"ቤተሰቦቼ ያሉበት ስፍራ ስሄድ እታመማለሁ ... ብሩክ የሺጥላ አርአያዬ ነው'' ሽፈራው ፍቅሩ /20 -30/

Ойын-сауық

የእርሳስ ስዕሎችን እና የሰዎችን ፎቶ በመሳል የሚታወቅው ሽፈራው ፍቅሩ ከጊዜ ወዲህ ባጋጠመው የአካል ጉዳት ሳይበገር እየሰራ ያለውን ስራና አርአያዬ ከሚለው ሰአሊ ብሩክ የሺጥላ ጋር የነበረውን ቆይታ የሚያስቃኘ ዝግጅት ነው።
ወጣቶች ምን እየሰሩ ነው የሚለውን እንዲሁም መንገዳቸው ላይ እንደ አርአያ ካስቀመጧቸውና ለስኬታቸው ከሚያግዟቸው ሰዎች ጋር በማገናኘት የነበራቸውን ቆይታ የሚያስቃኝ ዝግጅት ነው።
This program questions young people about their journey towards achieving their dream role models and networks the time they spend connecting with individuals who can help them succeed. It's an intriguing arrangement."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 7

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d18 күн бұрын

    የሚገርም ችሎታ ነው እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ አይዞህ በርታ🎉🎉

  • @hdxz7664
    @hdxz766417 күн бұрын

    እናንተን የሚያሳየን ለኛ ለጤነኞች ያለንን ፀጋ እንድናስታውስ ነው በጣም ይገርማል

  • @user-hw6ov6fi2q
    @user-hw6ov6fi2q16 күн бұрын

    Gobzzz egziabhe Ybrtah❤❤❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata14 күн бұрын

    አላህ ጤናህን ይስጥህ እና ኢቢኤስ ምን አለ ተከታትለው ቢያሳክሙህ መቼም አይጨክኑም😢😮

  • @LidiyaSamuel-ut4xy
    @LidiyaSamuel-ut4xy18 күн бұрын

    Wedefit yelyal programchu wetatochin yamakel nw bertu kalye degmo 1❤ huli beyesamntu erob erob metbkkw program nw bertulign

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye149214 күн бұрын

    @ebstv @20 30 azegajochYe shiferawin silk kutur ebakachu situgn

Келесі