Betelhem Wolde "Bemisgana lay" from Dink Sitota 2018 live concert @ Misrak Meserete Kiristos Church

Музыка

Betelhem Wolde "Bemisgana lay" from Dink Sitota 2018 live concert @ Misrak Meserete Kiristos Church
Web site: www.loveandcareethiopia.org
Facebook / loveandcaree. .
Follow us on / loveandcaree. .
Follow us on / loveandcareethio. .
Follow us on / loveandcareeth
Subscribe us on / loveandcareethiopia
Musician
Beteab Kassa Bass
Mulugeta Geresu Drums
Abenenezer Dawit Guitar
Robel Damtew Keyboard
Mintesinot Biniyam Conga
Dawit Getachew Keyboard
Samson Workneh Tenor Sax
Yishak Dawit. Trombone
Jonovan Cooper. Tenor sax
Tewodros Alula. Trumpet
Recording Nitsu Yilma
Mixing Dawit Getachew
Director Mikias Kassahun(Mikas Pictures)
Editing Mikias Kassahun (Mikas Pictures)

Пікірлер: 78

  • @nahom_adriel9110
    @nahom_adriel91102 жыл бұрын

    በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል አቤቱ አምላኬ ሆይ ፣ ለሃይልህ እቀኛለው ጠዋት ማታ ሁሌ ላንተ ፣ ክብርን እሰጣለው በምህረትህ ማልዶ ጌታ ፣ ደስ ደስ ይለኛል ምህረትህ ስላቆመኝ ፣ አመስግኝ ይለኛል ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል ሁል ጊዜ ክብርህንና ፣ ግርማ'ን አወራለው ምህረትህን ለዘለዓለም ፣ እዘምረዋለሁ ሰው በፈቃዱ ሳይገደድ ፣ ያመስግንሃል ምህረትህ እግዚያብሔር ሆይ ፣ መቼ ዝም ያስብላል ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ነብሴን ከማጥ አይኔን ከዕንባ ፣ ጠብቀሃልና ስሜንም በህይወት መዝገብ ፣ ፅፈ'ልኛልና ያረግክልኝን እያስብኩ ፣ ስለ አንተ አወራለው ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ ፣ አዜምልሃለው ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል ባከብርህ እግዚያብሔር ሆይ ፣ ብዙ ምክንያት አለኝ በአንተ ዘንድ መልካም ነገር ፣ ስለተደረገልኝ አለም ሳይፈጠር ያኔ ፣ መርጠኸኛልና እንዳከብርህ ደቀ-መዝሙር ፣ አርገኸኛልና ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ እስካ'ላም ፍጻሜ ፣ ከእናንተ ጋር ሆናለሁ ብለህ እንደተናገርክ ፣ ቃልህን ፈፀምከው በተራራ ቢሆን ፣ ደግሞ በሸለቆ አብረኸን ሆነሃል አምናለሁ እንደ ስምህ ፣ እኛም አይተንሃል ታማኝ ነህ ፣ እንደ ስምህ ፍቅር ነህ ፣ እንደ ስምህ እዉነት ነህ ፣ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ ኣሜን ታማኝ ነህ ፣ እንደ ስምህ ፍቅር ነህ ፣ እንደ ስምህ እዉነት ነህ ፣ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን 38 አመት ፣ አልጋ ላይ የተኛውን ሠው የለኝም ብሎ ፣ ተስፋ የቆረጠውን ያለበት ድረስ ፣ ሄደህ ፈውስሃል አዳኝ ነህ የኛ ጌታ እየሱስ እንደ ስምህ ፣ እኛም አይተንሃል ፈዋሽ ነህ ፣ እንደስምህ ሠላም ነህ ፣ እንደስምህ ረዳት ነህ እንደስምህ ፣ እንደስምህ አሜን ፈዋሽ ነህ ፣ እንደስምህ ሠላም ነህ ፣ እንደስምህ ረዳት ነህ እንደስምህ ፣ እንደስምህ አሜን ከስም ሁሉ በላይ ፣ ስምን ተሰጥቶሃል የሲኦልንም ቁልፍ ፣ በእጅህ ይዘሃል ፍጥረታትም ሁሉ ፣ ይንበረከካሉ ለታላቁ ስምህ ፣ ክብርን ይሰጣሉ ጌታ ነህ ፣ እንደስምህ አምላክ ነህ ፣ እንደስምህ ገናና እንደስምህ ፣ እንደስምህ ኣሜን ጀግና ነህ ፣ እንደስምህ ንጉስ ነህ ፣ እንደስምህ ኤልሻዳይ እንደስምህ ፣ እንደስምህ ኣሜን

