No video

ደባሎቹ - ክፍል 23 | Debalochu - Ep 23

#ደባሎቹ አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም በቢራቢሮ ዩቲዩብ ቻናል ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።
#debalochu
Ethiopian New Amharic comedy 2024
Copyright ©2024 Birabiro
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa/Ethiopia
#entertainment
#movies
#Ethiopian Movie
#debalochu_ደባሎቹ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2024
#ደባሎቹ_አስቂኝ_ድራማ
If you are new to this Entertaiment channel, please subscribe and become a family. Thank you for being a family.
#Best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

Пікірлер: 414

  • @zuzu8113
    @zuzu8113Ай бұрын

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤😢🤲

  • @user-mq2os1lb4p

    @user-mq2os1lb4p

    Ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @hamriaethiopia8010

    @hamriaethiopia8010

    Ай бұрын

    አሚንንን

  • @BayushSitaayew

    @BayushSitaayew

    Ай бұрын

    Amen amen amen😊🤲🤲🤲

  • @Note30Infinix-yn9ig

    @Note30Infinix-yn9ig

    Ай бұрын

    አሚን

  • @zamzam633

    @zamzam633

    Ай бұрын

    አሚን❤

  • @Mommom-ih1fv
    @Mommom-ih1fvАй бұрын

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እረ ተሎ ተሎ ይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤❤ የምትሉ

  • @madina3828

    @madina3828

    Ай бұрын

    እኔ እራሱ ወላሂ በየ ቀኑ እየገባሁ እያየሁ ያሁኑስ ቆየ

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2uАй бұрын

    ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ

  • @EkramAli-kr5og
    @EkramAli-kr5ogАй бұрын

    የኔ ጀግና አበረከተ ደምመላሽ ባለመሆንህ አድናቂህነኝ😊😊😊😊

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    ,በተለይ አበረ ናፍቆናል❤❤❤❤,ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ ,አምተናችሁ ነበር መጀመር እንጂ መጨረስ የለም ብለን

  • @tube-nk8mj
    @tube-nk8mjАй бұрын

    ቅመሞችየ እንዴት ከረማችሁ ማነው ሲጠብቅ የከረመ😂😂በሉ ደምሩኝ❤🎉🎉

  • @madina3828

    @madina3828

    Ай бұрын

    እኔ

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6qАй бұрын

    ሳሪ ግን ለምን ቤቱ ገብታ አወጣም ያለችዋ ድራማ ተቀየሽ አይደብራቹም

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    Ай бұрын

    Geter silegebach

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    Ай бұрын

    ትቸዋለሁ በሆነ ምክኒያት ብላለይ

  • @user-dk3lo4fn2e

    @user-dk3lo4fn2e

    Ай бұрын

    Awo lemn koy

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gpАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣች ።አሁን ይለቃቅ

  • @user-pl3ye3fn5e
    @user-pl3ye3fn5eАй бұрын

    😥😥ሳውዲ በግፊ የተገደሉ ውንድማቻችን ን አላህ ጀነተ ፊረዳስን ይወፈቃችው😭😭

  • @goodtime-gn6zp

    @goodtime-gn6zp

    Ай бұрын

    🙏😭

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3iАй бұрын

    ተናፍቃችኋል😊

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5cАй бұрын

    ከረሳነው በኋላ መልቀቅ አይደብርም😅

  • @FanaMehare

    @FanaMehare

    Ай бұрын

    eko😂😂

  • @MekdiShmels

    @MekdiShmels

    Ай бұрын

    አኮ እኔ አራሱ የቱጋር እንዳ ኮምሁ ጠ ፋብኝ

  • @user-kj5fz2wr5c

    @user-kj5fz2wr5c

    Ай бұрын

    @@MekdiShmels 😂😂😂

  • @HdhdhBsbdbd-kt6kw

    @HdhdhBsbdbd-kt6kw

    Ай бұрын

    እኮ😂

  • @Melate16

    @Melate16

    Ай бұрын

    እኮ አሆን ቶሎ ልቀቁልን

  • @negeregnawa
    @negeregnawaАй бұрын

    በአመትም ቢሆን😢😢እንኳን ደህና መጣችሁልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ግን ለምንድነዉ በጣም የሚጓጓለት ድራማ ቶሎ የማይለቀቀዉ😢

