ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ ራስን መዉደድ ለራስ ዋጋ መስጠትምን ያክል አስፈላጊ እንደሆነ ዳጊ ታስተምረናለች፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በ0977774422/0977772288 ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት ደዉለው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
===================================
Music: Rights Free SoundMusic Link: • [No Copyright Mus... ===================================

Пікірлер: 330

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v10 ай бұрын

    #ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4) #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤

  • @YoutubeFacebook-de8yj

    @YoutubeFacebook-de8yj

    2 ай бұрын

    እኔን ማንም አይወደኝም ምን ትመክሪኛለሽ

  • @ReyanFaris-lc3cp
    @ReyanFaris-lc3cp10 ай бұрын

    ስም አጥፊዎች አሉባልታ ቢነዙም እኛ ከአንቺ ህይወት ብዙ እንማራለን ቅንነትሽ ግልፅነትሽ ርህራሔሽ ከፊትሽ ይነበባል ❤

  • @solomontessema9176

    @solomontessema9176

    10 ай бұрын

    Thank you

  • @banch2948

    @banch2948

    10 ай бұрын

    betam be ewenet

  • @sarawube4098
    @sarawube409810 ай бұрын

    ዳጊ አክባሪሸነኝ ❤ ከድሮ ጀምሮ አጋጣሚ ሳገኝ እከታተልሻለሁ ግን የእግዚያብሄርን ሰም በደረሸበት መጠን ሰትጠሪ አልሰማም ነበር ! እኔ ብቻ ሳልሆን ሌላም ሰው ሲልሸ ሰሰማ ልክ ነኝ አልኩኝ ።ዳጊ ትላት ትላንት ነው ብዬ መቼሰ ላንቺ አልመክርም ከኔ የተሻልሸ ሰለሆንሸ ።ከአሁን በኀላ ግን እዚሀ ያደረሰሸን እግዚያብሄርን ሰትጠሪ መሰማት እንፈልጋለን ።ይሄ ትወልደ ቶማሰ ነው ።የድንግል አማላጅነት በምትፈሊጊወ ነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ትሁን።❤

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi10 ай бұрын

    ዳጊዬ እናት እኮ ነሽ እናትነትሽ ከፌትሽ ይነበባል የኔ ሩህሩህ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @user-qp2qo9dc9r
    @user-qp2qo9dc9r10 ай бұрын

    ዳጌዬ ትግራይ እንዳአንቺ የሆኑ ጀግና ያሰፍልጋታል ዶሞ ብጣም ሰወድሸ 💗ke💊 ትግራይ ilove you ❤🥰

  • @gantgant6451

    @gantgant6451

    9 ай бұрын

    አንሕና ካብአ ተማሂርና ክነምህር ንክእል እና ጋል ዓደይ ዋና እኛ መማር ነዉ❤❤❤🎉🎉

  • @Alem844
    @Alem84410 ай бұрын

    ዳጊዬ እንወድሻለንመድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ ትልቅ መልክት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes922410 ай бұрын

    ዳጊ ከምንም በላይ ደስ የሚለ ቤተሰብ አፍርተሻል.ቤተሰብሽን የምትወጂ ለልጅሽ ለወንድምሸ እህትሸ ለወንድምሸ ሚሰት ያለሽ ፍቅር በጣም ነው የማደንቅሸ በዛ ላይ ጎበዝ ቆንጆ ዘናጭ አይዞሸ በምታደርጊው ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይጨመርበት ሀሳብሸን ሁሉ ያሳካልሽ🙏🏽 👏🏽👏🏽

  • @emumuaz1969

    @emumuaz1969

    10 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @emumuaz1969

    @emumuaz1969

    10 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Tigraweyti976
    @Tigraweyti97610 ай бұрын

    ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤ዳጊዬ ስላንቺ የማይሆን ነገር ሚናገሩ ሰዎችን አደራሽን ቦታ እንዳትሰጫቸው ባዶ ስለሆኑ አቅማቸው መንቀፍ ብቻ ነው ተስፋ አደርጋለው አንድ ቀን በአካል አገኝሻለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው የኔ ውድ እህት እኔ አውሮፓ ነው ምኖረው

  • @zeah22

    @zeah22

    10 ай бұрын

    🎉❤

  • @HananFedlu-tk9oo
    @HananFedlu-tk9oo10 ай бұрын

    ዳጊዬ የዘመናችን ምርጥ

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-13133 ай бұрын

    በ2018 -እንዳንቺ አይነት አስተማሪ - እራሴን ጨምሮ ብዙ ሰዎች የሚረዳ ሰው - መፅሀፍ ፅፌ በሀገራችን ትልቁ የመፅሀፍት ኮፒ የተሸጠልት ሰው - በቀን 1 ሺ ዶላር የሚሰራ ሰው -በቀን ለ 1 ሰአት ፅሞና (ተመስጦ) የሚያደርግ ሰው -ከምንም በላይ አመስጋኝ ሰው እሆናለሁ በ2018 እነዚህን ሁሉ ህልሞቼ አሳካለሁ ዳጊ

  • @eyobchala2292
    @eyobchala229210 ай бұрын

    ዳጊዬ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @Ethi912
    @Ethi91210 ай бұрын

    ዳጌዬ በርቺ እንዳታቆሚ መንገደሽን አታቆረጪ መስራት ያለብሽን ለኢትዮጵያ ቀጠይበት ! ኢትዮጵያ እንዳአንቺ የሆኑ ጀግና ሴቶች ያስፋልጋታል ! ❤

  • @tsehaytesfaye3945
    @tsehaytesfaye394510 ай бұрын

    ዳጊዬ በጣም ነው የምከታተልሽ ካንች ብዙ ጥንካሬ አግኝቻለሁ ለአመታት ለመወሰን የተቸገርኩበት ነገር ካንች ጥንካሬን ተምሬ ለመወሰን በቅቻለሁ አሁን እፎይ ብያለሁ በርች ዳጊየ ታስፈልጊናለሽ ❤❤❤

  • @user-qs8ne8vh9g
    @user-qs8ne8vh9g10 ай бұрын

    ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት ❤❤❤❤

  • @SelmeBexle
    @SelmeBexle10 ай бұрын

    ዳጊዬ የእኔ የዋሀ የእኔን አስተዋይ ከነ መላው ቤተሰብሽ አምላክ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f10 ай бұрын

    አይ ዳጊዬ የዛሬው ደሞ ከጎናችን እያየን ያለነው ነው በርቺ ዳጊዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን ተባረኪ እህት

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube905110 ай бұрын

    ሀሳብሽን የሚቃወሙ ሰዎች ሀይማኖተኞች ናቸው እንጂ የምታስተምሪያቸው በሙሉ በታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተወሰደ ነው ለምሳሌ እንዲህ ይላል 1.ሰው በልቡ እንዳሰበው እንዲሁ ነው ይላል። 2.ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም። 3.ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።

  • @zinash1
    @zinash110 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ ዳጊ መልካም ሰው እግዜር ያክብርልኝ ለአሜተኞችሽ እመቤቴ ማስተዋልን ትስጣቸው

  • @zeah22

    @zeah22

    10 ай бұрын

    ❤🎉👍

  • @tigisttigist4833

    @tigisttigist4833

    10 ай бұрын

    ይቅርታ እህቴ እግዜር 👈 የሚለውን ለቀጣይ አስተካክይ እግዜር ❌ እግዚአብሔር ✅ የፈጣሪ ስም በአጭር አይጻፍም

  • @zinash1

    @zinash1

    10 ай бұрын

    @@tigisttigist4833 እግዜር ያክብርልኝ ላቺም

  • @mismtg5829

    @mismtg5829

    10 ай бұрын

    ​@@tigisttigist4833anchi astekaklesh anbbiw weym smiw lenegative atruchi eht

  • @sarina-zs8io

    @sarina-zs8io

    10 ай бұрын

    ዳጊ ካንች ግሩፕ ለመቀላቀላል ይፈልጋሉ መልስ እፍልጋለሁ 🌹👌

  • @yemesrachnegash2567
    @yemesrachnegash256710 ай бұрын

    You are beautiful in and out.

  • @zeah22

    @zeah22

    10 ай бұрын

    🎉❤

  • @adne7761
    @adne776110 ай бұрын

    አመሠግናለሁ ሥለ ትምህቱ ሁሌም ምርጥ መምህር ነሽ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ዘመን ጀግና

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru712910 ай бұрын

    ሁሌ አባትሽን ስታነሽ በጣም ነው ደስ ይለኛልም በጣም ይከፍኛል ለምን እባቴን እንደው ነበርና ተባረኪ ዘበንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤

  • @emusarah7132
    @emusarah71329 ай бұрын

    ዳጊዬዬዬዬ አንቺ ለኛ ለሴቶች ትልቅ አስተማሪነሽ በተለይ ለኛ ስደተኞች እግዚአብሔር ከናመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @henock2127
    @henock212710 ай бұрын

    Stay strong , you are a teacher and an inspiration for many, so እግዚአብሔር በመልካም መንገድ ይምራሽ

  • @ketemaanbessa4436
    @ketemaanbessa443610 ай бұрын

    You have a full of energy and idea.That is why I have following you.Your positive statement heal me and my idea.

