ቤት ሰርቶ የሰጠንን ሰዉ አናውቀውም !! - Comedian Eshetu @DonkeyTube 2022

Комедия

#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZread Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
The creator and the producer of the program is comedian eshetu
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 100

  • @addislij3053
    @addislij30532 жыл бұрын

    Eshetu, truly you are one one of a kind. Many are doing similar things BUT with your personality and your compassion to understand and level with the people of the stories you do is untouchable and unparalleled to any other. May God continue to bless you with the talent and resources to continue your mission. May God also continue bless this family. 🙏🏽❤️❤️

  • @minelikbekele1656

    @minelikbekele1656

    2 жыл бұрын

    556

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31182 жыл бұрын

    ሰው ለመርዳትም መሰጠት ያስፈልጋል ቤት ሰጪዎቹ እንዴት ያሉ የተባረኩ ቅን ደግ ሰዎች ናቸው ግን እኔጄ ለመግለፅ አቃተኝ የደግነት ጥግእግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ እግዚአብሔር የበለጠ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏❤❤❤❤❤

  • @naninati3235

    @naninati3235

    2 жыл бұрын

    እሼ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ ሁሌም በአይምሮዬ ትመጣብኛለች ኢተርቪ ስታረጋት አምላክ እኛ ቤት ነዉ ያለዉ ያለችዉ ቃል በተግባር ዛሬ አየነዉ እሼ ላንተም እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ይስጥህ ባንተ ምክንያት ነዉ ይሄ ሁሉ የሆነዉ ፈጣሪ ይመስገን

  • @teweldetsegaye7985

    @teweldetsegaye7985

    2 жыл бұрын

    Nani asteway yelben new yegeletsshilgn thanks

  • @deborahinfochannel4165

    @deborahinfochannel4165

    2 жыл бұрын

    እውነትም የተባረኩ ናቸው🙏

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    2 жыл бұрын

    @@naninati3235የኔ አስተዋይ የእሸትየን ነገርማ ዝም ነው በስስት አይን ነው የማየው ለዚህ ነገር ተፈጥሯል ይታደሉታል ይሄ ነው ከእውቀት ጋር መልካም ነገር እየሰራ ህዝብ እያዝናና እንደው መታደሉ ግርም ይለኛል እኔማ ጠዋትና ማታ እግዚአብሔር እንዲጠብቀው መፀለይ ነው ስራዬ ለወገኖቼ ያስፈልጋቸዋል ደራሽ ወንድሜ ።

  • @aschalechtesfaye4687

    @aschalechtesfaye4687

    2 жыл бұрын

    አሜን !

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML2 жыл бұрын

    ተደብቆ ሌላውን የሚረዳ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረዳ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና እስክ መላው ቤተስብ ይስጥ እጅግ ድንቅ ስጦታ የስው ልጅ በስጠ ቁጥር እግዚአብሔር እጥፉን ይስጣል ምርጥ ፕሮግራም ❤️❤️❤️

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    2 жыл бұрын

    @@comedianeshetu ወንድሜ ምትሰራው ስራ በሙሉ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ። የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ ከገሐነመ እሳት ለመዳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቀበል አለብህ። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12

  • @user-ke7dz3pr4x

    @user-ke7dz3pr4x

    2 жыл бұрын

    @@lemeja6589 😂አረ አታስቀኝ ጌታ መቀበል ያለብህ አንተ ነህ እሱስ ከተቀበለው እና ካገለገለው ቆየ

  • @user-pd4ob7tt6h

    @user-pd4ob7tt6h

    2 жыл бұрын

    @@lemeja6589 እሱ ይቀበለን እንጂ እኛ ምን ኣቅም ኣለን 😥 ኣይይይ መናፍቅ እግዚአብሔር ኣምላክ ይገስፃቹ

  • @user-vt1uo9lw2e

    @user-vt1uo9lw2e

    2 жыл бұрын

    @@comedianeshetu እሸ ምርጥ ሰዉ ንህ ዉላሂ ምናለሁሉሰዉ እዳተ እናዝህን ሰዉቸ ምርጥ ቤተሰብ

  • @user-bx9oq2rl9w

    @user-bx9oq2rl9w

    2 жыл бұрын

    @@comedianeshetu እሸቱየ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ይሄ ሁሉ የሆነው በአንተ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው የምሳሳልህ ወንድሜ

  • @user-ei3yo7pw6f
    @user-ei3yo7pw6f2 жыл бұрын

    ያረብ ምን አለ ሁሉም ሀብታሞች. እደዚህ ለድሃ መርዳት ቤቻል እና ድሃ ባያለቅስ እዴት ደስ የሚል ሀገር ይኖረን ነበር ያረብ ስጠኚ እና ልስጥ ያረብብ