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9tАй бұрын

    ጥሎብኝ ኮራ ቀብርር ኮስተ የሚል ወንድ ስወድ አበር በጣም ነው የምወድህ ❤❤

  • @user-uv4jv4mc7l
    @user-uv4jv4mc7lАй бұрын

    ላይክ አምሮኝነው እዳታልፉኝ ውዶችየ❤❤❤❤😂

  • @user-zn6de8ku4v
    @user-zn6de8ku4vАй бұрын

    አበር ግን ፋኖ ነው❤❤❤❤

  • @user-qm3yi9bo7k

    @user-qm3yi9bo7k

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂❤❤❤ አረ ቀልድ

  • @lulutube885
    @lulutube885Ай бұрын

    አበረን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ 😂😍👍👍👍👍

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸАй бұрын

    እዳበረ ያለኮስታራ ወዳወድ ባል ነበረኝ ከሱጋ ከተለያየሁ ብሗላ ወድያለ አይመስለኝ ብየቀረሁ እድሁ ቁሜቀረሁ😢😢😢😢😢😢

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885Ай бұрын

    አረ ቶሎ ትሎ ልቀቁልን የምትሉ በተረፈ እኳን ደህና መጣችሁል❤❤

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7neАй бұрын

    አበረ የኔ አስተዋይ ሴምር ደሞ❤

  • @user-op7wp5mz7j
    @user-op7wp5mz7jАй бұрын

    አበር ኮስታራው ይመችህ 👍👍👍

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895Ай бұрын

    ጎሽ አበረ እጅ ደመላሽ አደለሁም ትክክል ቃል ደመላሽ እያሉ የሞተ ላይመለስ ሲገዳደሉ መሆር😢

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233Ай бұрын

    ሰወዳችው አበር ሁኖበሚሰራው ልጅ ግን ጅግነ የፍኖወች ወንድም ደሰ ሰትል ጀግነ ወንድ ደሰ ይላል ።👌 ፍቅር ለካ ጀግነን ያልፈሰፍሳን እግዛብሄር ይመሰገን ፍቅርን ለሰጠን አምላካችን እውነተኘ ፍቅርን ያድለን አሜን 🙏🥰

  • @Medidagimitesifa
    @MedidagimitesifaАй бұрын

    አበረ የመሰለ ቆፍጣና ባል ለቅመሞችየ😂😂😂

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2uАй бұрын

    ወይኔ አበረ ስወድህ

  • @user-eq2jg1op9m
    @user-eq2jg1op9mАй бұрын

    አበረዬ ዛሬ ደግሞ የበለጠ ወደድኩህ ❤

  • @Dev-sq4ck
    @Dev-sq4ckАй бұрын

    የኔ ማር የኔ ወለላ አላለም ቢኪየ 😅😅😅

  • @rmbfdn1794

    @rmbfdn1794

    Ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @appseth8007
    @appseth8007Ай бұрын

    ምናለ ትንሸ ቢቀጥል አጎል ቦታ አቁማቹ ልባችንን ልታጠለጥሉ

  • @alazartaddesse4965
    @alazartaddesse4965Ай бұрын

    በጣም ናፍቃችሁን ነበር ።😂❤❤ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁልን

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356Ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አለነ አማራ ክልል ዳታ ተለቀቀ

