Beza Samuel New Amazing Mezmur 2016- YEHIWOTE MESRACH

Музыка

Beza Samuel New Ethiopian Mezmur
Music : Destahun yakob
Mixing: Bereket Endale
Cinematography: Eftah Tsegaye (Kadosh Films)
Backroud Voice- Teddy Tadesse
For question or Concern email me @ fraoldegefa@gmail.com
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©FraBek125

Пікірлер: 1 000

  • @abdiboru8371
    @abdiboru8371 Жыл бұрын

    መዝሙርሽን ቁማር እያጫወትኩ ደጋግሜ እሰማው ነበረ አሁን ግን በጌታ ነኝ አንቺን ጌታ ይባርክሽ።

  • @user-xh9uj2px3j

    @user-xh9uj2px3j

    8 ай бұрын

    እሳይ ከብር ለጌታ🎉🎉

  • @amarechabebe7873

    @amarechabebe7873

    6 ай бұрын

    አሜንንን ሃሌሉያ እንኳን እየሱስ አገኘሽ እየሱስ ያድናል ተባረኪልኝ እህት ❤️❤️❤️ማዳን በላላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው ክብር ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-le2kt3mv5t

    @user-le2kt3mv5t

    5 ай бұрын

    Glory be to God 😊

  • @tayu4551

    @tayu4551

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤wow

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye7902 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም የምወደው ይሄን መዝሙር ተባረኩ

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co2 жыл бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ቢሆንም መዝሙሩ ክርስቶስን ማመስገን እስከሆነ ድረስ አወድሳለሁ ክብር ለእርሱ . ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ በሰላም ነዉ ? ማን እዩ አላችሁ ? ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @helan.salamo4033

    @helan.salamo4033

    Жыл бұрын

  • @ElduErsumo

    @ElduErsumo

    4 ай бұрын

    Thanks 🙏❤❤❤

  • @helan.salamo4033

    @helan.salamo4033

    3 ай бұрын

    @sarasara trgco❤❤❤❤

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h6 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር በጣም ውድድድ ነው ማደርገው ። ክርስቶስ ይባርክሽ

  • @mmarta6547

    @mmarta6547

    4 жыл бұрын

    Ameeeeeeeen

  • @youtub5171

    @youtub5171

    3 жыл бұрын

    Tebarek wed

  • @yanokonjo1773

    @yanokonjo1773

    3 жыл бұрын

    ቲጂ ፍቅር እኔሞ የተዋህዶልጂ ነኝ ግን ሲሰማዉ ነዉ ምዉለዉ

  • @jujuyejujuka8782
    @jujuyejujuka87827 жыл бұрын

    እኔ እኮ መዝሙሩን እወደዋለው እግዚአብሔር እስካወደሰ ድረስ ተቃውሞ የለኝም...እልልልልልል ,....የኦርቶዶክስ እምነት ስለሆንኩ ነው

  • @abrahamblata8183
    @abrahamblata81832 жыл бұрын

    I am Orthodox,but i love this blessing music Eyesus is my strength for ever thanks for everything

  • @mossyitbark

    @mossyitbark

    9 ай бұрын

    Me too

  • @dawaersado7273

    @dawaersado7273

    8 ай бұрын

    Woraya minim orthodox ayidelm

  • @lidyaassefa5994

    @lidyaassefa5994

    6 ай бұрын

    ​@@mossyitbarkQ

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b4 жыл бұрын

    በኖርኩባት በዚህ ጢቂቷ ዘመን ብዙ አይቼለዉ ወጪ ወራጁን አንዱም አያዛልቅ ዉበት የለበትም እየሱስ አንተ ነህ የሕይወቴ ድምቀት የህይወቴ ድምቀት የህይወቴ የሕይወቴ ድምቀት

  • @tesstefera6334

    @tesstefera6334

    3 жыл бұрын

    Elele Elele Elele

  • @nahummamodaniel8278

    @nahummamodaniel8278

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @tigistkebede6606

    @tigistkebede6606

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Esubalew113

    @Esubalew113

    8 ай бұрын

    አሜን ❤❤እውነት ነው

  • @tolassaalemayehu2023
    @tolassaalemayehu20232 жыл бұрын

    I am Orthodox Tewahido follower. If it is must to be Protestant followers to love this gospel song, then, what it mean that i used to hear it 10 times a day? God bless you more!!!