  • @tigistgirma6941

    @tigistgirma6941

    2 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yewubdar1

    @yewubdar1

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @degefudamene5891

    @degefudamene5891

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @user-po2vb2eb7f

    @user-po2vb2eb7f

    2 күн бұрын

    thank you so much for providing the lyrics for this song, on the verse that says እስካ'ለም ፍፃሜ... last lyrics I have been singing አብረኸን ሆነሃል አማኑዔል (vs. አምናለሁ) እንደ ስምህ እኛም አይተንሃል I might have been wrong just wanted to let you know what it could potentially be. God bless again!

  • @abelgobena
    @abelgobena7 күн бұрын

    ልጅነቴን ካስዋቡልኝ፣ ዛሬ ላይ መፅናኛ ከሆኑልኝ መዝሙሮች ውስጥ አንዱ ይሄ ነው። ቤቲ ተባረኪ 2:39

  • @lyrify7841
    @lyrify78412 жыл бұрын

    More than 20 years but I can still feel the same voice!!!! God bless you!!

  • @hery731
    @hery7318 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለአብ፣ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን። ❤❤❤

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Жыл бұрын

    Psalm 92[a] A psalm. A song. For the Sabbath day. 1 It is good to praise the Lord and make music to your name, O Most High, 2 proclaiming your love in the morning and your faithfulness at night, 3 to the music of the ten-stringed lyre and the melody of the harp. 4 For you make me glad by your deeds, Lord; I sing for joy at what your hands have done. 5 How great are your works, Lord, how profound your thoughts! 6 Senseless people do not know, fools do not understand, 7 that though the wicked spring up like grass and all evildoers flourish, they will be destroyed forever. 8 But you, Lord, are forever exalted. 9 For surely your enemies, Lord, surely your enemies will perish; all evildoers will be scattered. 10 You have exalted my horn[b] like that of a wild ox; fine oils have been poured on me. 11 My eyes have seen the defeat of my adversaries; my ears have heard the rout of my wicked foes. 12 The righteous will flourish like a palm tree, they will grow like a cedar of Lebanon; 13 planted in the house of the Lord, they will flourish in the courts of our God. 14 They will still bear fruit in old age, they will stay fresh and green, 15 proclaiming, “The Lord is upright; he is my Rock, and there is no wickedness in him.” Footnotes Psalm 92:1 In Hebrew texts 92:1-15 is numbered 92:2-16. Psalm 92:10 Horn here symbolizes strength.

  • @amanenoro1567
    @amanenoro15672 жыл бұрын

    We love you bettye ye lilynm please bzu yaltelekeku alu

  • @Mimitwa

    @Mimitwa

    2 жыл бұрын

    ወይ ብዙ አንድ ብቻ ነው የተለቀቀው😐

  • @amanenoro1567

    @amanenoro1567

    2 жыл бұрын

    @@Mimitwa esun malet felige nw I hope bkrbu ywetal

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun27102 жыл бұрын

    Betyeeeeeeeee🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰kebat eko nesh! Wey!