  • @user-qm3yi9bo7k

    @user-qm3yi9bo7k

    Ай бұрын

    ሁሉም ቦታ አይደለም ወደ

  • @user-jr6db8ge2h

    @user-jr6db8ge2h

    Ай бұрын

    እውነትሽን ነው

  • @user-dl8em4jq6r

    @user-dl8em4jq6r

    Ай бұрын

    አረ እኔም ነኝ ሥጠብቃቼው የከረምኩት 😅😅😅😂

  • @halimetr533-od8qw

    @halimetr533-od8qw

    Ай бұрын

    ደሴዲረስ ነዉ አሉ መከነሠላም አልተለቀቀም

  • @user-qm3yi9bo7k

    @user-qm3yi9bo7k

    Ай бұрын

    @@halimetr533-od8qw ወለደያና ደሤ ነው የተለቀቀው ኮቻ

  • @user-xd5en3wr6p
    @user-xd5en3wr6pАй бұрын

    ማርያምን እድሜአችሁ እረጂም ነው በሆዴ እያነሳኋችሁ መጣችሁ🎉🎉❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ በአበረ ፍቅር ለሞት ነው😢😢😢😢

  • @user-wp4cj1ud8p

    @user-wp4cj1ud8p

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @AnatashaAthyobi

    @AnatashaAthyobi

    Ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    Ай бұрын

    በከንቱ አትማይ እህቴ 😢

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gpАй бұрын

    ሁለቱም አህዮችን የስረገዘ ማን ነው አላለም 😂😂😂😂።

  • @zuzuzuzu9183

    @zuzuzuzu9183

    Ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5zАй бұрын

    አበረዩ

  • @user-ov6bl4do3j
    @user-ov6bl4do3jАй бұрын

    ምን አስባችሁነው የማትለቁት አረ እደዚህ ጠብቄ አላቅም አበዛችሁት😅😅😅😅😅😅😅

  • @Sma-vb9hn
    @Sma-vb9hnАй бұрын

    እንኮን ደህና መጣቺሁ አሁን ይለቀቅ❤❤❤😂

  • @user-cv1si5ur2n
    @user-cv1si5ur2nАй бұрын

    አበረን,እንደኔ,የምትወዱት,በነታችሁ,ላይከ,አድርጎልኝ

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4iАй бұрын

    ልቀቁት በጉጉት እየጠብቅናቸሁ ነወ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632Ай бұрын

    እልልል መጡ መጡ😊😊

  • @temaratube
    @temaratubeАй бұрын

    ሰአቱ አለፈ እኮ ልቀቁ እንጂ😂

  • @user-el4qt4nc1f
    @user-el4qt4nc1fАй бұрын

    ቫመታችሁ ነው የምለቁት😂😂

  • @user-xf5ew2gc5r
    @user-xf5ew2gc5rАй бұрын

    በመኃበር ነዉዴ ያረገዙት አላለም😂😂😂😂

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370Ай бұрын

    አበረ በአስተሳሰቡ በሳል በጀግንነቱ ጀግና ነው አቦ አፈቀርኩት😭

  • @user-zr7yo6wr5g

    @user-zr7yo6wr5g

    Ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @GenetWende
    @GenetWendeАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ኮኪ እና ቤኪ አሳቁኝ

  • @temaratube
    @temaratubeАй бұрын

    በጣም ቆያችሁ

  • @rahmanegn6173
    @rahmanegn6173Ай бұрын

    ውይ እንዴት ጏግች ምጠብቀው ድራማ ነበር

  • @user-gm2qv5qy5q
    @user-gm2qv5qy5qАй бұрын

    የቤኪ መገኛ ከገነት የራቀ ነው ሲለቀቅ ንገሩኝ 😂😂😂

  • @abibeyene9692
    @abibeyene9692Ай бұрын

    መጣችሁ ተመስገን አስለምዳችሁን አትጥፋ እባካችሁ

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmareАй бұрын

    ምነው ስትወደዱ በጣም አበዛችሁት ቶቶለ ልቀቁልን እንጅ 😢😢

  • @user-rl6mq2he9u
    @user-rl6mq2he9uАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ በሰላም ነው ግን በጣም ጠፍታቸዉሀል❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99Ай бұрын

    ለምን ትጠፋላችሁ ስወዳችሁ ኩኪየ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229Ай бұрын