  • @alemyehdego3235

    @alemyehdego3235

    Жыл бұрын

    awo

  • @addisuzeleke

    @addisuzeleke

    Жыл бұрын

    Gfaylhak

  • @rainarey9202
    @rainarey92024 жыл бұрын

    Am Eritrean I don’t understand the whole thing but I love the song nay the lord bless you all ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @willi8442

    @willi8442

    3 жыл бұрын

    Same here just listening it cuz I could feel the presence of the lord through this mezmur

  • @hayatbeauty2591

    @hayatbeauty2591

    3 жыл бұрын

    @@willi8442 zZźasģzźzdvseeez.

  • @jijijojo9086
    @jijijojo90866 жыл бұрын

    I am orthodox i like it,for the praise of Jesus of Nazrate

  • @paulosmario7355
    @paulosmario73553 жыл бұрын

    Even know i'm Orthodox but in love with this Gospel Music

  • @FekaduAyele
    @FekaduAyele8 жыл бұрын

    በአዘማመርሽ ውስጥ "ጌ•••ታ••"የሚትይው የድምጽሽ ቅላጼ በጣም ድንቅ ነው። አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቤዛ!

  • @SUSLOVE359
    @SUSLOVE3595 ай бұрын

    I’m Ortodox I love all mezmur that give glory to Jesus Chris

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew66597 жыл бұрын

    እልልልልልልል ጉብዝናዬ ዘመኔ ያንተ ነውና የእኔ የምለው የለኝም አሜንንንን እየሱሴን መምሰል ይሁንልን እሰይ እርሱን ለመምሰል ተጠርተናል እልልልልል እህቴ ተባርኪልኝ እየሱሴ ተባርክክክ አባብዬ እንዳው ምን ልሁን ምን ላርግህ ውድድድ አርግሀለሁ በፍቅርህ ተነደፍኩ እንኳን ያንተ ሆንኩኝ

  • @medanbeeyesus6862
    @medanbeeyesus68628 жыл бұрын

    Hallelujah!!! May the Lord Bless you the singer, the musician, and the camera men and all the people who give a chance to young people to sing for the GLORY of GOD.

  • @selamsimon6680
    @selamsimon66804 жыл бұрын

    Hey, if you are reading this comment, I love you because you are worthy of love ❤️!

  • @mekdestamiru6931

    @mekdestamiru6931

    4 жыл бұрын

    Love you back. Remain blessed❤

  • @tirhasestifanos8848

    @tirhasestifanos8848

    2 жыл бұрын

    O

  • @tirhasestifanos8848

    @tirhasestifanos8848

    2 жыл бұрын

    7

  • @harunmigwi8933
    @harunmigwi89337 жыл бұрын

    Hi, Iam a Kenyan but I love Ethiopian Gospel Songs, even though I don't understand the language.

  • @michealjohnson291

    @michealjohnson291

    7 жыл бұрын

    Harun Migwi we drink from the same spirit brother be bless!

  • @betelhemdereje9667

    @betelhemdereje9667

    7 жыл бұрын

    that means im not saying half yours half mine but i gave u all ma life God bcoz ma life,ma age is yours so be use it Ma father!

  • @koechdawn1412

    @koechdawn1412

    7 жыл бұрын

    woooowww.... I am also kenyan but i looovvee Ethiopian gospel music they bless my heart

  • @mariyafilippo8761

    @mariyafilippo8761

    7 жыл бұрын

    Amen amen

  • @Ayu-kh4ce

    @Ayu-kh4ce

    7 жыл бұрын

    ይብዛልሽ

  • @almasawaf5644
    @almasawaf56448 жыл бұрын

    ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ጉብዝናም ዘመንም የጌታ ነው .ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ

  • @San_mfsaknnatufti

    @San_mfsaknnatufti

    6 жыл бұрын

    Alma Sawaf

  • @mesertbh8075

    @mesertbh8075

    6 жыл бұрын

    Ammi. Ammi. Tabaraki. 👌👏💟👑

  • @VictoriaH88
    @VictoriaH887 жыл бұрын

    Beautiful voice! thank you for glorifying God with the gift He gave you.

  • @uaekfn4357

    @uaekfn4357

    Жыл бұрын

    D

  • @addisuzeleke

    @addisuzeleke

    Жыл бұрын

    Ekdcghy

  • @mossyitbark

    @mossyitbark

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @firomsandewo3299
    @firomsandewo32992 жыл бұрын

    ፈጣሪ፣ እሱ አንቺ የመረጥሽው ብቸኛው ሠሪሽ 👉 ቀሪ ዘመንሽን ምችትችት ያድርግልሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይበዛልን ዘንድ ፀሎቴ ነው 🙏 ተባረኩበት ✝️🙏✝️

  • @akliluzerai2930
    @akliluzerai29303 жыл бұрын

    ኣዚዩ ውሽጥኻ ዝትንክፍ መንፈሳዊ መዝሙር:: ክብርት ቤዛ: በመልክና ድምጽ ኣምላክ ኣድሎሻል!!! ከልብ እናመሰግናለን:: 🙏🙏🙏

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b4 жыл бұрын

    የሕይወቴ መስራች ሰሪያ ነህና እንደፈለክ አርገዉ እየሱስ ስራበታ ጌታ ጌታ ስራበታ

  • @mohebmaher5962
    @mohebmaher59627 жыл бұрын

    You're right dear Mansur. I'm Coptic Christian from Egypt and I love your traditional genuine hymns and dance of your orthodox church. Yet, if you're strong enough in your faith, you can hear whatever you like without your Orthodox faith got affected !

  • @okaymea

    @okaymea

    6 жыл бұрын

    Moheb Maher Beza Samuel is Protestant I think...yep Protestant

  • @lola47022

    @lola47022

    6 жыл бұрын

    Oriental Orthodox Tewahedo Teachings those w/out a sin cast the first the stone. Why must you look at the peck in your brothers eye; when you have a log in yours. How dare you call this young women unholy when you dwell in this fallen world like everyone?

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo65227 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ከነ ነው የነ ነው የምለው ምንም የለኝ ሁሉ ከሁሉን ቻይ ከሆነው ከኤልሻዳዩ ነው ጌታ ይባረክ

  • @user-nf9db3sf2f

    @user-nf9db3sf2f

    6 жыл бұрын

    Tigist Aldo geta.ybarkch

  • @shtaneshshtanesh8531

    @shtaneshshtanesh8531

    5 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @shiftydemer2437
    @shiftydemer24373 жыл бұрын

    ቀሪውን የአገልግሎት ዘመንሽንና ሕይወትሽን ጌታ ይባርከው። በርቺ

  • @hiowtsetegn8544
    @hiowtsetegn85446 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ጌታ ይጨምርልሽ ተባረኪ የሚባርክ መዝሙር ነው

  • @grace__nebigirmachew
    @grace__nebigirmachew8 жыл бұрын

    🙌🏽🙏🏽😇 አሜን እየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ ድምቀት. ብርክ በይ.

  • @betsegawmathewos2792
    @betsegawmathewos27923 жыл бұрын

    what an amazing song.......bezi God bless you with His precious Holy Spirit!!

  • @maregukibret4010
    @maregukibret40107 жыл бұрын

    ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ጉብዝናም ዘመንም የጌታ ነው .

  • @rtcog4779
    @rtcog47792 жыл бұрын

    Wow be worship mezmuru Akewalew gin Yesua mezmur aymeslegnm neber. Amazing song tebareki ehtachin👏

  • @fikaduchaka97
    @fikaduchaka972 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ድንቅ መዝሙር !!!! ተባረኪ የኔ እህት

  • @iwillspeakaboutyoumadearje8798
    @iwillspeakaboutyoumadearje87986 жыл бұрын

    Amen I absolutely love this song, love this girl Geta y agaligelot zemenishen hulu yebsrekawu!! All who did this music, God Bless

  • @elfnishtaye2069
    @elfnishtaye20697 жыл бұрын

    ብዝዬ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ መልክ እና ቃል ያለው መዝሙር ስርአትሽ ደስ ይላል ባጠቃላይ ምርጥ መዝመር።

  • @lemlemoshala6190

    @lemlemoshala6190

    7 жыл бұрын

    Elfnish Taye Baze ye anchi song betam ewedal

  • @almaztomiskin125

    @almaztomiskin125

    6 жыл бұрын

    Elfnish Taye

  • @ayshaadisababa8759

    @ayshaadisababa8759

    5 жыл бұрын

    Music

  • @liyayedanademasu5409
    @liyayedanademasu54097 жыл бұрын

    ene oretodeces negni gn mezmurachu Serena bexam edesetalew kelbe adamexachwalew geta yebareken hulachnm berchilegni

  • @jimkim5313
    @jimkim5313 Жыл бұрын

    Hey. Beza. I think Team Wok is a good team. I look forward to the praise of grace and blessing.

  • @By_grace100
    @By_grace1007 жыл бұрын

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ዝማሬ...ብርርርክ በይ ቤዝዬ

  • @gidenadrar5304
    @gidenadrar53047 жыл бұрын

    ሂወተ ዘመነ ንእስነተይ ንዓካ ይኩን ጎይታየ ኣሰይይይይይ ተብርኪ ሓፍተይ ብርክቲ

  • @user-ib6bf1nr6g

    @user-ib6bf1nr6g

    5 жыл бұрын

    رلف

  • @rarecell8600

    @rarecell8600

    5 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeen ameeeeeetabatkuu

  • @johnfeday1394
    @johnfeday13942 жыл бұрын

    Wow betam dnk mezmur new GOD bless you 🇪🇷

  • @samimelaku5289
    @samimelaku52897 жыл бұрын

    Yadu Life with jesus always have success . Please respect Gods word to get better life. በመጣትነት ወቅት ሕይወትን በይበልጥ ለእግዚአብሄር ስጥ ምክንያቱም በዝህ ግዜ ብዙ ነገሮች የራሳቸዉ ልያደርጉን ይፈልጋሉና ግን አንድውና ዋናዉ የሕወታችን ቁልፍ እየሱስ ብቻ ነዉ. ....አሜን.

  • @samimelaku5289

    @samimelaku5289

    7 жыл бұрын

    GBu

  • @ayukonjo500
    @ayukonjo5007 жыл бұрын

    ሸክላ ሰሪ ሸክላው በእጁ እንዳለ ሰሪዪ ነህና የኔም ባንተ አለ ..... አሜን አሜን አሜን ተባረኪ የኔ ቆንጆ ፀጋውን ያብዛልሽ ..

  • @Karim-wf3zs

    @Karim-wf3zs

    5 жыл бұрын

    ተባሬክ

  • @shtaneshshtanesh8531

    @shtaneshshtanesh8531

    5 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mesiyegetalij9541
    @mesiyegetalij95415 жыл бұрын

    አሜንንንንንን አሜንንንን እልልልልልልልልልል እሰይይ እሰይይ ተባረኪልኝ ሆዴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @demeseadanech7229

    @demeseadanech7229

    4 жыл бұрын

    Ok

  • @demeseadanech7229

    @demeseadanech7229

    4 жыл бұрын

    Albe

  • @amercharshefds9555
    @amercharshefds95556 жыл бұрын

    አሜን አሜን ግማሹን ለጌታ ግማሹን ለእኔ አልልም ህይወቴን በሙሉ ሰጠውክ ሳላንገራግር ተባረኪ ይብዛልሽ

  • @bikool0
    @bikool08 жыл бұрын

    Praise God to witness that God still have servants who only sing about Him and for Him!!! I was able to listed the words and think of God without getting distracted by the video. Beautiful words too. God bless you all who put your hearts in this production. Sister Beza, keep on singing about him and lead your listeners to think of Christ alone while listening to your songs!!!