  • @amanenoro1567

    @amanenoro1567

    2 жыл бұрын

    Lilye yanchenm stebk 3 years alefegn btly abrachuh yzemerachehut bweta endet Des balegn

  • @Edentm663
    @Edentm66310 ай бұрын

    2015 September 1 bezi mezmur neber yejemerkut geta ybarek zare pagume 6 bezi mezmur cheresku wow

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde62232 жыл бұрын

    God bless you more and more Bettye

  • @nardostadese5043

    @nardostadese5043

    Жыл бұрын

    tgye bless you

  • @fikreabbisrat7774
    @fikreabbisrat77742 жыл бұрын

    Please upload ያዳንካት ነፍሴ too, please 🥺

  • @zenebechmengesha8401
    @zenebechmengesha84012 жыл бұрын

    አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቤቲዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ!!!

  • @endalkachewbanjaw7465
    @endalkachewbanjaw74652 жыл бұрын

    God bless you !I am blessing with your song everyday !

  • @eyuelw
    @eyuelw2 жыл бұрын

    Betyeeee our beloved blessing 😍😍 #በምስጋና ላይ እጨምራለሁ #ምስጋና Stay blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer90422 жыл бұрын

    Remember ye not the former things, neither consider the things of old. Behold, I will do a new thing; now it shall spring forth; shall ye not know it? I will even make a way in the wilderness, and rivers in the desert. Our AWESOME GOD, has a new things every morning. Be Blessed Betty. Amen!!

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ2 жыл бұрын

    Amen. Glory to Adonai both now and forevermore.

  • @genetmtube9896
    @genetmtube98962 жыл бұрын

    Elelele Elelele God bless you more and more 🙏 ❤️ my beautiful sis ❤️ I love you ቤቲዬ መዝሙሮችሺ ሁሉ ለኔ መልክት አላቸው ተባረኪልኝ ።

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede46132 жыл бұрын

    Zare endikom tinat belibachin yaskemetachihut Egziabhern makiber mefirat newu ena tebareku belijinet lib mezmur min endehone enkan sanak sizemir adegin zare gin hiwotachin hono enizemiralen Egziabhern enamelikibetalen enameseginibetalen

  • @russomkahsay2954
    @russomkahsay2954 Жыл бұрын

    ወየወየወየ ናይ ሱሳ ኣመት ብ ሹዱሽተ መስመር ሚሂርና ንዝርደኦ ኣዚ ስነ ጥበብ ዘይኮነስ ስነ ፍልስፍና እዩ❤❤❤ Thnks❤❤❤ ወዲ ትካቦ

  • @Prophet_Jossy_Elijah
    @Prophet_Jossy_Elijah2 жыл бұрын

    what a Spirit filled worship!!🤲🤲🤲

  • @Daniblessed1.
    @Daniblessed1.2 жыл бұрын

    Betteye you are our blessing. May the Lord bless you abundantly.

  • @elenigetahun3551
    @elenigetahun3551 Жыл бұрын

    Uffffa semichew malitegibew mezimur

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 Жыл бұрын

    Hallelujahhhhhhhh💞💞💞💞💞💞

  • @Awate1990
    @Awate1990 Жыл бұрын

    ኣሜን ቤቲ ስላቺ ጌታ አመሰግናለሁ

  • @mihiretkebede4048
    @mihiretkebede4048 Жыл бұрын

    የማይረሳ ድንቅ ጊዜ ነበር

  • @yosefgetta8694
    @yosefgetta86942 жыл бұрын

    እንደ ስም ነህ ጌተዬ❤❤❤❤

  • @nardostadese5043
    @nardostadese5043 Жыл бұрын

    betty ma family GOD BLESS YOU

  • @fitsumgebreselasse6644
    @fitsumgebreselasse6644 Жыл бұрын

    Bettye blessed

  • @senaytebaraki1983
    @senaytebaraki19832 жыл бұрын

    I love you , God bless you .

