ጨካኙ የመፈንቅለ መንግስቶች አባት ተረክ ሚዛን salon terek

Ойын-сауық

Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontubeent

Пікірлер: 24

  • @alwaysethiopia712
    @alwaysethiopia7122 жыл бұрын

    አንድም ኘሮግራምህ አምልጦኝ አያውቅም በርታ keep it up bro

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l2 жыл бұрын

    አተራረክህ እጅግ ጥዑም ነው! ተባረክ

  • @safisaabishu8848
    @safisaabishu88482 жыл бұрын

    Very impressive! Keep it up🙏🙏.God Bless!!

  • @tamdetatech2651
    @tamdetatech26512 жыл бұрын

    Waiting for

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie6622 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ #ጌታሁን እናመሰግናለን ።

  • @fsy1999
    @fsy19992 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ አተራረክ100%👍

  • @alkebulantube
    @alkebulantube2 жыл бұрын

    አፍሪካውያን እውነታውን ከተገነዘብን ከነጭ ኢኮኖሚያዊ ቀኝ ግዛት የምንወጣበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም። አኛ አፍሪካውያን ለማደግ ማንም አያስፈልገንም በራሳችን መተማመን አና አንድነታችን እንጂ!

  • @joyaddis6726
    @joyaddis67262 жыл бұрын

    ምርጥ አቀራረብ እና ቁምነገር ያዘለ ነው እናመሠግናለን 👏👍👌

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe69922 жыл бұрын

    እየጠበቅን ነው እንኳን ደህና መጣህ

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe69922 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @Visithararaethiopia
    @Visithararaethiopia2 жыл бұрын

    We love you!!! Good job bro

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew37352 жыл бұрын

    Wall Come back bro Getu Kept Up 💪💪🇪🇹👈

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn90452 жыл бұрын

    ጌታሁን ንጋቱ ሸገር መቆያ ላይ ይመቸኝ ነበር አሁን በራሱ ዪቱይብ መጣ ። ይመችህ

  • @newman4691
    @newman46912 жыл бұрын

    Ur amazing

  • @filmonaraya4657
    @filmonaraya46572 жыл бұрын

    ጎብዝ ንክ አሰካ ስለ ትግራይ አንደ ነገር ብለን ስለ ነዚ ጀግኖቹ 💪🏿

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g2 жыл бұрын

    አላህ እቅር አይበላችሁ አላህ ግፈኛ ሕዝቦች አይወድም እውነት ይህ ሁሉም ግፍ ሞሉቱ ይፈሳል ስንት ህዝብ አለቀ አላህ ቁጣው ይውድበቹሁ አሜሪካ ዘመዶቻቸው።

  • @user-fi6xk1pv8k
    @user-fi6xk1pv8k2 жыл бұрын

    ሀሪፍ

  • @yonasgirma1868
    @yonasgirma18682 жыл бұрын

    አነኳን ደና መጣህ ጌቾ!❤️❤️❤️

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede1162 жыл бұрын

    *ቆንጆ አቀራረብ ነው!* ግን ፈረንጆች ማንገስ የሚፈልጉት አምባገነን ሳይሆን *ለነሱ የሚታዘዝ ፡ አሽከር* ነው። ያኔ አፍሪካን እንዳታድግ አድርገው ፡ ብእጅ አዙር ይገዟታል። እንደ *ቶማስ ሳንካራ* ዓይነት መሪዎች ሲመጡ ፡ ያስገድሏቸዋል።

  • @onelove7063
    @onelove70632 жыл бұрын

    Welcome 🔥

  • @abtube4086
    @abtube40862 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ 😊

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee11572 жыл бұрын

    ሁሌም እንደምለው ክብረት ይስጥልኝ በጣም የምወደው ፕሮግራም ስለሆነ

  • @sitratesfalemkedir5007
    @sitratesfalemkedir50072 жыл бұрын

    Selam tena lenate yebel yebel tewedaji akerareb enamesegenalen

  • @osmanjemal483
    @osmanjemal4832 жыл бұрын

    Please hegegate seletam 12 tolo leqeqelen

Келесі