    አበረእንዳተ አይነት ልብ የለው ይብዛልን ጥሩ ትምህርት ነው ። ኮከብ አበረን የምሰል ባል የትም አታገኝም በውነቱ

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vzАй бұрын

    ኡከን በደነ ማጠቹ 😅😅😅😅

  • @user-Sada-w2l
    @user-Sada-w2l25 күн бұрын

    ኦ አበረዬ ዛሬ ዴግሞ ይበልጥ አምሮብካል❤

  • @MobileAnfeh-we9gv
    @MobileAnfeh-we9gvАй бұрын

    ዉዶችምነዉጠፋችሁ.ለማንኛዉምእንኳንደናመጣችሁ

  • @chfh4793
    @chfh4793Ай бұрын

    ወየው ቀጣዩ ቶለ ልቀቁልን😢

  • @JemilaSediso-ir8so
    @JemilaSediso-ir8soАй бұрын

    ከካሜራ ጀርባ ይላቀቅ የሚትሉት 👍

  • @user-gj1fx1jc8n
    @user-gj1fx1jc8nАй бұрын

    ይለቀቅ🎉🎉🎉🎉

  • @Fhewdgjbcsilno6eqdgjutdhRhijgr
    @Fhewdgjbcsilno6eqdgjutdhRhijgrАй бұрын

    አረ እኳን ደና መጣቹ አይኔ ሊወጣነበር እየጠበኩ

  • @user-pj3pw4hy6g
    @user-pj3pw4hy6gАй бұрын

    አበረየ የኔ ጀግና❤

  • @user-gb7jy9up6i
    @user-gb7jy9up6iАй бұрын

    ❤❤❤እንኳን በሰላም መጣችሂ

  • @user-bi5cc8km7p
    @user-bi5cc8km7pАй бұрын

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @user-cv1si5ur2n
    @user-cv1si5ur2nАй бұрын

    እንኳን,በሰላም,መጣችሁልን,አበረ,በጣም,ነበር,የነፋቀኝ

  • @FevenMelesa
    @FevenMelesaАй бұрын

    አንኩአን ደና መጣችሁ 🥰

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤መጥችሁኮኪዬ😅😅

  • @seadaahmed8359
    @seadaahmed8359Ай бұрын

    አበረ ወይኔ ስወደዉ 🥰🥰

  • @user-dw5hl6em9r
    @user-dw5hl6em9rАй бұрын

    ከለቀቃቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Nejathassen-xx1hk
    @Nejathassen-xx1hkАй бұрын

    ቤኪ ይሄን ያህል ጊዜ ታስሮ እየተሰቃዬ ነዉ ግን የተወሰነ ሜካፕ መኖር ነበረበት የመጎሳቆል ሁኔታ ሊታይበት ይገባል።

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1hАй бұрын

    ከማነው የረጋዙት አለላም ክክክክ

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1hАй бұрын

    ጎበዝ አበረ በቃል ለማንም አይበጂም

  • @Smart8-ws6vz
    @Smart8-ws6vzАй бұрын

    ናፍቃችሁኝ ነበር ❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁ 😢🎉🎉🎉🎉

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555Ай бұрын

    ምናለ ምላሴ እንደ ለሰቤ በደከመ አለ ወይኔ ፉራት እንዴት ነው ሚፈራው በረከት😂😂😂😂

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    ደሜእርምምምያለፍቅርይዞሀንታስታውቃለህ ይዘህእልምበልኮኪን

  • @genigemechuu5696
    @genigemechuu5696Ай бұрын

    ሰላም ናችሁ ሸፋቹ በሰላመነው ❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂👍👍

  • @foziyesuf7390
    @foziyesuf7390Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @የራያዋ
    @የራያዋАй бұрын

    የት ጠፍታችሁ ነው🙄ተናፍቃችሁ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ🥰አበረየ የኔ ... ናፍቀኸኝ ነበረ😂😁😁😁

  • @fekadmesele3330
    @fekadmesele333021 күн бұрын

    ብርኬ በጣም እወድሀለዉ አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024Ай бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃችሗል አበረ ጀግና አስተዋይ ነህ ❤

  • @Dev-sq4ck
    @Dev-sq4ckАй бұрын

    ወላሂ ዛሬስ በዛ ለከስተመር ክብር ይኑራችሁ

  • @mymunahussen1263

    @mymunahussen1263

    Ай бұрын

  • @Dev-sq4ck

    @Dev-sq4ck

    Ай бұрын

    @@mymunahussen1263 እና መጡ አልመጡ በጉጉት መሞቴ ነው እኮ

  • @FirenashMatewos
    @FirenashMatewosАй бұрын

    inkuwan badaen maxachu❤

  • @user-dl8em4jq6r
    @user-dl8em4jq6rАй бұрын

    እንኳን ደሕና መጣችሑ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አረ ❤️❤️

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9gАй бұрын

    ወይኔ የዛሬው በጣም ያጓጓል ቶሎ ልቀቁልን ውዶቸ

  • @emmewhhw7465
    @emmewhhw7465Ай бұрын

    አበርዪ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @MominaAhmed-gm2rd
    @MominaAhmed-gm2rdАй бұрын

    ደቂቃ አጠረብን

  • @MahletGiday
    @MahletGidayАй бұрын

    አረ ቤኪ ፍርሀትህን በልክህ አድርገው ኮኪ ጀግኒት ነሽ የሳምንት ሰው ይበለን ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤

  • @Gjfud
    @GjfudАй бұрын

    ቶሎ ይለቀቅ❤❤❤❤❤

  • @ZeburaMohammed-mg2tz
    @ZeburaMohammed-mg2tzАй бұрын

    በጣምዘገያቺሁ በጣም በጉጉት ስጠብቃቺሁ ነበር

  • @adaneshladbo8773
    @adaneshladbo8773Ай бұрын

    እንኮን ዳነ ቆያቹ

  • @DffddgGdfvhy-rx1zn
    @DffddgGdfvhy-rx1znАй бұрын

    ቶለ ቶለ ልቀቁ እየተና ፈቃችሁ ነው ❤🎉🎉

  • @BementAdane
    @BementAdaneАй бұрын

    እናመሰግናለን ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903Ай бұрын

    ባጉጉት ስጣብቅ የናባር በክ ኮክዬ አባሮ እንድው አባሮ ባጣም ናፍቆኝ ናባር እስት የአባሮ ቁጥር ካላችሁ አድርሱልኝ 🤣🤣🤣🤣😮😮

  • @shjking2439
    @shjking2439Ай бұрын

    እካን በሠላም መጣችሁ

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1lАй бұрын

    ወይኔ ጉዴ የትከረማችሁ ግን

  • @useadisa
    @useadisaАй бұрын

    ውይይ የት ነበር እስካሁን ናፍቃችሁናል

  • @user-nm3pd4vs2t
    @user-nm3pd4vs2tАй бұрын

    እዴ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልንጅ ምድነው ሆ😮❤

  • @SrS-fy1fh
    @SrS-fy1fhАй бұрын

    ይለቀቅ

  • @almiiethopawiti21A21
    @almiiethopawiti21A21Ай бұрын

    ባሉ ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን አትዝጉን ጣሙ እንዳይጠፋብን 😮

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeeeАй бұрын

    አምላኬ ሆይ እንደ አበረ ቆፍጠን ያለ ወንድ ስጠኝ 💞

  • @yafetlijyee
    @yafetlijyeeАй бұрын

    እር እኮን ደና መጣችሁ ተናፍቃችኧል

  • @user-fo6ee6jj1e
    @user-fo6ee6jj1eАй бұрын

    ዋዉ😂😂😂❤

  • @edh8315
    @edh8315Ай бұрын

    ግን ለምን እድህ ጠፋችሁ አላበዛችሁትም

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vhАй бұрын

    Abare abet baliliny fiqir ixonyal😢😢😢

  • @user-rk3kq3yn6m
    @user-rk3kq3yn6mАй бұрын

    እዴናት ድራማው እውነት ሆነባችሁዴ😂😂ጠፋችሁኮ ሆሆሆሆ

Келесі