  • @yosephsahle9449
    @yosephsahle94492 жыл бұрын

    Betiya my 🥰love tebrkilge ❤🙏

  • @zendro3850
    @zendro38502 жыл бұрын

    bereketachin neshi beti

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye57352 жыл бұрын

    tamagh neh endesimeh fewash neh endesimeh

  • @phtube5923
    @phtube59232 жыл бұрын

    Power full song and singer❤👍

  • @bemnettube1
    @bemnettube12 жыл бұрын

    Wow tebareku

  • @eliaschunche9487
    @eliaschunche94872 жыл бұрын

    Amazing worship...bettye tebarekiln And the whole crew

  • @natiman3009
    @natiman30092 жыл бұрын

    Wow Betty❤❤❤❤❤

  • @user-px7eq4md4e
    @user-px7eq4md4e11 ай бұрын

    God

  • @mirukdemissie9377
    @mirukdemissie93772 жыл бұрын

    Blessing

  • @betelhemtefera2489
    @betelhemtefera24892 жыл бұрын

    Blessd mokseye i love you

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin45922 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i10 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mekedemmetaferiaw9543
    @mekedemmetaferiaw95432 жыл бұрын

    አሜን 🙏

  • @aghsepda
    @aghsepda2 жыл бұрын

    May God Bless you Betty🙏

  • @amanuelabdeta6741
    @amanuelabdeta6741 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @negusieabera6946
    @negusieabera69462 жыл бұрын

    Amazing song

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa31362 жыл бұрын

    ቤቴዬ የኛ እናት

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe14842 жыл бұрын

    You are our blessing 🙌 🙏 Betyee!! And of course Denk stota Band too!! More blessing 🙌 be up on you abundantly 🙏 !

  • @naolzewdu1367
    @naolzewdu13672 жыл бұрын

    Betyeeee enanten yeqbalen geta semu yebrak mn enlalen

  • @JesuslordHayat
    @JesuslordHayat2 ай бұрын

    Yemayitegeb zimarw

  • @ELGIBIR
    @ELGIBIR2 жыл бұрын

    ❌ጌታ ብርክርክ ያድርግሽ ቻናላችንን ተመልከቱልን ወንጌልን አብረን እንስራ

  • @miheretlawrence1616
    @miheretlawrence1616 Жыл бұрын

    Because

  • @adaneasefa2447
    @adaneasefa24472 жыл бұрын

    Our blessing ❤️

  • @GraceTube
    @GraceTube2 жыл бұрын

    God bless you betty

  • @kidusdave8128
    @kidusdave81282 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo50562 жыл бұрын

    Amennnn....kiberlgne..geta

  • @liyatsega4263
    @liyatsega42632 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏🥰

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie19672 жыл бұрын

    First like 👍 😍😍😍

  • @zeliktaddesse4251
    @zeliktaddesse42512 жыл бұрын

    my worship teacher

  • @randomtube293
    @randomtube2932 жыл бұрын

    Am 1st commenter Aziye ❤❤

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu53022 жыл бұрын

    Blessed song! Bethlehem

  • @kefilmgebeta4069
    @kefilmgebeta40692 жыл бұрын

    Wow tebaraki

  • @HotaLyricsmesafint
    @HotaLyricsmesafint2 жыл бұрын

    Tebareki

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun89742 жыл бұрын

    The song about joy

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika4172 жыл бұрын

    አሜአሜንንንንንንንንንንንንንንንንል

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in2 жыл бұрын

    Betii 😘❤️

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged68492 жыл бұрын

    1st comment ❤❤❤

  • @realitytales1
    @realitytales12 жыл бұрын

    7:43

  • @tobistayiman4879
    @tobistayiman4879 Жыл бұрын

    Ĵj!

  • @miheretlawrence1616
    @miheretlawrence1616 Жыл бұрын

    🔥🔥🔥🔥🙏🔥🙏🔥🔥🧢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @edengashaw7022
    @edengashaw70222 жыл бұрын

    Praise God about Beti and her songs, what I don't like from these videos is like lip sink, the videos are concerts but the sound is very ስቱዲዮ and this makes people to loose their appetite of watching, this lacks knowledge of recording, I think.

Келесі