ቁጭ ይበሉ ክፍል አራት

Ойын-сауық

#shewaferawdesalegn #movie #comedy
ቁች ይበሉ ተከታታይ ድራማ
Kuch Yibelu comedy series
Kuch Yibelu full playlist : • ቁጭ ይበሉ
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Пікірлер: 240

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b2 жыл бұрын

    ቀልዱም ቁምነግሩም የተዋጣለት ነው በርቱ ግሩም ስራ ነው በተለይ የፖሊስን ገፀባህሪ የያዘችው ልጅ ወኔዋ ይበልጥ ወኔ ይቀሰቅሳል አቦ ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች:: እናተ ባትኖሩ በዚህ በጭንቅ ሰአት በተለይ በሰው ሀገረ ማን ያስቅን ነበር ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤️

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG19782 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ አጭር ድራማ ነው አቦ ይመቻችሁ ሌላ ካላሽሁ ድገሙን እንዝናና እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @marthasolomon7331
    @marthasolomon73312 жыл бұрын

    በጣም አዝናኝ ደስ የሚያሰኝ ነው። እባኳችሁ በዚሁ ቀጥሉ።

  • @Derahinn
    @Derahinn2 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው ስራቹ ግን ምን አለ እንደ ቃና የቱርክ ድራማቸው በየቀኑ እንያቹ እስኪ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal28412 жыл бұрын

    በጣም ደስስ ይላል በርቱ ጋሽ ሽዋፈራው በጣም ያምርብዎታል ግን አንድ ነገር አለኝ በውሼቱ ሁሉ መዳህኒአለምን አይባልም እግዚአብሔር በከንቱ ስሜን አትጥሩ ነው ያለ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላአለም ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu46712 жыл бұрын

    ስንዱ 😅😅😅 በዚህ ግርግር እሷ ተጠቃሚ ነበረች እንጀራ በሚጥሚጣ ልታተርፍበት ነበር 😀 በነገራችን ላይ ሁሉም የከሰሩት ያለፉበትን ጥቅም ሲያልሙ ነው ። ይመቻቹ አስተማሪ እና አዝናኝ 👌

  • @emebetbelayhun5098

    @emebetbelayhun5098

    2 жыл бұрын

    የቆጡን አወርድብላ የብብቷን ጧለችነው ሁላቸውም ክክክክ

  • @krstna9049

    @krstna9049

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca11302 жыл бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው ሰሪዎቹም መልክቱም ምርጥ ነው ውይ አዝናናችሁን ምናለ ባያልቅ ያስብላል

  • @tewodorll6596
    @tewodorll65962 жыл бұрын

    ልዩ የሆነ የተዋንያን ስብስብ ነው ! የካስት መረጣ እጅግ ድንቅ ነው ! በጣም አሪፍ ስራ ነው!!

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga90262 жыл бұрын

    እናንተ እያላችሁ ስንቶች ፊልም ሰራን እያሉ በለብለብ ሿሿ እየሰሩን ይገኛሉ..🤣🤣🤣🤣 ሁላችሁም ትችላላችሁ👏🏾👏🏾👏🏾

  • @eyu4059
    @eyu40592 жыл бұрын

    ወቅቱን የጠበቀ አስተማሪ እና አዝናኝ ስራ ነው ቀጥሉበት 😍

  • @belihuasfaw9502

    @belihuasfaw9502

    Жыл бұрын

    2eedg

  • @meront9574
    @meront95742 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ👏🏽

  • @Amena-ze6up
    @Amena-ze6up2 жыл бұрын

    ምርጥና አሶተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል👌ኢትዮጲያ ትቅደም💪

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq2 жыл бұрын

    እውነተኛ እና አስተማሪ ድራማ ነው። ዛሬም ኢትዮጵያ ሊበሏት ያሉ የውጭው አለም አደል የገባው ትልቅ እውነት ነውተባረኩ።

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera16422 жыл бұрын

    እውነት ነው እኛ የአባቶቻችን ልጅ ነን ::

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥክ ሸዋ አድናቂክ ነኝ 🙏ስወዳት ገበያነሽ ጤኑ ❤❤❤❤❤ሁሉም ምርጥ ያነጫጭባ 🤣ግን ልል ነበር 🤣💝ይመቸው

  • @emuemu9129
    @emuemu91292 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon98872 жыл бұрын

    👏👏👏👏Betam enamesgenalen. Egziabher gulbetachehun yebarkelachu 🙏. Bertu mert sera new. 💚💛❤

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    የእኔ እናት❤ የሽዋፈራሁ ሚስት ስወድሽ ከጎኗ ያለችው ልጅ የኔ ማር❤ ስወዳት የኔ አባት ጋሽ ሸዋፈራሁ ስወዶዎት ❤ሁሉ ያምርበዎታል

  • @samuelsheta1766
    @samuelsheta176611 ай бұрын

    I like the police she cute to me and her voice is a plus ❤

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57602 жыл бұрын

    የቆጡን ኣወርድ ብላ የብብታን ጣላች ማለት ይህነዉ ቆንጆ ወቅታዊ ነዉ በርቱ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale61932 жыл бұрын

    የምወዳችሁ እንኳን ስላም መጣችሁልን ምርጥና ወቅታዊይ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን

  • @user-nw4ml9lt3y
    @user-nw4ml9lt3y2 жыл бұрын

    ፖሊስ ሆና የምሰራው ስትመቸኝ ዋው ጥሩ ነበር

  • @richgrace9209
    @richgrace92092 жыл бұрын

    ግሩም እና አስተማሪ በጣም አስቂኝ ኮሜዲ ነው ሁላችሁምንም እናመሰግናቸዋለን በርቱልን ጋሽ ሽፈራሁ ምርጥ ነህ እንወድሀለን

  • @elroe.373
    @elroe.3732 жыл бұрын

    ፈረጁማ ላዩ ብቻ ነው እንጂ አበሻ ነው 😂😂

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh41272 жыл бұрын

    የመጨረሻው አጨራረስ ብዙም አይስብም ብዙ ተአምር ይታያል ነበር ግን ደብዛዛ ነው ለሁሉም በርቱ በሌላ እንጠብቃልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው አጭበርባሪ በበዛበት አለም

  • @jamilausmam8440
    @jamilausmam84402 жыл бұрын

    ገባይነሽ በጣምነው ምወድሽ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z6 ай бұрын

    ሸዋ ፈራው ደሳለኚ ያለበትን ፊልም ሁሉ እየፈለኩ ነው የማየው የኔ የሳቄ ምጭ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @assajod5093
    @assajod50932 жыл бұрын

    ደስ ይላል ሚስትህ ሁና የምሰራው በጣም ደስ ትላለች እሳ ያለችበትን አፈፉኘነው የማየው ያንተንም እንደዛው እና እንደ ቤቶች ድራማ ልቀቅልን

  • @luckyseven7022
    @luckyseven70222 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው እባካችሁ አታቋርጡት

  • @siforamamo7724
    @siforamamo77242 жыл бұрын

    ሁላችሁንም እደንቃለሁ ማይክ ደንበኛ ችስታ ፈረንጅ 🤣🤣🤣🤣🤣 ቶሎ ቶሎ ኑልን💞

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    አጨራረሱን ማጅክ አረጋችሁት እንጂ ቆንጆ ነው ክፓሊሷ ጋር ስናየው ወደናንተ አምጥታ ለህግ የምታስረክበው ይመስል ነበር ሸዋፈራሁን ማረም ድፍረት እንዳይሆንብኝ ☺️ በተረፈ አይ ድህነት የጅህን ይስጥህ ልክ ብለሻል ሌላው ኢትዮጵያዊ ጉርብትና በችግር ግዜም ይቅርታ እንደሚባባል ያሳያል ሽዋፈራሁና ገበያነሽ ቤቶችን የመስለ ተከታታይ ድራማ ብትስሩ ጥሩ ነው በአሁኑ ጊዜ ጭን ውስጥ ገብቶ ልምዝግ የሚደረግ ልጅ አለ? በተረፈ ነጭ አምላኪነታችንን እንድንቀንስ ስለሚያስተምር ቆንጆ ነው👍👍👍❤️

  • @nunusha8971
    @nunusha89712 жыл бұрын

    የከድርን እዳ ሣትከፍሉ ለምን አለቀ 😁😁😁😁😁😁

  • @tadesseabate4809
    @tadesseabate48092 жыл бұрын

    አሪፍ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @wendwesen1
    @wendwesen17 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን:: ምርጥ ድራማ:: I really loved it

  • @yayne1988
    @yayne19882 жыл бұрын

    The police woman’s nail is killing me🤣🤣🤣

  • @luckyseven7022
    @luckyseven70222 жыл бұрын

    ትትክክል ነው እንዲህ እየገቡ ነው አታለው ሊቀሙን የተነሱት

  • @strikavivo7417
    @strikavivo74172 жыл бұрын

    ደስ የሚል አዝናኝና አስቂኝ ድራማ ነው።✌️😁🤣🤣

  • @meditube9905
    @meditube99052 жыл бұрын

    ይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሁሌም መልካንም ነገር ሥራ በሥራህ ልክ ይከፈለሃልና

  • @user-jd7tz2yx8n
    @user-jd7tz2yx8n2 жыл бұрын

    ደስ የሚል ያገራችን ቆንጆ የሆነው ድራማ

  • @miruayalwo9311
    @miruayalwo9311 Жыл бұрын

    Wowowowowowowow be tibibiri Hulu yichalele bartuuu 🌹🌹🍓🌹🍓🌹🍓🌹🍒♥️

  • @user-ld4ff5yl5y
    @user-ld4ff5yl5y2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በተለይ አጨራረሱ ዋው ዋው

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam34102 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ዋው

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk2 жыл бұрын

    Enkuwan be selam metachu betam gobaze nachu, konjo drama new bertu enamesegenale, tebarku, egizabher Ethiopian yexabeqate

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama18172 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @malaklove729
    @malaklove7292 жыл бұрын

    ፖሊሷ ስራሽን ወድጄልሻለው ግን police ሆነሽ ያደረግሽው ጥፍር ካንቺጋ አይሄድም ኢሄንን ብታስተካክይው

  • @rehimatube2398
    @rehimatube23982 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ወገኖቼ

  • @alemtwoldemariam960
    @alemtwoldemariam9602 жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው ለዚህ ነጭ አምላኪ ትውልድ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia13482 жыл бұрын

    ደሞ ተበላው ይላል ዘራፍ ዘራፍ !!! የት አባቱ ይሄ ሰላቶ ነጫጭባ የአባቶቻችን ታሪክ ይደገማል አስገቡት ይሄ ነው !!!ይመቻችሁ !!

  • @jerrbest2126
    @jerrbest212610 ай бұрын

    በጣም ድስ የሚል ድሪማ እና ትምህርት ውጪ ነው

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    ሸዋ በጣም ነው ምወድህ የሳቅ ምንጭ ወይ ፈርናዲስ እና ማይክ ሌባው 😂😂😂ልጁ ግን ኮባዎች ወልደውት ጥለውት የሄዱ ነው

  • @user-hm8cz6mw6w
    @user-hm8cz6mw6w2 жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ይላል ያባቶቸ ልጅ ነኝ እምየ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይውደሙ💚💛❤

  • @sidrakkk

    @sidrakkk

    2 жыл бұрын

    Jr

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 жыл бұрын

    ዋው አጨበጨብኩኝ የታባቱ፡ፖሊሱዋ፡ተመቸችኝ

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole4242 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂ወይ ፖሊስዋ ሳምት ወገብሽን ይዘሽ ስትከራከሪለት የነበረው ሊባ

  • @marcelltube6415
    @marcelltube64152 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ እንደኔ የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፍቆት ሮጦ የመጣ በላይክ ብሎም በሰብስክራይብ ያሳየኝ 😂😂😂😂

  • @seaditube7269

    @seaditube7269

    2 жыл бұрын

    አለሁ እኔም 😂

  • @marcelltube6415

    @marcelltube6415

    2 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ኑሪልኝ እህቴ 💕💕💕

  • @tizitaadmasu7067

    @tizitaadmasu7067

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😍😍

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Waw waw waw des yelal egezabeher yemesgen amen bertu aned lande sinehon telat ayediferinem

  • @walatagabereal8461
    @walatagabereal84612 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል ትችላላችሁ ብቅ ብቅ በሉ

  • @Barkot_amanuel
    @Barkot_amanuel2 жыл бұрын

    Shewa Hulachihum 1💕🙏💕

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k2 жыл бұрын

    መጣቹ ሳላይ ሳቅ አቃተኝ 🤣🤣🤣

  • @user-wb2id9fx5b

    @user-wb2id9fx5b

    2 жыл бұрын

    Well come 🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️💙💙💐💐💐💟💟

  • @kerimissa6746

    @kerimissa6746

    Жыл бұрын

    @@user-wb2id9fx5b ደከተ ገጠነጠከወ

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    አባቶቻችን ልጆች ነን💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @dmx3674
    @dmx36742 жыл бұрын

    ግን ይሄ ታሪክ በአጭሩ ለምን ተቀጨ ?! ታሪኩን ማስረዘም ይቻል ነበር ። ምክንያቱም አስተማሪ የሚሆን ስለሆነ። ታሪኩን የጻፈው ግለሰብ ትንሽ ቢያስብበት መልካም ነበር ።

  • @gmalgmal3752
    @gmalgmal37522 жыл бұрын

    ሸዋፈረው ከልብህ ነው ምሰራቸው ፊልሞች

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 ባአባታችሁ. የእዚህ ነጫጭባ ሰውየ ጉዳይ. ከአቅማችን በላይ ነው. ጉዳዩ በእማማ ዝናሽ እንዲታይ. ቀጠሮ ስተናል 😎😎😎

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g2 жыл бұрын

    አይ,ገባየነሽ,በጣምነው,ትችያለሽውይጥበብ,ሠርታሻለች

  • @fasikakebede6027
    @fasikakebede60272 жыл бұрын

    ሸዋ አንተ ያለህበት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @tigisttafese5193
    @tigisttafese51932 жыл бұрын

    እውነት ምርጥ ስብስብ

  • @fisshaeyob2618
    @fisshaeyob26182 жыл бұрын

    አዝናኝ እና መልክት ነገር አለው ልበል።

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Жыл бұрын

    በአባቶቻችን ደም የቆምሽ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aminbashir42y
    @aminbashir42y6 ай бұрын

    betam des yemil comedy shawafaraw

  • @tesfaneshiteshome9988
    @tesfaneshiteshome99882 жыл бұрын

    ere betam asetmari derama new tebarkulen

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam34102 жыл бұрын

    ዋው አጨራረሱ ተመችቶኛል ላሽ በሉ በቃ 😅😅😂😂😂

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube86152 жыл бұрын

    ወይኔ ዘና ኡረጋችኹኝ ኹላችሁም ደስ ትላላችኹ

  • @danboy2425
    @danboy24252 жыл бұрын

    የኣባቶቻችን ልጆች ነን። ይመቻችሁ

  • @leulytu
    @leulytu2 жыл бұрын

    የእናት ፍቅር እኮ ነው ደስ የሚለው scene so fun ነው ሚያረገው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires472 жыл бұрын

    አስተማሪ ነው👌

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17982 жыл бұрын

    ትልቅ አስተማሪ ድራማ ነበር ያለቀበት ገፅ ባህሪ እውነት ሀገሬ ኢትዮጵያ ነፃ ልትወጣ ይሆን አስኘኝ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad16410 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ደስየሚል አስተማሪዲራማነዉ

  • @genethana1145
    @genethana11452 жыл бұрын

    Thank you very much

  • @yayahala615
    @yayahala6152 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁 ሸፈራው ያለበት ውበት አለ ድራማው ሞትኩኝ በሳቅ 😁😁😁😁

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    ይፋቴ ነኝ አላለም ጭራሽ መፍለቂያየን ፈረጅ ተዉጅ ክክክክክክክክክ

  • @user-it6hv2mz8y
    @user-it6hv2mz8y2 жыл бұрын

    ፈረንጁማ ሀበሻ ውጧል መሠል አቀላጠፈው እኮ አማረኛውን

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer12082 жыл бұрын

    Just wow , what a nice way to finish it

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm84332 жыл бұрын

    Shewaferaw Good luck👍👍

  • @tigisttafese5193
    @tigisttafese51932 жыл бұрын

    ቶሎ ቶሎ አቅርብልን

  • @abrehamtaye5313
    @abrehamtaye53132 жыл бұрын

    የእውነት የአገሬን ያለችበትን ነው ያሳየኝ ይቀጥል

  • @telisijohn2054
    @telisijohn20542 жыл бұрын

    "Ene Ahun Bune metelef new yemfelegew" LOL

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t2 жыл бұрын

    ደሞቼ አሪፍ ነው የሰራችሁት

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m2 жыл бұрын

    ዋውዋውሺዋፈራሁ ያለበትድራማ ድሮምያማረነው

  • @darickabera9573
    @darickabera95732 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏 see you next week.

  • @seaditube7269
    @seaditube72692 жыл бұрын

    በቀጠሮአችን መሰረት ተከስተናል

  • @passion2514
    @passion25142 жыл бұрын

    the greatest comedy

  • @ruthtesfay6320
    @ruthtesfay63202 жыл бұрын

    The police lady is good actress 👍🏽👍🏽

  • @sawa8227

    @sawa8227

    10 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @fwzm7311
    @fwzm73112 жыл бұрын

    wooooooow😂😂😂😂👌👌👌👌💚💛❤☝☝☝

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen31552 жыл бұрын

    አስተማሪ ነው 👌👌👌

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Жыл бұрын

    እስት ጉድህን ልየው የፈረንጁን ❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅🙏

  • @sarahw796
    @sarahw7962 жыл бұрын

    Wow batmi dasiylli bartulni

  • @mariammahi3618
    @mariammahi36182 жыл бұрын

    Hahaha😂😂😂😂😂😍

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon16762 жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ነው

  • @helenalamin9762
    @helenalamin97622 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n2 жыл бұрын

    በጠም..አሪፍ..ነዉ..ጩንዬ..ስወድሽ

  • @tigisttafese5193
    @tigisttafese51932 жыл бұрын

    አስተማሪ ነው ትምህርት ሲቆራረጥ ለመረዳት ይቸግራል

Келесі