Best Gonder Song | ምርጥ የጎንደር ዘፈን | Ethiopian Traditional Music

Музыка

Best Gonder Song | ምርጥ የጎንደር ዘፈን | Ethiopian Traditional Music
ከወደዱት እባክዎ ሼር, ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
If you like it, please don't forget to share, like, and subscribe

Пікірлер: 331

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Жыл бұрын

    መተማ ጎንደር ተወልጃለሁ ጎንደርነቴን አማራነቴን ኢትዮጵያዋዊነቴን ሀበሻነቴን እወደዋለሁ እኮራበታለሁ ሰላም ለሀገራችን መጠርያ ስማችን

  • @VisionaryVault937

    @VisionaryVault937

    Жыл бұрын

    ፨ወቑቀቋወ ወ

  • @Mariyo234

    @Mariyo234

    6 ай бұрын

    ​@@VisionaryVault937d 2:09

  • @user-br4hk6fe3r

    @user-br4hk6fe3r

    3 ай бұрын

    እረአገሪ መተማ ❤❤

  • @Kalkidan5244
    @Kalkidan5244 Жыл бұрын

    እኔ ወሎየ በባሌ ጎንደሪ በቃ አማራነት ኩራት ለኢትዮጵያ የምትሉ ብቻ 👍 ❤❤❤

  • @user-br4hk6fe3r

    @user-br4hk6fe3r

    19 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @gagagaga8377
    @gagagaga83772 жыл бұрын

    ጓንደርማ ጓንደር ነው እኔ ጓንደርነኝ ወሎዬ ግን ውስጤነው

  • @temkinmohammed937

    @temkinmohammed937

    2 жыл бұрын

    እኔ ደግሞ ወሎየ ነኝ ግንጎንደርን ሙቸ ነው የምወደው

  • @blenm5909
    @blenm59093 жыл бұрын

    ጎንደሬዎች ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @merhi8895
    @merhi88954 жыл бұрын

    እሰይ ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤

  • @emebt8788
    @emebt87882 жыл бұрын

    ወይ አገሬ ጎደር አገሬ እንፍራዝ የሀቴ አገርነው👏👏👏👏👌👌👌👌💚❤💛💚❤💛

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14592 жыл бұрын

    አይይይይይይይ ትዝታ ብቻ የሁኒ አቤት ስወድህ እኮ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-br4hk6fe3r

    @user-br4hk6fe3r

    5 ай бұрын

    ይሁኔአይደለምውዴ😂😂😂

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej71666 жыл бұрын

    በጣም ያምራል የአገሬ ልጆች በርቱ ክፉ አይንካቹህ ግንደር አገር ውስጤ ናት ወይ ስናምር ይመቻቹህ ውድድድድድድድ

  • @ethupiaf2933
    @ethupiaf29335 жыл бұрын

    ቃል ያጥርኛል ባጠቃለይ አማራ ቆንጆ ውብ ዝነኛ ባለ ታሪክ ውይ ታድላችሁ

  • @aezyy6488

    @aezyy6488

    2 жыл бұрын

    that beat is so steady. it makes you tap even if you resist 😁😁

  • @enough1481

    @enough1481

    2 жыл бұрын

    Don't forget that you are a part of it.

  • @beniamteweld2087
    @beniamteweld20875 жыл бұрын

    ድህማማ ድማማ እወደዋለሁ እኔ ኦርሞ ነኝ ግን የ ጎን ጎንደር ፍቅር ይዞኛል

  • @user-kz1xh6ny2w

    @user-kz1xh6ny2w

    4 жыл бұрын

    በቀናሽ ፈእኛ ጎንደሬዎች ፍቅር ነን

  • @spiritualsunshine9215
    @spiritualsunshine92152 жыл бұрын

    I love this song so much! It’s so peaceful and lovely. Ethiopian songs are beautiful!!! 😍🥰😘