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    Beknnet subscribe adirgni wude

  • @bethaalemu1990

    @bethaalemu1990

    2 жыл бұрын

    Tihogalesh 1 ken fatari site esetalehu bilola

  • @ffdffr6615

    @ffdffr6615

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @nigatus.6889
    @nigatus.68892 жыл бұрын

    በሰውር የሰጡትን በስውር ያለ እግዛዛብሔር ይጠብቃቸው። ቤተሰባቸውም ይባረክ

  • @AlamAlam-wg6de

    @AlamAlam-wg6de

    2 жыл бұрын

    Endh new mesteti fetari yibarkewu

  • @AlamAlam-wg6de

    @AlamAlam-wg6de

    2 жыл бұрын

    Alewu alewu malet alegn malet tiru ayidelem mestet endib new beswu fit sayihon befetari fit new betam girum sew new becha kalat yelegnm yihe new sewu

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya72542 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ስሆን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን እንደ እኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን

  • @user-oc2bt6om7j

    @user-oc2bt6om7j

    2 жыл бұрын

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @user-rt9fr9ky1t

    @user-rt9fr9ky1t

    2 жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን የኔውድ ብአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን በስልጤ ዞን በአክራሪ አህዛብ የተረዱ ወድሞቻችን መግስተሰማያት ያውርስልን ሁላችነም በፆለት እናስባቸው 😭😭😭😭😭😭

  • @fafzeethiopiayoutube1106

    @fafzeethiopiayoutube1106

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-pg5fd3gg2k

    @user-pg5fd3gg2k

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-qd1im4jc3e

    @user-qd1im4jc3e

    2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde1462 жыл бұрын

    አይ እናት ዋጋዋ ስንት ይሆን። ለሰጠው ጨመሮ ጨማምሮ ይስጣቸው ቤተቡን ጤና እና እድሜ ይስጠው እሼም ለዚህ ቤት ትልቅ ምክንያት ስለሆንክ አመስጋናለሁ ። ልደትዬ ቆንጆ።

  • @israeltewabe8031
    @israeltewabe80312 жыл бұрын

    ተመስገን አሼ ይሄ ሁሉ የሆነው አንተ እንደመልክተኛ ሆነህ ነው ፈጣሪ የረዳቸው ባንተ ነው አሼ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ❤

  • @user-ki5ev3uj1e

    @user-ki5ev3uj1e

    2 жыл бұрын

    @@comedianeshetu እኔቃልአጣሁልክ።በምን።ልግለጽህወላሂእዳሰበከውሂሊያሳካልህ ደማዋናውጦናነውለሰውልጅጤናህንአላህይስጥህወንድሜበሆርአትለይሀይማኖት

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i2 жыл бұрын

    የእነዚህ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ለሰጭ በበረከቱ ያትረፍርፈው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ከነመላ ቤተሰቡ ተመስገን ሀገሬ ደግ ይበርክትልሽ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mimiak325

    @mimiak325

    2 жыл бұрын

    እሽቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kalalex4214
    @kalalex42142 жыл бұрын

    እሼ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ኑርልን❤❤❤❤

  • @betelhemkifle8039
    @betelhemkifle80392 жыл бұрын

    እሼ አንተ የተባረክ ሰው ነህ ሁሌም ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው። ካንተ ጋር እና ባንተ የመጣ ሰው ሁሌም መልካም ነው ለመልካሙ ሰው ፈጣሪ ሁሉን ያድለዉ እሼ ላንተም ሁሌም እሱ ይቅደምልህ የኔ መልካም ሰው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n2 жыл бұрын

    ይችልኝ ስወዳት ከእሷ የተማርኩት ትልቅ ነገር ቢከፋትም በሳቅ በጫዋታ የምታሳልፈው ነገር በእውነት እንኳን ደስ አለሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-vt6ug1tw9c

    @user-vt6ug1tw9c

    2 жыл бұрын

    በጣም እኔም እወዳት አለሁ ቤተሰቦቿም ፍቅር ናቸዉ

  • @belaykdubai2660

    @belaykdubai2660

    2 жыл бұрын

    ወይኔ እኔማ እንዴት እንደምወዳት ፣ ሲበዛ ፍቅር ናት፣ የሂወትን ክብደት እና መከራ በፈገግታ እና በፅናት ማለፍ የምትችል ልጅ ናት፣ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ተባሪኪልኝ ልደትዬ።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs51442 жыл бұрын

