ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ
Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------
Пікірлер: 1 100
አልሀም ዱሊላ ምሥጋና ላአላህ ይገባው ከክርሲቲን ወደ እሥልምና ላመራኝ ጌታ ዝቅ ብየ ላመሰግነው ይገባል አልሀም ዱሊላ ላንተም ጀዛ ካላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
እኔም በቅርቡ እስልምናን እቀበለለው ኢሻላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነብያችንን ኢሳን ታሪክ ለማወቅ ነይቼ ነው የመጣሁት።
አላሂላአሂላ🙏 አላህሁአክበር🙏 ብዙስተቶች ውስጥ ነበርኩኝ ወደ እስልምና ከገባው በዋላ ግን አላህ ብዙ ነገሮችን እየገለፀልኝ ነው እኔም ከነዛውስጥ ነበርኩን ዒሳን አምላክ አድርገው ከሚያምኑት ብዙ አልተረድም ብዙ አልገባቸው።❤ አላህ አንድ ነው።
ወንድሞቼ እህቶቼ እኛ እኮ እድለኛ ነን የነብዩ (ሰ.አ.ወ) ኡመቶች የአላህ ባርያ መሆናችንን ያመንን ሙስሊሞች ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አላህ (ሱብሀኖ. ታአላህ) ይገባው.
ለአላህ ስል እወድሃለሁ ወንድሜ።በዚህ መሳጭ በሆነው ትረካህ የብዙዎችን አእምሮ ቀይረህ በአላህ ዋህዳነት እንድናምን ሞተር ሆነሃል።አላህ በፊርደውስ ይሞሽርህ❤️
ያረብ የረሡል ኡመት እዳረከን በትክክለኛውመንገድ አኑሮ በላኢላህሀኢለላህ ይውሠደን🤲🤲🤲🤲🤲
አለሃምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመራከኝ ጌታ እኔስ ሳይረፍድብኝ ቀጥተኛውን ምንድ መርተከኛል ያረብ ቤተሰቦቼን ለኔ የታየው ለእነሱም ጨለማውን ግለጥላቸው ሙስሊህም እህት ወንድሞቼ እኔ ከሰለምኩ ሶስት ወሬ ነው ለቤተሰቦቼ ዱሃ አርጉልኝ❤❤❤❤😢😢😢
ያረብ መጨረሻችንን አሰሚርልን🙏😭❤
አልሃምዱሊላህ የሙሀመድ ኡመት ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱ ሊላህ ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን
አልሀምዱሊላህ ፍጡር ከማምለክ አውጥተህ ፈጣሪን ወደ ማምለክ የመራሀኝ አላህ በቀንም በማታም ምስጋና ይገባህ!ውድ የኢስላም ልጆሽ ነው እንደማመር ለአላህ ብየ እወዳችውአለው
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ወደ ትክክለኛ ዕሕልመምናዬ በመመለሴ በጣም ደስተኛ ነኝ 💞💞💞💞💞💞🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖
ሠምተናል አላህ ሆይ አምነናልም እምነታችንንም ጨምርልን አጠንክርልን ያ ረብ🤲
ያረብ አላህ እደመረጠን ቤተሰቦቻችንን ይምራልን አላህ የሚሻውን ይመራዋል ኢላሂ በረህመትህ ምረጥልን
አላሀምዱሊላ እኔም ባሌን ከክረስትና ወደ እስልምና መልሽ ነው ያገባሁት እንሽ አላህ አላህ ይጨምረለት በሉኝኝኝኝ
ከምንም በላይ ተከታታዩቹ ታስደስታላችሁ አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ጅዛኩምላህ ህይር በስማነውም ባስማህንም
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን
😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጎበዝ ኡስታዝ ❤❤❤❤👈
ወአሊኩም እሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝ
ያራቢ ኣኼራችን መጨረሻችን ያማረ ኣድርግልን ያኣላህ