  • @degeswtaerkegn8837
    @degeswtaerkegn8837 Жыл бұрын

    የስማኖ ልጆች አወድችሗለሁ ኪድየ ትጠብቃችሁ

  • @betelhemwerkubetelhem7095
    @betelhemwerkubetelhem70956 жыл бұрын

    አያል በዝና ማር ነሽና ማርነሽና ዋውው ደስሲል አቦ የሀገሬልጆች ሰላማቹሁ ብዝዝዝዝዝት ይበልላቹሁ

  • @user-bn1fn8dm7o
    @user-bn1fn8dm7o5 жыл бұрын

    ስወዳቸው የጎደር ጀግኖች ባጠቃላይ አማራ ዘሩ ይባረክ

  • @destagelmo88

    @destagelmo88

    4 жыл бұрын

    ራህማ የሱፍ የወሎ ልጅ ልጄ ሁሌም ትናፍቀኛለህ ራህሙ በልጅነቴ ካንች ፍቅር ይዞኝ ነበር ትዝ ይልሻል:: እኔ የድሃ ልጅ ስለነበርኩ አረብ አገር ሲልኩሽ ተስፋ ቆረጥኩ

  • @user-cy1ux2mg8s
    @user-cy1ux2mg8s5 жыл бұрын

    ዋው ወሎየነኝ ግን በጣም የምወዳት ጋደኛየ ጎደሬናት እናም ደሰትላላችሁ

  • @asilethiopian6416
    @asilethiopian64166 жыл бұрын

    የጎንደር የወሎ የጎጀም የሸዋ ያገሬልጆች ኑሩ ለዘለለም አማራን የሚጣለ አይኑይጥፍ♥♥♥♥♥

  • @user-vf4ck7pv8m

    @user-vf4ck7pv8m

    6 жыл бұрын

    Asil Ethiopian ትክክል አማራ ለዘላምይኑራ አማየ ኢትጰያ አግራች ጎንድር ውሎ ጎጀማ አማራ

  • @user-bn1fn8dm7o

    @user-bn1fn8dm7o

    5 жыл бұрын

    Asil Ethiopian amen yan konjo

  • @user-xz5ii7wk6r

    @user-xz5ii7wk6r

    5 жыл бұрын

    አሜን አይኑ ይጥፋ

  • @tsehayneshehone9618

    @tsehayneshehone9618

    3 жыл бұрын

    @@user-xz5ii7wk6r mmmm...mmmmmmmmmmmmm.mmhdydheicbkf

  • @tsehayneshehone9618

    @tsehayneshehone9618

    3 жыл бұрын

    @@user-xz5ii7wk6r do chip Deedee's Deedee's how to get rid mop oil on on off plonk, be u

  • @suharasuhara8268
    @suharasuhara82686 жыл бұрын

    ጎንደሬ ባልወን ኑሩ ይቆጨኝ ነበር በጣም ነው እምታምሩት ያገሬ ልጆች

  • @lgLg23

    @lgLg23

    5 жыл бұрын

    ወሎየስ ብትሆኝ

  • @tekestt9185

    @tekestt9185

    5 жыл бұрын

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥

  • @lgLg23

    @lgLg23

    5 жыл бұрын

    የኔ ውድ እንኳንም በትዳር ተሳሰርኳችሁ ስወዳችሁ

  • @user-ql3ep7nw1t

    @user-ql3ep7nw1t

    4 жыл бұрын

    3

  • @berhanuyoussouf6674

    @berhanuyoussouf6674

    2 жыл бұрын

    @@lgLg23 እሱም ምንም ችግር የለውም አማራ አንገቱ አንድ ነው

  • @qooryarestudio
    @qooryarestudio2 жыл бұрын

    Gonder is my dream from somalia🤲

  • @user-hz5cd5bi9p
    @user-hz5cd5bi9p5 жыл бұрын

    ጎንደር ውስጤናት በጣም ተመቻቸሁኝ በጣም ያምር

  • @Nova-ab
    @Nova-ab2 жыл бұрын

    Proudly to be from Gonder

  • @astereshete836
    @astereshete8366 жыл бұрын

    እኔ ወለየ ነኝ ግን የጎንደር ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ያምራል ክፉ አይንካችሁ ጎንደሮች

