''ቤተመንግስቱን እፈራው ነበር'' ፤የጠቅላይሚኒስትሩ አዲስ ምርኩዝ| ETHIO FORUM

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 261

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam772116 күн бұрын

    ቤተ መንግስቱን ሳይሆን የኢንጀነር ስመኝው፣ዶ/ር አንባቸውን፣የጄኔራል ሰአረን ደም እየጮህ ነው እሱን ፍራ የትግራይ የአማራ እናቶችን ግፍ ፍራ

  • @user-pw6jd6wo9s
    @user-pw6jd6wo9s16 күн бұрын

    ኢትዮ ፎርም ❤❤❤ ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ጋዘጤኛ ለእውነት የቆመ ❤❤

  • @BirtT-bx3dn

    @BirtT-bx3dn

    15 күн бұрын

    buy his book instead of lying id10t

  • @sabagebru6850
    @sabagebru685016 күн бұрын

    የትግራይ ሕዝብ ግፍ ተነግሮ አያልቅም አሁንም ግፉ እየቀጠለ ነው የንፅሁሐኑ ደም ፍሶ አይቀርም ግፍኛች የጃቸውን ያገኛሉ የበቀል አምላክ አግዚአብሔር ይበቀል ዝም አይልም አግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለምና አሜን 🙏🙏🙏

  • @SalamanHassan

    @SalamanHassan

    16 күн бұрын

    Ere tey yebekel amlkma alede? baymeta dbn blo ykrbn

  • @belayadane4490

    @belayadane4490

    16 күн бұрын

    እዉነት ነው የበቀል አምላክ ይበቀላል:: ወያኔ አምሃራን በየቦታው ሲረሽን ስያፈናቅል ምንም ትንፍስ ያላለ ሁሉ ዋጋዉን ከ እግዚአብሔር ያገኛል.

  • @user-mn3qc8vz9q

    @user-mn3qc8vz9q

    16 күн бұрын

    ​@@belayadane4490ሻቢያው አምሓራ እያልክ አማራ መስለህ ትሿከካለህ። ቀንዳፍ።

  • @Sarahj962

    @Sarahj962

    15 күн бұрын

    @@belayadane4490lies lies lies. Amhara owes everything it has to weyane and yet Tigray gets all the hate. You are blinded by propaganda. Good luck

  • @user-ho6es4sj3b

    @user-ho6es4sj3b

    15 күн бұрын

    0😅😅😅 10:20 😅😅8😅9😊0😅0😅9😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅 11:36 😊😅😅😅😅😮😅 12:08 😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅0😅😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😊9😅😅9😊😅c😊near 😊😅😅😊😅😅😅😅😊😅9😅😅😊😅😅😅😅😅😊😅😊v😊😊😊😊😅😅😅😊😅 17:03 😅😅😊v😊v😅😊😊 17:11 😅😊😅 17:26 😊😊😊😊9😊😊😊😊😊😊​@@belayadane4490

  • @Zena679
    @Zena67916 күн бұрын

    ኢትዮ ፎረም ❤❤❤👍👍የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ። ታላቅ ክብርና ኣድናቆት ላንተና ለባዩ። ከመቐለ

  • @MasaMasa-fk2ow

    @MasaMasa-fk2ow

    15 күн бұрын

    አብይ አህመድ አጥእት ብትንይ በል ምላስእን ቆልፍያ ርገዉ

  • @kalkidan8
    @kalkidan816 күн бұрын

    አይናችን እያየ ሀገራችን ፈራረሰች ህዝችን አለቀብን 💔💔💔💔 ሀገሬ እና ህዝቦቼ ላድናችሁ የምችልበት ስልጣን የለኝም ምን ላድርግ💔💔💔💔

  • @muuzgebremariam6756

    @muuzgebremariam6756

    16 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    10 күн бұрын

    እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት

  • @kalkidan8

    @kalkidan8

    10 күн бұрын

    @@Samitrghh 😢😢😢አሁን አንተ እዛው ነህ ወይንስ መተሀል?

  • @user-kv5ri5zz8o
    @user-kv5ri5zz8o16 күн бұрын

    ኢትዮ ፎረም በጣም የማደቃቹ የናተን ዘገባ በጉጉት ነው የምጠብቀው እነ እከሌንም ሸርተቴ በሸርተቴ እያረጋቹነው በርቱልን ድሉ ለተጨቆነው ህዝብነውኢትዮጲያ ትቅደም።

  • @tameruworku5667
    @tameruworku566716 күн бұрын

    ድንቅ ትንታኔ!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam1216 күн бұрын

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abrahamhailemariam4016
    @abrahamhailemariam401616 күн бұрын

    You are the best reporter. Thanks etho forum.

  • @fidleytube
    @fidleytube16 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላምህን ስጠን🙏😥😥

  • @user-sw6tn5hk2h
    @user-sw6tn5hk2h16 күн бұрын

    You are extra ordinary Reporter.I appericiate ethio forum !

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q16 күн бұрын

    ያዬ የእኔ ጀግና የእውነት ሰው በርቱ ዋጋ የከፈላችሁበት አንተናአቤ ህዝባችሁ ሀገራችሁ ሠላም አግኝታ በሀገራችሁ የሚዲያ ባለቤቶች እንድትሆኑ ፅኑ እምነት አለኝ ።መቼም ከትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ አትወጡም።ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

  • @YA2O23
    @YA2O2316 күн бұрын

    Absolutely great job, Ethio Forum 🫡

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy84416 күн бұрын

    Thank you Ethio forum for being the voice for voiceless.

  • @Yumie4you
    @Yumie4you16 күн бұрын

    ለየ ምርጡ ጋዜጠኛ 🥰🥰🥰🥰

  • @melesseengida4281
    @melesseengida428116 күн бұрын

    አደንቅህ አለሁ ጥሩ ትንታኔ ታቀርባለህ በርታ

  • @user-mz4nz1ki7f
    @user-mz4nz1ki7f16 күн бұрын

    ያየ ደረጃ 1 ጋዜጠኛ ያየ ስለ ሹፌር እግልት እገታ ግድያ ዶክመተሪ ስራልን በፈጣሪ ስም እለምንሀለሁ፡፡

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab286816 күн бұрын

    Welcome Yaye, have s wonderful day❤

  • @abrarawdesalegn8231
    @abrarawdesalegn823116 күн бұрын

    አቶ አብይ በውሸት እና በተንኮል ከዳቢሎስ በልጠኽዋል

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace10115 күн бұрын

    የሴራ እርካብ : የደም መምበር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማንበብ ያለበት ድንቅ መጽሀፍ ነው:: ያየሰው ክበርልን ❤️

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay927216 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera624310 күн бұрын

    ያዬህሰው ሽመልስ እንዳነሸተ ዓይነት ለህሊ የተሰደደ የለም ከምትወዳት ሃገር ለምቾት ሳይሆን ለህሊና የተሰደደ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አክብሮቴ ከልብ ነው

  • @TesfaySolar
    @TesfaySolar15 күн бұрын

    ጅግና የፍትህ ኣባት

  • @esayyaswesin5410
    @esayyaswesin541016 күн бұрын

    ትክክለኛ፣እውነተኛ እና አሳማኝ መረጃ ለማግኘት የመጀመሪያ ምርጫችሁን ኢትዮ ፎረምን እናድርግ(ክብር ለውድ ጋዜጠኞቻችን)

  • @user-hp9fw8mf5u
    @user-hp9fw8mf5u16 күн бұрын

    ዋውው❤❤ ደስ የሚል ዜና

  • @user-ek7jy2ym5x
    @user-ek7jy2ym5x16 күн бұрын

    ቤተመንግስት ገብቼ አላውቅም አይ ሙሁር ምኑ ማፈሪያ ፕሮፊሰር😢😢😢

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j16 күн бұрын

    ፕሮፈሰርነት በሆድ ሲሸወድ።

  • @user-gg2jn8qu3i
    @user-gg2jn8qu3i16 күн бұрын

    ተባረክ ምርጡ ጋዜጠኛ

  • @tibebferu
    @tibebferu16 күн бұрын

    እውነት ለዘለዓለም ትኑር።

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse693316 күн бұрын

    አይ ፕሮፈሰር አከብራቸው ነበር ምነው እንደዚህ ቀለሉ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su16 күн бұрын

    Viva ethio fourm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤best of the best

  • @promisefkiru
    @promisefkiru16 күн бұрын

    best Jourenaliste Yayasew Thank You ❤

  • @gemaladem1957
    @gemaladem195716 күн бұрын

    As well we love you guys be strong

  • @lifetime3606
    @lifetime360616 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @samsons3
    @samsons316 күн бұрын

    Thank you !!Yaye Sew Shimelis

  • @beki1175
    @beki117516 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤selam selam

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye851716 күн бұрын

    Wow Amazing presentation❤❤❤

  • @fekaduteklu9501
    @fekaduteklu950115 күн бұрын

    ምርጥ አውርቶ አደር።

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre428216 күн бұрын

    እውነት ነው ብልፅግና በገንዘብ ሊገዛንም ቢፈልግም እኛ ግን አንገዛም !!!!

  • @user-xd4pr6os2z
    @user-xd4pr6os2z16 күн бұрын

    ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ቀጥልበት የወጣህበት ማህበረሰብንም አግዝ

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew425316 күн бұрын

    ያየሰው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xg1um6ob6x
    @user-xg1um6ob6x16 күн бұрын

    Welcome 😍

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun270816 күн бұрын

    እጅግ መሠረታዊ ጥያቄ ነው። ጭቆና የግፍ አገዛዝ ድሮም አሁንም አለ።ግን አሁን ለምን? አሳሳቢ ነው። የሥልጣን ጥያቄ አይመስለኝም። አንድ ያልገባን ነገር አለ።

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb16 күн бұрын

    ሠላም ሠላም

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw16 күн бұрын

    Selam selam

  • @kidumes7941
    @kidumes794115 күн бұрын

    Abo M/Alem yatamih.hodam professor.ashkabach.

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes983516 күн бұрын

    ድንቅ ዘገባ ነው አንድን ድሃ አጉርሰ ፎቶ ከተነሳ ከድሃ ጉርሻ ይልቅ ከፎቶ ትርፍ ለማግኘት የምትጥር መሆንክን መታወቅ አለበት ከጎሳ መሪ ሀገራዊ ትርፍ መጠበቅ ሞኝነት ይመስለኛል

  • @aregaiw
    @aregaiw15 күн бұрын

    ምርጥ ትንተና

  • @hagoskiros5493
    @hagoskiros549315 күн бұрын

    Good job

  • @amanueleyassu8428
    @amanueleyassu842815 күн бұрын

    We r so happy with u mister yaye sew

  • @ermiasdawit1588
    @ermiasdawit158816 күн бұрын

    መቼ ይሆን የሚነጋው ?🤔

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r16 күн бұрын

    ኣቦ ይመቻችሁ ፎረሞች እናመስግናለን!!!!

  • @fifiaddis
    @fifiaddis16 күн бұрын

    Thank you!!

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs16 күн бұрын

    Thank U...

  • @teketelermias926
    @teketelermias92616 күн бұрын

    Wow, a great view!!

  • @Sarahj962
    @Sarahj96215 күн бұрын

    No justice no peace

  • @r-hgman3651
    @r-hgman365115 күн бұрын

    Perfect ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kahsaykidane2729
    @kahsaykidane272915 күн бұрын

    Moving consistently ❤

  • @tesfagebrealmulu2163
    @tesfagebrealmulu216316 күн бұрын

    You are the best reporter

  • @DeerMoose
    @DeerMoose15 күн бұрын

    ያየሰው ምርጥ ገጓዜጠኛ እንደምን አደርክልኝ??!!!!!

  • @rttr3992
    @rttr399216 күн бұрын

    Ethi. Foromn 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-kj8pg3yt8n
    @user-kj8pg3yt8n16 күн бұрын

    ያየሰው አደንቃሃሎህ፡፡ ዶ ር አራአያ እኮ በ1997 ዓ ም ንብረት ወደ ቀበሌ ትግሬ ወደ መቀሌ ያለው በትግራይና ተጋሩ ጥላቻ የታወረ የሙሁር መሃይም ነው፡፡

  • @workuassefa6481

    @workuassefa6481

    16 күн бұрын

    መጀመሬያ ፖለቲካ እወቅ ዝምብለህ አትፃፈ ሀይሉ አርያ አላሉም

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z16 күн бұрын

    ፈጣሪ ልሳንህ ይዝጋ የአማራ ህፃናቶች እባ

  • @HuCf-sp4or

    @HuCf-sp4or

    16 күн бұрын

    Fkww

  • @user-ki8kb1nx9w

    @user-ki8kb1nx9w

    16 күн бұрын

    ዝቃች አማራ እንዲህ አይለሰመ

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l16 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io16 күн бұрын

    God bless you 🙏

  • @FitawGirmay
    @FitawGirmay15 күн бұрын

    ኢትዮ ፎረም ❤❤🙏🙏

  • @solomonraya8823
    @solomonraya882316 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lul-zc6hs
    @Lul-zc6hs15 күн бұрын

    ስለ ኢትዮጵያ ሽፈሮች ኣንድ ነገር በልልን በሀድንበት ክልል አየተገደልን ነው

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s16 күн бұрын

    Our voice ❤❤❤

  • @bekuwetsolomonbekele8368
    @bekuwetsolomonbekele836816 күн бұрын

    I don't have any words to explain about you!!!!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay725115 күн бұрын

    THE USA❤ AMBASSADOR PLEASE UNDERSTAND FANO AMHARA DO NOT ❤ TRUST ABIYE WE NEED DISCUSSION WITH OUT KILLER ABIYE❤❤

  • @EniyewAshebi-hf9lb
    @EniyewAshebi-hf9lb16 күн бұрын

    Wow

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id16 күн бұрын

    🎉🎉🎉

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b16 күн бұрын

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu639616 күн бұрын

    🙏❤️💛

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu855316 күн бұрын

    ኢትዮፎሮም ኣንተ የእውነት ድንቅ ነህ

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo344715 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @muluhagos7192
    @muluhagos719216 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @YYAA-os7qh
    @YYAA-os7qh16 күн бұрын

    Viva Ethio forum

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tirhaslegesse2499
    @tirhaslegesse249916 күн бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @jemalsead6700
    @jemalsead670016 күн бұрын

    አላህ ሰላም ይስጠን

  • @bestgeze
    @bestgeze14 күн бұрын

    ሀገራዊ ውይይት አለማድረግ የህውሃት ችግር ነው፣ ማን ከማን ጋር ተጣላ እያለ ከማስታረቅ ይልቅ እያጣላ አደረሰን። ደቡብ አፍሪካ ውይይት አይደለም

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l16 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @yohannestesfaye2730
    @yohannestesfaye273016 күн бұрын

    Girum approach!!!!

  • @wegf6808
    @wegf680815 күн бұрын

    ያየህ ሰው ሺመልስ አገሪቱን እዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ የከተታትን ያረጡ ሰዎችን ስብስብ በፍቅር ነው የምታያቸው። ህወሓትም ብልፅግናም አውሬዎች ናቸው!!

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j16 күн бұрын

    ወንጀል የሰራ ወይም የዋሸ የምሁር ደንቆሮ ሁሌም እንደፈራ ነው።በራሱ አይተማመንማ!

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros836116 күн бұрын

    Tbark my. bather 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @hussenali1359
    @hussenali135916 күн бұрын

    ጋዜጠኝነት በአንተ ይብቃ አለ በተባለ ሚዲያ የምንሰማህ ያርገን

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa179916 күн бұрын

    ! ❤ !

  • @firawuadhana2213
    @firawuadhana221316 күн бұрын

    Ethio forem❤❤❤❤

  • @user-bv8jt6ik8z
    @user-bv8jt6ik8z16 күн бұрын

    ምንም ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤

  • @tuemai8645
    @tuemai864516 күн бұрын

    ክብርም ሃብትም ሳያጡ ወደ ማይመጥናቸው ፍፁም የጥፋት እሽክርና እሚዘቅጡት ለምንድነው? ለምንስ የወንጀል ተሸካሚ ይሆናሉ? ለምንስ ታሪካቸውን ያጎድፋሉ? ቤተሰባቸውንስ ለምን ያሸማቅቃሉ? የፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ዝቅጠት እጅግ የጎደፈ ነው።

  • @zewditumulugetta4665

    @zewditumulugetta4665

    16 күн бұрын

    ክብሩን ያዋረደ ፕሮፌሰር ለየትኛው እድሜ ነው ይሄን ያህል መውረድ ሆድ ለመሙላት?

  • @MogesYitagesu
    @MogesYitagesu16 күн бұрын

    እናት ልጅ ልትወልድ ዘጠኝ ወር ታረግዛለች ከሆነም አምጣ ካልሆነም በኦፕራሴዎን ትወልዳለች ኢትዮጵያ ሆያ ከዘፍጥረት ጀምሮ እስካሁን እንደተረገዘች ነው😢 መች ነው እምትወለደው???አቤት የዘጠኝ ወር የፅንስ ስቃይ እናቴ አገሬ እመቤቴ ትማርሽ አሜን❤

  • @carolguta9504

    @carolguta9504

    16 күн бұрын

    😊Balochua beztew esuam arfa metegnat atchil😂😂😂

  • @user-ve8fi1zv9h
    @user-ve8fi1zv9h16 күн бұрын

    We love you ❤ ❤ ❤

  • @yotoryotor2927
    @yotoryotor292716 күн бұрын

    ታርገታችን አብይ ብቻ ነዉ

  • @sofiabesher1742
    @sofiabesher174215 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetanehBere-uv8ch
    @GetanehBere-uv8ch16 күн бұрын

    He is brave analyst .

  • @user-bi7cv1hz6x
    @user-bi7cv1hz6x16 күн бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ👏👏👏👏👏👏

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon736016 күн бұрын

    Ethio Forum ❤

Келесі