  • @freweinigebreyohannes7647
    @freweinigebreyohannes76477 жыл бұрын

    አቤት ድምጽ ጌታ ይባርክሽ

  • @MM-wf9im

    @MM-wf9im

    7 жыл бұрын

    Freweini Gebreyohannes አሜን

  • @rorodarwish9483

    @rorodarwish9483

    6 жыл бұрын

    Freweini Gebreyohannes the

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x4 жыл бұрын

    እወነት ነወ ጌታ ለኔ ግማሹ ን ለኔ አላለ ጌታ እኮ ልዬ ነወ እፍፍፍፍ እልእልእል

  • @angeliqueveronique1036
    @angeliqueveronique10362 жыл бұрын

    Amen God is so happy for this songs sister your voice is so beautiful J'ésus christ blessé you

  • @Bestyared
    @Bestyared6 жыл бұрын

    ጌታ ለዘለአለም ይክበር ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን

  • @anthonybess8187
    @anthonybess81877 жыл бұрын

    wow I love this song God bless you in Jesus name

  • @saved1580
    @saved15804 жыл бұрын

    What a beautiful song of praise. Thank you. All glory to God.

  • @user-ud9yp4fl1d
    @user-ud9yp4fl1d5 ай бұрын

    Je suis une chrétienne protestante j'aime c'est chanson que dieu te béni

  • @tsegayedubale974
    @tsegayedubale9748 жыл бұрын

    Beza, God bless you. Keep on giving your life to Jesus so that He is glorified with your annointed song.

  • @desalegnergicho4854
    @desalegnergicho48547 жыл бұрын

    ጌታ ጸጋ ያብዛልሽ ተባረክ !!!

  • @AmanMediaOfficial
    @AmanMediaOfficial7 жыл бұрын

    ቤዚዬ ይብዛልሽ:: አትያዢ::

  • @yemamalijeliya1339
    @yemamalijeliya13396 жыл бұрын

    Mene beya endemlse balwekeme uuuufffffff sesmawe ajtane new yemyarekwe eha M.....titefe bebezate tebarekie Yena mrte❤😍😍😍😍👏👏👏👏👏

  • @robera.endale
    @robera.endale7 ай бұрын

    love this song, glad it became viral again.

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b4 жыл бұрын

    በዚች አጭሮ ዘመን ስንቱን ጉድ አየን

  • @wondwosenmewagn4902
    @wondwosenmewagn49027 жыл бұрын

    God bless you, I saw a generation through this song who is coming to sacrifice him self for the Kingdom God.

  • @fitaedigebogal213

    @fitaedigebogal213

    6 жыл бұрын

    od ox Tewahedo Teachings

  • @maer451
    @maer4518 жыл бұрын

    wow...amen....I don't like live 1/2 so that take my whole life Jesus .....God bless beza most abundantly in Jesus name

  • @elisaelisa1154
    @elisaelisa11545 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የክብር እቃ እንድሆን ያድርገዉ ተባርኪ ማሬ

  • @user-kn7om3vy8w
    @user-kn7om3vy8w7 жыл бұрын

    AMENNNNN ጌታ እየሱስ ይባርክሽ sis

  • @mekidasmekidas9986
    @mekidasmekidas99865 жыл бұрын

    llikiThesongandgodblessyou,Beza,tebareki👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @mehrettomas9110
    @mehrettomas91103 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን ጌታ ፅጋውን ያብላችሁ ምድርን ሙሉ 😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏

  • @JeremyMark-nk1ye
    @JeremyMark-nk1ye2 ай бұрын

    የኔ የምለዉ አንዳች ነገር የለኝም ፣ ሁሉም የ እየሱሴ ነው ❤❤❤❤

  • @berhanuhailemariam2640
    @berhanuhailemariam26405 жыл бұрын

    I am always bless with this song. May the Almighty bless you more!

  • @user-qd5yb9gl3v
    @user-qd5yb9gl3v5 жыл бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ቢሆንም ማመስገን እስከሆነ ድርስ እኔ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክሽ

  • @shouqaljasm7173

    @shouqaljasm7173

    5 жыл бұрын

    J

  • @fixlgxfgdgdgcgdg3266

    @fixlgxfgdgdgcgdg3266

    5 жыл бұрын

    TESCO rTEsF

  • @wogayehusileshi1504

    @wogayehusileshi1504

    5 жыл бұрын

    Nice

  • @hshshbzhzhzh2780

    @hshshbzhzhzh2780

    5 жыл бұрын

    etv

  • @filifilawi6763

    @filifilawi6763

    5 жыл бұрын

    God bless you more and more 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke48044 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሣድግሽም። እውነት ነው ግማሽ ግማሽ የሕይወት ጉዞ ፍሬያማ አይሆንም.. ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር ሰጥቶ ማረፍ ነው እርሱ እንዴት አድርጎ አሰማምሮ እንደሚያበጀው ያውቅበታል። ሸክላ በሰሪው እጅ እንዳለ... እንዲሁ በጌታ እጅ እራሳችንን እናኑር።

  • @zinabuhabetamu7150
    @zinabuhabetamu71503 жыл бұрын

    Amen eyesuse hewot Naw. eski zeleleme

  • @rachelzewd5250

    @rachelzewd5250

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @waynbekelegebre2682
    @waynbekelegebre26827 жыл бұрын

    አሜንንን እግዚአብሔ ይባርክሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏💗💗💗💗

  • @tonyharfouche2775
    @tonyharfouche27758 жыл бұрын

    Ameeen geta yibarkishi!!!!!!!♡zebzabanishi hul ....bir !!!......

  • @badriaali4449
    @badriaali44493 жыл бұрын

    amene abayeEfirris 😍💔📖

  • @derejealemu6292
    @derejealemu62928 жыл бұрын

    God bless my dear Sister, how delightful, I used to listen it minimum once a day since I heard it first time.

  • @jesusislordjesusislord3545
    @jesusislordjesusislord35457 жыл бұрын

    Ufffff ara bexami AMEEEEEEEN TEBAREKIIII❤tebarekuu🙌 hiwote yanite newuna elilllllll

  • @alemamaniel2466

    @alemamaniel2466

    6 жыл бұрын

    God bless u

  • @tesfahuntesem9320

    @tesfahuntesem9320

    5 жыл бұрын

    Jesus is lord Jesus is lord God bless u

  • @lidyablessed2427
    @lidyablessed24277 жыл бұрын

    wwwaaaww kbri n amlak yukunn Haleluja 🌷❤🌹

  • @damtomamo1329
    @damtomamo13298 жыл бұрын

    May God Bless you more you are the beloved child of God. Please Beza release more songs I eager to see additional songs . ጌታ አብዝቶ... አብዝቶ.... አብዝቶ... አብዝቶ ...........አብዝቶ.. ይባርክሽ

  • @hananechibar1152
    @hananechibar11525 жыл бұрын

    Wow Amen tebareke

  • @tsayneshk6616
    @tsayneshk66163 жыл бұрын

    Amne Amne Amne Tebareki lelelelelele God bless you Love ❤❤❤❤❤❤❤ 💝👏👏👏

  • @paulostadele7236
    @paulostadele72367 жыл бұрын

    May God bless your future sister!!

  • @comceil5142
    @comceil51425 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @mekdelawithenok5623
    @mekdelawithenok56238 жыл бұрын

    can't stop to listen Beziye geta chemiro yebarkish kegeta legeta nen yesu nen just wow

  • @mameabebe
    @mameabebe7 жыл бұрын

    yene konjo Tsega yibezalsh Berchi kezi belay Entebekalen!!!!!!!!!

  • @ayniyegeta8258
    @ayniyegeta82587 жыл бұрын

    Ammmen this song is my favorite one ☝️ Bc I'm young just like her seeking more of God, thank you my dear sister to be a model for me! We need God more than anything in our life😍❤

  • @joparautoparts7711

    @joparautoparts7711

    3 жыл бұрын

    Sure......this is great

  • @AmanuelTamiratKenore-dc1gz

    @AmanuelTamiratKenore-dc1gz

    9 ай бұрын

    Blessed

  • @meisawkassa810
    @meisawkassa8107 жыл бұрын

    This a very wonderful song for all humans as they are all sinners. Very good Bless you from Ketema 😍😍😍😍

  • @gmw4684
    @gmw46847 жыл бұрын

    "Yehiywote jemarim fetsamim ante nehna....." How many of us remember that? Very powerful message young lady. God bless you!

  • @Bulls1999
    @Bulls19997 жыл бұрын

    This mezmur express the desires of my heart so beautifully... the lyrics are AMAZING!

  • @alemayehusama9497
    @alemayehusama94977 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @user-nc7bo4yg8b
    @user-nc7bo4yg8b6 жыл бұрын

    አሜን ህውቴም ዝናሄም ሁሉም የንቴ ናውና

  • @user-qj8yg8iu9b
    @user-qj8yg8iu9b2 жыл бұрын

    አሜንንን የሱ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @benyamaklog1
    @benyamaklog14 жыл бұрын

    A song from the throne of God. Continue to sing such songs

  • @kalkidanmoges487
    @kalkidanmoges4877 жыл бұрын

    OMG don't criticize her. How can we identify a person who r good or not by looking physically. Just be judicious. Anyway God bless u more sis. And also i would like to say thanks 'frabek 125' to added this song.

  • @FrayTV

    @FrayTV

    7 жыл бұрын

    Kalkidan Moges Thank you kal I appreciate it. God bless you

  • @tamarachamseddine3229

    @tamarachamseddine3229

    6 жыл бұрын

    Kalkidan Moges

  • @rodasberhane4916

    @rodasberhane4916

    6 жыл бұрын

    Kalkidan Moges morning I will have to

  • @rodasberhane4916

    @rodasberhane4916

    6 жыл бұрын

    frabek125 day you updated your phone 📱 I love ❤️ this app it

  • @thegloryofyahshuatv7777
    @thegloryofyahshuatv7777 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህት ። ብዙ ይስራብሽ እግዚአብሔር በናዝረቱ በእየሱስ ስምና ስልጣን

  • @update3131
    @update31318 жыл бұрын

    geta berek yargesh tebarekiiiiiilegn

  • @shelemebekele1902
    @shelemebekele19027 жыл бұрын

    ዘመንሽ የይባረክ!!!

  • @tibletbekirstosyetewededec972
    @tibletbekirstosyetewededec9727 жыл бұрын

    አሜን እኔም ህወተን በሙሉ ሰተው ለጌታ♥♥♥♥

  • @conji382

    @conji382

    7 жыл бұрын

    kojoo

  • @rorodarwish9483

    @rorodarwish9483

    6 жыл бұрын

    Tiblet be kirstos yetewededech Amen the

  • @mulatmulat8774
    @mulatmulat87745 жыл бұрын

    Amen amen amen tbarki

  • @davidberhanu217
    @davidberhanu2176 жыл бұрын

    You are a blessing sister, l listened to this song more than a dozen times already today..may God continue to bless your life

  • @eshetuashango5882
    @eshetuashango58825 жыл бұрын

    God bless my sister more and more

  • @betty3460
    @betty34607 жыл бұрын

    amen amen amen tebarek

  • @samkebede1410
    @samkebede14106 жыл бұрын

    Beza! I just wanna say Thank u ! and Thank u! again? really Love ur smog! God job! Pray 4U!

  • @hagianahome2712
    @hagianahome27127 жыл бұрын

    O God thank you jesuse Chris tebareku lejoch amen amen amen hallelujah

  • @debelatafesse6968
    @debelatafesse69687 жыл бұрын

    we love you sister may God bless you

Келесі