    ልደትን ለእሼ ተመኘው ቆንጆ ብልህ አስተዋያ ናት ከእሼ ጋራ ምረጥ ጥንዶች ያወጣቸዋል

  • @tigistdaba3167

    @tigistdaba3167

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @myhopeGod

    @myhopeGod

    2 жыл бұрын

    @@tigistdaba3167 እሼ እኮ የራሡ ሂወት አለው ሚዲያ ላይ አላወጠውም እጂ

  • @mafivlogs5144

    @mafivlogs5144

    2 жыл бұрын

    @@eldikassu6790 በጣም ተመኘንለት እኮ ምረጥ ጥንድ ያወጣቸዋል

  • @mafivlogs5144

    @mafivlogs5144

    2 жыл бұрын

    @@myhopeGod አለው እንዴ

  • @arsemabamkaku3275

    @arsemabamkaku3275

    2 жыл бұрын

    Yeneme hasab new

  • @kef1613
    @kef16132 жыл бұрын

    እሸየ የእኔ ውድ ይመችህ ስራዎችህ ሁላ በጣም ከምንም በላይ የሚመሰገኑ ናቸው ተባረክ ጀግና ነህ አንተን ያሳደጉ እናትና አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ነው ማከብራቸው አንተንም እንደዚሁ 💚💛❤👍💪

  • @lolisahalka8461

    @lolisahalka8461

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌💚💛❤🙏

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z2 жыл бұрын

    ይሄ ቤተሰብ ፍቅር ነው 😍 እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ🙏😘

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye93822 жыл бұрын

    ቤት ሰርቶ የሰጣቸው የእግዚአብሔር ሰው፤ ፈጣሪ የአንተም የላይኛው ቤትህን ያብጅልህ።ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርከው። እሼ ይህ ሁሉ ውጤት የአንተ ድካም ነውና ፈጣሪ አንተንም ያስብህ፤ተባረክ ወንድሜ።

  • @hanikitawtilahun7509
    @hanikitawtilahun75092 жыл бұрын

    በማርያም ስንት አይነት አምላኩን አመስጋኝ ሰው አለ ቤታችሁ በበረከት በደስታ ይሙላ አሼ ወንድማችን ያንተ አይነት ኢትዮጲያዊ ሰዎችን ያብዛልን

  • @godislove1776
    @godislove17762 жыл бұрын

    ቤቱን የሰጠዉ ሰዉ እግዚአብሔር የሰዉ ጆሮ ያልሰማዉን አይን ያላየዉን ሁሉ ይስጠዉ ። እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝህ።

  • @shemelisnigatu3384

    @shemelisnigatu3384

    2 жыл бұрын

    'የሰው ጆሮ ያልሰማውን አይን ያላየውን' ደስ የሚል ምርቃት

  • @salimsdilbago2864

    @salimsdilbago2864

    2 жыл бұрын

    ቆንጆ ኮመንት ሳይ ሀገሬ ህዝቡ በሰላም እንዳለ እተማመናለሁ ላንችም ጨምሮ ይስጥሽ

  • @godislove1776

    @godislove1776

    2 жыл бұрын

    @@salimsdilbago2864 Amen

  • @altubeti7567
    @altubeti75672 жыл бұрын

    ምህረትዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 🤲 አቤት እርጋታ አቤት በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት ስንቱ ያማርራል በተለይ የልጆችሽ አባት እግዚአብሔር በልጆችህ ይካስህ🤲

  • @titimulatu5426
    @titimulatu54262 жыл бұрын

    እባትየው ውይይ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ትልቅ ሰው ልጅህን እግዚአብሔር ያድንላችሁ በእውነት ብዙ አባት ሀላፊነትን አይወጡም በጣም ይገርማል አንተ ግን ልዩ ነህ

  • @tamiratgebissa8539
    @tamiratgebissa85392 жыл бұрын

    እሼ ምን ዓይነት ጠንካራና አመስጋኝ ቤተሰብ ነው የምታሳየን ያለሄው ~ እረ ይገርማል ~ እንደዚህም አለ እንዴ ~ ብቻ ፈጣር አንተንም ጨምሮ በዚህ ቤተሰብ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-nr6ex9nv6p
    @user-nr6ex9nv6p2 жыл бұрын

    ሐዋርያው ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በዚህ ደረጃ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እሼ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ ቤቱንም ለሰጠው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🇪🇹

