Betoch | ቤቶች "የአብሮነት ታላቅ ሽልማት" ክፍል 2 የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅት

Betoch | ቤቶች "የአብሮነት ታላቅ ሽልማት" ክፍል 2 የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅት | Betoch Comedy
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 353

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc3 жыл бұрын

    ይበቃል ሰሌለለ እንደኔ የከፍው ካላ እጅ ወደላይ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢

  • @Tube-ei2zo

    @Tube-ei2zo

    3 жыл бұрын

    የት ሄዶነው

  • @tube-wp4mc

    @tube-wp4mc

    3 жыл бұрын

    @@Tube-ei2zo ለኔም ጥያቄ ሆኖብኛል ማር

  • @khtube8326

    @khtube8326

    3 жыл бұрын

    ይበቃል በኖረ ምንያህል ባማረ

  • @ekrag6940

    @ekrag6940

    3 жыл бұрын

    ያተላ ዪበቀል ላሚንዲነዉ ያልማጠዉ

  • @hayutitube
    @hayutitube3 жыл бұрын

    ማነው ቤቶችን የሚወድ እስኪ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👈

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i3 жыл бұрын

    በመስቀሉ የምታምኑ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🙏

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    ሰብሊ ወየዉ 😄😄😄😄 kzread.info/dash/bejne/fZ2px6-tobWedag.html

  • @user-vd6nc2wz1g
    @user-vd6nc2wz1g3 жыл бұрын

    #መስቀል በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በመስቀል ከጠላትነት ድነናል፤ በመስቀል ወደ እግዚአብሔር አንድነት ተመልሰናል፡፡ በመስቀል ዲያብሎስ አርነት ወጥተናል፤ በመስቀል ከሞትና ከጥፋት ድነናል፡፡ ብሥራተ መስቀል ባልተነገረበት ዘመን በሞት ጥላ ሥር ተይዘን ነበር፤ አሁን ብሥራተ መስቀል በተገለጠበት ጊዜ ግን ህልውና እንኳን እንደሌለው አድርገን ቈጥረን የዘለዓለም ሕይወትን እየናፈቅን ሞትን ንቀነዋል፡፡ ብሥራተ መስቀል ባልተነገረበት ዘመን ለገነት እንግዶች ነበርን፤ መስቀል በተገለጠ ጊዜ ግን ወንበዴስ እንኳን ለገነት የተገባ ሆኖ ተገኘ፡፡ የሰው ልጅ እንደዚህ ካለ ጨለማ መጠን ወደ ሌለው ብርሃን፣ ከሞት ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት፣ ከመዋቲነት ወደ ኢመዋቲነት ታድሶ ተሸጋገረ፡፡ ዓይነ ልቡና ባለማወቅ ጽልመት ከመታወር ድኖ በመስቀል የዕውቀት ብርሃን ተጥለቀለቀ፡፡ እዝነ ልቡና ካለማመን ድንቁርና ወጥቶ የእግዚአብሔርን ቃል ወደ መስማት ተመለሰ፤ ዕውራንም ብርሃናቸው ተመልሶላቸው የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ተችሎአቸዋል፡፡ በቅዱስ መስቀሉ የተሰጡን ሀብታት እነዚህ ናቸው፡፡ በቅዱስ መስቀሉ ያልተሰጡን በረከቶችስ ምን አሉ? እነሆ ቅዱስ መስቀሉ ተገልጧል፤ በእግዚአብሔር ማመንም ተመልሷል፤ የእውነት ወንጌልም ወደ ዓለም ሁሉ ደርሷል፡፡ ቅዱስ መስቀሉ ተገልጧል፤ ሰማዕታትም ከመስቀል በኋላ ሞት ሞት መኾኑ እንደ ቀረና የሹመት የሽልማት ማሳ መኾኑን ዐውቀው አብረው ተገልጠዋል፤ በክርስቶስ ማመንም በሁሉም ዘንድ ተሰራጭቷል፡፡ ቅዱስ መስቀሉ ተገልጧል፤ በእርሱም ሞት ራሱ ሞቷልና ትንሣኤ ሙታንም ተገልጧል፤ ሕይወትም ታይታለች፤ መንግሥተ እግዚአብሔርም እንደዚሁ እርግጥ ኾናለች፡፡ ቅዱስ መስቀሉ ለእነዚህ ኹሉ ነገሮች ምክንያት ኾኗል፡፡ በመስቀሉ እግዚአብሔርን ማመስገን ተማርን፡፡ እንግዲህ ከቅዱስ መስቀሉ ይልቅ ሌላ የተወደደ ምን አለ? እኮ ከቅዱስ መስቀሉ በላይ ለነፍሳችን የሚረባት ወይም የረባትና የጠቀማት ሌላ ምን አለ? ስለዚህ በሙሉ ልባችን ይህን እንመስክር እንጂ ስለ ቅዱስ መስቀሉ ለመናገር ቅንጣት ታህልስ እንኳን አንፈር።