  • @kalkidaabebew5368

    @kalkidaabebew5368

    6 жыл бұрын

    Aster Eshete አሜን

  • @betelhemwerkubetelhem7095

    @betelhemwerkubetelhem7095

    6 жыл бұрын

    Aster Eshete አሜን ማር እናመሰግናለን

  • @agenchagonderawaagenchagon7758

    @agenchagonderawaagenchagon7758

    6 жыл бұрын

    Aster Eshete Amen Amen Amen yena konjo

  • @ayaleneshyemaryamlej7166

    @ayaleneshyemaryamlej7166

    6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @mikemike334

    @mikemike334

    5 жыл бұрын

    አማራ ነን !

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari58606 жыл бұрын

    ዋው ጎንደር ውስጤ ናት ♥♥♥♥♥

  • @jojo_4449

    @jojo_4449

    6 жыл бұрын

    Maryam Almhari dammjwwwgwmjtjtj.mumbleAlly🇧🇴🇧🇿🇧🇴🇧🇴🇧🇿🇧🇿

  • @user-vw1jb1pe8x
    @user-vw1jb1pe8x6 жыл бұрын

    ባህላችን ውስጤ ነው

  • @user-de2ih8ug8h
    @user-de2ih8ug8h6 жыл бұрын

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ውድድድ ያገሬ ልጆች

  • @tigestawagu1775

    @tigestawagu1775

    4 жыл бұрын

    ቀይ ሠላም ነዉ

  • @ahmadhyqw2693

    @ahmadhyqw2693

    4 жыл бұрын

    ጎንደር አገር ሰላም የበዘሆን

  • @kadjagabyew1577

    @kadjagabyew1577

    3 жыл бұрын

    @@ahmadhyqw2693 ቨበ፣በ

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x05 жыл бұрын

    እናታለም ጎንደር እንዴት ልሁንልሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @asilethiopian6416
    @asilethiopian64166 жыл бұрын

    ኢትዮጵያችን ለዘለለም ችኑረ

  • @beyerrrrbrye2933
    @beyerrrrbrye29335 жыл бұрын

    ጎንደር ውስጤ ነው ውይ ስወዳችሁ ከውስጤ ነው የፍቅር አገር ጎንደር ነች

  • @melkamuembat2582
    @melkamuembat25823 жыл бұрын

    Gonder.kuraty.hagery👍

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw90236 жыл бұрын

    የኔ ማሮች ስታምሩ ጎደር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጎደር ክፉ አይካሽ

  • @xasanraage3499
    @xasanraage34994 жыл бұрын

    From soomalia love Ethiopian land

  • @dhabihagoog
    @dhabihagoog5 жыл бұрын

    We are like a twighlight. Somalia and Ethiopia. Two significant cultures in the Horn of Africa. United, we lead peace to all the world.👌✊👍✌💖💖💖

  • @destagelmo88

    @destagelmo88

    4 жыл бұрын

    DesertLegend FoX You are right bro

  • @TiyeeglowTV

    @TiyeeglowTV

    3 жыл бұрын

    That will never happen as a Somali man In my point of view

  • @qooryarestudio

    @qooryarestudio

    2 жыл бұрын

    Good idea bro we shall wait

  • @monam6933

    @monam6933

    2 жыл бұрын

    @@TiyeeglowTV ኦሞማማማሜሞሞምሜማሜሜማማኣማሞሜም

  • @getnetfenta782

    @getnetfenta782

    Жыл бұрын

    Beautiful

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r5 жыл бұрын

    ጎንደር ዉስጤ ነዉ ግን እስክስታዉን እንዴት ልቻል በጣም ብችል ደስይለኛል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew89822 жыл бұрын

    Beautiful and blessed by God for sure Amhara people's song for sure ❤️🙏❤️

  • @asilethiopian6416
    @asilethiopian64166 жыл бұрын

    ያገራልጆቾ ያምራል በጣም ቆንጆች ዉድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m6 жыл бұрын

    ጎንድሮች ውድድድድድድ አማራ ልዘላምይኑር

  • @user-vi2tl5ic6s

    @user-vi2tl5ic6s

    6 жыл бұрын

    ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ አሜን አሜን ሰሙየማርር

  • @user-vf4ck7pv8m

    @user-vf4ck7pv8m

    6 жыл бұрын

    አገሬወሎናፈቅሽኝ እናቴ ማሪኝ ልዩ ወድድድ

  • @user-vi2tl5ic6s

    @user-vi2tl5ic6s

    6 жыл бұрын

    ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ እኔም ውድድ ማማየ ደሜ አማራነትሽን ጠበቅአርጊ ሠብሠብ እንበል ማንም አይጃጃልብንም ከእንግድ ትግሥት ፍራቻ አይደለም

  • @user-vf4ck7pv8m

    @user-vf4ck7pv8m

    6 жыл бұрын

    አገሬወሎናፈቅሽኝ እናቴ ማሪኝ ትክክል እህት ቆጆ አማራነት ኩራትነው ማር ቁጥርን ልስጠሽ ማር በዋሳብ በኡሞ እናወራልን የበልጠ እነተዋውቃልን እህት እኛ ኡትዮያ አዋያን አማራ እህት ተማምቸችነን

  • @user-vi2tl5ic6s

    @user-vi2tl5ic6s

    6 жыл бұрын

    ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ እሽቁጥርሽን ፃፊልኝ ብዙእናወራለን የትነው ያለሽዉማር

  • @user-he5nm8oj4g
    @user-he5nm8oj4g5 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውስጤ ናችሁ እኮ እኔ ሜሪ ነኝ ከጎጅም የበላይ ነኝ like በሎኝ እስኪ፣

  • @kalkidaabebew5368
    @kalkidaabebew53686 жыл бұрын

    ስታምሩ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ

  • @asiethiohagos
    @asiethiohagos5 жыл бұрын

    አይን ካላየ ቡዳ አይበላም ይበሰላል ባላየውስ ወይኔ ሀገሬ ሁሌ እንዳለቀስኩ በተለይ ስለ ጉንደር ስሰማ

  • @ghjhhj3256
    @ghjhhj32565 жыл бұрын

    መሠረት።ጎደሬዋ።አይላብይዉ።ሀገሬ።ጎደርባልወለድ።ይቆጨኝነበር።እኮንተወለድኩ።ዋዉ

  • @user-il1ke1mo2h
    @user-il1ke1mo2h4 ай бұрын

    💚💛❤✝✝✝💚💛❤የሞቃታማና በጣም ሞቃታማ ምርጥ የጎንደር ዘፈኖች ስብስብ !!!!! 💚💛❤✝✝✝💚💛❤ሞቃታማና በጣም ሞቃታማ የሆኑ ሙዚቃዎች ።

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r5 жыл бұрын

    ጥርት ያልኩኝ አማራ ነኝ አምዬ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f5 жыл бұрын

    ክብሩ ይስፋ ለእናት እና ልጁ አማራ ነኝ 💚💛❤️

  • @amalda208
    @amalda2082 жыл бұрын

    Emiye ethopia is Gondar love you💚💛❤️

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Жыл бұрын

    beautiful betame dese yelale wegenoche yeagerea lejoche yejegenoche meret zere Goneder Ye Atso Tewederos Ager zere Goneder yejegenoche meret zere

  • @user-od1mo7cl8m
    @user-od1mo7cl8m6 жыл бұрын

    ዉይ እናተ ጎደሮች ስወዳችሁ

  • @user-tn1jz5cw5d

    @user-tn1jz5cw5d

    5 жыл бұрын

    እኛም ውድድድድድ ማር አችም ያው ነሽ ጎደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አድ ነው አማራ ኩራት ነው

  • @huhgh3468

    @huhgh3468

    5 жыл бұрын

    .

