኖት ያለው ታላቁን አልፎም ሰው ያከብራል እንኳን ለዚህ ያደረሱትን ልብ ይስጠው

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn4 ай бұрын

    ሞዛዛ ተሟዞ ደግሞ ካላሸንፍኩ ይላል ፋራ

  • @user-og3rn2or1b
    @user-og3rn2or1b4 ай бұрын

    ሲጀመር ዘፋኝ ስርአት ሊኖረው ይገባል ባለጌ

  • @Bio650
    @Bio6504 ай бұрын

    የድሀ ጥጋበኛ ሲዲ ቢያወጣማ ምን ሊሆን ነው

  • @laikemariamliku891
    @laikemariamliku8914 ай бұрын

    እንደዚህ ያለ ስርዓተ ቢስ ለጥበብ አያስፈልግም ወቅታዊ ፐርፎርማሱ የወረደ መሆኑ የፈጠረው ነው ይህን አስቦ ተጠንቅቆ መግባት የራሱ ድርሻ ነው። የአሜሪካ ግብዣ የመጣው በባላገሩ ነው ባላገሩን ያላከበረ ጥሪው አይመለከተውም ሌሎች ባለሙያዎች ሆነ የሙያው መስክ ሊጠነቀቁት ይገባል።

  • @YoYo-cs7vs
    @YoYo-cs7vs4 ай бұрын

    yemecew balageru leba nacew ymeceshe esmiz brother wera beca nacew

  • @kalidokulubali8950
    @kalidokulubali89504 ай бұрын

    ስነምገባር የጎደላ ሰው

  • @abutube6506
    @abutube65064 ай бұрын

    ይሄ ውርጋጥ አስተዳደጉ የተበደለ ማህይም😊😊😊

  • @haymanotkebede1082
    @haymanotkebede10824 ай бұрын

    በጣም ውርጋጥ ነው ።

  • @messyberu2028
    @messyberu20284 ай бұрын

    Yashenefal yemibalew bitumen neber huletegna hone dagnnet yemyawekut aseltagnoch nachew mekebel alebet hulum andegna mehon yifelgal begulbet aychalim

  • @alelignkedirali4058
    @alelignkedirali40584 ай бұрын

    Dicpline matters

  • @SurafelGashaw-hp7wj
    @SurafelGashaw-hp7wj4 ай бұрын

    እስሚዝ እ/ር ይረደሐል አይዞህ።

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo21454 ай бұрын

    men addis ante kefafsy balegi tekefay banda neh

  • @nigistzewdu6123
    @nigistzewdu61234 ай бұрын

    በየክለቡ ሲያጨበጭቡለት አንደኛ የሆነ መሰልው ውርደት ወሳኝ ሰው ነው ያጣው ፣

  • @arse9713
    @arse97134 ай бұрын

    ጥፍራም ነው የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ቄራ ተገኘ የተባለለት ለካ ይኸ ነው

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa90494 ай бұрын

    That's too bad 😳

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje66474 ай бұрын

    ህዝብን እና አዘጋጆችን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ

  • @zewdutolossa7112

    @zewdutolossa7112

    4 ай бұрын

    He should not because Balagrue Idol wasted these young people time. They become bilioner themselves. Imagine America president elected only 4 years. This Balagrue wasted our time four full years. The sad part is still plan weast our young brothers and sisters time.

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet92304 ай бұрын

    ልጁን ለመውገር አንቸኩል በመጀመሪያ እንረዳው ሞይ መቸ ተከብሮ ነው የሞይ ድሰፔልን የምንለው የማንን ጨምላቃ እየቀዘነበት

  • @user-ed3ye4pm6c
    @user-ed3ye4pm6c4 ай бұрын

    ምናልባትም በዳኞች በኩል ቅሬታ ቢኖረው የውስጡን እሱ ነው ሚያቀው

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo21454 ай бұрын

    ante belo dagna ante lebezu wetatoch trsefa mekerot wanaw mesenakel neh sofi ante demetse yeleh mekegnenet yetakelrbet sera new yemeseraw you tuberoch betam aragabi tekefay balegi nachehu batekalay le ethiopia wetatoch yematebeju ye weyanem ye gallaw gedayenegist tebeyoch telalaki nachehu

  • @user-ox1zs3kf4m
    @user-ox1zs3kf4m4 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ፋራ

  • @user-bv2gu1ws6u
    @user-bv2gu1ws6u4 ай бұрын

    Art ውስጥ ያለ ሰው የመጀመሪያ ኳሊቲው ዲሲፕሊንድ መሆንና ስራና ህዝብን በሚገባ ማክበር ነው ይሄ ልጅ ግን አክብሮ የሚመለከተውን ህዝብና የኮተኮቱትን ዳኞች እንዲሁም እንግዶች ሳያከብር ቀርቷል። የትም አያደርስም 😮😮

  • @user-mw4vr2zq6f
    @user-mw4vr2zq6f4 ай бұрын

    ante birr lemagignet ken yakenaberkewun were lju le 4 amet yet takaleh lebba wweregna

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w4 ай бұрын

    ስርአተ ቢስ ለተቸገረ ይሰጥ ብሩ

  • @user-fv9oj8fx2y
    @user-fv9oj8fx2y4 ай бұрын

    Tegeste.

  • @sisaymesele6828
    @sisaymesele68284 ай бұрын

    ትንሹነት አሳየን

  • @Sormiker
    @Sormiker4 ай бұрын

    የትም አይደርስም እስሚዝ የሚባለው፣ቆሻሻ ባህሪ የነቀዘ ባህሪ ነው የተላበሰው።

  • @user-lv4li9pp7c
    @user-lv4li9pp7c4 ай бұрын

    Dedeb bewnt mechanical aykebrm

  • @aminadem9883
    @aminadem98834 ай бұрын

    ምን አገባህ

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma4 ай бұрын

    በቃ ቅር አለው ትቶ ሄደ:: ክፉ ካልተናገረ መብቱ ነው:: ተመልሶ ከመጣ ውርደት ነው:: በዛው ጭልጥ ብሎ ከቀረ ወንድ ነው::

  • @faisalkadir5907
    @faisalkadir59074 ай бұрын

    Ewnatih new inkuwan ragetah wetah berther abasher

  • @tmuluneh317
    @tmuluneh3174 ай бұрын

    Number one is not fair smith supposed to be 2nd but he can’t do that

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c4 ай бұрын

    Gen eko dagnochun semuachew new yewetaw

  • @wondosonejigu5432
    @wondosonejigu5432Ай бұрын

    ስምዠ 1 ኛ

  • @minishadinku8605
    @minishadinku86054 ай бұрын

    Demom aymachim

  • @user-mk6cg8ek9r
    @user-mk6cg8ek9r4 ай бұрын

    እንዲህ አይነት ስርዓት የጎደለው አርቲስት ሰው ኢትዮጵያ ፍጽም አያስፈልጋትም

  • @user-bh3yl1le9o
    @user-bh3yl1le9o4 ай бұрын

    ውርጋጥ ነገር ነው

  • @hagaresime8058
    @hagaresime80584 ай бұрын

    ባሌጌ የሴት ልጅ ሜለት የዝህ አይነቱ ነው መሀይም ነገር ነው

  • @merhawitefrem4157
    @merhawitefrem41574 ай бұрын

    አረ ሰዎች ምነዉ ምናልባት እሱ ከጠበቀዉ በታች ሆኖት በጣም ተናድዶ ሊሆን ይችላል ምነዉ በጣም ኣካበዳቹት እኮ ሰዉ ኣደለ ለምን ስህተት ሰራህ ይባል እንዴ ቆይ እሱስ በጣም ለፍቶ ኣደለ ወደ እዚ የደረሰ ምን እንደ ተሰማዉ አታውቁም ስለዚ ዝም ብላቹ ኣትፍረዱ በእሱ ቦታ ላይ ሆናችሁ ኣስቡ ምንአልባትም ተጸጽቶ ሊሆን ይችላል ስሜታዊ ሆኖ እንደዛ ኣድርጎ ሊሆን ይችላል so pls ዝም ብላቹ እኝኝኝኝ ኣትበሉ ከቻላቹ ኣበረታቱት ካልተቻለ ደግሞ ዝም በሉ

  • @YoYo-cs7vs
    @YoYo-cs7vs4 ай бұрын

    Abraham weleda jela bela

  • @Myutube9163
    @Myutube91634 ай бұрын

    ክብረ ቢስ

  • @nesinesi8766
    @nesinesi87664 ай бұрын

    Seratebs balg NSW ketat yegebawal

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember68774 ай бұрын

    እስኪ የአሜርካውን እድል እቢ ይበል

  • @YoYo-cs7vs
    @YoYo-cs7vs4 ай бұрын

    Balageru dagocem hulum yenfu leba beca nacew

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej4 ай бұрын

    እስመኢል ጀግና ነው 😂😂😂😂

  • @AzebGubena
    @AzebGubena4 ай бұрын

    በእርግጥ መድረኩን ጥሎ ወጥተዋል ነገር ግን አመናጨቀ ምናምን ብለህ ወሬ እያበዛህ ነው ማን ጋዜጠኛ🤫

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa90494 ай бұрын

    He is funy

  • @geb304
    @geb3044 ай бұрын

    He even not deserves to the 3rd place.

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh12354 ай бұрын

    ወርጋጥ

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta39404 ай бұрын

    አቃጠርክበመጀመሪያ ልጁ ሰው ነው ስሜትም አለው መናደድ አለበት ሲቀጥል አቃጠርክ በጣም ሰውማ አክብሮዋል ወቶ ሰላም ብሎ ወረደ ያናደደውን በስሱ አቀፈ በቃ ብሩን አለመቀበል መብቱ ነው

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k4 ай бұрын

    Baleya new werada beka tebeletuale asafari sew

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre6944 ай бұрын

    Balege new

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv4 ай бұрын

    Fara

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn37314 ай бұрын

    ይሄ ሶስተኛ እራሱ መሆን አይገባውም ስርአት የጎደለው ነው ይሄንን በዚሁ ጸባይ ማረሚያ ማስገባት ነው ይሄ እዛው ለጸባይ ታራሚዎች እያዘፈኑ ማቆየት ነው ጸባዩ እስኪተካከል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @kecomekel2000
    @kecomekel20004 ай бұрын

    Kosasa lig new

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam23024 ай бұрын

    Esmaele Betam talk artist new andena mehone nberbet

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s4 ай бұрын

    እንደዚህ መወጣጠር ለኢሳያስም አልጠቀመውም. ምንም ሳይሰራ በየከተፋው ቤት ይዞራል ምንም አይነት ችሎታ ቢኖርክም ስነስርዓት ሰው ማክበር ከሌለክ የትም አትደርስም. መማር የምትችል ቢሆን ከኢሳያስ ትማር ነብውር ጥሩ ድምጽ አለው ግን አንድ ካሴት መስራት አልቻለም

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo98074 ай бұрын

    ምን አገባችሁ ሲለ

  • @user-hf8jn3yw7s
    @user-hf8jn3yw7s4 ай бұрын

    sofi leba new

  • @fasicadagne9523
    @fasicadagne95234 ай бұрын

    it is too unethical

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube874 ай бұрын

    What they have done to him was not fair at all. I believe, he got all the skills.

  • @Yeahmes2336

    @Yeahmes2336

    4 ай бұрын

    All Ethiopia ppl supported the final decision

  • @suleymanribatonuro8385

    @suleymanribatonuro8385

    4 ай бұрын

    who told you​@@Yeahmes2336

  • @Peace-pm5rg

    @Peace-pm5rg

    4 ай бұрын

    No, he doesn’t deserve a third place either. He failed for once and the last time.

  • @FatumaAsfawuBeyene
    @FatumaAsfawuBeyene4 ай бұрын

    BalegeeNewSiratebiss

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse51714 ай бұрын

    ‼️. ሌላ ሥራ ፈልግና ሰርተኽ ብላ .... ዩ ቱብ አይሆንህም ::

  • @tiruworkhussentiruworkhuss4990
    @tiruworkhussentiruworkhuss49904 ай бұрын

    ባለጌ

Келесі