እምቢ ካለ እግሩን ሰብራችሁ አስቀምጡት ፡ ጀግና መፍጠር ክፍል 1 | ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ

Комедия

Jegna mefter Program is a program for the people of Ethiopia who have contributed to their country without sacrificing their time and energy.
ጀግና መፍጠር ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሚገኙ ህዝብን በተለያየ መልክኩ ጊዜያቸውና ጉልበታቸውን ሳይሰስቱ በየተሰማሩበት የሙያ ዘርፍ ማህበረሰብ በቅንነት ያገለገሉና ሲያገለግሉ የቆዩ ለሃገራቸው አስተዋፅ ያበረከቱ ሰዎች የሚቀርቡበት ነው።
Join this channel to get access to the perks:
/ @comedianeshetu
✅follow us on
Facebook👍🏿: / comedianeshe
Instagram📸: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytube_official
TikTok: / comedianeshetu0
visit our website - www.comedianeshetu.com/
እምቢ ካለ እግሩን ሰብራችሁ አስቀምጡት ፡ ጀግና መፍጠር ክፍል 1 | ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ
#comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusicEthiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #traffic #police #inspector
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 121

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw21912 жыл бұрын

    "በዚች ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር , ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ነው" ብለዋል ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu9772 жыл бұрын

    አሰፋ መዝገቡን በጣም ነው የምወደው

  • @mimieska2802
    @mimieska28022 жыл бұрын

    ኢንስፔክተር አሰፋ የተረጋጋህና ደስ የምትል ለዛ ያለህ ሰው እሼ እናመሰግናለን

  • @abrahamdebasu2751
    @abrahamdebasu27512 жыл бұрын

    እሼ! እንደ አስተያየት የምናገረው ነገር ቢኖር:: አንዳንድ የምታስገባቸው ቪዲዮ ደስ አይሉም:: ለምሳሌ ያክል 3:19 ላይ:: ሁሉም ቪዲዮ ላይ አይግቡ ማለቴ ሳይሆን እንደዚህ አይነት ቁም ነገር ያለው, በቲቪ ስርጭት የመቅረብ አቅም ያለው (ደግናን መፍጠር) ፕሮግራም ላይ እንደዛ አይነት ምስሎች ሲገቡበት ትንሽ ወደ ሚም ቪዲዮ ያስመስለዋል:: ሌሎች ቪዲዮ ላይ ቢካተቱ ቅሬታ የለኝም ግን እንደዚህ አይነት ትምህርት አዘል ቃለ ምልልስ ላይ ብዙም አያስደስትም:: በተረፈ ፕሮግራሞችህ ደስ ይላል, በርታ!

  • @user-vo9li6ps1e
    @user-vo9li6ps1e2 жыл бұрын

    ስላም ስላም ውድ ኢትዮጵያዊ እስኪ ክርስቲያን ፃሎት ሙስሊሞች ዱአ አድርጉ ወገን ተስቃዩ በሳውድ አርቢያ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @etsegentdejene5211
    @etsegentdejene52112 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l2 жыл бұрын

    ጀግና አባት 💪

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork60362 жыл бұрын

    ዋዉ እሼ ኢንስፔክተር ምርጥስው የጠየከው

  • @jerrykassatube2916
    @jerrykassatube29162 жыл бұрын

    እሼ እናመሠግናለን ምርጥ እንግዳ ስላቀረብክልን❤❤❤እኒስፔክተር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @mohmekitube3652
    @mohmekitube36522 жыл бұрын

    Wow new በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @asniit1199
    @asniit11992 жыл бұрын

    በሰላም ወጥታችሁ በሰላም እንድገቡ ይመኝላችኋል አሰፋ መዝገቡ Respect ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ Thanks እሸቱ ክፍል ፪ ደሞ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @zenylema8717
    @zenylema87172 жыл бұрын

    ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገብ በጣም ደስ የሚለኝ ሰው ተባረክ❤

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun14682 жыл бұрын

    በጣም የማከብረዉ ሰዉ ፈጣሪ አሰድሜ ከጤና ተመኘሁልህ እሽዬ እናመሰግንሐለን 🙏🙏🙏👌👌😘😘🥰🥰🥰

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo2 жыл бұрын

    ከሰው የሚለየን መታዘዛችን ነው ስንሰራ ለመልካም ነው እንጂ ልንበላው ልንጠጣው አይደለምና መልካም ዜጋ ከዚ ነው የሚወጣው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር መጨረሻችንም ይሆን ዘንድ እኔ በበኩሌ ጸሎቴ ነው::