  • @Zainab-ud3xe

    @Zainab-ud3xe

    2 жыл бұрын

    ተስፋ ስቆርጥ ተስፋ አየሰጡ ያስለቅሱኛል ህመሜን ያክሙኛል በዚህ ዘመን ባልተፈጠርኩ ብየ አላህን ሳማርር አመት እንኳንም ተፈጠርኩ ብዬ እንዳመሰግን ያደርጉኛል የኢትዮጵያ ህዝብኮ ልዩ ናቸው 😭😭

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j2 жыл бұрын

    ማርያምን ቃላት አጠርኝ ምን ብዬ ልኮምት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የተባርክ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ደጋጎችን ያብዛልን ቤት ሰርቶ ላስደሰታቸውም እግዚአብሔር በሰማይ ቤቱን ይስራላችሁ እሼ ተባርክ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤️

  • @alemalem7815

    @alemalem7815

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @riyanafiseh868
    @riyanafiseh8682 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ቢዘገይም እሚቀድመው የለም በጣም ደስ ይላል🙏

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube82 жыл бұрын

    አይ እሼ ተባረክ ትመቸኛለህ ፕሮግራም አቀራረብህ ሁሉንም ሚዲያ ትቦንሳቸዋለህ 👍🙏

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    የሚሰጡ እጆችሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን💚💛❤️✝️☪️🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mikimiki7194
    @mikimiki71942 жыл бұрын

    ቤቱን የሰጠው ሰው እውነት የተከበረ ሰው ነው በሰውም ዘንድ በእግዚአብሔር ም ዘንድ እስከነቤተሰቦቹ ከክፉ ነገር ይጠብቀው አብዝቶ ይስጠው። በአሁን ሰዓት እንዲሕ አይነት ሰው መኖሩ ይገርማል 🤔

  • @lidiya727

    @lidiya727

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ይጠብቀው ከፍ ያድርገው

  • @ermiyasnigatubekele5363

    @ermiyasnigatubekele5363

    2 жыл бұрын

    በጣም ይገባዋል ።

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael2 жыл бұрын

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ዘመንህን ይባርክ ልጆችህን ይባርክልህ ክብር በል

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew7272 жыл бұрын

    ማንም የማያደርገዉ ደግነት ከሁለቱም ሰዋች መልካምነት መጠን የለዉም ፈጣሪ ዘመናቸዉን ይባርክ ዘራቸዉ ይባረክ

  • @yimajmahammed7745
    @yimajmahammed77452 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹሁ እሼ ለዚህ ቤተብ ምክኔያት ስለሆንክ ፈጣሪ ላንተም ባለሰብከው ቦታ ምክኔያት ይሁንህ ምንም የምለው ነገር የለኝም ቃላት ያጥረኛል እንደራሴ ቤተሰብ ነው የሚሰማኝ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ያስደስትህ።

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer20342 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ እሽዬ ከነክሩዎችህ እና የልደትዬ እና የሀዋርያው ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ለሰጭም እግዚአብሔር ይስጠው ጤናውን ይስጠው።

  • @mekdesabenezer6962

    @mekdesabenezer6962

    2 жыл бұрын

    Amen egzabhar yemsgen endzye ayente dege sew megigetwe egzabhar altewenme temsgen

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችው በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi45552 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ቤት ሰርቶ የሰጠ እጅግ የተባረከ ሰው ነው። እግዚአብሔር የምድሩንም የሰማዩንም ያሳምርልን!

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew28842 жыл бұрын

    በዚህ ቤተሰብ ውስጥ እጅግ በጣም ደስ የሚል ለውጥ እና ደስታ በማየቴ የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን። ወይዘሮ ምህረትም ይህንን ሙያ ሁላችንም እንፈልገዋለን በርቱ!እሼም ከመላው ሰራተኞችህ ጋር እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይባርካችሁ You all are doing great job and keep it up 👍

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe2 жыл бұрын

    ስለማዬነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሰጡ እጆች ምነኛ የተባርኩ ናቸው በወጣ ይተካላቸው እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እሄ ሁሉ የሆነው በእሼዬ ምክንያት ነዉ እሼዬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mekdiasefa1584
    @mekdiasefa15842 жыл бұрын

    የእናቶቻችንን ጥንካሬ ይስጠን እሼ ምርጥ ሰው እዳተ አይነቱን ያብዛልን የተጎዳን ሰው እንባ ማበስ ምንኛ መታደል ነው

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta14642 жыл бұрын

    እሸቱ መለሰ አንተ ማለት በጣም ምርጥ ልጅ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስስህ የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስቀና ነገር የለም ልጁም እግዚአብሄ በምህረቱ ይጎብኛው

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q2 жыл бұрын

    በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ አቤቱ እንደዚህ ፍቅር በመላው ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ላለንው ሁሉ ይስጠን ፍቅር ያሸንፋል