  • @hanahana8066
    @hanahana80663 жыл бұрын

    ኮሮና ከምድር ይጥፍ የምትሉ ላይክ

  • @jeeds8409

    @jeeds8409

    3 жыл бұрын

    እኔ አሜን ያጥፋልን

  • @ameieworkameiework61

    @ameieworkameiework61

    3 жыл бұрын

    @@jeeds8409 አሜን ይሁንልን ያጥፋልን

  • @user-zk2sg2sw7e

    @user-zk2sg2sw7e

    3 жыл бұрын

    እኔስ ከኮረና ቀድሞ ዘረኝነት ቢጠፋ ነዉ የምፈልገዉ ገረናስ የአለም ጉዳይ ነዉ

  • @geni2g919
    @geni2g9193 жыл бұрын

    እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን 💒💒❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @user-ry4si3ko9r
    @user-ry4si3ko9r3 жыл бұрын

    ደሥ ሥትሉ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ሥወዳችሁ 💖 💖 💖

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji78773 жыл бұрын

    ግን ማነው እንደኔ በሰው ሀገር በአልን ማሳለፍ የሰለቸው

  • @hawangus5485

    @hawangus5485

    3 жыл бұрын

    ጉድ ሰሩዋት ቢከጸት መልካም ባአል

  • @redyredy9717

    @redyredy9717

    3 жыл бұрын

    Ene

  • @sebleseble3010
    @sebleseble30103 жыл бұрын

    የቤቶች አባል እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @layla6523
    @layla65233 жыл бұрын

    ወላሂ ናፍቃቺሁኛል። እባካቺሁ። አትጥፉ😭😭😭

  • @wowwow7923

    @wowwow7923

    3 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሀነ መሥቀል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን

  • @wowwow7923

    @wowwow7923

    3 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሀነ መሥቀል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube57653 жыл бұрын

    በወንጌሉ ያመናችሁ በሙሉ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w3 жыл бұрын

    ከምር ቤቶችኮ ወደር የላችሁም የኔ መልካሞች ተባረኩ አቦ ሁሌ መልካም ነገር በወሬ ሳይሆን በተግባር ስለምታሣዩን እናመሠግናለን

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q3 жыл бұрын

    ወይኔ ዛሬ እንደኛ ነኝ ቤቶቺ ወላሂ ሁላችንም በፍቅር ነው የመወዳቺሁ ♥♥♥♥♥

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/fZ2px6-tobWedag.html

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    @@user-ik6oo5yi7l 🙋🙋🙋🙋🙋😎

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    @@user-zw9mm2kb1i ሰብሊ በአልን አታርፊም ቱ😄😄🚙

  • @nsjasbah7263
    @nsjasbah72633 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችንንም እድሜጤና ሰላም ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን

  • @emyasefa1592
    @emyasefa15923 жыл бұрын

    ስታምሩ 💜💜💜💜 አብሮነተችሁም ሁሉም ነገራችሁ ደስ ይላል አይለያቹ ዓመት ያድርሰን ሽልማቱ😁😁😁😁

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es3 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ እኳንአደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አመቱ አውዳመቱ ያድረሰን ሁላችንንም🙏🙏🙏

  • @user-mr4xy8zg2z
    @user-mr4xy8zg2z3 жыл бұрын

    አይ ባአልማ በሃገራችን አላህ ያድርግልን ውዶቼ እንኳን ለመስቀል ባአል በሰላም አደረሳቹ

  • @almazwasi5104

    @almazwasi5104

    3 жыл бұрын

    እናመስግናለን ማማየ እዳች ቅኖችን ይጨምርልን

  • @user-gh1mr2jm6j

    @user-gh1mr2jm6j

    3 жыл бұрын

    ፈቲ አላህን ፍሪ ሀራም ነዉ ነብይ ኢሣ ተሠቅሎል ብለዉ ነዉ ሚያምኑት አልተሠቀለም እሽ

  • @almazwasi5104

    @almazwasi5104

    3 жыл бұрын

    @@user-gh1mr2jm6j አንች ነብይ ነው ብለሽ እምታምኝውን እኛ ክርስትያኖች አምላክ ነው አምላክ በስው ስጋ ለብሶ ተገለጠ ብለን እናምናለን አንች አልተስቀለም ብትይ እኛ ስለኛ ብሎ ተስቅሎ አድኖናል ብለን እናምናለን እሽ ማማየ