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf55942 жыл бұрын

    እሸ የኔ ወንድም የእውነት የመልካም ልብ ባለቤት ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @romatela7057
    @romatela70572 жыл бұрын

    ምርጥ እንግዳ በጣም ደስ እያለን የተከታተልኩት ፕሮግራም thanks

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z2 жыл бұрын

    በድምጽ ነበር ማውቃቸው ዋው እስኪ ላዳምጥ

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha79922 жыл бұрын

    እሼ እናመሰግናለን ጥሩ መካሪ አናፂ ገንቢ የሆኑ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ በድምፅ ነበር የማውቀው ዋው በጣም ገራሚ ኩሩ ሰው ነው ።

  • @HM-ry1op
    @HM-ry1op2 жыл бұрын

    ጀግና መፍጠር የሚቀርቡ ሰዎች ብዙ ልምዶችን ነው እሚያካፍሉን

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna78842 жыл бұрын

    ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ እጅግ በጣም የምወዶት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @bernitube8363
    @bernitube83632 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው። እሼ እናመሰግናለን።

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣ እሼ ።መልካም አባት ረዥም እድሜ ከእና ሙሉ ጤና ጋሪ ያድልዎት ❤❤

  • @tehetenatube-3279
    @tehetenatube-32792 жыл бұрын

    ተለቀቀ ውይ በመጠበቅ አለቅኩን እኮ

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew56332 жыл бұрын

    ወንድማችን በሬዲዬ ነበር የምናውቀው ዛሬ ግን ስላዬንህ ብጣም ደስ ብሎናል እትዬጲያዬ ስንት ውድ እና ጨዋ ታማኝ ለክብርሽ የሚሞቱ የሚያኮሩ ልጆች ነበሩሽ ዛሬ ግን የገዛ ልጆቸስ ይቀልድብሻል አንቺ ግን እያዘንሽባቸው እያዘንሽላችው የሚሆነው ወደፈጣሪ አሳስቢ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    አሼ ጎበዙ በርታ ኢንስፔክተር አስፋ መዝገቡ ለመጀመሪያ ነው ሳይህ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw97072 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ! ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ !

  • @muradtube6228
    @muradtube62282 жыл бұрын

    አንደኛነኝ ዛሬ

  • @elsabetwubshet5599
    @elsabetwubshet55992 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ፤👍 ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!🙏 ክፍል ሁለትን አፍጥነው

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman3082 жыл бұрын

    እሹ ምርጥ ሰው እናመስግናለን ቆንጅ ቆይታ ነበር እውነትም ጀግና መፍጠር 💓💓

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah49262 жыл бұрын

    ኢንስፔክተር ደስ የሚል ጊዜ ሰጡን !እዉነትም "ይመኝላችሁዋል አሰፋ መዝገቡ"

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel32192 жыл бұрын

    አሴ በጣም ምርጥ ሥነሥረዓት ያለው ትሁት ሰው አክባሪ ነው

  • @risakedist839
    @risakedist8392 жыл бұрын

    እረ በሳቅ ገደለኝ

  • @blackman3470
    @blackman34702 жыл бұрын

    በጣም ለሀገራችን ትልቅ ነገር ካበረከቱ ሰዎች አንድን ስለጋበዝክ እናመሰግናለን፡፡

  • @user-jr1px6nn5z
    @user-jr1px6nn5z2 жыл бұрын

    የሚገርሙ እንግዳ እናመሰግናለን

  • @whenimbored8404
    @whenimbored84042 жыл бұрын

    የመጌ ትውልዶች ለዛ አላቸዉ ንግግራቸው እርጋታቸዉ እንዴት ደስ ይላል እንስፔክተር አሰፋ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል።

  • @jilsonkasereka3752
    @jilsonkasereka37522 жыл бұрын

    በጣም ነው የማደንቀው

  • @hasethussain6002
    @hasethussain60022 жыл бұрын

    ወይኔ እቺ ሰኔ ሰላሳ.....እእእእእእ

  • @michaeltedwros8889
    @michaeltedwros88892 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @tuba6802
    @tuba68022 жыл бұрын