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku16742 жыл бұрын

    ውይ እሼ የአንተም ቀናነት እንዴት ደስ ይላል በእውነት ተባረክ ምህረትዬ ዋጋሽ በሰማይም ትልቅ ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 жыл бұрын

    💚💛❤ኡፍ እሸቱአችን ሺአመት ኑር ወንድም አለሜ የፍቅር የመልካም የትሕትና መፀሐፍነሕ ተነቦ የማይጠገብ🥰🥰

  • @yelmabekle9857

    @yelmabekle9857

    2 жыл бұрын

    እሼ ምህረት ቢጋቡ

  • @merrykebede384
    @merrykebede3842 жыл бұрын

    እሼ በእዉነት በጣም እድለኛ ነህ ያገኘኸዉ ሰው ሁሉ ይባረክልሀል አሁንም መድሀኒያለም ይቅደምልህ እመብርሀን ትቅደምልህ ልቦናህን አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @yimer2543
    @yimer25432 жыл бұрын

    ጀግና ልባም ልጆችም አሏት። በአጥፊዎቹ ብርታት ብቻ ሳይሆን በጀግኖችም ዝምታ ነው መከራችን የበዛው

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye38552 жыл бұрын

    ቤት የሰጠው ሰው እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ቤትህ ደስታ ሰላም ፍቅር ጤና ይሙላልህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu35442 жыл бұрын

    የሰወችን ደስታ ማየት እደት ደስ ይላል በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው ክብና ምስጋና ለሱ ይሁንልን ለሰጭም ጨምሮ ይስጥልን

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke92482 жыл бұрын

    ማርያምን በጣም ናፍቀዉን ነበር ምርጥ ቤተሰቦች ናቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @taaal7006

    @taaal7006

    2 жыл бұрын

    እሸ በማሪያም ደቡብ ጎደር እሚሠራ ቤተክርስቲያን አለ እርዳን

  • @user-is1je9sx2r

    @user-is1je9sx2r

    2 жыл бұрын

    @@taaal7006 የት ነው ደቡብ ጎንደር ሁላችንም እንሳተፍ በርግጥ ቤተክርስቲያን ሁሉም ቤታ አንድ ናት ለኛ

  • @taaal7006

    @taaal7006

    2 жыл бұрын

    @@user-is1je9sx2r ውዴ ፎገራ ወረዳ ወጅ ጊወርጊሥ ነው

  • @taaal7006

    @taaal7006

    2 жыл бұрын

    @@user-is1je9sx2r ለበረከት እንተባበር እማየ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi86592 жыл бұрын

    ደስ የሚሉ የተረጋጉ ቤተሰቦች መድሀኒያለም የምህረት ቀኑን ያቅርብላቹ አሁንም ደስታቹ ይብዛ እሸቱዬ የልጅ አዋቂ እመቤቴ ከፊትም ከውሀላም በምትናገረው በምትሰራው እሷ ትከተልህ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew7272 жыл бұрын

    እዉነት ነው እጃችን እኪቃጠል ነው የምንልጠዉ እሼ አተ የአለምእናቶች ሁሉ ይመርቁሃል እናቶች ናቸዉ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @makigursha3106
    @makigursha31062 жыл бұрын

    አቦ በጣም ደስ አለኝ!!! 🤣❤️👌በጣም አዝኜ ነበር ከዚህ በፊት እግዚአብሔር አምላክ የበለጠውን ያርግላቸው ከሀገር ሰላም እና ፍቅር ጋር። 😇😇😇😇

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m2 жыл бұрын

    ይማናውቅህ መልካም ሰው እግዚአብሔር አንተና ቤተስቦችህን ፈጣሪ ይባርካችሁ በድብቅ እንደረዳችሁ መዳኒያለም በግልጽ ይክፈላችሁ 🙏

  • @kaltubeofficial5444
    @kaltubeofficial54442 жыл бұрын

    ልደትዬ ግጥሞችሽ አንደኛ ናቸው ደጋግሜ ስማሁትኝ❤️ሂወታቹ ተቀይሮ ስላየሁ ደስ ይላል።እሺ እንዳንተ አይነት ወጣት ኢትዮጵያ ስላገኘች ደስ ይላል ተባረክ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf55942 жыл бұрын

    እሸቱ የኔ መልካም ለስንቱ ሰበብ የሆንክ ልጅ ነህ ተባረክ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31182 жыл бұрын