  • @user-mr4xy8zg2z

    @user-mr4xy8zg2z

    3 жыл бұрын

    አው ግን እኛ ሁላችንም ጉረቤት እናጓደኛችን ሁሉም ክርስታ የሆኑ ሁሉ መልካም ባል ይሁንላቸው አላህ እኛንም የሰውሀይማኖት አትናቁ ብሎናልአላህ አዋቂው ነውና

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse83463 жыл бұрын

    የቤቶች ድራማ ቲም በጣም እንወዳችኻለን እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ ኑሩልን ዘመናችሁን ጌታ ይባርከው ደስ ስትሉ

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ ዋው ስጦታው ደስ ሲል

  • @kebeneshmekonen717
    @kebeneshmekonen7173 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ምርጦችዬ🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs17873 жыл бұрын

    እኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ የቤቶች ድራማ ተዋናያን

  • @user-ji9cq8ut9j
    @user-ji9cq8ut9j3 жыл бұрын

    ደስ የሚል ቤተሰብ እኳን አደረሳችሁ ሳይነጥል !!!! ሳይጎነጥል

  • @makeeahsa3ad122
    @makeeahsa3ad1223 жыл бұрын

    Amen enkaa na biroo aderesen bexam desii tilaalachuu idimee xena yisixachuu

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew89723 жыл бұрын

    ውዴ የምየ ኢትዮጲያን ልጆች በሀገር ውሰጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ እንኳን ለብርሀነ መሰቀሉ በአል በሰላም በጤና እንኳን አዴረሳችሁ አዴረሰን አሜንን(3)

  • @hirutkasaye9954
    @hirutkasaye99543 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye74273 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ የኔ ወዶች ስታምሩ አይለያቹ ወይ ማፊዬ ስጦታው አስቆኛል 🤣

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji78773 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶች ስወዳችሁ

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau58273 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹህ ቤቶችየ በጣም ነው ውድድድድድድድ የማረጋቹህ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey27213 жыл бұрын

    አቦ እግዚአብሔር ደስታችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ🙏🙏🙏🌼🌼🌼

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij29973 жыл бұрын

    ቤቶች በጣም ገራሚ ፍቅር ስባኪ ድራማ ነው

  • @oromiyaahaacaaluu4537
    @oromiyaahaacaaluu45373 жыл бұрын

    Betam des bilognal egzabeher yibarkachu bestoche ❤️💚❤️

  • @vippiv4944
    @vippiv49443 жыл бұрын

    እንዴህ ነው የሚያምርብን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዴስ ስትሉ በእውነት እመኑኝ ድህነት የሚባል ከተጋገዝን ይጠፋል

  • @dirshayetube5073
    @dirshayetube50733 жыл бұрын

    thank you beetoch deerama

  • @romanzettube9230
    @romanzettube92303 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ😍❤አፍፍፍፍ😭😭🇪🇹 ሀገር ናፈቀኝ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh41273 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ "የቤቶች" ድራማ ብርቅዬ ቤትስቦች በጣም የምወዳችሁ አንድ ነገር ልበል ይህች ዘመናችን ፍቅር ስላም መትዛዘን የጠፉባት ሆኖብኝ ግን የእናንተን ድራማ ሳይ ከዚህ ክፉ ዘመን ወጥቼ ፍቅር መተዛዘን ሳቅ ጨዋታ ያለበት አለም ውስጥ እራሴን ስለማገኘው ለጥቂት ደቂቃዎች ቢሆን ከምኖርበት የገሀዱ አለም የሌለሁና ፍፁም ደስታ ፍቅር የሞላበት ቤተስብና ሌላ የተለየ አለም ውስጥ ያለሁ እስኪመስለኝ መንፈሴን ትለውጡታላችሁ አንድ ጥይቄ ግን ሁሌም እራሴን እጠይቀዋለሁ ይህም "እውን በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ቤተስብ ይኖር ይሆን እላለሁ?" ይኖራል ለማለት ወኔዬ አይደፍርም ይባርካችሁ አደራ አትለያዩ ታምራላችሁና

  • @user-qi6fh9qe3u
    @user-qi6fh9qe3u3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ አመት አመት አይለያችሁ

  • @sameraha1759
    @sameraha17593 жыл бұрын

    ኣሜንእንኳንኣብሮን ኣደረሰን እንየ የሀው በስደት ኣንድት ምእራፍ ሳያሳልፍ ስምንት ኣመት ምከተላቹ ቤቶችየ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birqemulata525
    @birqemulata5253 жыл бұрын

    Wowowoqo So good

  • @taibahmohaoad5381
    @taibahmohaoad53813 жыл бұрын

    በጣም ደሥ ትላላቹ.ኢበቀል ኤለም

  • @hanank.e584
    @hanank.e5843 жыл бұрын

    Anchi tafchi betam new yemwdshe❤️

  • @hiwotethiopia9839
    @hiwotethiopia98393 жыл бұрын

    Selam fikir la Ethiopia yhuni 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48973 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁ገሊላየ እኔ የጠበኩት ባዶ ይሆን እንዴ ብየ ነበር ግን መልካም በአል ከሁሉም ይበልጣል መልካም በአል🇨🇭

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p3 жыл бұрын

    ዎው ስታምሩ እንኩአን አደረሳችሁ ሁላችሁንም እንዎዳቻለን

  • @kalkidankal5260
    @kalkidankal52603 жыл бұрын

    ቤቶች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የምወዳቹ ❤❤❤👏

  • @estergeoushy8336
    @estergeoushy83363 жыл бұрын

    ዋውው ታምራላቹህ ይበቃል በሰላሙ ነው አላየሁትም መሰለኝ

  • @wanshtango5116
    @wanshtango51163 жыл бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @beyourself5242
    @beyourself52423 жыл бұрын

    Weyni betoch sewdachu Fikracu yebark 😍😍😍😘

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k3 жыл бұрын

    መሸአላህ ታምራላቺሁ ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ ሱሶች

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በዓል ቤቶች አብሮነት የሚያምርብን ሀገራች ሰላምትሁኝል

  • @ghhhghj3693
    @ghhhghj36933 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚል ጨዋታነበር ግን ሽልማቱን ለማየት ጎግተን ነበር ትገርማላች አብሮነታችሁ ያምራል

  • @user-yg6uw4fr6e
    @user-yg6uw4fr6e3 жыл бұрын

    Enkuwan aderasachuuh betochiye 💓💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b3 жыл бұрын

    Enikowani Aderesachu Melikami Bali yihunilachu ye Betochi betesebochi 💚💛❤

  • @wogeyehuwogeyehu3051
    @wogeyehuwogeyehu30513 жыл бұрын

    በጣም ደስትላላችሁ

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    በጣም ጥሩስራነው በርቱ እንኳን አደረሳቹህ እህት ወንድሞቻ ባላቹህበስላማቹህን ያብዛላቹ

  • @theworksofthelordaregreat9237
    @theworksofthelordaregreat92373 жыл бұрын

    wow betam desi tilalachu betochiye

  • @user-ig5bq3xn5t
    @user-ig5bq3xn5t3 жыл бұрын

    ውድየተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ💚💛❤ በስደት አለም የምትገኙ እህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን🇪🇹🇪🇹 ለቀጣይ አመት ባገራችን የምናከብር ያደረገን አሜን🙏😍😍

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c3 жыл бұрын

    እድሜና ፀጋአብዝቶ። ይሥጠችሁ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove58553 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ እኔ የቤቶች ቀንደኛ ተከታታይ ነኝ 3አመት በሀገሬ 5ቱን አመት በስደት ምንም ሳያመልጠኝ ስከታተላቹ አብሬ አድጌያለው በርቱልኝ ነገንም በተስፋ ጠብቃለው

  • @user-gi4be8ng2g
    @user-gi4be8ng2g3 жыл бұрын

    Ebakach ebakachu bmitamnt bfatari bilachu sidat kalije ariqochal inaki bageta tele yenate betasab adigch bfatr sem

  • @rabiawali1915
    @rabiawali19153 жыл бұрын

    ወይይይይ ሰወዲቸሁ ሰታምሩ

  • @fatumagoshiye4123
    @fatumagoshiye41233 жыл бұрын

    Eewu adinakih abet edet shewedikachew betochiye ekan adersachihu❤❤❤💕❤

  • @saeedhussain9772
    @saeedhussain97723 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶች

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd67143 жыл бұрын

    ደስእሚል፣ቤተሰብነው፣አላህ፣ይጨምርላችሁግን፣እንከን፣እንደትነው

  • @saraymariamlije112
    @saraymariamlije1123 жыл бұрын

    Betochiye whe love you💓💓💓💓💓

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse78553 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @belayneshkitaba3417
    @belayneshkitaba34173 жыл бұрын

