ችቦ/ከእመጓ፣ዝጎራ፣መርበብት፣ሰበዝና ሚተራሊዮን ደራሲ/ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ(ዶ/ር)/ክፍል 1/CHIBO AMHARIC AUDIOBOOK NARRATION/PART 1

Ойын-сауық

‪@segenetmedia‬
ችቦ/ከእመጓ፣ዝጎራ፣መርበብት፣ሰበዝና ሚተራሊዮን ደራሲ/ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ(ዶ/ር)/ክፍል 1/CHIBO AMHARIC AUDIOBOOK NARRATION/PART 1

Пікірлер: 21

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 Жыл бұрын

    በድንግል ምን እንደምል አላውቅም ይሄን መፀሃፍ አዝዤ ከ ኢትዮጵያ እሚያመጣልኝ ሰው እየፈለኩ ነበር የልብ አድርስ ነፍስ ነገር ነክ እኮ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥክ ምስጋናዬ ከፋ ያለ ነው

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው እማጓ እና ዝጎራ አይምሮየ ላይ ተቀርፀው አሉ 😊😊ደስ የሚል መጽሐፍ ደስ ከሚል አቀራርብ ጋር ተራኪው እዮብ ዮናስ ነው ማርያምን አሁንም ድረስ ካዳመጥኳቸው ትርካ ከውስጤ አልጠፉም በጣም ደጋግሚ ሰጥቻቸዋለሁ መንፈሳዊ ስለሆኑም ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Жыл бұрын

    ግሩም መፅሀፍ !! ግሩም ትረካ!! ይህ በእርግጠኝነት ለተተኪው ትውልድና ፊደል ለቆጠሩት አይን ከፋች መፅሀፍ ነው። አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 Жыл бұрын

    ባጭር ግዜ አዲሰ ሰራ ይዘህ ሰለመጣህ በጣም ደሰ ብሎኛል 😂እናመሰግናለን ።

  • @aziቲ
    @aziቲ Жыл бұрын

    እናመሰግናለን !በጣም 😮

  • @user-gl5bb2qg3i
    @user-gl5bb2qg3i Жыл бұрын

    ድንቅ አተራረክ ምርጥ የመፅሀፍ አመራረጥ።

  • @mekonenketele
    @mekonenketele Жыл бұрын

    በርቱ እልን እናመሰግን አለን

  • @Saronmaoid
    @Saronmaoid Жыл бұрын

    Emegua yseraln please

  • @batijon5130
    @batijon5130 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yznameritu
    @yznameritu Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @bezawendwesen4374
    @bezawendwesen4374 Жыл бұрын

    Thank you yesenesh lj❤

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 Жыл бұрын

    አስፈቅደሀል ግን ካስፈቀድክ መልካም

  • @haymanotwodage3019
    @haymanotwodage3019 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @lidiyaabate8255
    @lidiyaabate8255 Жыл бұрын

    የጠፋ ሰዉ በጣም ነበር በጉጉት የምጠብቅህ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Жыл бұрын

    ችቦ ርዕሱ ለምን ሁለቴ ተጻፈ?

  • @ashenafiaddis3089
    @ashenafiaddis3089 Жыл бұрын

    ለትመሰገ ይገባሀል የማታ እንቅልፊ ሆነሃል ብሩክ ሁን

  • @Romana7777
    @Romana7777 Жыл бұрын

    😂በጣም ያሳቀኝ ቦታ ተራራውን በመኪና እንውጣ ብሎ በልቡ በልጅነቴ እስኪበቃኝ በእግሪ ተጉዣለው ሲል በጣም ነው የሳኩ 😂😂😂😂 እኔም ተመሳሳ ችግር በተደጋጋሚ አጋጥሞኛል ጭራሽ የበግ በረት ሊያስጎበኙን ሲወስዱን ተማሪ እያለን በጣም ነው በልቤ የሳኩት እኛ ቤት በጎች ስለምናረባ ለዛውም ከተማ ውስጥ አ.አ 😂 ዶሮ ከነ ነብሷ ሲያዩ ፎቶ ያነሳለው እኮ ፈረንጆች 😂😂😂😂😂

  • @buzabuza6653

    @buzabuza6653

    10 ай бұрын

    ኮሜቱም አስቆኛል

  • @buzabuza6653

    @buzabuza6653

    10 ай бұрын

    😅😅😅

  • @tamiru1749
    @tamiru1749 Жыл бұрын

    እንደሌሎቹ እንዳላመሰግነህ ለገበያ የቀረበውን ተወዳጂ "ችቦ" መጰሀፍ ሽያጩ ላይ አሉታዊ ተጰዕኖ ያሳድራል ብየ በማመን ነው።

Келесі