    አደኛ እኔ ኮሜት እኮሜዲያን እሸቱ ቤት

  • @yordiwondwossen1583
    @yordiwondwossen15832 жыл бұрын

    እሼ እናመሰግናለን

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael4742 жыл бұрын

    Wow betam dess yelale

  • @manorfilms1987
    @manorfilms19872 жыл бұрын

    ትራፊክ ፓሊስ ውሎ ይግባ መኪና የለኝም 🤗🤗🤗

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss2 жыл бұрын

    Wow!!! እውነትም ጀግና መፍጠር:: I didn’t even blink once throughout the interview that is how captivating it was! Inspector Assefa Mezigebu thank you 🙏 for sharing your authentic life experience. Eshetu you were amazing as always. Well done 👏 👍 . I can’t wait to see the next part.

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial67792 жыл бұрын

    ጀግና ሀበሻዊ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri79532 жыл бұрын

    ኢንስፔክተር አሴ በራድዮ ላይ ብቻ ነው የሚሰማህ በአካል ስላየሁህ ደስብሎኛል

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti96632 жыл бұрын

    Eshe ye Adama magna selam new Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi44052 жыл бұрын

    እሼ ምርጥ ሰው አቀረብክልን እኔ በአጋጣሚ ጋርመንት መብራት ሐይል አይቼው መንገድ ከመፍረሱ በፊት ከጀርመን አደባባይ ስንመጣ የምንወርድበት ቦታ ላይ ቢስተካከል ብዬ አስተያየት ሰጥቼ እስኪ እናየዋለን ብለውኝ ተስተካክሎ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኝ መርቄው አለፍኩ ።ተባረክ መልካም ስው ነህ በልልኝ እሼ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer20212 жыл бұрын

    እኔ ለመጀመሪያ ሳውቃቸው ነው ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን ዶክ የሚለውን ብትቀይረው😂 እደት ያአህያ ዩቱውብ ይባላል እንድህ ምርጥ ሰዎች እያቀረብክልን

  • @sofiyaoumer5562

    @sofiyaoumer5562

    2 жыл бұрын

    አይቀየርም ዋናው ምክንያቱና አመለካከቱነው አንቺ የተረዳሽበት መንገድ ነው ቀይር ያሥባለሽ

  • @semirayimer2021

    @semirayimer2021

    2 жыл бұрын

    @@sofiyaoumer5562 ምልክቱ ሲጀመር አላውቀውም ከአሁን በፊት ተናገሮ ከሆነ አላውቀውም ለማንኛውም ሁሉም የራሱ ምክንያት አለው እንደ ቀልድ ነው ያልኩት የፈለጉትን ማድረግ መብቱ ነው ።

  • @sofiyaoumer5562

    @sofiyaoumer5562

    2 жыл бұрын

    @@semirayimer2021 አወ ተናግሯል እናም እንዳልሽው መብቱም ነው አንቺም አስተያየት መሥጠት መብትሽነው እናም ሰብ አረግሻለሁ

  • @semirayimer2021

    @semirayimer2021

    2 жыл бұрын

    @@sofiyaoumer5562 አመሰግናለሁ እህት

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri16862 жыл бұрын

    Echetu tabareki ba ziha woketa ye nafaken sake new amesginalehu🙏🙏

  • @buchavlogg
    @buchavlogg2 жыл бұрын

    አሴ እኖድሀለን እናመሰግናለን እሼ

  • @mamedida9228
    @mamedida92282 жыл бұрын

    ሠለም እንዴት ናችሁ እኔ አሠፈ መዝገቡን ስለ ቀረብከዉ ደስ ብሎኛል እኔም እዝየዉ አከበብ ነዉ የተወለድኩኝ አመሠግናለሁ የደኩት ደግሞ አምቦ ከተማ 04፣03፣02 ጅበትነ ሜጫ ሆቴል አካበቢ ነዉ የአደኩት

  • @mekdemayu
    @mekdemayu2 жыл бұрын

    ሳውድ የታፈነ ጩሃት እባካቹሁ ፍትህ 😥 ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @yneme8584
    @yneme85842 жыл бұрын

    Part two pls fast

  • @matty7066
    @matty70662 жыл бұрын

    PART 2

  • @muluworkabate3971
    @muluworkabate39712 жыл бұрын

    Salmchu yibzalgn

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75282 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ተሼ ምርጥ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነው እንዲሁም ኢንስፔክተር ደሲ የሚል ሰው ነው የህይወት ተሞክሮው አስተማሪ ነው