  • @user-gz3cz1nz7d

    @user-gz3cz1nz7d

    5 жыл бұрын

    💚💛❤💪👍👌

  • @asilethiopian6416
    @asilethiopian64166 жыл бұрын

    አናትልም ጎንደረ ሠውደሸ አግራ♥♥♥♥♥ አለም

  • @marupingleepile7752

    @marupingleepile7752

    5 жыл бұрын

    Szewdvbgn

  • @tsedaleyimam2360
    @tsedaleyimam23603 жыл бұрын

    ዋዉዉ ውስጤ ነው ጎንደር

  • @user-fh9xl5tf5g
    @user-fh9xl5tf5g6 жыл бұрын

    ምርጥ እሄን ቀሚስ መቸነዉ የምለብሰዉ

  • @farahtobasi7385

    @farahtobasi7385

    6 жыл бұрын

    ጎደር ለኢትዮጵያ ባለዉለታ ናት ይጎደርልጂበመሁኔደስተኜንኝ

  • @ethioethiopia4546

    @ethioethiopia4546

    6 жыл бұрын

    ጎደር ለኢትዮጵያ ባለዉለታ ናት er gzew hoooo

  • @seyoumgesese32

    @seyoumgesese32

    6 жыл бұрын

    ጎንደሬ ስታገቢ።

  • @user-nx8ty2ij2d

    @user-nx8ty2ij2d

    6 жыл бұрын

    የት ነው ያለሽ ሳውዲ ከሆንሽ ላቀብልሽ

  • @bashbash1484

    @bashbash1484

    4 жыл бұрын

    Setemeche

  • @birukalemayehu6787
    @birukalemayehu67873 жыл бұрын

    የኔ ውብ ጎንደር!

  • @user-uc2rl5yk3d
    @user-uc2rl5yk3d2 жыл бұрын

    ጎንደሬ ነኝ በ ባህሌም እኮራለሁ♥♥♥♥

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene72984 жыл бұрын

    በእናቴ ሰሜን ጎንደር ነኝ 👍

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet2942 жыл бұрын

    እኔምጎድሬንኚ ግን በጣም ንው አገሬን የምወዳት

  • @robela6189
    @robela61896 жыл бұрын

    I love it Gondere music

  • @supertube4799
    @supertube47995 жыл бұрын

    being gonderian is a pride

  • @user-pz7te2xv2w
    @user-pz7te2xv2w5 жыл бұрын

    እናታለም ጎንደር ዉስጤናችሁ እኮ የኔወችሁ

  • @user-rd4uc6vz7f
    @user-rd4uc6vz7f4 жыл бұрын

    ጎደርጎጄምወሎበጣምእወዳለሑእግንወሎየነኚ

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i4 жыл бұрын

    ኧረ ጎንደር ጎንደር እኔን ጎደር ያርገኝየበሉት ሲስማማ የፈለጉት ሲገኝ

  • @ameletegegn8759
    @ameletegegn87593 жыл бұрын

    ክፉ አይንካት እምየን ጎንደር የኔ ምርጥ

  • @astergizat7652
    @astergizat76524 жыл бұрын

    ምርጢቱ ሀገሬ 💋💋💋💚💚💚💛💛❤❤❤🙏🙏🙏 እግዛአቤሔር ይጠብቅቹህ

  • @user-ld1cm8oe7j
    @user-ld1cm8oe7j5 жыл бұрын

    Wuyi ye gezxwochi nekeze edezihe aderegute ji agerachin habetam ye kuru Hager’s, sewu akebari, fetariwun feri hezebe yalate bechegna agere #Ethiopia yimechachihu goderawochi from wollo

  • @user-il1ke1mo2h
    @user-il1ke1mo2h4 ай бұрын

    🤎💘ምርጥ የጎንደር ዘፈን !!!!!

  • @user-pz7te2xv2w
    @user-pz7te2xv2w5 жыл бұрын

    ያምራል እንደገናአዙሩት

  • @user-br4hk6fe3r
    @user-br4hk6fe3r19 күн бұрын

    መተማወች ሀይ በሉኝ እንተዋወቅ 😂😂😂

  • @astergebre7674
    @astergebre76743 жыл бұрын

    💚💛❤️ so beautiful🥰🥰

  • @asilethiopian6416
    @asilethiopian64166 жыл бұрын

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @asilethiopian6416

    @asilethiopian6416

    6 жыл бұрын

    ጎንደ ኲራቴ ዉደደደደደደደደ♥♥♥♥♥♥♥

  • @salwabarada8251

    @salwabarada8251

    5 жыл бұрын

    Enemmare

  • @rickysanchez8709
    @rickysanchez87092 жыл бұрын

    Thank you for sharing. Had my dancing

  • @xegamola5036
    @xegamola50366 жыл бұрын

    እፋ አሁንስ ሀግሬ ናፈቀኝ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Жыл бұрын

    Beautiful betame dese yelale wegenoche egezabehear be Eyesus kirstos sem bearekoachehuale yeale menem tereter bewenet wegena selemeleketu betame dese yelale. Nurulegne wegenoche selemeleketu

  • @mahamatissadoudja240
    @mahamatissadoudja2404 жыл бұрын

    Dans ma vie j'aimerais me marier une femme ethopiens et tout. Par ce qu'ils ont une culture très génial.🎎

  • @horus-rz2sj

    @horus-rz2sj

    3 жыл бұрын

    Me too br6

  • @mastewalt7994
    @mastewalt79942 жыл бұрын

    የሀገሬ።ልጆች።ክፉ።አይካየችሁ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali16684 жыл бұрын

    እክዋንምከናተሆክ፣አቦ፣ክፉአይካችሁከወሎ

  • @ashikagtahun3249
    @ashikagtahun32493 жыл бұрын

    አይዉበትሽሀገሬኩራቴ😘😘

  • @mrythrayeaw1529
    @mrythrayeaw15295 жыл бұрын

    ስነምረ እኮ ጎንደሬዎች

  • @ykka7330
    @ykka73305 жыл бұрын

    I am Ethiopian i like any thing from Ethiopia

  • @meditativewanderer251
    @meditativewanderer251 Жыл бұрын

    Beautiful song. 🙏🌍

  • @calmtdc9309
    @calmtdc93096 жыл бұрын

    her geday geday uuuufffff gonder 💃💃💃💃💃💃💃💃💃❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤kefu ayinkashe gonder

  • @user-vw2kq9lk2f
    @user-vw2kq9lk2f3 жыл бұрын

    በጣም ደሰይላል ባህልን አለ መርሳት እኔ ሰዒድ ሓዛእ ከየመን

  • @user-vw2kq9lk2f

    @user-vw2kq9lk2f

    3 жыл бұрын

    ሰላም ትሁንልን ኢትዮጵያ ቀናት ሓገሬ

  • @user-vw2kq9lk2f

    @user-vw2kq9lk2f

    3 жыл бұрын

    የናት ሓገሬ ማለቴነዉ

  • @user-vw2kq9lk2f

    @user-vw2kq9lk2f

    3 жыл бұрын

    በባሕላችን እንኩራ

  • @hanagetu8393
    @hanagetu83935 жыл бұрын

    ውይኔ የትውልድ አገሪ ህዝቢ ውገኔ ናፍቀኝ

  • @bayetekile3066
    @bayetekile30664 жыл бұрын

    weyne 'simano'ageren for the first time i heared in music.wowwwww

  • @mizankassa2745
    @mizankassa27455 жыл бұрын

    አማራየ ውድድድድ

  • @user-vw2kq9lk2f
    @user-vw2kq9lk2f3 жыл бұрын

    እኔ ግንደር ነዉ ትወልዴ ደባርቅ የራሰደሸን ቆንጅት ተዉልዴ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p4 жыл бұрын

    ጎንደር ሰላምሺ ይብዝ

  • @wetetmage9182
    @wetetmage91824 жыл бұрын

    እናታለም ጎንደር ውድድድ

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome42112 жыл бұрын

    ማይ አማራ 🇨🇬🇨🇬🌹🌹🥰🥰🥰🥰

  • @chlotgahsahiw4018
    @chlotgahsahiw4018 Жыл бұрын

    ይመቻችሁ ