ጭውውት ፦ "የእናቴ ጉድፎች"

በባሕር ዳር ፈ/ገ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ካ/ሰ/ት/ቤት የኪነ ጥበባት ክፋል ተዘጋጅቶ የቀረብ መንፈሳዊ ድራማ ርዕስ " የእናቴ ጉድፎች"።

Пікірлер: 18

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv63699 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢

  • @hyme7165
    @hyme716510 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሠማልን በርቱልን ትልቅ ትምህርት ነዉ❤🙏❤እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹህ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    በእውነት፣ቃለህይወትያሰማልን፣በርቱልን፣እንደዚ፣አይነት፣ትምህርት፣መንፈሳዎ፣አቀርቡልን፣ደስይላል

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q2 жыл бұрын

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ቀጥሉበት በርቱ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed68953 жыл бұрын

    በርቱ በጣም ደስ ይላን አዲስ ነኝ መንፈሳዊይ ድራማደስስስ ይለኛል

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንአስተማሪነው

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai65352 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት የሰመልን

  • @afzaalhossain8228
    @afzaalhossain82282 жыл бұрын

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱ ጡሩ ትምህርትነው

  • @hyme7165
    @hyme71652 жыл бұрын

    በጣም አሥተማሪ ነዉ እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነች ፀጋዉን ያብዛላቹህ

  • @tsedkenemariam6381
    @tsedkenemariam63813 жыл бұрын

    በጠም አስተማሪ ድረመ ናው እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዘሎት

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube79282 жыл бұрын

    እውነት ጸጋውን ያብዘላችሁ የሚስተምር ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @afzaalhossain8228
    @afzaalhossain82282 жыл бұрын

    ጡሩነገርላይ አንገኝም መቸም ሸር እያደረግን ሁሉም ይዮት እስኪ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Жыл бұрын

    እውይ አፊ ቁፈርጥ ይበልላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❣️👏👏👏👏👏👏👏👏 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በምድር ላይ እየተካሄደ ያለውን ነው የሰራችሁት ግን እንደዚህ ያለ መሪ በኖረነ ነው ያልኩት ዶ/ር አብይ ምን አለ ከነዚህ ልጆች እንኳ ብትማር 😢😢😢😢

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችው በእድሜ በጠጋ ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ytft1850
    @ytft18503 жыл бұрын

    ዋው

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @dagiux1234
    @dagiux123410 ай бұрын

    ግን ትወናቸው ይጨንቃል በተለይ የአንዱ ልጅ

Келесі