  • @zewdue192
    @zewdue1922 жыл бұрын

    Betam techawachi sew new rejim edeme nurelen ase

  • @mdet4728
    @mdet47282 жыл бұрын

    የመንግስት አካል ይመስለኝ ነበር ደስ እሚል ሠዉ ነው

  • @samishatube3267
    @samishatube32672 жыл бұрын

    ደስ የሚል ቆይታ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube72292 жыл бұрын

    ኢንስፔክተር ረጅም እድሜ እመኝሎታለው 🇪🇹❤️‍🔥 well done እሼ ✌🏻

  • @okoo3056
    @okoo30562 жыл бұрын

    I have respect for editors

  • @sarass2644
    @sarass26442 жыл бұрын

    Selame feker andenet lhagerchen ena lhezabachen eshetu enkan dehna metah mert swe selkerbkelen enmsgenal enspekter regem edemna tena ysethe 😍😍😍💚💛❤🙏

  • @sarass2644
    @sarass26442 жыл бұрын

    Fethe fethe Saudi lemsekeyu ehet wendemweche demse hunelacwe 😥😥😥🤲🤲💚💛❤🙏

  • @AA-my7zb
    @AA-my7zb2 жыл бұрын

    ውይ እሹየ ፈገግአዴረጎን አባታቺን ዶኪ ቲዩብን አድናቂዎቺ እሹየ እንወድሀለን ከሳኡድአረቢያ። ፈትህ ለሳኡድእስረኞቺ

  • @user-zm3ho8iu3o
    @user-zm3ho8iu3o2 жыл бұрын

    ድስሲልእርጋታውማሻአላህ

  • @mimiatenaehegifegnaeseyiek5982
    @mimiatenaehegifegnaeseyiek59822 жыл бұрын

    Sajin asefa mezigebu ye kasanchis tezita ❤❤❤

  • @yneme8584
    @yneme85842 жыл бұрын

    Thanks betam

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri16862 жыл бұрын

    Tabareka ye malkam tareka astemarye yunispekatera edme yistahe💚💛❤👌👏👏

  • @semegntariku3503
    @semegntariku35032 жыл бұрын

    My favorite program jegena mefeter 👍🏾👍🏾

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d2 жыл бұрын

    ኢንስፔክተር አሰፋ እኔ ይህ ሰው የት ሔደ እያልኩ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @solocmc8117
    @solocmc81172 жыл бұрын

    እርሶን ነበር ፊልድ ማርሻል ማረግ

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw5932 жыл бұрын

    Chewatachew ayetigebem eshey enamesegenalen 🙏🙏

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta23002 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82272 жыл бұрын

    አይ ያ ጊዜ አለፈ! የአሰፋ መዝገቡ ዜና እንዳትሆኑ እንባል ነበር

  • @romangoshu8510
    @romangoshu85102 жыл бұрын

    Eshye kezih belay egzabher yadrseh enkuan teweledhlen inspector egzabher rejim edmena tena yistlen..

  • @azebkebede7422
    @azebkebede74222 жыл бұрын

    እኔ የወታደር ልጅ ነኝ ልብስ መተኮስ አልጋ ማንጠፍ ያስተማረኝ አባቴ ነው ክብር ለወታደር ክብር ለአገርጠባቂ

  • @mamedida9228
    @mamedida92282 жыл бұрын

    ሠለም እና ጤና እመኝልሃለሁ ለአሠፈ መዝገቡ እና ለእሼቱ

  • @user-ol3kb9fy6u
    @user-ol3kb9fy6u2 жыл бұрын

    እስከዛሬ በድምጵ ብቻ ነበር ማዉቀዉ በጣም ነዉ ምወድህ ማደንቅህ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z2 жыл бұрын

    😍😍ፈታ ያሉ አባት

  • @abebabezabih9340
    @abebabezabih93402 жыл бұрын

    እሽዬ እንዴት ነክ ስራ ጥሩ ነው እሼ እኔ የምለው ፊትክን አይተከዋል? በጣም አልቦካል እኮ እንደዚህ አይቼክ አላቅምና ለዛ ነው

  • @user-wk1wx7bn2s

    @user-wk1wx7bn2s

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @negasheamane8153
    @negasheamane81532 жыл бұрын