    Tabaraku malkam negern new yadaragachewut

  • @zuzihabeshawt583
    @zuzihabeshawt5833 жыл бұрын

    ቤቴችየ ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c3 жыл бұрын

    እንኮን። አብሮ። አደረሠን። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤

  • @user-ws3ht4dc8t
    @user-ws3ht4dc8t3 жыл бұрын

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩ ያብዛላቹ 😍😍😍

  • @flfkhhhky1690
    @flfkhhhky16903 жыл бұрын

    ዋው ሁሉም ቤተሰቡ ተውቦባችኋል

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h3 жыл бұрын

    እኛም በአብሮነት እንከታተላለን ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር በአብሮነት

  • @user-zr5ln8st5p
    @user-zr5ln8st5p3 жыл бұрын

    ጥላሁን ስለምታረገው ሁሉ ሳላደቅ አላልፍም ረጂም ህድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ያረብ መልካም በሀል ለሁሉም ክርስቲያን በሙሉ መልካም በአል

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj3 жыл бұрын

    ቤቶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta633 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን

  • @seadamehommed8423
    @seadamehommed84233 жыл бұрын

    የእውነት ደስ ስትሉ

  • @ayalayal4167
    @ayalayal41673 жыл бұрын

    ያመት ሰው ይበላችሁ ምርጦች

  • @zaytona1233
    @zaytona12333 жыл бұрын

    መሸአለ በጠም ደስይልል ቢትች

  • @aynalemworkenah3568
    @aynalemworkenah35683 жыл бұрын

    Weya shelamat kkkk betam new yasaken

  • @toyibeemagostoyibeemagos2595
    @toyibeemagostoyibeemagos25953 жыл бұрын

    Woww dess yillan 😗😗😗

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres86983 жыл бұрын

    I love ❤️ this game

  • @Yihun38
    @Yihun383 жыл бұрын

    መልካም አዲስ አመት ምርጦች💚💛♥️🇪🇹

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew45253 жыл бұрын

    Postaw መልካም ባህል ደስ ይላል ገሊላ በሳቅ ሞትኩ እረዝም አድረገው ቢፀፉት ምን አለ ባይሆን ክክክክክክክ

  • @getagettahom5276
    @getagettahom52763 жыл бұрын

    Ewunet sewochachihu ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou9373 жыл бұрын

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹሁ ዘ መናፈቅ

  • @fikirleethiophia5219
    @fikirleethiophia52193 жыл бұрын

    ደስ የላለ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen75663 жыл бұрын

    ቤቶች ሁላችሁም ሁሉን እንዳስደሳቹ እግዛብሔር እናንተንምበስራ ዘመናቹ ሁሉ ይሳካላቹ ያስደስታቹ አሜን

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-my5st7pu7u
    @user-my5st7pu7u3 жыл бұрын

    የኔዉዶቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg3 жыл бұрын

    ቤቶች በጣም አሪፍነው በርቱ

  • @lakachewmulu3977
    @lakachewmulu39773 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ

  • @smartyasminmed8773
    @smartyasminmed87733 жыл бұрын

    Waaaaaaa Destelalachouh

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30373 жыл бұрын

    ሰታምሩ

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment3 жыл бұрын

    🇪🇹👉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ። 👉❤ በእግዚአብሔር ሁሌየም ደስ ይበላችሁ 👉❤ እኛ እየሞትንም እንበዛለን 👉❤ እኛ ብንኖርም የሡ ነን 👉❤ ብንሞትም የሡ ነን ደስስ ይበላችሁ መልካም የመስቀል በአል💚💛💜ለፈጣሪ ተመስገን በቻ ነው ሌላ ምን ይከፈላል 🙏 👉❤ ፈጣሪ በያለችሁበት ቦታ ሁሉ ከናተጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali63233 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ

  • @samermola7369
    @samermola73693 жыл бұрын

    ቤቶች በጣም ታምራላችሁ

  • @trasmedia7921
    @trasmedia79213 жыл бұрын

    በሰው ሀገር ስራ ላይ ያላቹ,ውድ የሀገሬ ልጆች አንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በ ሰላም አደረሳችሁ🌻🌻! ዛሬ በሰው ሀገር ስራ ላይ ብትሆኑም አንድ ቀን በሀገራችሁ ሰብሰብ ትላላችሁ.ደሞ ሰብስክራይብ አርጉኝ አሪፍ ቻናል ነች አመሰግናለሁ.

  • @user-nq1qg5dq8z
    @user-nq1qg5dq8z3 жыл бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ😘🥰

  • @bsjsjxdbdjds8081
    @bsjsjxdbdjds80813 жыл бұрын

    Wow. Wow. Wow. dasilali

  • @tlalovetlalove568
    @tlalovetlalove5683 жыл бұрын

    አንደኛ

Келесі