አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ 🙏🏾

Музыка

Ethiopian New year 2013 live performance
Agegnehu Yideg

Пікірлер: 39

  • @FevenZerihun-ld8dd
    @FevenZerihun-ld8ddАй бұрын

    በብዙ ዉዥንብር ውስጥ ሆኜ ይሄኔ መዝሙር ስሰማው በረታለሁ

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw61933 жыл бұрын

    አገኘሁ ይደግ እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተ ዝማሬዎችን ሁሌም ስሰማ ውስጤን ሰላምና ደስታን ይሰማኛል ከሁሉም በላይ ግን ወደ ጌታ ( ጌታን እንዳገኝ ) ስለረዱኝ እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ

  • @jerusalem5355
    @jerusalem5355 Жыл бұрын

    ፓስተር አገኘሁ ፡ይደግ እንኳንም እዚአብሔር የውስጥ አይንህን አበራልህ!! አብዝቶም ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልሕ ፡ይጥብቅህ ፡ ይደግፍህ፡ከክፎ ይሰውርህ ፡ እይሱስ ዛሬም ነገም ለዘላልም ግታ ነው እይሱስ ያድናል ! አሜን 🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    ፓስተር አገኘሁ ይደግ እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክ::🙏🏽👏🏽✊🏽💕

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Жыл бұрын

    ❤አሜን ፍፁም ነው በምክሩ በአሳቡ የኛ አምላክ ❤ተባረክ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው አጉ ኑርልን የኛ ድንቅ ሥጦታ❤

  • @user-wd9tu5zn8f
    @user-wd9tu5zn8f9 ай бұрын

    ጌታ ልቤን ያንኳኳበት ዝማሬ,ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @hanagebrekirstos7354
    @hanagebrekirstos73542 жыл бұрын

    አዎ እግዚአብሔር አይሳሳትም በምክሩም ግሩም ነው ሃሌሉያ!!!! እልልልልልልልልልልል!!!!! ወንድሜ አገኘሁ ተባረክ ይሄንን መዝሙር እንዴት እንደምወደው!!!!!!!!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Жыл бұрын

    ተባረክ አጉዬ በረከታችን

  • @malkaminshmerkos2967
    @malkaminshmerkos29672 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Tabarekii 😭😭😭🤲🤲🧎‍♀️🧎‍♀️❤❤

  • @henokseifu4096
    @henokseifu40963 жыл бұрын

    ጌታይባርክአገኝ ልቤየተነካበትዝማሬነዉ

  • @dagisisay
    @dagisisay3 жыл бұрын

    እልልልልል ክብርና ምስጋና ለዘመናት አምላክ ይሁን!!!

  • @MihretedoMercy
    @MihretedoMercy6 ай бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ አጉዬ ተባረክ በጣም ነው ምወድክ

  • @astertadese4489
    @astertadese44892 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እግዘአብሔር

  • @yohaneslemlem812
    @yohaneslemlem812 Жыл бұрын

    የእግዚአብሄር ሰው ፓሰተር አገኘሁ ተባረክ ተባረክ ተባረክ በአንተ መዝሙርያልተባረከ ልቡ ያልተነካ የለም እና ግንየሙዚቃዉ ዜማ ከበፊቱ ለየት አለብኝ ለምን?ቢስተካከል።

  • @molla27
    @molla272 жыл бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የኛ ስ አምለክ ግሩም ነው በምክሩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yigezua.yigezu71
    @yigezua.yigezu712 жыл бұрын

    Brother Agegnehu: your "አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ" and "Give me Jesus" by song writer Fanny Crosby who was also blind are the two most powerful songs that make me feel that there is so much that I don't know about God. For blind people to say "God doesn't make any mistake", or "keep your world, your eye, your light, your ..., just give me Jesus" they must be seeing something beyond imagination, beyond description,..., beyond any thing good that we (አይናማዎች) can ever experience or wish for. Thanks to God, I am a born-again Christian and I have found the greatest gifts and treasures of my life in Jesus Christ, my Lord and Savior. But still, everytime I listen to all your songs, and more so, "አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ", they make me think and marvel at what Jesus could possibly have revealed (or is continuing to reveal) to you. Whatever it is, እንኩዋንም ከጌታ ዘንድ ሆነልህ የኔ ወንድም!!! ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ: ይጨምርልህም!!! በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ! በረክታችን ነህ::

  • @leinayo9394
    @leinayo9394Ай бұрын

    ተባረክ አሜንን

  • @ethiocomputerschool
    @ethiocomputerschool3 жыл бұрын

    Love U Tebareklgn Agu

  • @tsionkastro2367
    @tsionkastro23673 жыл бұрын

    Yetewedek Ye Egziabher sew Agegneww mezmurhnn eyesemahu bezu tebarekiyalew Bertechaleww . Ye Egziabher menfesss yemolabet Be ewnet Tetsnanahuu Tesfayee lemeleme Egziabher Fitsum new Zelalem

  • @josephbuse9533
    @josephbuse95333 жыл бұрын

    Blessed men of God

  • @kiyakonjo8002
    @kiyakonjo80023 жыл бұрын

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Egezihaber semu yebark!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell30973 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አግ ትባርክ 🙏👌👌❤❤❤

  • @elsabethe
    @elsabethe3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @jeywastysports8853
    @jeywastysports88533 жыл бұрын

    Amen Amen, God bless you 🙏🙏

  • @medimedo5191
    @medimedo51913 жыл бұрын

    6:50 አልቆለታል ተብሎ የተዘጋ መልስ ተገኘለት ለሊቱ ነጋ አቤት የእግዚአብሔር የአምላካችን የአባታችን አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ አጥንቶች ተበታትነው የነበሩ ለእርሱ ምን ይሳናል ነብስ ዘሩ

  • @user-xg4xy1yl3q
    @user-xg4xy1yl3q5 ай бұрын

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @jerusalemsolomon3206
    @jerusalemsolomon32063 жыл бұрын

    Amen hallelujah

  • @mimikassa3433
    @mimikassa34333 жыл бұрын

    Yene geta fetari yebarkh mezemur hn kelgente gemero eskahun esmalw gen ortodox nene geta hulm semesegen dese yelnale amen edeme yesth

  • @amanuelabiye7702
    @amanuelabiye77022 жыл бұрын

    🙏 Amene

  • @burteburte3756
    @burteburte37563 жыл бұрын

    Ameeeeennnnnn Geta zamanihn yibarkii

  • @kiyakonjo8002
    @kiyakonjo80023 жыл бұрын

    Ayisasatem be mekeru denke new yen Eyesus!

  • @sintayehualemeseges
    @sintayehualemeseges3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @fatayebekele9742
    @fatayebekele97423 жыл бұрын

    Ameeen

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff51763 жыл бұрын

    TABRKL TABREKL tabrekl 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌸🌼💮💮🌺

  • @agegnehuyideg

    @agegnehuyideg

    3 жыл бұрын

    Chantale Skaff amen antem tebarek

  • @Etech1616
    @Etech16163 жыл бұрын

    😭😭😇😇🙏🙏🙏

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 Жыл бұрын

    አንተ እኮ ዘማሪ ብቻ አይደለህም ድንቅ የሙዚቃ አዋቂ መጋቢ አባት የምትገርም ሰብዕ

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff51763 жыл бұрын

    Amn AMEN amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🌺🌺🌸🌻🌻

Келесі