    ሰላም እሼ ከይቅርታ ጋር አዲሰ ፕሮግሪም አሰቤ ነበር ያለሁት ሳዑዲ ነው 15 አመት ሰርቼበታለሁ እየውና ደውልልኝ

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia22 жыл бұрын

    ታላላቅ ስዎችን ስትጠይቅ አንቱ ማለት ይልመድብህ።

  • @jerryhabena6769
    @jerryhabena67692 жыл бұрын

    yenea melkam asea nurlng

  • @user-jg1fj9cb3v
    @user-jg1fj9cb3v2 жыл бұрын

    ያጓጓል

  • @getachewhagos7951
    @getachewhagos79512 жыл бұрын

    አሴ ወረአንቦ የበልኋ ሶስቱ ሥላሴ አራዳ ሰላም ነው

  • @user-zh2fi2wj6u
    @user-zh2fi2wj6u2 жыл бұрын

    ፍትህለሣውድአረቢያእሥረኞች 😭😭😭😭💔💔💔

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln2 жыл бұрын

    ትልልቅ ሰዎችን ስታቀርቡ ጋዜጠኞች ላይ የማየው ነገር አንድ ጊዜ አንተ አንድ ጊዜ አንቱ ትላላችሁ እና ያሳቅቃል እንደዚህ አይነት ስህተት አንቱታቸውን በደንብ ስለማታምኑበት ወይስ ልምድ ሁኖባችሁ ነው 🤔🤔🤔

  • @tigistnagesh6132
    @tigistnagesh61322 жыл бұрын

    ኢኒስፔክተር ደስስስስ የምትል ሠው ነህ እርግት ያልክ ነህ

  • @aysham.8398
    @aysham.83982 жыл бұрын

    ክፍል ይፍጠን !!

  • @gashbantifru1615
    @gashbantifru16152 жыл бұрын

    He was one of the "interact

  • @salimsdilbago2864
    @salimsdilbago28642 жыл бұрын

    አሽከርክር ረጋ ብለህ ፖሊስ ነብሴ

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew46782 жыл бұрын

    ኢ/ር ሠላም አስዬ የለገዲድው የሌሊት ፍተሻና ስፖርቱን ረሳህህ ሌላው ትራፊክ ተመድበህ አገር ቤት ደርሰህ ስትመጣ በዘመድ አዝማድ ተሰብስባችሁ ያለው አለቃህ ኮሎኔል ተፋረደኝ ይገዙ በዚያ ወቅትሻለቃ የነበሩ የአምቦ ተወላጅ ናቸው የፖሊስም ምዑር ናቸው በብዛት የአምቦ ተወላጅ የሆኑ ወጣት ትራፊክ ፖሊሶችን ይመለምላሉ ተብሎም ስለምገመትና አምቦ ትራፊክ መምሪያ እያሉ ቅፅል ስም ስላወጡለት ነው የተናገረህ በተረፈ ሠላምና ጤናን ከነ ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ ጌታቸው ከአዳማ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu94542 жыл бұрын

    ትራፊክ እምምምም !!!ህዝብን ስግጡ ወይስ ህዝብ ሲያገለግሉ????

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu9772 жыл бұрын

    😘😘😘

  • @kasahunerana
    @kasahunerana2 жыл бұрын

    Part 2 🙋‍♂️

  • @mamedida9228
    @mamedida92282 жыл бұрын

    አንደኛ ደረጃ ት/ ምት ቤት የተመርከዉ አዲስ ከተማ ነዉ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache17112 жыл бұрын

    Ybezu balmuya enstractor Asefa mezgebu kasalfut hiwet ysra hiwetu ahun lalubet tnkary endihonu yadergachew Tewat laie berydiyo endemnaderachu belw bmekfechachew ymnawqachew yemkina adega yderesewn bemasaweqna shufyrochn Yteshalena bemuyachew bqu endihonu mkrachewn bemeleges ymnawqachew jgna balmuya nachew!

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew63562 жыл бұрын

    እሽቱ ፖሮግራምህ ጥሩ ነው ግን አስስቅህ ግን ምንድን ነው ?

  • @zelman202
    @zelman2022 жыл бұрын

    እሼ ማሽካካቱ ያስጨንቃል:

Келесі