  • @zeah22

    @zeah22

    10 ай бұрын

    ❤🎉

  • @hawaabdi8862
    @hawaabdi886210 ай бұрын

    Sister dagi am hawa somali pure muslim,i like the way you motivate us,i change my way of thinking today i feel positive,i have my own job,the time i meet you in youtube,that time am realy depresed,dismoral,lonless,my husband leave me and my 4 children am very afraid how i can feed my kids,but today i feed them 100% and others and i save money and i have other bussines idea,,,,,thank you i love you,go ahead you save a lot of mother like me......i wanna meet you one day insha Allah.

  • @jems3145

    @jems3145

    10 ай бұрын

    Happy 4u

  • @abelm.1509

    @abelm.1509

    10 ай бұрын

    Wow Hawa you are an amazing mom😢😢

  • @brannyberan8313
    @brannyberan831310 ай бұрын

    ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dudumar4431
    @dudumar443110 ай бұрын

    ዳጊ በቃ ምን ልበልሽ አለምን ተረድተሻታል በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ካንቺ እየወሰድኩ ነው አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f10 ай бұрын

    ዳጊዪ የእኛ እንቁ ሴት እንወድሻለን እናመሰግናለን እዉነትዉ ቅድሱ መፀሀፍም ባልንጀራህን እደራስህ ዉደድ ይላል ባልንጀራን ለመዉደድ መጀመርያ ራስን መዉደድነዉ,, ❤❤❤❤❤

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi10 ай бұрын

    ዳጊዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ተምህርቶችሽ አሪፍ ናቸው

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam64738 ай бұрын

    እርጋታሽን ስወደው ኑሪልን በጤና ❤❤❤

  • @tsigemam6160
    @tsigemam616010 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ለበጎ ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ በእዉነት በቃ እህቴን ነው ደግሞ የምመስሊዉ ዳጊዬ 🥰😘

  • @user-ny3rx3cb7l
    @user-ny3rx3cb7l4 ай бұрын

    ዳጊየ በጣም ነው የምወዲሽ ትለያለሽ የኔ እቁ አችሳዳምጥ ውስጤ ይርጋጋል ኢቶቢያ ስመጣ እንገናኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-nj3kv6rw1u
    @user-nj3kv6rw1u2 ай бұрын

    ዳጊዬ ጀግና ነሽ እወድሻለው የኛ እንቁ

  • @msganewjember110
    @msganewjember1109 ай бұрын

    ዋዉ ፈጣሪ ሠላም አና ጤና ይስጥሽ አንች የይወት ምሳሌ ነሽ በርች እንወድሽ አለን

  • @emaema2263
    @emaema226310 ай бұрын

    በርቺ ጀግኒት መድኃኒአለም ከቤቱ ያኑርሽ እውቀትን ይጨምርልሽ

  • @ethiorichb3751
    @ethiorichb375110 ай бұрын

    Your positive energy heals me😊😊

  • @misrakbaye7865
    @misrakbaye786510 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-qx8mq7tq8p

    @user-qx8mq7tq8p

    10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Tube-gb4ey
    @Tube-gb4ey9 ай бұрын

    በጣም ጠካራ ጀግና ያነጋሯ ሥታሥረዳ በጣም ነው የሚገባኝ ኡፍፍፍ ውሥጤ ሂወት ይዘራል በደሥታ የብዙወች ህመም ነገሮችን ሥታወሪ ችግራችንን ለመቅረፍ ተሥፋ ይሆናል አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን

  • @user-wy3id9wg2m
    @user-wy3id9wg2mАй бұрын

    ምሰጋና ይገባሻል ረጅም እድሜና ጤና ከተትረፈረፈ ሂወትጋ ተመኘሁልሽ

  • @ZainMalik-up8pj
    @ZainMalik-up8pj10 ай бұрын

    አንቺን አለመውደድ አልችልም ዳጊዬ በርቺልን ትምህርቶችሽ ጠቅመውኛል እየጠቀመኝም ነው በርቺልኝ🥰

  • @user-dg8eb5uu2u
    @user-dg8eb5uu2u9 ай бұрын

    ዳጊዬ በጣም የምወድ እዚያብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰቡቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስለ ትምህርትሽ አመሠግናለሁ በርቺ ነእኔ ብርታት እዚያብሔርን እናመሠግናለን

  • @Mama-mamayee
    @Mama-mamayee9 ай бұрын

    ዳጊዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ተሰክቶልኝ አንድ ቀን ያንች ተማሪ እንደምሆን ተስፈ አደርገለው በርችልኝ የኔ ጀግና ሴት ❤❤

  • @comceill6635
    @comceill663510 ай бұрын

    አመሰግናለው ዳጊዬ ❤ ሁሌም ስሰማሸ ደስ ይለኛል

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f10 ай бұрын

    ጅግና እኾ ነሽ የኔ እናት ቡዙ ተማርኩ ካንቺ ። እወድሻለው ። ኣይዛሽ የሰው ዋሬ እንዲት ሰሚ ኣደራ👌 ዲጊየይ♥️🦋 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በሁሉም ባታ ።

  • @lililove8991
    @lililove89919 ай бұрын

    እመንኝ እንየም ባንቺ ትምርት ተለዉጨ ኣንድቀን ለማመስገን እመጣለዉ ።❤So Love you👑🎉

  • @newlife1235
    @newlife123510 ай бұрын

    u are precious our dagi u are blessed keep it up

  • @hannage.3229
    @hannage.322910 ай бұрын

    You are so amazing Thank you so much ❤

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu621810 ай бұрын

    በትክክል እውነት ነው ሁሉም :ዳጊዬ ስወድሽ ❤️🥰

  • @masiyye.2933
    @masiyye.293310 ай бұрын

    Thanks ❤❤❤ dagi

  • @kaladdis5745
    @kaladdis574510 ай бұрын

    Thank you

  • @birqemagarsaa3333
    @birqemagarsaa333310 ай бұрын

    Dagiye Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @zewdiw8406
    @zewdiw840610 ай бұрын

    Thank you so much ❤❤

  • @bezawitabebe594
    @bezawitabebe59410 ай бұрын

    You are my inspiration. Keep shining!

  • @betsibekele
    @betsibekele10 ай бұрын

    I have deep respect for u dagy❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga1410 ай бұрын

    Thanks for sharing your time ❤

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu991810 ай бұрын

    Wow absolutely Amazing! Thank You Dagi

  • @tegeseleramotegeseleramo888
    @tegeseleramotegeseleramo88810 ай бұрын

    ተባረክ

  • @ilu8489
    @ilu848910 ай бұрын

    You are so so true

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta69009 ай бұрын

    እራስን ከመውደድ በፊት እራሳችንን የሚያስወድደን መልካም ማንነት አለን ወይ ነወ ዋናው ጥያቄ??? እራሳችን ለመወደድ እና ደስቸኛ ለመሆን ሰው ሆኖ መፈጠር ማሰብ እና ያለፈውን ጎጂ ህይወት አለመቀበል ብቻ በቂ አይደለም። በትክክል ሰው ሆኖ መገኘትን ይጠይቃል። ለእዘህ ነው ህሊናችን በራሳችን ላይ ሙሉ መብት ስላለው ሌላ ሰውን ችላ ብሎ እራሳችንን የሚጨቀጭቀን። የምታወሪው ነገር መንፈሳዊነት የጎደለው ነገር ነው። በተጨማሪም ፈረንጆች ጥግ ድረስ ሄደው ሲደክማቸው ወደኋላ የተመለሱበት የግላዊ አለም ዛሬ እኛ ላይ እንዲሰራ ነው። ብትችይ የሀበሻን ታሪክ እና ማህበራዊ ትስስር የሚያዳብር ሀሳብ ካለሽ ፍጠሪ። በግላዊ ሱሰኝነት ተገምዳቹ አትበጣጥሱን። የምታወሩት ነገር ሁሉ ትምክህ ብቻ ነው።

  • @najat5672
    @najat567210 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ no words to explain

  • @solomonayana9395
    @solomonayana939510 ай бұрын

    Thank you for sharing 🙏

  • @hanhn7623
    @hanhn762310 ай бұрын

    ዳጊ.ስወድሽ.ጀግና.ኢትዮጵያዊት.ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku856310 ай бұрын

    Thank you, daggy you give me very good lesson may God bless you and your family ❤

  • @mgywy1428
    @mgywy142810 ай бұрын

    Thank you Dagiye!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rs5bt5kc3p
    @user-rs5bt5kc3p10 ай бұрын

    thanks

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie652510 ай бұрын

    ዳጊ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @brightlife3177
    @brightlife317710 ай бұрын

    You My inspiration and my hero keep shine girl

  • @astergenna9998
    @astergenna999810 ай бұрын

    ሰላም ዳጊዬ እንደምነሽ ሳይሽ ደስ አለኝአግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሰሞኑ የነ ዱዱ ጫጫታ ምን ሆነው ነው ፈጣሪ በመግባትሽ በመውጣትሽ አንቺና ቤተሰብሽን ይጠብቅ ዳጊ ትቀጥላለች በእግዚአብሔር አብሮነት ❤❤❤

  • @hiwotyohanns8678
    @hiwotyohanns867810 ай бұрын

    Amazing class❤❤

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu621810 ай бұрын

    You’re blessed Daggye ❤❤❤

  • @user-oe2cn9dp1m
    @user-oe2cn9dp1m2 ай бұрын

    Tnx for ur amazing class dagiye

  • @mitayeyedoroabelaletbitasa8302
    @mitayeyedoroabelaletbitasa830210 ай бұрын

    የኔ ዉድ ተባረኪልኝ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @tizitatsehay
    @tizitatsehay7 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉s3wudesh. dagy.. 🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐

  • @melatmelat6531
    @melatmelat653110 ай бұрын

    YOU ARE STRONG WOMEN....! GodBless you 🙏🙏🙏

  • @HassetViews
    @HassetViews6 ай бұрын

    ተባረኪ❤

  • @abebakahsay-me7ir
    @abebakahsay-me7ir10 ай бұрын

    Am so proud of you my dear ❤❤

  • @user-rq7ll5sw7o
    @user-rq7ll5sw7o10 ай бұрын

    ❤❤❤thanks enquan dehna metash

  • @MeretsegayMere
    @MeretsegayMere10 ай бұрын

    dagye smart nurlgn tnx

  • @bellasabella3844
    @bellasabella384410 ай бұрын

    This just beautiful. I am postive perosn most of the time, also nice to heared those word in the morning with cup of coffe❤ will be a good day. Happy sunday people❤❤❤

  • @LidiaRedae-dm5rq
    @LidiaRedae-dm5rq10 ай бұрын

    Dagiye tebareki enwdshalen hametegnashin esu yiyazlshi fetari hulem yiketelshi

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia207015 күн бұрын

    Tanks💙💙💙

  • @user-ln3tv1nv9x
    @user-ln3tv1nv9x10 ай бұрын

    ዳጊ በጣም ደስ ይላል ስለ ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @natanteshome4275
    @natanteshome427510 ай бұрын

    Dagi berhi berhi wedwala yelem❤❤❤❤❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed234410 ай бұрын

    Thanks Dagi a good information ℹ️ℹ️ℹ️❤❤❤

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z10 ай бұрын

    Dagi the best let God be withyou everywhere you go.

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu154110 ай бұрын

    ጀግና ሴት ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል በርቺልን

  • @beckydd8865
    @beckydd886510 ай бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im10 ай бұрын

    የኔ ዳጊ ደግመሽ ደግመሽ ተወለጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ነፍፍፍፍፍፍ የማያልቅ ጤና ይስጥሽ እባካቹ ቀና እንሁ❤❤❤❤❤❤

  • @earthrrr
    @earthrrr10 ай бұрын

    dagiye I love you so much...

  • @marthahidego7902
    @marthahidego790210 ай бұрын

    ዳጌዬ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሸን በርቺልን እናመሰግናለን

  • @LidiaRedae-dm5rq
    @LidiaRedae-dm5rq10 ай бұрын

    Dagiye tebareki enwdshalen

  • @ahferommade2265
    @ahferommade226510 ай бұрын

    ዳጊዪ እኔ ምመኝው ነገር ብኣካል መጥቼ መማር ነው ። ይሆናል ኣንድቀን በቅርብ ሃገሬ እገባለው ፈጣሪ ከፈቀደው🙏

  • @zeah22

    @zeah22

    10 ай бұрын

    Allah beselam le agersh yabkash

  • @gantgant6451

    @gantgant6451

    9 ай бұрын

    ያድርግልሽ ማማየ🎉🎉❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha2210 ай бұрын

    Thank you so much my dear sister lot of thing I learn from you I will do it all I will love my salf I don't care about other❤❤❤

  • @user-bm7ds8gx4w
    @user-bm7ds8gx4w7 ай бұрын

    ዳጊዬ ተባረኪ

  • @EliasMan-mu9wo
    @EliasMan-mu9wo7 ай бұрын

    እመሰግንሻለው

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye336510 ай бұрын

    You are simply spectacular ✨️ You have to run faster even though you are out of breth,you have to be kind even though they are cruel to you .remember, when you are a big boat driver, there is always a wave .God bless you 🙏

  • @baroview9158
    @baroview915810 ай бұрын

    Exactly

  • @enayamekahussen7065
    @enayamekahussen706510 ай бұрын

    ❤❤❤love&respect

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k10 ай бұрын

    ❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu186410 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዳግዬ❤

Келесі