ቤተሰቦቼ ያላሰብኩት ነገር አረጉልኝ

#yetenbitube #abtube

Пікірлер: 1 600

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m5 ай бұрын

    ሁለተኛ ነኝ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ የአብርሽ እና የእሩታ ነገር የሳሰበው እንደኔ😢😢😢👍👈

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    5 ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @user-xf5kn2bl6l

    @user-xf5kn2bl6l

    5 ай бұрын

    እኔ😢😢😢

  • @Senaytgonderwa

    @Senaytgonderwa

    5 ай бұрын

    እኔ😢😢😢

  • @user-kj7oe2td1m

    @user-kj7oe2td1m

    5 ай бұрын

    😢😢 ፊጣሪ ይርዳቸው

  • @user-tv3yy6sq9w

    @user-tv3yy6sq9w

    5 ай бұрын

    እኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Efrem946
    @Efrem9465 ай бұрын

    እህቴ እንኳን ደስስ አለሽ❤️

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    5 ай бұрын

    ኤፍሬም ምርጥ ልጅ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤

  • @nunubintbaba

    @nunubintbaba

    5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሑ🎉🎉🎉🎉

  • @user-lx6vd2iz2h

    @user-lx6vd2iz2h

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @MeriMTube

    @MeriMTube

    5 ай бұрын

    ሠሻላህ

  • @abayabay3382

    @abayabay3382

    5 ай бұрын

    ዋው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ ነፂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g5 ай бұрын

    ለሚ ለእህቷ ያላት ፍቅር ልዩ ነው❤

  • @zematube1219
    @zematube12195 ай бұрын

    የተንቢኮ እንደ እናት ናት ለሁሉም ቤተሰቦቿ ምናለበት ግን ለምለም ዘመዴ ብትሆንልኝ ለቤተሰብ ያላት መቆርቆር ያስደንቀኛል 👍👍

  • @bitybity4949
    @bitybity49495 ай бұрын

    ዛሬ ወግ ደርሶኝ አንደኛ ነኝ like አድርጉኝ ደስ ይበለኝ እሲኪ❤❤❤❤

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed37925 ай бұрын

    ለምለም ለቤተሠቦቿ እኮ ነው የምኖረው የነሱደስታ ነው የሚያስደስታት❤❤❤😢😢

  • @user-dd8lg3hw5g

    @user-dd8lg3hw5g

    5 ай бұрын

    እረ ተይኝማ የቤተሰብ ደስታ ያስደስታል ነገርግን የራስን ህይወት ያስፈልጋል እርሱን አለ ሌላም ለሰውልጂ ማን እድ ራስ ልጂ

  • @user-kb6ec9gf6y

    @user-kb6ec9gf6y

    5 ай бұрын

    ለምለም ከቤተሰቦቻም ውጭ ላሉ ኢትዪጲያው ወገኖች አዛኝ ተቆርቃሪ ናት

  • @user-dd8lg3hw5g

    @user-dd8lg3hw5g

    5 ай бұрын

    @@user-kb6ec9gf6y ናት አይደለችም አላልኩም አግቢነው ያልኩት እትም ወንዲምም የራሱን ህይወት ነው እሚኖረው

  • @alemneshadane9901

    @alemneshadane9901

    5 ай бұрын

    እኔ ከራሴ ይልቅ የቤተሰብ ይበልጥብኛል ግን መጨረሻየን ያሳምርልኝ

  • @user-dd8lg3hw5g

    @user-dd8lg3hw5g

    5 ай бұрын

    @@alemneshadane9901 ይበልጣል አይበልጥም አይደለም እስኪ ሳታገቢ ሳትወልጂ ለነሱ ስቃይ ተቀመጭና እርሱን ይምጣ ሞክሪው ቡሀላ ውጤቱን እይው ውሀ ጠልቀው ከሰጡሽ

  • @zamzam7019
    @zamzam70195 ай бұрын

    የተንብዬ ያኔ አጤ ከራሴ ደስታ የበለጣ የቤተሰቦቼ ደስታ ያስደስተኛል ወለህ❤❤❤

  • @bituu126
    @bituu1265 ай бұрын

    አደባባይ አታውጡ ከዚህ በኃላ ያለውን ህይወቱን ይኑሩበት❤❤

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    5 ай бұрын

    አደባይ ጥሩ አይደለም

  • @user-vj4zo8mt9s

    @user-vj4zo8mt9s

    5 ай бұрын

    ትክክል ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ

  • @Nora-p8n

    @Nora-p8n

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Gurage4

    @Gurage4

    5 ай бұрын

    😅😅😅 ለምን

  • @user-ih1pi8ih1g
    @user-ih1pi8ih1g5 ай бұрын

    ፕራን ነዉ እንዳትሉን አደራ እንኳን ደሥ አለሺ❤🎉🎉🎉

  • @user-po7pu7yu1l

    @user-po7pu7yu1l

    5 ай бұрын

    መሀላ ምለው

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    5 ай бұрын

    ለሚ ፕራንክ አትወድም ግን ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ አይዉጣ ያዉም ቤተክርሰቲያን የተደረገ በዉሰጥ የተባረከ ጋብቻ ይሁን🙏🙏🙏

  • @user-ck4fx3kg3k

    @user-ck4fx3kg3k

    5 ай бұрын

    እትማማቾቹ ዉሸት አያቁም

  • @WiaTube770
    @WiaTube7705 ай бұрын

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤ ቤተሰብ ሁኑኝ🌹

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube

    @HayatMehamed-dz4rkYouTube

    5 ай бұрын

    ደምረኝ ሙቤ❤

  • @user-cs3le1rf7h

    @user-cs3le1rf7h

    5 ай бұрын

    Amen.❤❤

  • @hdhdh4201

    @hdhdh4201

    5 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብ

  • @user-on8wi9uw7y

    @user-on8wi9uw7y

    5 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @halimamedia-zg1cp

    @halimamedia-zg1cp

    5 ай бұрын

    የኔ ዬዋህ❤❤❤🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2755 ай бұрын

    እሰይ ሚዲያ ላይ ግር ግር የሌለው ነገር ደስስ ሲል ነፂዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤ ለሙዬ የቤቱ ምሰሶ ከዚህም በላይ ደስስስ ይበልሽ❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta5 ай бұрын

    በስላሴ ስም እውነት መልካም ባል እንደዚህ ነው ገዳም እንሄድ ብሎ ቀለበት የሚያስር እኔም የምፈልገው እንዴዚህ አይነት ነው የኔ አዳም ወደ እኔ ስትመጣ ይህን ቪዲዮ ተመልክተህ ና❤❤❤

  • @haimanottube

    @haimanottube

    5 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z5 ай бұрын

    እህት ወንድሞች የእርፍት እጀራ ይስጠን አሜን

  • @SmilingKelpie-or9bn

    @SmilingKelpie-or9bn

    5 ай бұрын

    አሜንንንን

  • @tigisttufa6469

    @tigisttufa6469

    5 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu29895 ай бұрын

    ሴት ልጅ ዕደዚህ ስህን ነው የምትሉ በላይክ ዐሳዩኚ

  • @userzy-u
    @userzy-u5 ай бұрын

    ሁሉ ነገራቸው ድራማ ነው የዩቶበሮቺ ህይወት ሁሉ ነግራቸው ውሸት 😅😅😅እውነት ከሆነ ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @lopesohadiso

    @lopesohadiso

    5 ай бұрын

    እዉነት ነው የእነሱ እዉነትም ዉሸትም አይተወቅም😂😂

  • @Ekram475

    @Ekram475

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-hx1pm4rh9n

    @user-hx1pm4rh9n

    5 ай бұрын

    እኔ አምኜ ተቀብዬ ነበር ውሸት ነው እዳትሉኝ😂😂😂😂😂በቤተክርስቲያን በንሰሀ አባት እያሉ

  • @josejimenez2753
    @josejimenez27535 ай бұрын

    ለምለም እህት ሳትዎኚ እናት ነሽ ለታናናሾችሽ አብዝተሽ ትጨነቂያለሽ እግዚአብሔር ያስብሽውን ያሳካልሽ

  • @dfghxvbb4310

    @dfghxvbb4310

    5 ай бұрын

    እኔም እደሷነኝ ማሪምን ከቤተሰቦቼ ይልቅእኔ ነኝ የምጨነቅላቸው😢እና እኔንትመሥለኛለች😢😊

  • @fhxh2270

    @fhxh2270

    5 ай бұрын

    ወላሂ እኔም ታናሺ አህቴን በጣምነዉ የምወዳት😢

  • @user-dy1zz4fm9q

    @user-dy1zz4fm9q

    5 ай бұрын

    ለእክ እኔን እግዚአብሔር ይመስገን ኃላፊነቱ ከባድ ቢሆንም በእውነት ትልቅ ደስ አለ በዉስጡ

  • @user-zj8my4me8r
    @user-zj8my4me8r5 ай бұрын

    እኳን ደስ አለሽ ደሞ ያአብርሽን ነገር አስተካክሉለት❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93185 ай бұрын

    እኳን ደስ አለሽ ለሙዬ የኔ የዋህ ኡፍፍ አስለቀስሽኝ ተመስገን በቤተክርስትያን ደሞ መሆኑ ደስ ይላል ❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube4855 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ነፁየ መልካም ሠው ነሽ የተንቢ ተገላገለች የቤተሠቦቿ ክብር እንዳይነካ በእንደዚህ ነበር የጠበቀችው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r5 ай бұрын

    እንኳን ደስ ኣለሽ የኔ መልካም ነፅየ እግዚአብሔር ኣምላክ የትዳር ዘመናችውን ይባርከላቹ አሜን❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና8575 ай бұрын

    ነዒ የኔ ሴት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው ❤🎉ባልሽን ባል ያርግልሽ አይ ለሙ የኔ ሆደ ባሻ ❤😢

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti-5 ай бұрын

    *_እንካን ደስ አለሽ NETSIYE እውነት በጣም ደስይላል ምርጥ ቤተሰቦች ❤_*

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n5 ай бұрын

    እድለኛ ነው ከዚ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መቀላቀሉ የኔ አስተዋይ ነፅዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሙም ለዚህ ያብቃሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n

    @user-hx1pm4rh9n

    5 ай бұрын

    የአብዬ እና የጋሽዬን አፍጥኑት ኧረ ጌታን አብዬን ካየሗት ቆየሁ❤❤❤❤

  • @Tigest193
    @Tigest1935 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ነፅዬ በጣም ደስ ይላል ቀሪውን ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳህኒአለም ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h5 ай бұрын

    ሁሌም ደስስስ ይበለቹ ደስተቹ ደስተችን ነዉ የሴት ተምሰልቶች አለህ ይጠብቀቹ

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan54535 ай бұрын

    ነፂ አንች መልካም ሴት ነሺ ያገኛሺ ሰዉ አፈሰሺ ነው የምባለዉ ፈጣርይ እስከመጨረሻው ያማረ ይሁን አሜን

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides17205 ай бұрын

    ነፃነት የኔ ማር እንኳን ደሰ አለሺ መጨረሻውን ያሳምርለሺ ለሙየ ምርጥ እህት❤❤❤

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt46725 ай бұрын

    ነጺዬ የኔ አስተዋይ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው አንች መልካም ጸበዬ ሰናይ ልጅ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @user-qj9jv1yw1b
    @user-qj9jv1yw1b5 ай бұрын

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹😍😍😍

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52705 ай бұрын

    ነጺዬ የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤ ለሚዬ እኮ ትለያለሽ ለቤተሰቦችሽ 😢

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw5 ай бұрын

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ነፂየ እኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ ለሞየ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ነገር እወድልሻለሁ

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk5 ай бұрын

    የኔ ቢጤ አይናፋር ነሽ እንኳን ደሳለሽ ሁላቹም ❤❤ በመንፈሳዊ እንጂ በአለማዊ እዳታገቢ መጨረሻቹን ያሳምረው

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed85195 ай бұрын

    ነፂዬ ጎበዝ ሴት ልጅ አይናፋር ስተሆን ነው እሚያምርባት እርግት ያልሽ ቆንጆ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube51965 ай бұрын

    እስይይይ ለሙ እንኳን ደስ አለቹ እልልልልልልልልል መጨረሻው ያሰምሪለት እስይ የኔ እናት ደስት ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o5 ай бұрын

    ❤❤❤yefikir beteseb baxamnawu miwodechuw❤❤ congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🙌

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde53185 ай бұрын

    አቤት የዚህቤት ፍቅር ለሙየ ነፅየ ስወዳችሁ ከቃልበላይ ለህቶቸ ፍቅር እዲሰጥ ከናተ እየተማርኩነው የኔም ምርጥእህቶች አሉኝ እኮንደስአለሽ እደለሙ አይነት ሂወት ይስጠን

  • @user-mg8hs6im9g
    @user-mg8hs6im9g5 ай бұрын

    የኔ እህት ሩታ እና ኣብርሽ ኣስታርቃቸው ሳትሀድ ጨነቀኝ 😢 ምንም ትበል ምንም ለምን ያስለቀሳታል ለሱ ብላ ሁሉም ጥላ መጣች የምር ልበይ ተሰበር እባክሽ ኣስታርቃቸው😢😢🎉

  • @mariyanmariyan7731

    @mariyanmariyan7731

    5 ай бұрын

    Enesum Derama Eyeseruben New Aletetalum

  • @masa5699

    @masa5699

    5 ай бұрын

    Ayizoshi ayilayayum yitaraqalu abirishim yawahi naw ayichilim yihene awurtstal lagizew tanafo yihonal

  • @AlemnshYouTube

    @AlemnshYouTube

    5 ай бұрын

    ሌላ እሚያስጨንቅሽ ነገር የለም ታድለሽ 😂😂

  • @mesimykinig4367

    @mesimykinig4367

    5 ай бұрын

    ድራማ ነው አትከፊ

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    5 ай бұрын

    አትጃጃይ ድራማ እየለየሽ

  • @Doc-cf2go
    @Doc-cf2go5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሺ የአብርሃም የሳራ ያደርግላችሁ ❤️🎉

  • @uguhhhuuuhhihhub3308
    @uguhhhuuuhhihhub33085 ай бұрын

    ነጺዬ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኝል ❤❤❤❤ፍቅረችሁ በክርስቶስ ፍቅር የታማሰረታ ይሁን👏❤❤❤😍😍😍

  • @endrisail9478
    @endrisail94785 ай бұрын

    እንካንደሥ ያለሺ ለሚ ጀግና እህት አለሺ በጣም የምትገርም እህትናት ልክ እደናትነው የምታሥብላችሁ እረጂም እዲሜየ ያቆይላችሁ

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ትልቅ እህት ቀናት ምትክ ናት ይባላልለምለምየ አንተንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ

  • @user-bn4jl1ik1d
    @user-bn4jl1ik1d5 ай бұрын

    ነፂ መብሩክ አላህ ያሳምርልሽ መጨረሻውን ውደ❤ታድላችሁ እንደ የተንቢ ቅን እህት ስላላችሁ❤❤❤ኤፍ መቸ ነው አንተ የምታስረው 😂😂ልባችን ትረፍ ሁላችኩም ተሳሰሩና❤❤😂

  • @meseretwodajo8793
    @meseretwodajo87935 ай бұрын

    ነፂ መልካም እህት ለወንድሞችሽ ለእህቶችሽ የምታደርጊው ሁሉ እግዚአብሔር የዘራሽውን መልካም ዘር እያሳጨደሽ ነው ተባረኩ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን እንካን ደስ ያለሽ እወድሻለሁ መሲ va❤❤❤❤❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth39845 ай бұрын

    ዋው እንካን ደሣለሽ ነፂ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @abuyetube
    @abuyetube5 ай бұрын

    "በጨነቃቹ በተከፋችሁ በችግራችሁ ጊዜ ሁሉ ቸሩ መድኃኔዓለም አለሁ ይበላችሁ። እንኳን ደስስ አለሽ ነፂዬ ውዴ❤

  • @firehiwotzenabu8420

    @firehiwotzenabu8420

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    5 ай бұрын

    😢😢Amen amen amen wuda❤❤❤

  • @maqaram8997

    @maqaram8997

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    5 ай бұрын

    Amen

  • @user-sx7sn9qc4w

    @user-sx7sn9qc4w

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube15 ай бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sk6jx6rw3y

    @user-sk6jx6rw3y

    5 ай бұрын

    እንከን ደስ አለሽ ለንቺም አለህ ይወፊቅሽ የህትሽ የምያስደስተሽ ለናሱም የቺው የስደሲተቸወል

  • @user-nk1tr8gh4v

    @user-nk1tr8gh4v

    5 ай бұрын

    ለሙየ አብሬሺ እና ሩታን አስታርቁቸው አብሬሺን ተቆጪው 😢😢😢😢😢

  • @MeryemAli-ek3ro

    @MeryemAli-ek3ro

    5 ай бұрын

    ቤተሰብ ሳያውቅ ነውደ ቀለበት ያሰረችው. ምን አይነት ባህል ነው.

  • @user-we1lw5bd9u
    @user-we1lw5bd9u5 ай бұрын

    ነፂዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ውዴ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የኔ ንፁ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🎉🎉😘😍እግዚአብሔር የመጨረሻዉን ያሰምርልሽ❤🙏❤

  • @user-xy5hd3xr7m
    @user-xy5hd3xr7m5 ай бұрын

    ነፂየይመችሽ መልካምየፍቅር ዘመን ሁሉምእንዳንች ቢሆን ሚድያላይ ሳላላጭ እንደ ሴቶቹ ይመችሽ ጀግና❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz12325 ай бұрын

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ አብርሽን ከሩታ ጋ አስታሪቂው የኔ ትሁት

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ለሙ እህትሽ ነፂ ታጨች በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ለወግ ማረግ ያብቃት እህቴ🎉🎉

  • @user-pu5wq9ez9s
    @user-pu5wq9ez9s5 ай бұрын

    በማርያም ደሰ ሰትሉ የኔ ውድ ለሚ ለህት እና ለወንድሞችሺ ያለሺ ክብር ተባረኪ እንኳንም ደሰ አለሺ ነፂ ❤🥰🥰

  • @shemima5580
    @shemima55805 ай бұрын

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ ቆንጅዬ የምወድሽ የማከብርሽ ንፁ ሴት ለለሜለም አላህ የሚያሳርፍ ትዳረ ይስጣት👍👍👍👍

  • @user-wu4kc9oq1p
    @user-wu4kc9oq1p5 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች እኛንም አላህ ለዙህ ቀን ያብቃን ማለቴ አላህ ይዘውጀን ያረበል አለሚን አተ አይቸግርህም እኛንም ጥንድ ጥንድ አድርገን ጉሉ አሚን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ep4ek5vy5p

    @user-ep4ek5vy5p

    5 ай бұрын

    አሚን😢😢😢😢

  • @medinaabdu1086

    @medinaabdu1086

    5 ай бұрын

    ameen😢

  • @brhingebreab5681

    @brhingebreab5681

    5 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲

  • @rnbnbc4382

    @rnbnbc4382

    5 ай бұрын

    አሚን❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KokKokb

    @KokKokb

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @eexx5392
    @eexx53925 ай бұрын

    ነፂዬ እንኳን ደስስስስ አለሽ የኔ ውድድድ እግዚአብሔር ለስጋዎ ደሞ ያብቃሽ❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele18715 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ዉድ ነፂዬ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ዉድ

  • @gedam626
    @gedam6265 ай бұрын

    የኔ ልዩ በይሽለሁ ነፂዬ እረጋታሽን ስወደዉ የዉነት ❤❤❤ለምለም ምረጥ እህት ኤፋ ምረጥ ወንድም አምላክ ይባረካችሁ❤❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j5 ай бұрын

    ቤተሠብጋ ቢሆን ደሥ ይላል የተከበረ እናት አባት እያለሽ ነፂ ደግሞ ጎበዝ ነሽ እዩልኝ ምናምን የለም ባደባባይ ጎበዝ ቁም ነገር ያብቃችሁ ቤተሠቦቻችሁን የምታሥደሥች አላህ ያድርግሽ ኤፊ አደራ ባደባባይ ፍቅርክን ብቅ እዳታደርግ ትምህርት ዉሠድ ካጎቶችክ ልጆች እሽ አብርሽ ያለበት ሂወት እዩት እደት እደሚከብድ

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw52585 ай бұрын

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ነፂ የኔ ዉድ 💗💗💗👍👍👍🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi44535 ай бұрын

    እንኮን ደስ አለሺ ነፂየዋ ሲቀጥል እባክሺ አብርሺንና ሩታን አስታርቃቸዉ

  • @user-lr6tn7ml7p
    @user-lr6tn7ml7p5 ай бұрын

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ የመዳም ቅመሞች ጥሩ ትዳር ጥር ኑሮ የረፍት እንጀራ ይጥጣችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta42715 ай бұрын

    አግብቶ ለመውለድ ለመክበድ ያብቃሽ እግዚአብሄር ፍፃሚያችሁን ያሣምረው ❤❤❤ለሚ ኑሪላቸው❤❤❤

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h5 ай бұрын

    ወላሂ ለምዬ ምርጥእህትነሽ አላህ ያማረያርግላቸዉ እስከመጨረሻ ላችም ጡሩዉን ይስጥሽ የህትነት ጥግነሽ👌👌👌👌❤❤❤

  • @tube896
    @tube8965 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ነፂኮ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ደሞ ለሰርጉ ያብቃን

  • @user-ve6sc6fj5x
    @user-ve6sc6fj5x5 ай бұрын

    ነፂን ሚወድ በላይክ❤❤❤❤

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr5 ай бұрын

    ነፂ እንኳን ደስ ያለሽ እርግት ያለች ደስ የምትል አስታዋይ ልጅ ናት እስከመጨረሻው ያአማረ የዘለቀ ያርግልሽ

  • @hakemahakema2097

    @hakemahakema2097

    5 ай бұрын

    😊

  • @Emube1
    @Emube15 ай бұрын

    ማሻላህ መብሩክነፂየ እኳንደስያለሽ ትዳርሽያማረ የሰመረ ይሁን ሜሻላሀ እሲ ዩቱቤንአዘግተውብኝነው ይህን አሳድጉልኝ በናታችሁ😢😢

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n5 ай бұрын

    እንካን ደስ አለሽ እህት ነፂዋዬ ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @bitybity4949
    @bitybity49495 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂዬ ለሰርጋችሁ ያብቃን ለሙዬ የኔ የዋህ ሩህሩህ ታላቅ እህት እንደናት ናት እኮ ለሙዬ አንችም እንኳን ለዚህ አበቃልሽ ምኞትሽ ስለተሳካ ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ለኛም በስደት ላለነው ፈጣሪ መጨረሻችንን አሳምርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeybaTeyba-go4rh

    @TeybaTeyba-go4rh

    5 ай бұрын

    አሚን አሚን

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube52075 ай бұрын

    ለምለም ማለት እኮ ለቤተሰቦቿ ቀርማ የምትሞት ናት ወይኔ ነፃነት ምን አይነት እህት ነዉ አላህ የሠጠሽ😢😢ነፂ የኔ መልካም ቁጥብ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤

  • @user-ot8ld7jy1z

    @user-ot8ld7jy1z

    5 ай бұрын

    ታላቅ ስትሆኝ ወደሽ ብቻ ሣይሆን ግደታሽም ጭምርነው

  • @emanahmed-vb6fy

    @emanahmed-vb6fy

    5 ай бұрын

    ታላቅ መሆመታደልነዉ ግንብዙሀላሂነትአለብንወላሂ😢😢😢😢

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91795 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አስተዋይ እንኳን ደሰ አለሽ ይህ ቅን ቤተሰብ ሰወዳችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን 💪🎉🎂❤️🙏

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl5 ай бұрын

    ዋው ደስ ሲል እንኳን ደስ አላቹ አለን እመብርሃን በፍቅር በሞገስ ታኑራቹ ❤❤ ክበሩልኝ ወልዳቹ ሳሙ ዘርታቹ ቃሙ አሜን🙏

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂየ❤❤❤❤ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ❤❤❤❤

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa5 ай бұрын

    እንኳንለዚህአበቃሽየኔውድ❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby835 ай бұрын

    እንካን ደሥአለሽ ነፂየ. ትዳራችሁ ይባረክ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37515 ай бұрын

    ነፅዬ እንኳን ደስ ይላሽ እግዛቤር ፍቅርሽን ይባርክልሽ ነፅዬ እሩቷን እና አብርሽንም አስቷርቃልኝ አደራ በመቤቴ❤❤❤❤❤❤

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku64515 ай бұрын

    እኳን ደስ አለሺ ነፂ ❤❤❤ለሙየ የኔ የዋህ ለሁሉ አልቅሰሺ ዛሬ እኮ የደስታ ቀን ነዉ❤❤❤

  • @hairyatube
    @hairyatube5 ай бұрын

    ለሙየን እኔ አምናታለሁ የኔ ሀቀኛ እሷ ጋር ወሸት እሚባል ነገር የለም እንኳን ደስ አላችሁ መብሩክክክ ነፂየ❤❤❤❤

  • @hawahazza5800

    @hawahazza5800

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube225 ай бұрын

    የኔ መልካም በትሰቦቺ ስይ ዎዳችሁ ነፃነት እንኩዋን ደስ አለሺ

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n5 ай бұрын

    እንኳን ደስስስ ያለሽ ነፂዬ ፈጣሪ መቸረሻውን ያሳምረው

  • @user-jf9de8tg1p
    @user-jf9de8tg1p5 ай бұрын

    ነፂ እንኳን ደስኣለሽ ግን ኣብርሽና ሩታ ኣስታርቃቸው በናትሽ

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i5 ай бұрын

    የተቢየኒ አሳቢእህት ስወዳት❤❤❤ነፂ እኳደስአለሽ የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤❤ የተቢአሁደሞአብርሽንና እሩታን ምከሪቸዉ አስማሚቸዉ የምርጨቆናል😢

  • @user-ur8bd6cc6e
    @user-ur8bd6cc6e5 ай бұрын

    ማሻአላህ በሰው ደስታ የሚደሰት ሰው በጣም ደስ ይላህ አላህ ይጨምርላችሁ መልካምነት ለራስ ነው

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed89225 ай бұрын

    ማሻአላህ የኔ ውድ እኳን ደሥ አለሽ እልልልልልልልልልልል የኔ ደርባባ ሥወድሽ

  • @HeluTube940
    @HeluTube9405 ай бұрын

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤💋💘💜🌹🇪🇹

  • @EssEss-mf3cw

    @EssEss-mf3cw

    5 ай бұрын

    አሚን❤

  • @fatmaal1446

    @fatmaal1446

    5 ай бұрын

    Amin.amin❤❤❤

  • @user-im4jl8id1w

    @user-im4jl8id1w

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wy6wc6wv8o

    @user-wy6wc6wv8o

    5 ай бұрын

    አሚን ያረቡ

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r5 ай бұрын

    ለሚ የኔ አለቃሻም አታልቅሺ ታላቅነት ትልቅ አላፍትነት አለው አቃለው በጣም ሰለሚያስጨነቀ ነው ታላቅ ሰለሆንኩኝ እኔም በታናሼ እደዛ ያሰደስተኝ😢

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha90595 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ነፂዬ የተባረከ ያድርግልሽ ለሚዬ ደግሞ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ መልካም❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi95385 ай бұрын

    ለምዬ እንኳን ደስ አለሽ እማ ነፅዬ ይገባሻል ጡሩ ልጅ ነሽ እራሱ ቀለበት ያሰርሽበት ቦታ ነፅዬ እኔ ላንቺ የምመኝልሽ ቦታ ነው እግዚአብሔር የመረጠው ሰው ነው ቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውስጥ ቀለበት የሚያስረው ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ የተቀደስ እንዲሆንልሽ እመኝልሻለሁ! መልአኩ ቅዱስ ሚክያኤል በሄድሽበት ሁሉ ከፊት ይቅደምልሽ በሄድሽበት ሁሉ ይከተልሽ!!!❤❤❤🙏🙏🙏!

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻ ጌታ ያሰምርሽ የኔ ዉድ እህት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-pm2tb1wt8c
    @user-pm2tb1wt8c5 ай бұрын

    ነፂ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጅዬ❤❤❤

  • @absabs9609
    @absabs96095 ай бұрын

    አህለን ነፂ መብሩክ ቀለበቱን ሳይሆን አማቻችንን እንይ እንወቅ በተረፈ እኳንዴስ አላችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97385 ай бұрын

    ነፅዬ እንኩዋን ደስ..አለሽ... መጨረሻውን የዛርው መድሀንያለም አባቴ ያሳምርላችሁ .. ደስ እሚሉ ቤተስቦች ስወዳችሁ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ኤፍሪምባለፈው ጠይቄህ ነበር.. በኮመንት ወንድማችሀ በስላም ነው የጠፋው ??? ባለበት ቦታ ስላም ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p5 ай бұрын

    ንፂዬ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ማማዬ እኔኔኔኔኔኔግን ግርምምምምምምየሚለኝ የእባዬ አሽቃባጭነትነው እዳው ለስንቱ አልቅሼ😢😢😅😅😅😅ግርም ይለኛል ለሙዬአታልቅሽ በሚድያስታለቅሱ የኔም አይንያለቅሳል

  • @kidu715
    @kidu7155 ай бұрын

    ለሚ እንዳአንቺ አይነት እህት ማግኘት መታደል ነዉ❤

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ነፂ እኔም እደለምሙ አድህቴ ምሰፈሰፍላት አለችኝ እራሴን ትዝ አስባለችኝ ያማረ የሰመረ በልጆች ምትሞላበት በደስታ የተሞላ ፍቅር ትዳር ያርግልሽ ❤❤❤ ለሙ አቺም እደዛ

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d5 ай бұрын

    ነፂዬ እኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እህቴ❤

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r5 ай бұрын

    ናፂህ ምረጥ ሰው እንኳን ደስ አልሸህ ❤❤❤❤👍👍😘😘

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri62445 ай бұрын

    ነፂየ የኔ ዉዲ እኳን ደሰ አለሺ በመቀጠል አብሪሺን ፊልገሺ ከሩታ ጋ አሰታሪቂያቸዉ የኔ ዉዲ ካች መፋትሄ አይጠፋም ❤❤😢

  • @abdullah12qq73

    @abdullah12qq73

    5 ай бұрын

    Batkikll

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    5 ай бұрын

    ድራማ ነው

  • @user-tt7cw5me8i

    @user-tt7cw5me8i

    5 ай бұрын

    ድራማ ነው ግን መች ይሆን የምትነቁት😂

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh74095 ай бұрын

    የተባረከ የፍቅር ዘመን ያድርግልሽ ነፂየ እንካን ደስ ኣለሽ😍😍

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ለሚየ ትለያለሽኮ❤ነጺየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі