No video

አቡበከር ናስር - የትልቁ ህልሙ ጉዞው ተጀመረ እንኳን ደስ ያለህ | abubeker nasir | Seifu on EBS

አቡበከር ናስር - የትልቁ ህልሙ ጉዞው ተጀመረ እንኳን ደስ ያለህ | abubeker nasir | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 346

  • @Wondistudio
    @Wondistudio2 жыл бұрын

    የዚህ ልጅን ስኬት አላህ ከፍ ይስድርግልኝ !!! ኢንሻላህ አለም አቀፍ ዝና ይኖርሃል፡፡

  • @abdurahmanmohammed5676

    @abdurahmanmohammed5676

    2 жыл бұрын

    አላህ ከፍ ያድርህ በዲኑም በዱኔያም

  • @fatumaahmedkebedeabab2078

    @fatumaahmedkebedeabab2078

    2 жыл бұрын

    አላህ ይጨንርልህ ወላሂ በድንህም ከፈያለ ደረጃ ያድርስህ አላህን ያምልነ ምንም አይሆንም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@abdurahmanmohammed5676 ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@fatumaahmedkebedeabab2078 ደምሪኝውዴዋ

  • @ahmwdsadf2983

    @ahmwdsadf2983

    2 жыл бұрын

    እንሻአላህ

  • @mtube3391
    @mtube33912 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ወንድ ልጅ መጀመሪያ ቤተሰቦቸን ከዛም እኔ ሲል ስሰማ ። አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @danboy2425
    @danboy24252 жыл бұрын

    ይሳካልህ ኣቡኪ በጣም ግልጽ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @ninijullrlibabo6283
    @ninijullrlibabo62832 жыл бұрын

    እግዚሐብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥኸ

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw21912 жыл бұрын

    የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል "ጥርጣሬን ተጠንቀቁ ምክንያቱም ጥርጣሬ ከቅጥፈቶች ሁሉ የላቀው ነውና። ብሮፈየሌን በመጨን ኑ አብረን እንመመረለን ቤተሰቤም ይሁኑ

  • @woyay2095
    @woyay20952 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር የሚያሳካ አላህ ብቻ ነዉ ዱአ ነዉ ምርጥ ንግር 📚

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene44582 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያሳለፍከዉን አይቶ ጥሩ ነገር ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርስህ

  • @asffamile7990
    @asffamile79902 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ወላሂ እንደት ደስ ይላል በድኑ ጠንካራ ሰው ማየት አብሽር አላህን ይዞ ማንም አያፍርም ያፈረም የለም አላህ ካንተ ጋር ይሁን በህይወትህ ሁሉ ደስታን ይወፍቅህ ያረብ

  • @user-ho4bw1hw8p

    @user-ho4bw1hw8p

    2 жыл бұрын

    በጣም ወላሂ አንዳንዴች ከትልቅ ደርጃ ሲደርሱ መድርግ ላይ ሲቀርቡ እምነታቸውን ይደብቃሉ ይህ ግን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ አላህ ይጨምርልለት ያረብብብብ

  • @kamiletube3956

    @kamiletube3956

    2 жыл бұрын

    👍👍

  • @Hayu2260

    @Hayu2260

    2 жыл бұрын

    ​@@kamiletube3956 እረ ወይኔ ስምሽ በሳቅ ገደለኝ

  • @kamiletube3956

    @kamiletube3956

    2 жыл бұрын

    @@Hayu2260 ሳቂልኝ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-ho4bw1hw8p ደምሪኝውዴዋ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube72292 жыл бұрын

    አቡ ዲንህ ላይ ያለህ እምነት ሳላደንቅ አላልፍም አላህዬ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስክ ✌️😍

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    2 жыл бұрын

    ዲኑ ላይ ምን አየሽ😀

  • @hayumetku1853

    @hayumetku1853

    2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ሲል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@amirtahir2871 ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@hayumetku1853 ደምሪኝውዴዋ

  • @vhhh4801
    @vhhh48012 жыл бұрын

    سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله الله اكبر الله يحفظك

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w2 жыл бұрын

    ተባረክ በብዙ እናቴን የሚል ልጅ ደስ ይለኛል

  • @marthah9887
    @marthah98872 жыл бұрын

    ስለ እናትህ የምታስብ እግዚአብሄር ይባርክክህ!!!

  • @yeabbelay9374
    @yeabbelay93742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @lubabahussen8313
    @lubabahussen83132 жыл бұрын

    አቡኪየ አላህ ይገዝህ ህልምህ ተሣክቶ አልሐምዱሊላህ እምንል ያድርገን

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh3262 жыл бұрын

    አይዞሕ አቡበከር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው!!! የማራዶናም ታራክ እንደ አንተ ነው ፣ እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሕ እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub93032 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ♥♥♥♥ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሜስቃዩ ወገኖቻችን

  • @munaraya7327
    @munaraya73272 жыл бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን በርታልን👏❤

  • @foazyutube4292
    @foazyutube42922 жыл бұрын

    ምን አይነት ቅን ልጅ ነው ያአላህ ይጨምርልክ ወድሜ

  • @TheFuthure
    @TheFuthure2 жыл бұрын

    ጎበዝ ወንድማችን ዲንህ ላይ ያለህ ነገር ደስ ይላል

  • @user-nt8qg9wk1p
    @user-nt8qg9wk1p2 жыл бұрын

    ሴፉ ጋር ብዙ ሙስሊሞች ይቀርባሉ ግን በምነታቸው ያፍራሉ አለሀምዱሊላ እትለውን ቃል እንኳን ከስት አድኞቹ ናቸው የሚሉት ይሄ ልጅ ግን ድኑ ላይ ያለው ደስ ሲል አለሀምዱሊላ

  • @tube-nf7dp

    @tube-nf7dp

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @kamiletube3956

    @kamiletube3956

    2 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @trusttubepeace6684

    @trusttubepeace6684

    2 жыл бұрын

    Muslim hona yemeyafer yalam Alehamedulellah tert yala den naw yalan

  • @antenehalamrew1469

    @antenehalamrew1469

    2 жыл бұрын

    I don't think you are Muslim 🤣

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@trusttubepeace6684 ደምሪኝውዴዋ

  • @mahubaabidela1266
    @mahubaabidela12662 жыл бұрын

    አቡኪ አላህ ይርዳህ ኢንሻአላ የተሻለ ቀን ይመጣል

  • @saadiseid1925
    @saadiseid19252 жыл бұрын

    ያረቢ አላህ ያጠንክርህ ለድንህም ለሀገርህም ጠቃሚ ያድርግህ ወንድሜ

  • @user-iv6cn4td9t
    @user-iv6cn4td9t2 жыл бұрын

    ወድሜ የኔ ልዩ አላህ ይገዝህ ምርጥ ወጣት

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39562 жыл бұрын

    ብዙ ሙስሊሞች በሰይፉ ላሂ ቀርበዋል አልሃምዱሊላ ለማለት ይፈራሉ ለምን❓❓ ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ጡሩ ደረጃ ያደርስሃል አላህን የያዘ መችም ቢሆን አያፍርም አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer20212 жыл бұрын

    አይዞን በአላህ ተስፋ ሁሉም ነገር ይሳካል አብዘሀኛው ስኬታማ ሰዎች በጣም በችግር የተፈተኑ ሰዎች ናቸው የስኬትን ጫፍ የሚጎናፀፋት አይዞህ ወድሜ ህልማችንን አላህ ያሳካል ን ትልቅ ህልም አለኝ!

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @ትርጎ አከለ ደምሪኝውዴዋ

  • @user-wu9gn1ux3o
    @user-wu9gn1ux3o2 жыл бұрын

    ማ ሻእ አላህ አቡኬ አላህ ያሳካልህ በርታ ዱአ የማይቀይረው የለም ።ጀግና ነህ👍👍👍👍

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e2 жыл бұрын

    ጎበዝ የኢትዮጵያ ጀግና በርታልን ወንድማችን 💚💛♥

  • @user-qc5nj7dq6h
    @user-qc5nj7dq6h2 жыл бұрын

    አቡኬ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ መልካም እድል💛

  • @kedir5245
    @kedir52452 жыл бұрын

    አቡኬ አልኸምድልላሂ አልክ ደስ ይላል ዝነኝነት ሲመጣ ጥሩነት የሚሸሽበት አጋጣሚ አለ አደራህን የነበርከበትን አትርሳ በመከራ ያሳደጉህ ወላጆችህን እንዳልከው አሳርፋቸው ከፈታኝ ህይወት በኋላ ከነወንድሞችህ ዛሬ የደረሳችሁበትን ነገር ስሰማ እኔም አልኸምድልላሂ አልኩኝ በአንተና በወንድሞችህ የህይወት መቀየር ምን ያህል እንደተደሰትኩኝ ብነግርህ ያሳለፋችሁትን የኋላ ታሪክ ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት በርታ የእኔ ወንድም

  • @samerashafi4106
    @samerashafi41062 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልክ

  • @weynwaa9493
    @weynwaa94932 жыл бұрын

    አቡኪያችን እንኳን ደስ አለህ መልካም እድል ከዚም በላይ ጥሩ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ 👌👌👏👏👏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu7102 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ኢማንህን ይጠብቅ ውድ 🙏🏼🕋

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea43822 жыл бұрын

    ሐሰብህን አለህ ያሰካልህ ወለሂ ምርጥ ሰዉ ስለ እነትነ ስለ አበት ብቻ ማሰብህ ረሱ አንድ ሐብትነዉ ይማችክ አቡኪ ❤❤

  • @semusemu6775
    @semusemu67752 жыл бұрын

    ለቤተሰብ ያለህ ነገር ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ህልምህን አላህ ያሳካልህ በድንህም ጠንክር ወንድሜ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl2 жыл бұрын

    መሻአላህ. አላህ. ያሳካልህ. ወንድሜ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    የጀግኖች ጀግና ነህ አሰተዳደግህን አለመርሳትህ በድህነትህ መኩራት ጀግንነት ነው!!!

  • @tube9107

    @tube9107

    2 жыл бұрын

    ዴምሪኝ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@tube9107 ደምሪኝውዴዋ

  • @user-hz7of8gi7l
    @user-hz7of8gi7l2 жыл бұрын

    አለህ ይጨምራል ወንድሜ አለህ ይጠበቀቹ

  • @sofitube6902
    @sofitube69022 жыл бұрын

    አቡኪ ማሻ አላህ በርታ አላህ ይጨምርልህ ያሰብከው ሁሉም ይሳካልህ

  • @tube2984
    @tube29842 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ፍትህ በሳውዳረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😥👈አቡበከር በርታ ታታሪ ነህ የምር አዴንቅሀለሁ

  • @ZAMZAM-dz6dr

    @ZAMZAM-dz6dr

    2 жыл бұрын

    ደምርኝእህት

  • @tube2984

    @tube2984

    2 жыл бұрын

    @@ZAMZAM-dz6dr 🤞🙏🙏🙏

  • @user-rx3yg8qe5u

    @user-rx3yg8qe5u

    2 жыл бұрын

    مشالله مشالله مشالله

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@tube2984 ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-rx3yg8qe5u ደምሪኝውዴዋ

  • @tube2834
    @tube28342 жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሳኡዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን አላህ ነጃ ያውጣቸው ያረብ ያጀመአ መጪው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እናማ ውዶችየ እኛ ምን ላይ ነን በምን መልኩ ልንቀበለው ነው እራሳችንን እናስተካክል ኑ ቁረአንን በቀላሉ እንቅራ ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v2 жыл бұрын

    የኔ መልካም ዘመንክ ሁሉ ይባረክ የኔ አንደኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልኝ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube36382 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ካሰብከው ደረጃ እዲያደርስህ ምኞታችነው የመዳም ቅመሞች !!!

  • @shalom134
    @shalom1342 жыл бұрын

    ፍትትትትትህህህ ለሳኡድ እስረኞች በብርድና በርሀብ ለሚሰቃዮ ወገኖች😢😢😢 ድምፅሁኑን

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube72002 жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ አል ኢንሻህ አላህ

  • @hikimina-tube6344
    @hikimina-tube63442 жыл бұрын

    Cristiano Ronaldo በተመሳሳይ መልኩ ከባድ ህይወት በልጅነቱ አሳልፎ ነበር ። አሁን ደግሞ በጠንካራ ስራዉ የደረሰበትን ማየት ይቻላል ። በርግጠኝነት አቡኪም ጠንክሮ ከሰራ ተመሳሳይ ስኬት ላይ እንደሚደርስ ትልቅ እምነት አለን ። ምኞታችንም ነዉ ። መልካም እድል አቡኪ 🤞🤞

  • @user-dq7zy9ur9d
    @user-dq7zy9ur9d2 жыл бұрын

    ማአላህ ደስትላልህ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 🙏

  • @denkiesile4827
    @denkiesile48272 жыл бұрын

    ትልቅ ደርጃ ያደርስህ እግዚአብሔር ስለ እናቱ ሲወራ በጣም ነው ያስለቀስህኘ ፈጬ ፈጣሪ ያጠብቅህ በሄድክበት

  • @evanatube7826
    @evanatube78262 жыл бұрын

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @user-kx6uq4yc9q

    @user-kx6uq4yc9q

    2 жыл бұрын

    ቤተ ሰብ እንሁን

  • @zedmaaa1

    @zedmaaa1

    2 жыл бұрын

    ማነው ፈቶ የለቀቃቹ ዛሬ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-kx6uq4yc9q ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@zedmaaa1 ደምሪኝውዴዋ

  • @shemsusultan2091
    @shemsusultan20912 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጀግ ናችንንን አቢኪዬ አላህ ይጠብቅህህ በርታ ጀግናችን አላህ ከፍ ያርግህ

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid13602 жыл бұрын

    የኔ ጀግና አይ ዞን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ለእናትህ እና ለቤተሰቦችህ መስዋእትነት እየከፈልክ ስልክህ አላህ ይገዝህ አላህን ሚነል ሳብሪን

  • @saratube9100
    @saratube91002 жыл бұрын

    አቡኪ አይዞህ ተስፍ አለህ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሀቢቢ የምታስበውን ሁሉ ያሟላልህ ቢረህመትክ

  • @ktube8920
    @ktube89202 жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ ሀገራችን በናንተ ከፍ ትላለች ኢንሻ አላህ አላህ ከፍ ያድርግህ ወንድማችን

  • @user-tg8wp6ed7z
    @user-tg8wp6ed7z2 жыл бұрын

    እዳተ ያሉ ልጆች ይወፉቀን ሁላችንም

  • @fatemahussen3881
    @fatemahussen38812 жыл бұрын

    አብሽር አቡኪ ካሰብክበት ትደርሳለክ ኢንሻአላህ

  • @bint4181
    @bint41812 жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso30652 жыл бұрын

    እንኳን ዳስ አላህ አቡኬ ጎል ለመግበት ምን ብትበገብ ጥሩ ነው ጀስት ዱዓ ወይም ጻሎት በድረግ አላህ በ ዱንየም በ አኼረም ስኬተማ የድርግህ።

  • @umuhabeba9706
    @umuhabeba97062 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ስላት ላልከው ዱዋ ላልከው በጣም ጎበዝ አላህ ለምንኙ ይላላ የለመኑት ይስጣል በርታ ባአላህ ተወከል ያረብ ከፍ አርገው አበበክርን👍👍👍

  • @abyssiniafactnews1751
    @abyssiniafactnews17512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማለም

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome37882 жыл бұрын

    ክፉ አይይህ ፈጣሪ አምላክ ከፍታ ላይ ያስቀምጥህ ራስህን ጠብቅ ለአባትህና እናትህ እድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @MMm-ly3hl
    @MMm-ly3hl2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለህ👌

  • @user-vq5sw4wj1j
    @user-vq5sw4wj1j2 жыл бұрын

    አላሕ የምኞትሕን ያሣካልሕ እናት አባትሕን አቆይቶልሕ ማሻ አላሕ በሑሉም ነገረ ጠካራ ያድረግሕ አላሕ

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v2 жыл бұрын

    ማሻአላህ አቡኬ

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በአቡበክር ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር ከአላህ እና ከእናት ከአባቱ ያለው ፍቅር ቅርብ በመሆኑ በጣም ያስደስታል አላህ ይጨምርልህ በርታ ማንኛውም ነገር እኛ እናስባለን አላህ ይፈፅማል ጀግና ኩሩ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jr3jt1ei7i
    @user-jr3jt1ei7i2 жыл бұрын

    አላህ እትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza62492 жыл бұрын

    ያሳካለህ አብኪዬ የኔመልካም

  • @esmail5684
    @esmail56842 жыл бұрын

    አላህ ሁሉንም ነገር ያሳካልህ ወንድሜዋ

  • @khalidahmed1227
    @khalidahmed12272 жыл бұрын

    አቡኬ በርታ አላህ የበለጠ ቦታ ያደርስሀል ጀግናችን

  • @mammid601
    @mammid6012 жыл бұрын

    አቦ ይቅናህ አቡኪ የኛ ወንድም ጥንካራ ሁን አቡኪ ዱንያ ጥንካራን ሰው ብቻና ብቻ ነው የምታስተናግደው እባክህ ሰይፊየ በየግዜው አበሺረው የበለጠ ሀገራችንን እንዳስጠራልን ተስፋ አለን

  • @abdushkur4494
    @abdushkur44942 жыл бұрын

    አላህ የሱን ባሪያ አያሳፍርም አብሺር ወንድማችን በርታ ወደ አላህ ድል ከአላህ ነው

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit23862 жыл бұрын

    አቡኪ አላህ ካንተ ጋ ይሁን

  • @firdwos
    @firdwos2 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ እፈለክበት ያድርስክ ከፍ ከፍ ያድርግህ ከአሏህ እማያርቅ ሀያት ያስተካክልልክ🤲

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila26502 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ በእምነቱ ጠንካራ ሰው ስኬታማ ይሆናል ።

  • @emuabdurahman5151
    @emuabdurahman51512 жыл бұрын

    ማሻ አላሕ ወድም አላህ ይጨምርልህ አላሕ ይገዝህ

  • @kadijafati9457
    @kadijafati94572 жыл бұрын

    Mashallah mashallah

  • @mekeya9959
    @mekeya99592 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይርዳህ ያስብከው ያሳካልህ ዉድሜ

  • @user-nt8qg9wk1p
    @user-nt8qg9wk1p2 жыл бұрын

    አላህ ክፍክፍ ያድርግህ

  • @osieslamictube9739
    @osieslamictube97392 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-hi9fq4fj6j
    @user-hi9fq4fj6j2 жыл бұрын

    አብሽሩ ወድሜ አላህ ያሳካልሀል ኢሻአላ

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p2 жыл бұрын

    በረታ አሏህ ይረዳህ ቤተሠቦችህም የተባረከ እድሜ ይሥጥልህ ወላጆቻችን ይቆዩልን አሏህ ሥትል አልሃምዱሊላህ ሥትል ለመጀመሪያ የሠማሁ ያህል ነው የተሠማኚ በረታ

  • @nirakml9385
    @nirakml93852 жыл бұрын

    ባርታ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube92302 жыл бұрын

    አቡኪ አችን የኔ ጀግና👍💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea43822 жыл бұрын

    አቡኪ አለህ ይጣብቅህ ወለ አንጀቴንነው ያበለሀዉ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ ጎቦዝ በርታ አለህ ይጣብቅህ ማኛ ሰዉ ይማችህ ምርጥ ያታርክ ሰዉነክ አለህ ይጣብቃቹሁ ሁለቹሁኑም 🇪🇹🇪🇹💪🤔

  • @nuredinjemal9446
    @nuredinjemal94462 жыл бұрын

    Mashallah Allah yasakaleh

  • @abdunur8211
    @abdunur82112 жыл бұрын

    Allah yasebkewu yasakalk masha Allah YeneberkbetN Yematresa Jegna Nek

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын

    ቲክታክ የሆነ ኮሜት ሳነብ የኔ ወጥጨት እግር ስወድህ የሚል ኮሜት አይቸ ሁኘ የሳኩት በርታ ወድሜ የኢትዮጲያ ምርጥ ልጅ ነህ አላህ ያግዝክ 🥰🥰

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee2 жыл бұрын

    አቡኬ በርታ የኔ ውድ አላህ የበለጠ ቦታ ያደርስሀል ጀግናችን👌😘😘✅

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi2 жыл бұрын

    ብርታ ውንድሜ ማሻአላህ አላህ ክዚህ ይብልጥ ክፍ ያርግህ አላህ ያጥንክረህ ውንድሜ ብዱንህም ጥንካራ ሁን ብርታ አላህ ካንት ጋር ይሁን ብዱአ ብርታ

  • @user-in5pu3qb8f
    @user-in5pu3qb8f2 жыл бұрын

    ماشاءالله علك الله يحفظك من كل شر

  • @fethihaje6822
    @fethihaje68222 жыл бұрын

    Wawwww tnx congra

  • @firdosahmed9167
    @firdosahmed91672 жыл бұрын

    Masha allha, allha yasebkewun yestek bro with long life

  • @godlxx6613
    @godlxx66132 жыл бұрын

    አሏህ ያግዝህ

  • @knone2484
    @knone24842 жыл бұрын

    እንካን ደስ ያለህ በጣም ቀና ሰው ንህ!እግዚአብሄር ይርዳህ እስከመጨረሻ የነበርክበትን አትርሳ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s2 жыл бұрын

    የግብ ጥሩ ምግብ ድአ ነው አላሁ አክበር ትልቅ ንግግር አላህ ከፍ ያርግህ ወድሜ

  • @aminsisjamal4426
    @aminsisjamal44262 жыл бұрын

    Waw masha alha Abu

  • @user-ho4bw1hw8p
    @user-ho4bw1hw8p2 жыл бұрын

    አላህ ከትልቅ ደርጃ ያድርስህ ያረብብብ

  • @kaderjuhar72
    @kaderjuhar722 жыл бұрын

    መሸአለህ አለህ ይጨምርልህ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad48472 жыл бұрын

    ማሸ አላህ አላህ ይጨምርል

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy2 жыл бұрын

    ሀሎ ሀሎ ያገሬ ሰዎች🖐 አይ የኢትዮጵያ ቤት ስቃ ህህህ😢😢 የማያልፍ ስቃይ የለም ጤና ካለ በርታ ጀግና

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m2 жыл бұрын

    ማሻሀላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ለዲንህ ምትጠቅም ለአገርህ ለቤተሰብህ የምትጠቅም ያድርግህ እናትህንም አላህ ይጠብቅልህ

  • @dawudsurur2630
    @dawudsurur26302 жыл бұрын

    abuki i wish you all the best😘😘😘

Келесі