//ቤተሰብን ፍለጋ// "በ50 አመቴ ቤተሰቦቼ የምላቸው አሳዳጊህ ነን ቤተሰቦችህን ፈልግ አሉኝ.... " /በቅዳሜ ከሰአት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 67

  • @fatimaa9853
    @fatimaa98539 ай бұрын

    መልካም እደል አብረን በደስታ የምናለቅስ ያርገን ኢሻ አላህ

  • @user-rl3nt9tf9q
    @user-rl3nt9tf9q9 ай бұрын

    ምናለ እኔም ያአባቴን እህት ልጆች ባገኘሆቸው እስኪ አላህ ያገናኝሽ ብሎኝ በላቃቸውም በጣም ይናፍቁኛን አባቴ ወለጋ ላይ ኑው የተለያየነው ብሎኛን እባካችሁ መሀመዱ እና አደም ይባላሉ የምታቁ አሳውቁኝ

  • @ashurah7673

    @ashurah7673

    9 ай бұрын

    ግልፅ አርጊ

  • @SikoSilo-eb9eb

    @SikoSilo-eb9eb

    9 ай бұрын

    ከቻልክ በኢቢኤስ ቅረቢ ሀገር ላይ ከሆንሽ ወለጋ ላይ በዝህ ሰአት መብራት የለም ብዙም ምን አልባት ከኦነግ ሸኔ ተርፈዉ ከሆነ ታገኛቺዋለሽ የት አካባቢ ነው አጣሪ እስኪ ከቻልሽ ምን አልባት ልረዳሽ የምችል ከሆነ እኔም የወለጋ ልጅ ሰለሆንኩ ከዛ አካባቢ ከሆነ ብየ ነው አላህ ያግዝሽ

  • @lubaba355
    @lubaba3559 ай бұрын

    የደሴው ፈጣሪ ያገናኝህ ወንድሜ ወሎዬ የደሴ ሰው ደግ ነው አብሽር ያገናኙሁል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17099 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃችው እመቤታችን ያበስራው ቅዱስ ገብርኤል በደስታ ያብስራችው

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n9 ай бұрын

    ለሁላቹሁም በሰላም ያጋናኛቹሁ 🙏🙏 የትግራይ እና ያማራ እናት ፅናቱን ይስጣቹሁ 😢😢😢 ዮኒዬ በጣም ተናፍቀሃል አንተ የለለሁ ደስ አይልም የኔ ሆደ ባሻ 🥺🥺 ❤❤🙏🙏🙏

  • @etaferawekasa9113
    @etaferawekasa91139 ай бұрын

    መልካም እድል እንዲሆንላችሁ እፀልያለው እዚአብሄር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ

  • @etaferawekasa9113

    @etaferawekasa9113

    9 ай бұрын

    እኔ አባቴን አላቀውም ፍቶም የለውም እባካችሁ አገናኙኝ ካሳ ይማም ይባላል

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay27429 ай бұрын

    አንጀቴ ነው የበላችሁኝ ሁላችሁም ፈጣሪ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @taybat536
    @taybat5369 ай бұрын

    አላህ የተጣጠፈዉን ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ

  • @korkut37
    @korkut379 ай бұрын

    ዮኒ ዮኒ የት ነው ዮኒ ይምጣ የሚትሉት ላይክ ግጩ

  • @belletdemssie9558
    @belletdemssie95589 ай бұрын

    አብርሽየ መልካም ትኽትናህ

  • @fhcdfb5590
    @fhcdfb55909 ай бұрын

    ሚሚ አለማየሁ አሁን ያለው ደሴ ነው ደሴ ሂድና አግኜው

  • @lensa3719
    @lensa37199 ай бұрын

    ምስት፣አለችህ፣ልጆች፣አሉህ፣ምን፣ያስለቅስሃል፣የማያውቁት፣ሀገር፣አይናፍቅም።አታልቅስ

  • @user-ln6hf2mn5e
    @user-ln6hf2mn5e9 ай бұрын

    አላህ ሁላችሁንም ያገናኛችሁ

  • @user-ln6hf2mn5e
    @user-ln6hf2mn5e9 ай бұрын

    ወይኔ ልጅ ሳሰዝን ከላህ ይርዳህ

  • @user-qq8kr2kw6v
    @user-qq8kr2kw6v9 ай бұрын

    እረ የእናቴ አንድ ወንድም በጣም ነው የምፈልገው እዴት መመዝገብ እደምችል በአላህ በፈጣሪያችሁ አግዙኝ እናቴን እዳስደስት ተባበሩኝ

  • @abrahamhayle3007

    @abrahamhayle3007

    8 ай бұрын

    Please ebc photo why sim kelelacho atafligu mikinatum 11 sawoch bedibik lela hiwat inorachowal

  • @alainfef176
    @alainfef1769 ай бұрын

    😢😢😢ለምን. በዘር. እንጫረስ😢እስካሁን. ሁሉም. የተገናኙትም😢የሚፈላለጉትም😢አዱ. ካአንዱ😢ዘር የተጋመደ. ነው😢እና. ለምን. እንጫረስ. እንጋደል. እንበላላ😢😢😢😢እኔ. ግርም. የሚለኝ. ❤ፈጣሪሆይ. በዘረኝነት. የታወረውን. ልባችን. አተ. መልስልን. ያአላህ

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay55199 ай бұрын

    በርግጠኝነት እንደተከታተልኩት ቁልፉ ገነት ከሚባሉት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳህ ልቦናቸውን ያራራልህ ፡፡

  • @saraabate1804
    @saraabate18049 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንባችሁን በደስታ ይለውጥላችሁ

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i9 ай бұрын

    መልካም ኤድል ለሁላችሁም በደስታ አብረን የምናለቅስበትን ግዜ እንናፍቃለን🎉

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu43019 ай бұрын

    መልካሙን ሁሉ እንዲገጥማችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @chefgeni7700
    @chefgeni77009 ай бұрын

    ወጣቱ ልጅ አንጀት ይበላል😢😢😢

  • @user-vy1ln8od2t
    @user-vy1ln8od2t9 ай бұрын

    እፍ መልካም እድል ግን ዮኒ ከለለ አይደምቅም

  • @Naniya254
    @Naniya2549 ай бұрын

    መልካም እድል ይቅናችሁ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn88549 ай бұрын

    መልካም እድል ፍትህ ለአማራው እዝብ

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha33209 ай бұрын

    ዮኒ በጣም ነው የናፈቅከን

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda9 ай бұрын

    ለሁላችሁምእ/ርበሰላምያገናኛችሁ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf38969 ай бұрын

    መልካም እድል ስላም ፍቅር የሚስፍንበትን ቀን ያምጣልን 😢አጊንታ ሀቸው ቀሪ ዘመንህን ከቤተስቦችህ ጋር ምትኖር ያርግህ ምኖቴ ነው🙏

  • @senaityoutube
    @senaityoutube9 ай бұрын

    መልካም እድል 😢እኔም አንድ ቀን እህቴ እድማገኝ ተስፋ አለኝ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil60709 ай бұрын

    ሁለቹሁንም አላህ የጋናኛቹሁ የራብ አብሽሩ

  • @hahsbabhshsbsb7813
    @hahsbabhshsbsb78139 ай бұрын

    Yagotsh ljohchi Alu tegeset gonefa tesefu gonefa awari sefer nachewu

  • @AlimazAbera

    @AlimazAbera

    9 ай бұрын

    bemn laggnachew

  • @user-up1ir3wo7q
    @user-up1ir3wo7q9 ай бұрын

    መልካም እድል ይቅናችሁ በደስታ ኑ እመቤቴ ትርዳችሁ

  • @user-ul6po4mw4s
    @user-ul6po4mw4s9 ай бұрын

    እድሚናጤናይሥጣቺሁ እናተሰወቺ ይህሁኔታቺሁ በጣምነውደሥሚለው የጠፋን ማገናኘት ደሥሥትሉ❤❤

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon49479 ай бұрын

    መልካም እድል ለሁላችሁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg15389 ай бұрын

    አላህ በሠላም ያገናኛችሁ

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz9 ай бұрын

    Yonas please come back as soon as possible. Abraham can not cover your place.

  • @tube-wg4po
    @tube-wg4po9 ай бұрын

    የሰቆጣዉ እርግጠኛ ነኝ ይገኛል ባንስ ቤተሰብ ተገኛለች እኔም እጠይቃለሁ

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe69109 ай бұрын

    አርፋ አትሞትም ከምነግርህ አዝከዛሬ ማንነትክን ሳታውቅ አዴት አዳሳዘነኝ

  • @bettyleoul7006

    @bettyleoul7006

    9 ай бұрын

    ሆ 😂

  • @HayimFiker

    @HayimFiker

    9 ай бұрын

    በጣም ከረፈደ ጥቁር ጠባሳ አስቀመጠችበት ውርስ የምታስቀምጥለት ይመስል።

  • @user-sd4hf8py9l

    @user-sd4hf8py9l

    9 ай бұрын

    እስተግፍረላህ 😂

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    9 ай бұрын

    ሲያሳዝን እስካሁን ለምን በጊዜ አነገሩትም አዱኒያ ብላሽ ካሳደጉት አይቀር ውርሱ ቢካፈልስ 😢😢😢

  • @simeranred3153
    @simeranred31539 ай бұрын

    አይ ሌባ የሰራእን የሰጠከ ሰልከ ሰረቀከ ቤተሰብ ልየከ

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s9 ай бұрын

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @SamsungA-dr3uo
    @SamsungA-dr3uo9 ай бұрын

    ይዎኒ የት ሄደ??

  • @helinayebeyen5815
    @helinayebeyen58159 ай бұрын

    ዩወኒ የት ሄደ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam80919 ай бұрын

    ሁላችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @etuberhan6360
    @etuberhan63609 ай бұрын

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew23499 ай бұрын

    ያለው አይፈላለግምኮ ይገርማል።

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar19139 ай бұрын

    💗💗💗🙏🙏🙏

  • @senaityoutube
    @senaityoutube9 ай бұрын

    እህቴ ስም ገነት ዲሪባ ሀይሌ እኔ ሰነይት ድሪባ ሀይሌ እህቴ አዲስአባበ ነበረች ውደ ቀልቲ ገብርኤል ነበርች አሁን የት እንዳለች አላቅም እባካቹ ኢቤሲ እንዴት ነው ማገኛቼው

  • @user-gn1sl2hc6w
    @user-gn1sl2hc6w9 ай бұрын

    ዩወኒ፡በሠላምነውየጠፈው፡ ካለሱአይደምቅም

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5g9 ай бұрын

    ዮኒየትሁኖነውዮኒቢኖርአብሮእንነፋረቅነበር

  • @zakirgetahon168

    @zakirgetahon168

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon1689 ай бұрын

    ሁላችሁምየዛሬሣምንትበደሥታእንገናኝ

  • @user-ij8ts6uz9t
    @user-ij8ts6uz9t9 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @anduyelemma-zx4gi
    @anduyelemma-zx4gi9 ай бұрын

    ዮናስ ከለለ አይመችም

  • @user-cv7fb4tm3b

    @user-cv7fb4tm3b

    9 ай бұрын

    እረ አይባልም ፣አቶዮናስም ተዋቂነቱ እኮ አብሮት አልተወለደም ።ለምንድነው በሰው ስሜት ምትረማመዱት 😢

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom53019 ай бұрын

    ስሜጀሚላእበለሎ፡ያምፋልጋዉ፡ያልጄአባት፡ሙሀባ፡ይበላል፡ያሸራፋ፡ዎንድም፡ያነኢማዎንድም፡ያፈቲያ፡ዎንድምነዉ፡ሌሎችምአሉ፡ያዎንድሙልጅ፡መዲና፡ትበለሌች፡ኤባከቹያምተዉቁትከለቹ፡በአላህስምጠይቀቾሃሎ፡ስሊጤነዉ

  • @taybat536

    @taybat536

    9 ай бұрын

    አላህ ያገናኝሺ ግን የበለጠ ኤ ቢ ኤስ ብትሄጅ ታገኛቸዉለሺ ኢንሸአላህ

  • @titima142

    @titima142

    9 ай бұрын

    ያንቺን ስም ነው የተናገርሺው የሱን ስም ከነ አባቱ ተናገሪ ከቻልሽ ከስልጢ የት አካባቢ ይባላል

  • @sada4603
    @sada46039 ай бұрын

    እረ ምንድነዉ የኦናስን እያዘናጋችሁ ልትነጥቁን ነዉ መሰል አሁን አሁንማ በሁሉም ነገረ መጠረጠረ ነዉ እና እባካችሁ የወናስን የበላ ጅብ እንዲጮህ አድረጉልን

  • @nanaayalew2349

    @nanaayalew2349

    9 ай бұрын

    ዮናስን ሁሉ ሰው ይወደዋል አዎ!ግን ሥራውን ተክቶ የሚሰራውን ልጅ ሞራል ልንጠነቀቅለት ይገባል።አለበለዛ በግል ፈልጉት!እንደፖለቲካው አትበጥብጡ!

Келесі