    አይ የተባረከ ቤተሰብ ስወዳችሁ የት ጠፉ ስል በልቤ ውስጥ ሁሌ አስባችሁ ነበር ወይዘሮ ምህረት ስትመርቅ ልዩ ናት የማትጠገብ አመስጋኝ መታደል ነው ። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልን ለኛ ለደካማዎቹ ምሳሌ ናችሁ ።

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare41372 жыл бұрын

    በፅናት የተፈተነ ሂወት ሁሌም አግዚአብሔር ይጎበገንዋል አምገርም ቤተሰብ

  • @adeeadee8334
    @adeeadee83342 жыл бұрын

    እሼ የኔ መልካም ሁሌም ሳልመርቅ መሽቶ አይነጋም ከነ ኩሩዎችክ ተባረኩ አቦ ሁሌም ሰላም ደስታ ይብዛላቹ አቤት ደስ ሲል ሁሌም ደስታ ይሁንላቹ ተሰጠው ፈጣሪይ ደብቆ ይስጠው

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube86402 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን !! ሰላም ካለ ሁሉም አለ !!!አቤት መስጠት ሲያስደስት ፈጣሪ ይስጠንና እንስጥ መስጠት የሚጠላ የለም ::

  • @madenaabuseraj5078

    @madenaabuseraj5078

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ከመቀበል መስጠት ያስደስታል

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe3212 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር አምላክ እንደዚሁ የሞላ ጤንነት ይስጣችሁ እንደ እናንተ መልካም ሰው ያብዛልን። 💚💛❤️

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 жыл бұрын

    ይሄ ነው ስልጣኔ ማለት በየምእራብ ሀገር በጣም ጠንካራ የስራ ባህል ስላላቸው ምግብ ማብሰል ጊዜ አይበቃም ስለዚህ እንደዚህ የተዘጋጀ ነገር ገጣጥመን ነው የምንመገበው ድንቅ ነገር ነው በርቱ ተበራቱ!!!

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹህ ወይ ጊዜ ዘይት ለቅሶ አቆመችን እኮ እሼ ምርጥ ስው በሳቅ ገደልከኝ ልብ አውልቅ ሆክ እኮ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @clemobile2086
    @clemobile20862 жыл бұрын

    ዋውውውውው ይህ የእግዚአብሔር ቸርነት ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95442 жыл бұрын

    እሼ ትለያለክ የምልህ በምክኒት ነው ይሄን ቤተሰብ እንዲ ደስተኛ ያረክ ሰውዬ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @yekoyealebel8468
    @yekoyealebel84682 жыл бұрын

    እሼ የአመቱ በጎ ሰው ሽልማት ይገባዋል አልኩ እናተስ?

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын

    ዋው ከቃላት በላይ ነው እንዚህን ቤተሰቦች ሳያቸው እጅግ ደስስስስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስለየዋቸው ፈጣሪ ሲያነሳ ማን ከልካይ አለው እሼ አንተ እኮ ትለያለክ ለደጋግ ኢትዮጵያኖች ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው ይባርካቸው እሼ አንተንም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ እመብረሃን በምልጃዋ አትለይክ

  • @mesimealovemekonen1927
    @mesimealovemekonen19272 жыл бұрын

    የመልካምነት ጥግ በስመኣብ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ቤት ሰርቶ መስጠት ቀርቶ ሰው ያለውን የሚሰረቅበት ዘመን እንደዚህም አይነት መልካም ሰው መኖሩ ግሩም ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ፀገውን ያብዛለት በቃ ሰው ማለት እንዲህ ነው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu54792 жыл бұрын

    የዚህን ቤተሰብ ደስታ የመለስክ ሰው እመቤቴ በቤትህ በኑሮክ ታስደስትህ አሜን አሜን አሜን

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun99552 жыл бұрын

    ይህን ያረገ ሰው እግዚአብሔር ዘሩን ይባርከው ሁልጊዜ ሰጪ ያድርገው ጤናውን ይስጠው እንዲህ አይነት ሰዎች ኢትዮጵያ ያብዛላት

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw70942 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮጨምሮ ይስጠው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss2 жыл бұрын

    እውነትም እግዚአብሔር እነሱ ቤት ነው የሚኖረው:: 🙏👌 አያቴ "ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጠው" ትል ነበር:: 👌👌👌ስላየነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: 🙏🙏🙏

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew7272 жыл бұрын

    አይ እናትነት ምንም ገደብ የለዉም ዉለታዋ መክፈል ከማንችለዉ በላይ ነው ክብር ለናቶቻችን ዘላለም ትኑር ክፉ አያግኛት ❤️❤️❤️ጤና ይስጠሽ ኑሪልን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x2 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ🙏 የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ደስ ሲል💓

  • @ephremtadesse9782
    @ephremtadesse97822 жыл бұрын

    ወድሜ አገርህን እምትወድ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @abdulazizkelifa9906
    @abdulazizkelifa99062 жыл бұрын

    Wow mashallh unbelievable I was crying when I saw that video last time know I crying tear of joy allha give you all happiness and love to the person who built their house eshtu you are the man of your word bro!!

  • @workietube5640
    @workietube56402 жыл бұрын

    እሸየ መልካም ሰው ልቦናህን አይለውጥብህ እመብርሀን ትጠብቅህ ሰውን ካለበትችግር እና ጨቀት አውጥተህ እንዲህ ሲስቁ ማየት እንዴት ድስ ይላል ለሰጭውም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው

  • @emmymeme899
    @emmymeme8992 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላቹ ቤቱን ለሠጠው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው ቤተሠብን ይጠብቅልን ተባረኩ 🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 жыл бұрын

    ኡኡፍፍ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ ልጃችሁን እውነት ልድያ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ ቤቱን ሰርቶ የሰጣችሁ ሰው እንዴት የተባረከ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ በረከቱን ይስጠው 🙏 እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ለምልምልኝ

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n2 жыл бұрын

    የሚሰጡ እጆች ሁሌም የተባረኩ ናቸው

  • @arsemabamkaku3275

    @arsemabamkaku3275

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r2 жыл бұрын

    ሠላማችሁ፡በክርስቶስ፡ይብዛላችሁ፡ወገኖቼ፡ቤት፡የሠጡአችሁ፡ሰዎች፡ፈጣሪ፡በእጥፉ፡የተባረከ፡ሀብት፡ይስጣችሁ፡እናታለም፡ልጅሽን፡ፈጣሪ፡ጨርሶ፡ይማርልሽ፡አሼ፡በጣም፡ምርጥ፡ሰው፡ስራውም፡ቀልዱም፡ትትናህም፡ሁሉን፡በጣም፡አድሎሃል፡ተባረክ

  • @hiwottadesse483
    @hiwottadesse4832 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሁሉም ባለቤት እሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ ይላሉ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.2 жыл бұрын

    እሸቱ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ ስጥ ይሰጣሀል ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @ekram5183
    @ekram51832 жыл бұрын

    ይሄ ሁሉ ያንተ እና የሥራ ባልደረቦችህ ውጤጥ ነው አሏህ ያቆይችሁ እሼ😍

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i2 жыл бұрын

    ደጋግሜ አየሁት የዚህ ቤተሰብ ጥንካሬ በእውነት እጅግ የሚደንቅ ነው። የሚሰጡት ሰዎች እግዚአብሔር ባወጡት መጠን እግዚአብሔር አምላአክ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ እማማ ምሕረት የኔ እናት እንደው ቁርጥ እናቴን ነው የሚመስሉት❤

  • @samuelawealom9437
    @samuelawealom94372 жыл бұрын

    አባትዬው ;ውስጡ የተቆጠበ ሃቅ መኖሩን ተገንዝቢያለሁ ለልጃችሁ ያለህን ፍቅር ያዝልቅልህ 🙏 የዉቢቶን የብዕር ብስለት ሳላደንቅ አላልፍም nice one ☝️

  • @hagerethio4613
    @hagerethio46132 жыл бұрын

    እሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b2 жыл бұрын

    እሸየ kkkk በጣም አስቀሄኛል የእግዚአብሔር ቸርንቱ አስለቅሶኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሸዬ አንተንም አመሰግንሃለሁ ክበርልኝ

  • @mekutube6946
    @mekutube69462 жыл бұрын

    እሸቱ አንተ የተመረጥክ ሰው ነህ ብዙ ውሎህ ብዙ ሰውን ያስተምራል ያውም እያሳቅህና ዘና እያደረግህ ይገርማል መታደል ነው። የተገፉትን እዬፈለግህ ሰው የተዋቸውን እያሳየህ ሰው እንዲጠይቃቸው እያደረግህ በአጠቃላይ አንተ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። እኔ ከዚህ ቤት በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ልብ ቢሰጠኝ- ይገርማል። ለኢትዮጵያ አንተን እና እነትየ ምሕረት የመሰሉትን ያብዛልን ሰጭዎችን እግዚአብሔር አክሎ ከማያልቀው በረከቱ ጨምሮ ይስጥልን ። በጣም እናመሰግናለን

  • @tedy536
    @tedy5362 жыл бұрын

    እንደ እኔ ደስ ያለው ነው ማነው የፍቅር ቤተሶችን አይቶ የተደሰተ ማነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ ልጃችሁን 😊 እምነት ትዕግሰት ፅናት ከእናንተ ተምሪያለሁ 👌❤ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @user-cr6tv3rf7e

    @user-cr6tv3rf7e

    2 жыл бұрын

    ኣሜን 🙏

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta86952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ብሩክ ስው ማኘት ትልቅ ነገር ነው አሁንም የረዳችሁን ስው ትልቁ ነገር እድሜና ጤና ነው አብዝቶ ከነቤተስቡ ይርዳው በወጣ ይተካ ተባረኩ ሁላችሁም

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel15532 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ቤት ሰርቶ የሰጣችሁ እድሜና ጤና ይስጠው ዘሩን ይበርከው ተመስገን እንደዚህ ያሉትን ያብዛልን

  • @selamhailu4448
    @selamhailu44482 жыл бұрын

    ምን አይነት የተባረከ ስው ነው በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ስው መገኘቱ በጣም ነው የሚገርመው በትክክል የእግዚአብሔርን ቃል መፈፅም መታደል ነው አሁንም መድሀኒያለም አባት ከነመላው ቤተስቡ በረከትን ፍቅርን ሰላምን ጤናን ይስጣቸው ልደትዬ ከነመላው ቤስብሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሉኛል እሼ ከነመላው የስቲዲዬ ባለሙያ ጋር እንኳን አደረሳችሁ ለዳግማ ትንሳኤ ♥♥♥

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y2 жыл бұрын

    አሼ መለካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሠጠውም እግዚአብሔር ይሰጠው👏👏💒🙏🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad73092 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእዚህን ቤተሰብ እንደዚህ ተለውጠው በሰላም በደስታ ስላየናቸው:: እሸቱም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu27932 жыл бұрын

    የ ምድሩን ቤት እንዳሳመርክላቸው የሰማዩ ቤትህ ከነቤተሰብህ ይመር!እግዝአብሔር ሁሌም ጤናህን ዕድሜህን ይስጥህ! ስጡ ይሰጣችሆል ይላል መፃፍ ቅዱስ ::

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu46909 ай бұрын

    ታምህር ነው የሚገርም ድንቅ ሰው መድሃንያለም ይጨምርልህ አንተ ትለያለህ እሸቱም ትልቁን ስራ ሰርተአል ተባረክ

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe3212 жыл бұрын

    ዋው ድንቅ አባት።ወ/ሮ ምህረት፣ ፈጣሪ ማር ያርግላችሁ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እሼ ለእናትህ ክብር።

  • @kidusdaniel6457
    @kidusdaniel64572 жыл бұрын

    መስጠትን የሰጠክ አምላክ ይመስገን

  • @berhanuadela8142
    @berhanuadela81422 жыл бұрын

    ከአንተ ጋር አብረን ብንስራ ተዝቆ የማያልቅ እውነተኛ ታሪክ ለኢትዮጵያውያን ማስተማርና ማሣወቅ እንችልለን የህይወት ጉዞዬ በሙሉ በእውነተኛ ገጠመኝ የተሞሉ ናቸው ወንድም

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu9 ай бұрын

    ስንት መልካም ሰው አለ የዓለሙ መድህን እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ኩጤና ጋር ያድልልን እንደነዚህ አይነት መልካም ሰዎችን እናንተንም የደስታ ቤት ያርግላችሁ እሸየ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q2 жыл бұрын

    በጣም ደስስስ ብሎኛል በእውነቱ የእኔ እናት ፍልቅልቆች በአካል ላያቹ እናፍቃለው ወለተ ወልድ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ለሀገሬ እንድበቃ

  • @awolljemila4414
    @awolljemila44142 жыл бұрын

    እሼ ድካም እዚ በመድረሱ እንኳን ደስ አለህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @ayok4563
    @ayok45632 жыл бұрын

    እጀግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde14412 жыл бұрын

    እሸቱ በዚህ ጊዜ በተጨካከንንጊዜ እንደዚህ አይነቷች ኢትዮጲያኖች አሉ ፈጣሪ ያብዛልን እውነት እንደዚህ ደጓ ኢትዮጲያ ናፍቃኛለች

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda57942 жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እጅግ ደስ የምታሰኙም የምታኮሩም ናችሁ በርቱ በውስጣችሁ ትልቅ ራእይ አለ እግዚአብሔር ያበዛችኃል ወደ ሀገሬ ስመጣ ቀደም አድርጌ የባልትና ውጤቱን እናዛለን ባለቤቴ በጣም ወዳችኃለች

Келесі