እጮኝነት ዋና ዓላማው እራስን መግለጥ ነው (የግንኙነት ደረጃዎች)ፓስተር ቴድሮስ አዲስ ||ክፍል 9 Relationship Advice

Ойын-сауық

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL KZread CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Пікірлер: 7

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe57089 ай бұрын

    እጮኛዬን እዴት ልያዝ የሚል ብትሰራልን ተባረክ

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse16013 жыл бұрын

    God bless you mor

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide2 жыл бұрын

    Pastor Tedi we the young generations need your advice for a successful marriage. Thank you for your time investment to help us! Stay blessed!

  • @meazawolda9381
    @meazawolda93813 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-dx7sw7sq2i
    @user-dx7sw7sq2i2 ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ እኔ አግብቼ ነበር አሆን ተፋትቼ ሌላ እጮኛ አለኝ ሁለት ልጅችም አለኝ እግዚያብሄር ቢፈቅድ ልንጋባ አስበናል የምትመክረኝ ነገር አለ በጣም እንዋደዳለን መጋባት የምንፈልገዉ በቸርች መጋባት ነዉ ይፈቀድልናል እባክህ ምከረን አስኪ አመሰግናለዉ

  • @tefferaregassa7445
    @tefferaregassa74453 жыл бұрын

    አስቀድሜ ስለ ምክሩ አመሰግናለሁ :: ቢጨመርበት መልካም ይሆናል ብዬ የማስባቸው ነጥቦች ; 1- የገቢ ምንጮችን 2- የልጆች ቁጥር 3- የጤንነት ቁመና 4- የቤት ስራ ክፍፍል 5- ከአሁን በፊት ስለነበሩን የፆታ ግንኙነቶችን : በእነኚህ ላይ ተጨማሪ ትምህርቶች ቢሰጡ መልካም ይሁናል ብዬ አስባለሁ :: እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @Elbarun
    @Elbarun3 жыл бұрын

    ግን ፓስተር ቂጡ የሷ እንዳልሆነ በምን አውቃለሁ?እኔ እንደ ቶማስ ነኝ ካላየሁ አላምንም

Келесі