No video

ቢሆንልኝ | መምህር ኢዮብ ይመኑ | ፀጋው ብቻ ያድንሃል ?

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 113

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын

    ከማርና ወተት የሚጣፍጥ የእግዚአብሔርን ቃል እርግት ባለ አንደበት የምታስተምሩን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፣ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @futy4501
    @futy4501 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን።

  • @dahlakmezengia9431
    @dahlakmezengia94313 жыл бұрын

    ከሁሉ በላይ ፈጣሪ ይመሰገን በቃሉ ላፅናናን ለመከረን በመቀጠል አጥንትን በሚያለመልም ቃሉ መምህራንን ለምትጋብዙ ለእኛም ለምታደርሱን ለዚ ማህበር ምሰጋና ይገባችዋል ዘወትር ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላ እንዲሁም ለመምህራችንም ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በ ቤቱ ያፅናክ🙌

  • @welansaali674
    @welansaali674 Жыл бұрын

    መምህራችንቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @user-wo7ye5ur6y
    @user-wo7ye5ur6y3 жыл бұрын

    በእውነቱ በጣም አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qe2ue8gz1w

    @user-qe2ue8gz1w

    Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውንድማችን

  • @YemataGetanrh

    @YemataGetanrh

    4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettemesgenmekonenn6487
    @meserettemesgenmekonenn64872 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛንም ሰሚ ጆር አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫

  • @SaSa-iu5rf
    @SaSa-iu5rf Жыл бұрын

    ቃለሕይወትያሰማልን በውነትመምህራችን እርሜና ጤናይስጥልነ😢😢😢💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewabechgeletaw6402
    @tewabechgeletaw6402 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ct9ix6mt7f
    @user-ct9ix6mt7f Жыл бұрын

    በእዉነት ለምህራችን የህይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ስላም
    @ስላም Жыл бұрын

    በእውነቱ ቃለ ህይወትን ይስማልን መምህርችን ኢዮብ ይመኑ

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g2 жыл бұрын

    እንዴት ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos39533 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ትልቅ የወንጌል ቃል ነው ያስተማርከን የሰማነውን የ እግዚአብሔር ቃል በሂወታችን እንድንተገብር እግዚአብሔር እምላካችን ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @promobil5835
    @promobil5835 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen fetari 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ከጤና አበዝቶ ያድልልን አሜን እኛም የሰማነውን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፉሬ እድናፈራ እግዚአቤሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን !!

  • @almazseyum6794
    @almazseyum6794 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Жыл бұрын

    አወይ መታደል አወይ መሰጠት ❤ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @fdgyrsa8180
    @fdgyrsa8180 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @bizus6774
    @bizus67742 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እጅግ ድንቅ ትምህርት መምህር ዘመንህን ይባርክልህ ስብከትቶችህ በሙሉ የሚያንፁ ልብ የሚያረሰርሱ ናቸው ።

  • @abu-v5k
    @abu-v5k2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @alemtsehaydelesa1143
    @alemtsehaydelesa11433 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @betyabera9644
    @betyabera96442 жыл бұрын

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በሰማነዉ ሰላሳ ስልሳ መቶ የምናፈራ ያርገን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @weyinaregadebebu3821
    @weyinaregadebebu3821 Жыл бұрын

    Amen amen amen qale Hiwet yasemalin

  • @user-pd4ns6yy2p
    @user-pd4ns6yy2p Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-kp7dx8ds8d
    @user-kp7dx8ds8d Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ መምህራችን

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte83992 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin34722 жыл бұрын

    ቃለ እይወት ያሰማልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርከው

  • @senayitlamesgen6152
    @senayitlamesgen61522 жыл бұрын

    ቃለህወት የሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Жыл бұрын

    አሜንንንን🤲🤲🤲🤲🙏!!ቃል ህወሃትን ያሰማልን!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Жыл бұрын

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Жыл бұрын

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w2 жыл бұрын

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @metshet443
    @metshet4433 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሀኒአለም ክብር ይስጥልን። ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @MaDN4161TB

    @MaDN4161TB

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏!

  • @genet6181
    @genet61812 жыл бұрын

    ውይ ትትና አቤት እውቀት ቃለህይወትን ያሰማልን እኝም ትትናን ማስተዋሉን ያድለን

  • @Alem229
    @Alem229 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bini1623
    @bini1623 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya19133 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መምህር

  • @lidetmengesha5647
    @lidetmengesha5647 Жыл бұрын

    በእንደናንተ አይነት ምሁራን ላይ አድሮ ኡእግዚአብሔር እውነትን ያስተምረናል እኛ ግን...😭😭😭እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @MakdisAmhra-cw2gu
    @MakdisAmhra-cw2gu7 ай бұрын

    መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @semretkahsay8434
    @semretkahsay8434 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @samuelaynbahu8538
    @samuelaynbahu85382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ያብዛልህ።

  • @menenbekele7780
    @menenbekele7780 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትያስማልን!!!

