Betoch | “ፈተና ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 450

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 450 “ ፈተና” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 450
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 218

  • @123abay
    @123abay6 ай бұрын

    ታሪኳየ እንኳንም ከደረጃ ያልወረድሺ የሴት ወይዘሮ አለባበስ ከጥሩ አቋም ጋ ስታምሪ❤

  • @cooltomato1232k

    @cooltomato1232k

    6 ай бұрын

    betam konjo nat esemamalehuuu

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme95206 ай бұрын

    አብየ እርጌጤን ስወዳቸው ❤❤❤ድምቀትናቸው ደላላው ግባርየሆነሠራተኛ ለመዳሜ ፈልግልኝና ግባር የሆነ ሀገሬገብቸ ግባር የሆነትዳሬን ልያዝ 😂😂😂😂

  • @fahdmtere-uj6vu

    @fahdmtere-uj6vu

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @zerituamusha767

    @zerituamusha767

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-bc7sw6bh1e

    @user-bc7sw6bh1e

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂🎉

  • @fatimabintislam317

    @fatimabintislam317

    6 ай бұрын

    ለኔ ብላ ሰራተኛ አጣ ራሷ የማትጠገረር

  • @Muluabaykindu
    @Muluabaykindu6 ай бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ 💚💛❤ ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ ድል ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛❤ ፋኖ ያሸንፋል!!💪💪💪💚💛❤

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew60906 ай бұрын

    ኑልኝ የመዳምቅመሞች ያለናንተ ምንምአይዋጠኝ ውደቼ

  • @DujOd

    @DujOd

    6 ай бұрын

    መጣን ዉደ❤❤❤

  • @zinatalemnew6090

    @zinatalemnew6090

    6 ай бұрын

    @@DujOd ድምቀቶቼ

  • @abebabeba4557

    @abebabeba4557

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t

    @user-yg6jj4sm9t

    6 ай бұрын

    መተናል ማማየ ያለኛ እኮ 000000 ናቸው ማጋነን አይሁንብኝ እና የኢትዮጵያን ህዝብ ከእግዚአብሔር በታች በኛ እኮ ነው የሚኖሩት 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @malikatamn2589

    @malikatamn2589

    6 ай бұрын

    መተናል

  • @jorgesteven9501
    @jorgesteven95016 ай бұрын

    Befrdu n Tarikua great performance

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm6 ай бұрын

    ይህ ፈተና በሚል ያመጡት ያማራተወላጅን ከስራለማባረር ያረጉትነው

  • @meronmammo6124

    @meronmammo6124

    6 ай бұрын

    Amharawoch yaletemaru nachew malet new?

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s6 ай бұрын

    ወይኔ ታሪኮ አለባበሰሺእደት እደሚያምር ከናቆምሺ❤❤❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim12386 ай бұрын

    😂😂😂😂 የዛሬው ይለያይ ወይ ታሪክዬ ❤ 🥺🥺🥺 ጋሽ ዘሩ // ጥልዬ ወንድሜ ሰላም ነው ፈጣሪ በዙሪያክ ይሁን ወንድሜ ❤🙏❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam31356 ай бұрын

    የታሪኳ አለባበስ ሲመቼኝ ታሪኳዬ ❤❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t6 ай бұрын

    የታርኮ አለባበስ ስመችኝ የኔ ሴት 😍😍😍😍😍😍

  • @AhmedAbdurahman-vq2km
    @AhmedAbdurahman-vq2km6 ай бұрын

    ውይኔ ውይኔ የቀድመውችን አክተር ማነው የናፈቀው የሁኖችን እንኳን አላይም ኮመንት ለመጻፍነው እንጂ,የቀድመዎቹ በጣጣጣጣምነው የናፈቁኝ እድሜ ይስጥልኝ ለነሱ🎉💔

  • @user-hc3hu4fe7c
    @user-hc3hu4fe7c6 ай бұрын

    በፍርዱ እና ታሬኮ ሲመቹኝ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon5556 ай бұрын

    ወይ በፉርዱ ታሪኳንና በፉርዱን ለማየት እንዴት እንደምቼኩል ፈታ ዘና ያረጋሉ በተለይ ታሪኳ ሁላችሁም በርቱ እንኳን ደህና መጣችሁ። እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን አሜን

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y6 ай бұрын

    ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁልን አረ አዛሉ ናፍቃኛለች ትምጣ የምትሉ ላይክ አድርጉ ❤❤

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk6 ай бұрын

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ትሁን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @edengenet1
    @edengenet16 ай бұрын

    አብዬ እርገጤ ድምፃቸው ሲያምር

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme95206 ай бұрын

    ታሪኳና በፍርዱፍትህ አወቀ ደሥየምትሉናችሁ 😅😅😅

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77266 ай бұрын

    አብዬ ስወዳቸው ችሎታ ድምፅ ዉበት አንደኛ ናቸው የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏🥰

  • @user-pm1oi9mk4l

    @user-pm1oi9mk4l

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pm1oi9mk4l

    @user-pm1oi9mk4l

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed73456 ай бұрын

    ቤቶችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-zh2cs3sf6f
    @user-zh2cs3sf6f6 ай бұрын

    ልካስገባቸዉና የወዛ የአበቦች ፍልሚያ ላይያለችዉ ለገዘብ ያላቸዉ ጉጉት ተመሬት ይቆፍሩት ነዉ የሚመስላቸዉ😂😂😂😂😂 እዉነት ሀሰት😂😂

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw61936 ай бұрын

    የዛሬው በክልሉ እና በመከላከያ ስፖንሰር የቀረበ ነው ማሽቃበጥ ይችልበታል ዋ !

  • @djdj6573
    @djdj65736 ай бұрын

    ወይ በዜ😅😅😅

  • @fatmaa523
    @fatmaa5236 ай бұрын

    ቤቶች ሁሌም አድስ ሁሌም የማትሰለቹ ዋው ኑረልን

  • @mduae2013
    @mduae20136 ай бұрын

    ቤቶቼ ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes6 ай бұрын

    ከፍ ማለት ነው ያለብሽ ታረኳ😅 ምረጥ ልጅ

  • @weynshetweynshet5169
    @weynshetweynshet51696 ай бұрын

    አዛሉ ወጣችዴ ዘመዶቼ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    6 ай бұрын

    ፖሰተር ወናለች የመናፍቅ አዳራሸ 😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118

    @tadalachgetachwe5118

    6 ай бұрын

    እስቲ ማሪያምን በይ ስንት ጊዜ በኮሜንት ጠይቄ ሚነግረኝ ሰዉ አጥቼ ዛሬ መልስ አገኘዉ 🤔🤔🤔🤔

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    6 ай бұрын

    @@tadalachgetachwe5118 ማርሐምን አዳራሸ ውሰጥ በመላህክቱች ሰትቀልድ ነበር ከዛወዲ ጠላዋትም አይቻትም አላቅም

  • @PkPk-bi7eg

    @PkPk-bi7eg

    6 ай бұрын

    ፊልምጀምራነበረ ከርስቴጋ

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    6 ай бұрын

    @@PkPk-bi7eg አውን አንድ ፌልም ከሰራች በዋላ የጰንጤ አዳራሸ ገቦች መናፍቅ

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k6 ай бұрын

    የሳቄ ምጪ ታሪኮየ ሰወድሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zh2cs3sf6f
    @user-zh2cs3sf6f6 ай бұрын

    ዛሬ አደኛ የስ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59316 ай бұрын

    ታሪኳና ልክአስገባቸው የሳቄ ምንጮች❤❤❤ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍

  • @Kaa-fs6jf
    @Kaa-fs6jf6 ай бұрын

    Betoch dirama hule 🇪🇹 hust yemidarga new yemiyamatut mashaa allha❤❤❤❤❤

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate58806 ай бұрын

    ታሪኳ ቀሚሶችሽን ስወዳቸው

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen12636 ай бұрын

    ለአቢቾ አድርሱለት የሳሬውን ቅኔ ቤቶች ጎበዞች ናችሁ ባሻ ግን እንዳይመጣ ይሄ ባለየ

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg6 ай бұрын

    ወይኔ ቤቶች ምንም ከድሮው ስታይላችሁ እዳትቀየሩ 🎉❤

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv6 ай бұрын

    ቤቶች ምርጦች

  • @tekusingle3968
    @tekusingle39686 ай бұрын

    እኔም እኮ ከስደት ስመለስ በጉቦ መንግሥት ሰራተኛ የመሆን ህልም ነበረኝ .... ግን አድሱ ህግ 😢

  • @kirubelteshome2493
    @kirubelteshome24936 ай бұрын

    ያምራል!!!!!

  • @Jemal251
    @Jemal2516 ай бұрын

    ከእስከዛሬው የዚህ ፓርት ከአንጀቴ ነው ያሳቀኝ 🤣🤣👌 ጥበብ ለዘላለም ትኑር።

  • @hawaalemu4877
    @hawaalemu48776 ай бұрын

    ሶስት ኛ ነኝ

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e6 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣቺሁ

  • @user-ju7to7bb5i
    @user-ju7to7bb5i6 ай бұрын

    በዛብህ አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gj1bk8hg5o
    @user-gj1bk8hg5o6 ай бұрын

    Bazabii hooo mino😂

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell75506 ай бұрын

    ውድ ነገሮች በርቱ

  • @user-ju7to7bb5i
    @user-ju7to7bb5i6 ай бұрын

    ታረኩያ ስታምር

  • @yemachaltube
    @yemachaltube6 ай бұрын

    መልእክታችሁ ደስ ስል

  • @amrhbore9077
    @amrhbore90776 ай бұрын

    😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @ZainabZaina-fn7km
    @ZainabZaina-fn7km6 ай бұрын

    ❤❤❤❤🤦‍♀️😂😂

  • @fgff2649
    @fgff26496 ай бұрын

    ❤❤❤ቤቶች

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g6 ай бұрын

    ክክክክክ ማነው በመጨረሻዎቹ ቃላቶች ፈገግ ያለ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba22786 ай бұрын

    አረተውእትዬአዛሎየትሆዱ?በተረፈበርቱ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @chalturegasa
    @chalturegasa6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂wayii abi ina shashiye 🎉🎉🎉🎉🎉😂dasi setilu🎉🎉❤❤❤😂

  • @user-zh2cs3sf6f
    @user-zh2cs3sf6f6 ай бұрын

    ቤቶች

  • @user-hx7xg4pz2u
    @user-hx7xg4pz2u6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i6 ай бұрын

    Tarikwan betam new yafekerkwan yemer betam konjo Nat esti atabsugn plz 🙏

  • @user-ln9uw9eg1y
    @user-ln9uw9eg1y6 ай бұрын

    Qinawu kabadinow 😮😮😮😮😅😅

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej89486 ай бұрын

    Bafiridu❤❤❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or6 ай бұрын

    ደብሮኝነበር ቤቶችን ሳይ ዘና አልኩኝ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku1396 ай бұрын

    God bless you all

  • @jmaljmal7190
    @jmaljmal71906 ай бұрын

    እስኪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tadalachgetachwe5118

    @tadalachgetachwe5118

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🙏🙏

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze6 ай бұрын

    የሚመራችሁ ጋላው ገንቦ ራስ አብይ አህመድ ከየት አባቱ ነው ዶ/ርነቱን ያመጣው ?እሱስ አይፈተንም ?

  • @user-ii2hb4oq9z
    @user-ii2hb4oq9z6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yemachaltube
    @yemachaltube6 ай бұрын

    ታመቻቹኝ የአስራ ሁለቱ ጉዳይ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f6 ай бұрын

    😂😂የዛሬው ቅኔው 😂ለነትና ነው 😊

  • @ssmmiiii7092

    @ssmmiiii7092

    6 ай бұрын

    አው አይገባቸውም እንጅ ክክክክ😂😂

  • @tube-vg1ss
    @tube-vg1ss6 ай бұрын

    በዛብህ 😅😅😁😁😁😅😂

  • @fufy2285
    @fufy22856 ай бұрын

    አህለንቤቶች❤❤

  • @mustomahmed7548
    @mustomahmed75486 ай бұрын

    welcome yane wedoch ❤❤❤

  • @SemiraFentaw-ln4no
    @SemiraFentaw-ln4no4 ай бұрын

    ❤❤

  • @josseyofficial
    @josseyofficial6 ай бұрын

    ምነው በዛብህ እኔ የግብፅ ጠንቋይ ነኝ አልክስ🤔😂😂😂😂

  • @ashebir24
    @ashebir246 ай бұрын

    ጀዝባው ስወዳችሁ ይበላችሁ ተላላኪ አቃጣሪ አስከሮች

  • @nounanana3343
    @nounanana33436 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc6 ай бұрын

    ደጆች እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118

    @tadalachgetachwe5118

    6 ай бұрын

    አይሻልሽም ጓሮዎች 😀😀😀😀😁😁😁

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc6 ай бұрын

    ሠላምለሀገሪልጁች😮😮

  • @madi2644
    @madi26446 ай бұрын

    ሰላም፡፡፡፡ናችሁ

  • @mulualemdebela7890
    @mulualemdebela78906 ай бұрын

    Nice

  • @gelela9089
    @gelela90896 ай бұрын

    Gash zeru yamemhe ymslale fithe 😢😢

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1906 ай бұрын

    ውሓ በላው 😅😅😅

  • @user-yd8lo5st8c
    @user-yd8lo5st8c6 ай бұрын

    👍👍😂😂🤣🤣👍👍❤️

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld63676 ай бұрын

    Jilanfo Bezabihe😅

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo51266 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @user-wt5ip4ny9k
    @user-wt5ip4ny9k6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-om4cp9yy7q
    @user-om4cp9yy7qАй бұрын

    😂

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg6 ай бұрын

    አይ በዜ አነቃቂ አልክ😂😂😂😂😂

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7e6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @tsehaygonfa964
    @tsehaygonfa9646 ай бұрын

    ሰላም ለሀገራችን

  • @user-tv9sh9pd6w
    @user-tv9sh9pd6w6 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-tj9rb5eg1u
    @user-tj9rb5eg1u6 ай бұрын

    ❤❤❤😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46456 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethioman1241
    @ethioman12416 ай бұрын

    ወይ ጉድ ለካስ ስንቱ እያታለለ ሃገር ሲያደ ነበር

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @vvfff-jd7ge
    @vvfff-jd7ge6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc1jz5jb4u
    @user-xc1jz5jb4u6 ай бұрын

    😅😅❤❤

  • @sarasara347
    @sarasara3476 ай бұрын

    እረ እከዬ የት ነወ ሁለቸወንም እንወዳችውንም ገን እከዬን አምጡት እሺ❤❤❤❤❤❤

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @hamratallet2651
    @hamratallet26516 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliyeeyeewaalaa7717
    @aliyeeyeewaalaa77176 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @user-ws4xu8cm7j
    @user-ws4xu8cm7j6 ай бұрын

    አየ ታሪኳ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi78076 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @marituakalu4821
    @marituakalu48216 ай бұрын

    Tenawn yestachu

  • @Nesru23
    @Nesru236 ай бұрын

    የዛሬው ተመችቶኛል ንዝንዛችሁ ስልችት ብሎኝ ለብዙ ሳምንታት መከታተል አቁሜ ነበር

  • @KhalidKhalid-qt7ci

    @KhalidKhalid-qt7ci

    6 ай бұрын

    ኧረ ከምድርም ጥፊ ብሽቅ ምን ጥቅም አለሽ

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o6 ай бұрын

    😃😃😃😃😃

  • @user-ix9qe3pt6f
    @user-ix9qe3pt6f6 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

Келесі