ቸሩ ከአሜሪኮ ልጅ እንዳለዉ ተነገረኝ በጣም ልቤ ተሰበረ ዋሸኝ!!

#cheru_tube #ethiopia #ቸሩቲዩብ #meritube

Пікірлер: 185

  • @Senayit28
    @Senayit284 ай бұрын

    ምን ያስለቅሳል ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ተገኝቶ ታድሎ እውነት ቢሆን

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m4 ай бұрын

    የወንድመነት ጥግ ያለ እሱ ልትኖሪ እደማትችይ አቃለሁ አላለም መኖር እማይቻለዉ ያለ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

  • @SeydAli5154

    @SeydAli5154

    4 ай бұрын

    መቼነዉ ግን የምትነቁት እናንተ የመዳምቅመሞች የማንም ሰገጤ እየመጣ ሲፎግራችሁ

  • @user-vp6oe9vb9m

    @user-vp6oe9vb9m

    3 ай бұрын

    እኮ መጨዋቻ አረጉንኮ የዉሸትእንባ​@@SeydAli5154

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m4 ай бұрын

    ቆይ ቢኖረዉ ታዲያ ምን ችግር አለዉ ልጅ አደል እዴ

  • @user-nl9jo2jm5o
    @user-nl9jo2jm5o4 ай бұрын

    ፕራክ ነው አሜሪኮ የራሶ ሂወት ያላት ልጅ ነች

  • @user-yu3pr3nl5r

    @user-yu3pr3nl5r

    4 ай бұрын

    አሜርኮ አገበች እንዴ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc4 ай бұрын

    ቁጥር 2 ፕራንክ👌

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t4 ай бұрын

    ፕራክ ውሸት ነው ቸሩ ምርጥ ልጅ ነው አያደርገውም

  • @Abc-ih9bg
    @Abc-ih9bg4 ай бұрын

    የምትወጂው ከሆና ሁሉንም መቀበል ናው የምን መንጫጫት ናው

  • @user-vh8ky5wv8k
    @user-vh8ky5wv8k4 ай бұрын

    እደው እኔስ የሄ ቸሩ የሚባል ሰው እውነተኛ ሂወቱ መቸነው የምናየው ጉድ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg82134 ай бұрын

    የኔ ቆንጅዬ የወንድሜ ሚስት ተይ ተረጋጊ 100%ውሸት ነው በፍፁም ልጅ የለውም ቸሬን እመኚው አይዋሽሽም

  • @misrakgezahegn3731

    @misrakgezahegn3731

    4 ай бұрын

    ቲጂ ደሞ ዝም አትይም እንዴ ትንሽ ይሸቅሉበት እንጂ አንቺስ ስንት ፕራንክ አርገሽ ሸቅለሽ የለ እዴ አረ ላሽበይ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu32884 ай бұрын

    ምድነዉ ታዲያ ሴትነሽ ምድነዉ እቃመወርወር መስበር የሴት ስነምግባር

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    ጀሩዬ የኔ ወድም መቶ%እተማመንበታለሁ የለዉም

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y4 ай бұрын

    አይዞሽህይወትይቀጥላል❤❤❤

  • @user-vb6rh3fy7i
    @user-vb6rh3fy7i4 ай бұрын

    ተይዋውዴ ለምንታለቅሻለሽ

  • @Meymunajemal
    @Meymunajemal4 ай бұрын

    ፍቅር ነው እብደት አስተማሪኑገር ነውመስራትያለብሽ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw3 ай бұрын

    እና ቢኖሮውስ ምን ይጠበስ ልጅኮነው ልጅ ደሞ ፀጋ ነው የአላህ ስጦታ ነው. እናተ አውቃችሁ ነው ገብቶናል ግን. ቢሆንኮ አትጋይ ሰከን በይ ይኑረው ስትዋሹ በትቂቱ ዋሹ.

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b4 ай бұрын

    ወይ ጉድ

  • @NardiTube-qo7pz
    @NardiTube-qo7pz4 ай бұрын

    ይሄ ነገር ግን እዉነት ሆኖ ከሆነ መቼም ቸሬን አላምነዉም ማርያምን

  • @user-oy4tv7og4u
    @user-oy4tv7og4u4 ай бұрын

    መኖር እማይቻለዉ ያለ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

  • @Madtube05
    @Madtube054 ай бұрын

    እኔ ያልገባኚ ታስቦበት ካሜራ ደቅኖ ማልቀስ ምን ማለትነዉ

  • @mekyamekya

    @mekyamekya

    3 ай бұрын

    😅😅😅😅😅 እባዋ ወጦልደ ከከከከከ

  • @nuriyayoutube3940
    @nuriyayoutube39404 ай бұрын

    😂😂😂እያተወነች እንደሆነ በፊትወ ያስተውቀል

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    4 ай бұрын

    ለትውና እራሱ አልቻለችበትም

  • @AffectionateBus-wt7fz
    @AffectionateBus-wt7fz4 ай бұрын

    ወድም ማለት አተ ነህ

  • @Madtube05
    @Madtube054 ай бұрын

    ፕራክ መሆኑነዉ

  • @user-sc9ej4be3g
    @user-sc9ej4be3g4 ай бұрын

    ምርጥ ወድም ❤

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c4 ай бұрын

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ፀጋ ነው ምነው ሴትዮ😢😢😢😢

  • @user-lq6mp9em1e
    @user-lq6mp9em1e4 ай бұрын

    ፕራክ እያደረጉን ነው ተመልካቾችን አባቴ 😂😂

  • @sitratube1193
    @sitratube11934 ай бұрын

    ቢኖረውሥ ምንድነው ካች በፊት አደልደ አሀ🙄

  • @Sarah-ur6ox
    @Sarah-ur6ox4 ай бұрын

    😂ታዳ ምን ችግር አለው ልጅ ፀጋ ነው አብራቹ አሳድጉት

  • @saddasadda9000

    @saddasadda9000

    4 ай бұрын

    እኮ 😂😂

  • @doda9780

    @doda9780

    4 ай бұрын

    iko😅

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    4 ай бұрын

    እኮ ክክክክክ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    @mesetawetyagatilejijesusis9666

    4 ай бұрын

    ንገርአቸው ደግሞ በዝህ እድሜ ፍቅር ብላ ታብዳለች ሆሆ እኛ የሜዳም ኩሸና አቃጥሎናል

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader37484 ай бұрын

    በትወናው አሪፍ ነሽ ይመቾሽ

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw4 ай бұрын

    መኖር የማይቻለው ያለጌታነው ያለሠው በደንብ ይኖራል

  • @taybatayba1127
    @taybatayba11274 ай бұрын

    አትላላጪብንመልካምነገርይዘሺ ቅረቢ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis96664 ай бұрын

    አደገኛ የፍቅር መገኛ ይዞሻል😀😀😀 ኤረ ተረጋግተሸ እደግው ገና ልጅ ነሸ

  • @user-zp2pf9pu8q

    @user-zp2pf9pu8q

    4 ай бұрын

    😂😂

  • @dhhduruhduduf9202
    @dhhduruhduduf92024 ай бұрын

    የኔ ወንደም ❤❤❤❤

  • @cequa4067
    @cequa40674 ай бұрын

    ወይኔ ቸሩ 😢😢

  • @amaregeleta1760
    @amaregeleta17602 ай бұрын

    May the lord our God give eternal marriage. Lovely couple.

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37234 ай бұрын

    በጣም ደበራችው ትምህርት የሚሰጥነገር አቅርቡ ምድረ ስሪ ፈት

  • @mershaasfere468
    @mershaasfere4684 ай бұрын

    አረ ተረጋጊ በእመቤቴ አይዞሽ

  • @AuufYgcc-hk4vw

    @AuufYgcc-hk4vw

    3 ай бұрын

    ውሸታቸውንውኮ አትሸወዱ እኔ ይቱበሮችን ለመዝናናት አያለሁጅ እየተመካከሩ ነው ፕራክ እያሉ እሚመጡ ይሄን እወቁ ኮሜታተሮች😅😅😅

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x4 ай бұрын

    ታዳ ምን ችግር አለው ብናርወ ልጀ ፀጋ ነው

  • @user-kv9pk7nq9p
    @user-kv9pk7nq9p3 ай бұрын

    ትላት.ተዋዉቀዉ.ያለሡ.አትኖሪም.አላለም.መጂኑን

  • @aragasharagash6364
    @aragasharagash63644 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @AnshaMehamed-fk1rx
    @AnshaMehamed-fk1rx19 күн бұрын

    🎉🎉

  • @user-og3zo6to2t
    @user-og3zo6to2t3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @BeletuShirga
    @BeletuShirga4 ай бұрын

    Ere esuwa yerasewa life alate prank new metadergen

  • @user-rv6ve3zl3m
    @user-rv6ve3zl3mАй бұрын

    ቆይእኔንየገረመኝከወድሽውልጅቢኖረውስስተገርሚ

  • @AffectionateBus-wt7fz
    @AffectionateBus-wt7fz4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h4 ай бұрын

    ፕራክ መሆን አለበት

  • @xcamgMan
    @xcamgMan5 күн бұрын

    ላለፈ ታሪክ ፍቅርን መግፋት ተገቢ አይደለም ፡ወንድም ተብዬው የፍቅር ጭራቅ አትሁን ውሳኔዋን ለሷ ተው

  • @user-wk2iy8bl1x
    @user-wk2iy8bl1x3 ай бұрын

    ሜረ አዉንም እረስሺን ጠብቅ ጀርበዉን አጠር አዉንም

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-1434 ай бұрын

    ልጅጠጋነዉምድነዉየምታካብዱት

  • @AffectionateBus-wt7fz
    @AffectionateBus-wt7fz4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy4 ай бұрын

    እዮዮዮ ድረድግ ይብር የገን ሰብ😂😂😂😮

  • @Alam-kf6iq
    @Alam-kf6iqАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube95804 ай бұрын

    Never charu❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52404 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ይቀራል አትብልን አር ያንቺው ይባስ ነው

  • @AdmiringBassGuitar-jo9jv
    @AdmiringBassGuitar-jo9jv4 ай бұрын

    🎉

  • @user-kw1sr1cg4j
    @user-kw1sr1cg4j4 ай бұрын

    እቺ ልጅ ግን😂

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc4 ай бұрын

    ልጁ ላዩም ውስጡም አንድ ነው አያረገውም የኔ ቆንጆ ቤቱንም አኗኗሩንም ደብቆ አያውቅም ግልፅ ልጅ ነው የእውነት የዋህ ልጅ ነው ቸሩ ይሄን የምልሽ ፕራንክ እንደሆነ እያወቅኩ ነው

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra4 ай бұрын

    እንደማመርእሢቅመሞችየ የሮመዳንሥራ አላህያቅልላችሁ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy88294 ай бұрын

    kkkkk Amerikon Yemtmesil Kngo Min Bithon Now Kecheru Yemtweldow

  • @user-ol6mn7zr5n
    @user-ol6mn7zr5n4 ай бұрын

    ሜሪዬ እንባሽኮ ብርድልብሱን አራሰው ለምን ሶፍት አልያስሽም 😂😂

  • @user-so5zr5de7h

    @user-so5zr5de7h

    4 ай бұрын

    ኧረ ሞትኩ በሣቅ😂😂😂😂

  • @shuferihasen6453

    @shuferihasen6453

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂tamachiteshignal

  • @hellofuj1004
    @hellofuj10044 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤💖💖💖

  • @user-hk8cz3rn4s
    @user-hk8cz3rn4s3 ай бұрын

    ወይኔ ይቺ ህፃን መጀመርያእደጊ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake83914 ай бұрын

    ቢድወው ለምንተቀረፀ እሱንአጠይቂዉም የሚድያሰወች ችግራችሁ ኩሉባዴባባይነው ተነፍረቅሽሲስቱ ቀስብለሽእዴጊ ያኔነው በትክል ሁሉንማስተዋልእምችይው ልጅ ቢኖረው ታዳ አሪፍነው አብራችሁ በፍቅርታሳድጉታላችሁ❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc4 ай бұрын

    ፕራክናውአሜሪኮየራሶሂወትያላትልጅነች

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy4 ай бұрын

    ልጅ ብርቅ ነው እዴ ሰው መንገድ አንስቶ ያሳድጋል

  • @gashawalene8436
    @gashawalene84364 ай бұрын

    አይ ሠው ሁሉ ድራማ ሠሪ ሆነ እኮ ከት እሚል ጠፋ ቃላትን ተጠንቅቆ ሠው ካወራ ያው ፉገራ ነዉ ያንች ደሞ ወይኔ በዛው

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ4 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢አይኔ ወይኔ አባባልሽ እኮ መርዶ የተረዳሽ ነውየሚመስለው ሆ

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    4 ай бұрын

    😂ለሳኮትልቅመርዶነው

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb4 ай бұрын

    ድራማ ክፍል ስር ነው

  • @aftt6469
    @aftt64694 ай бұрын

    😮😮😮😮😊😊😊

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p3 ай бұрын

    ላምን ያሳብራቹ ስልክ አታስኑንም ነባር ካሜራውን አዙራቹ አቤት 😮ውሻት 😂

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf4 ай бұрын

    አረ አረጋጊዉ፡ሲስቱ፡ቀስ ብለሽ እደጊ😂😂😂😂፡ፕራንክ እያረገሽ ነዉ፡ቸሩ ከአሜሪኮጋ ምንም ግንኙነት የለዉም

  • @GamilahAin-kg3uo
    @GamilahAin-kg3uo4 ай бұрын

    ኧረ እባም የለ😂😂😂😂😂😂

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste7764 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm3 ай бұрын

    😂😂😂😂እረውይኔ

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya40154 ай бұрын

    እና ድንግልነሺን ሰታሽ ነው 😀😀😀😀

  • @messitube1149
    @messitube11494 ай бұрын

    Sitasazizni

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi3 ай бұрын

    የምን ልጅ ነው አለ ወድምየው ክክክክ 😂😂😂😂😂

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon18134 ай бұрын

    ህፃን ህፃን አትጫወቺ ጌታን ቸሩ ንፁህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነው የወለደውን አይክድም ካለውም ፀጋ ነው ልጅ❤❤❤❤ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ በዚ መልኩ ሰፕስክራይፕ አታምጪ ለፍተሽ ስሪ ጥሩ ነገር ከሰራሽ እይታም ሰውም ትይዢያለሽ😢😢

  • @mesi21tube
    @mesi21tube4 ай бұрын

    የቸሩ ፍቅረኛ አደለችም ቸሩ የሚያገባት ሱሪ ለባሽ አደለችም።

  • @user-lv2zk2bi7k
    @user-lv2zk2bi7k4 ай бұрын

    ዩቱበሮች ካሜራችሁን አስቀምጣችሁ እየየ

  • @mentasenote5583
    @mentasenote55834 ай бұрын

    Asekademashe kaletagnashe men alselakasashe benore erasu yerasu gudaye ayekareme ende

  • @user-jz2jm5ex3m
    @user-jz2jm5ex3m4 ай бұрын

    ቸሩምርጥልጅነውረሀረጋጊው

  • @mentasenote5583
    @mentasenote55834 ай бұрын

    Sejamre asemasaye nagre new charu mebale saw

  • @redeitselemon216
    @redeitselemon2164 ай бұрын

    Salayew zegashigna

  • @user-qz8ym5um8l
    @user-qz8ym5um8l4 ай бұрын

    Ere aregagiw shegaye nekelech eko be pirank edezih yehonish ewunet bihon eko litimoch new malet😂😂😂😂

  • @werkiya4894
    @werkiya48944 ай бұрын

    የኔ ወንድም ቢሆን ምሀል ቅጭላቴን ብሎኝ😂😂😂 ግን ቀስ ብለሽ ታድጊ እምንወድሽ😂

  • @zuzu5980

    @zuzu5980

    4 ай бұрын

    ኪኪኪኪ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37234 ай бұрын

    ስራ ፈት you tube ለናተ መቀለጃ ሆነ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52404 ай бұрын

    አር አቺ ልጅ ገራሚነች 😂😂😂😂

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o4 ай бұрын

    አትጃጃይብን አቦ😡😡

  • @enate34
    @enate344 ай бұрын

    አሜሪኮ ምርጥ ጓደኛው ናት ቅናታም

  • @user-gy5md8yk3k
    @user-gy5md8yk3k4 ай бұрын

    ቸሩ አያረገውም ምርጥልጅ ቼሬ

  • @rosaroza5555
    @rosaroza55554 ай бұрын

    እጭ አትጃጃይ😂😂😂

  • @sabo8756
    @sabo87564 ай бұрын

    ልጅ. ምን ችግር. አለው. ታዳ😂😂😂😂

  • @ShemsuAsfa
    @ShemsuAsfa4 ай бұрын

    ልጅ ካለው ምን ችግር አለው እሱን ወደሽ የወለደው ልጅ ትላለሽ እሱን ስትወጂው መጥፎ ነገሩም መወደድ ነው ሰው ሁኖ ሙሉ በሙሉ ፃዲቅ አይደለም አንቺ የወደድሺው ጥሩ ነገሩ ብቻ ከሆነ ጥሩ ነገሩ ስታጪ ትለይዋለሽ

  • @meksudnuredin8873
    @meksudnuredin88734 ай бұрын

    Mnwa Flt Nesh benatsh

  • @ArsemaArsema-cz2xc
    @ArsemaArsema-cz2xcАй бұрын

    ወይኔ ስታስጠላ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube4 ай бұрын

    ክክክክክ ቸሬ ልጅ አለው አላለችም እኛ አምስት አመታችን ቸሬን ስናቀው ደሞ አቺ ፍቅረኛው ኣይደለሽም የመዳም ቅመሞች አትመናቸው

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f4 ай бұрын

    የምር ከዚህ ልጅ ፍቅር ከያዘሽ መጀመሪያ ማነው የሚለውን ማወቅ ነበርብሽ እና አሁን ከወደድሽው የሆነው ነገር ሁሉ ከአንቺ በፊት በሆነው ነገር ምንም የሚያስለቀስ የሚያናድ ነገር የለም ሁሉን በፀጋ መቀበል ነው እንጂ እና ከዚህ በኋላ የለውን ማወቅ አለብሽ

  • @AddisalmeTsedalu-dh1wo
    @AddisalmeTsedalu-dh1wo4 ай бұрын

    በጣም አሰጠላሸ ከመጀመሪያ መነፈረቅ በንደዚ ተከታይ አታግኝም ከመራ ደቅኑ በፍቅሮ አትቀልጇ

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅ከከከከከ

  • @samritube645
    @samritube6454 ай бұрын

    *አሁን ገባን ፕራንክ ነው😂ፍቅረኛምቹም አይደላችሁም*

Келесі