  • @henokreta9411
    @henokreta94113 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tararaya380
    @tararaya3802 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @engda863
    @engda863 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ስማያት ያውርስልን

  • @menberesilassie1320
    @menberesilassie1320 Жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin

  • @belay5969
    @belay5969 Жыл бұрын

    Sil kalu ye kalu balabete leluli egzbeher yimesegen yihun kalune yaseman memerachine tsegawune yabezalen ye ageligilot zemenu yicemirilen🙏🙏❤️Ameen Ameen Ameen

  • @saidelajm7519
    @saidelajm7519 Жыл бұрын

    Amen amen amen kalehewte yasmalen

  • @dinatube6757
    @dinatube67573 жыл бұрын

    ዋውውው በእውነቱ በጣም በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሄር በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን #ቢሆንልኝ 🤲🤲🤲❤️❤️

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን 🙏

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መልካም አርያ ያለው መምህር

  • @Setna1312
    @Setna13123 жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን

  • @genet6181
    @genet61813 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት

  • @samimulu875
    @samimulu8752 жыл бұрын

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Жыл бұрын

    ግሩም ያስደምማል እንድሰማ የፈቀድክልኝ ተመስገን

  • @eliaslegese1321
    @eliaslegese13213 жыл бұрын

    ቃለ ሕይውትን ያሰማልን። ማህበረ ጽዮን እግዚአብሔር ያጽናቹ።

  • @adiamhaile550
    @adiamhaile5502 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun34453 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @wondewosengebremeskel5236
    @wondewosengebremeskel5236 Жыл бұрын

    Egziabhier yestelen kale hiwot yasemalen Kibrun Genet Mengestesemayaten yawerselen.

  • @binized7711
    @binized77113 жыл бұрын

    መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ የስጦታ!!! ማህበረ ጽዮን ማህበራቹን እመብርሀን ከነልጅዋ ትባርክላቹ!!!!

  • @belanmoges4937

    @belanmoges4937

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @milonbd5659
    @milonbd56592 жыл бұрын

    በእውነት ለመምሕራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ለፈጣሪ

  • @suramaze859
    @suramaze859 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @rahmahsaed3535
    @rahmahsaed3535 Жыл бұрын

    ቃለ ህይት,ያሰማለልን

  • @haileeko1952
    @haileeko1952 Жыл бұрын

    Amen

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh23232 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @suramaze859
    @suramaze859 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏

  • @nahomtadesse7045
    @nahomtadesse70452 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @user-gn1eh3lr8b
    @user-gn1eh3lr8b8 ай бұрын

    ቃለህወትያሰማልን❤❤❤ 1:00 ❤❤

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma1913 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ ያብሎት

  • @megabehadiskidusgebral3354
    @megabehadiskidusgebral3354 Жыл бұрын

    የተወደዳችሁ ይህን ሰማያዊ ምግብ የምትመግቡን ወንድሞች ደጋግማችሁ አዳዲስ የመ/ር ይመኑን ት/ት ላኩልን እንዴኔ 1 ት/ት እንኳ ባያመልጠኝ አብሬው በዞርኮ ብየ ተመኘሁ ፈጣሪ አምላክ ለሁላችሁም ጸጋውን ያብዛላችሁ መ/ር ደግሞ ከክፉ ሁሉ ይጠበቅልን

  • @user-dr7bw5bf4s
    @user-dr7bw5bf4s Жыл бұрын

    አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና ንመምህር

  • @thechillfrog7063
    @thechillfrog70633 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ለኛም ለምንሰማው አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @selamtesfaye1843

    @selamtesfaye1843

    Жыл бұрын

    መምህር ቃልህይወት ያሰማን በፀጋው ያኑርህ

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu97693 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76763 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 💚👏

  • @digsiehabtie8315
    @digsiehabtie83153 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw70942 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር መልስ ያጣሁለትን ጥያቄዋቼን እግዚአብሔር በመምህር አንደበት ላይ ሆኖ ሰለአሰተማረኝ እምላኬ ይክበር ይመስገን🙏

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka45112 жыл бұрын

    ኣሜን🙏🙏🙏ቃል ሂወትያስማልን🙏🙏🙏

  • @heptamesh4797
    @heptamesh47972 жыл бұрын

    Amenamenamen

  • @user-oy9kb5pe6y
    @user-oy9kb5pe6y2 жыл бұрын

    በአዳም ኃጢአተኞች ተባልን በክርስቶስ ጻድቃን ተባልን “በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።” - ሮሜ 5፥19

  • @betitube1576
    @betitube15762 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste70193 жыл бұрын

    What a lesson! Kale heywet yasemalen yaegelote zemenoten yabezalote Memeher Eyobe!

  • @ninakb7718
    @ninakb77182 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @fikaduworku7975
    @fikaduworku7975 Жыл бұрын

    “ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።” ሮሜ 4፥5 ኧረ ጳውሎስ ስለመጽደቁ አንዳች የሚጠራጠረው ነገር የለም!!!

  • @user-ui8yp3yr1c
    @user-ui8yp3yr1c6 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @solyanayohannes3072
    @solyanayohannes3072 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @egzabeheryimesgenn610
    @egzabeheryimesgenn6103 жыл бұрын

    Bagugutiiii. Sixebiqi yenebereeee.timiritiiii..mamireee.qaliyotiii.yasamalenn

  • @TIRUE23452
    @TIRUE23452 Жыл бұрын

    ብቸኛውን ለማበረታታት እዚህ ጠቅ ያድረጉ ውድ ኢትዮጵያን !❤

  • @hassettube5175
    @hassettube51753 жыл бұрын

    ፍቅርና ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች🙏 ይህ ክርስቲያናዊ ትምህርቶች ና መንፈሳዊ ምክሮች ያሉበት ነው፡፡ ሰ ብ ስ ክ ራ ይ ብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ፡፡

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne98163 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ በበረከቱ ይጎብኝልን።በእመቤቴ ግን ምን ሆናችሁ ነው ማስታወቂውን ያበዛችሁት ደግሞ አረዛዘሙ ግን አላቋረጥኩባችሁም ማስታወቂያው የተሰበሰበን አዕምሮ ይበትናል ብትችሉ አጠር አጠር ያለ ማስታወቂያ ቢሆን የተሰማኝን ነው የተናገርኩት እናም ካጠፋሁ ይቅርታ ማስታወቂያው ለእናንተ የሚጠቅማችሁ ከሆነ ይሁን ።

  • @afomeyaafomeya1913

    @afomeyaafomeya1913

    3 жыл бұрын

    ማስታወቂያ ከyou tube እንጅ ከእነርሱ አይደልም እህቴ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun3 жыл бұрын

    Qal hiywet yasmalen memeher bedma Betena yetbkelen gena nen aw gena nen

  • @user-kk4nw8mf5h

    @user-kk4nw8mf5h

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @phun4379
    @phun4379 Жыл бұрын

    ትክክል ነው ትምህርቱ ግን ደሞ የመዳን ተስፋዎችም ብዙ ተሰጥቶናል መምህር እንዳሉት ግን ትምክህት ተገቢ አይደለም:: ማርቆስ 16:16 ያመነ የተጠመቀ ይድናል ወደ ሮሜ ሰዎች 10:13 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። የሐዋርያት ሥራ 2:21 የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል። ትንቢተ ኢዮኤል 2:32 ፤ እንዲህም ይሆናል፤ የእግዚአብሔር ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም መድኃኒት ይገኛል። ደግሞም እግዚአብሔር የጠራቸው፥ የምስራች የሚሰበከላቸው ይገኛሉ። ትንቢተ ኢዮኤል 2:32 ፤ እንዲህም ይሆናል፤ የእግዚአብሔር ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም መድኃኒት ይገኛል። ደግሞም እግዚአብሔር የጠራቸው፥ የምስራች የሚሰበከላቸው ይገኛሉ። የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የማቴዎስ ወንጌል 7:21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። የተስፋ ቃላት ብዙ ብዙ ናቸው በሃይማኖታችን እንደቃሉ ከትግል ጋር ከበረታንና ከታገልን ተስፋ አለን

  • @user-fd7mp8to3y

    @user-fd7mp8to3y

    Жыл бұрын

    አወ የኢየሱስ ክርሰቶሰን ሰም በመጥራት ከአጋንት እሰራት ከምድራዉይ አሰራቶች እንድናለን ለመንግሰተ ሰማያት ግን መፅደቃችንን እርግጠኞች አይደለንም ወገኔ

  • @heptamesh4797
    @heptamesh47972 жыл бұрын

    Kaelewoetayaesamaeleln

Келесі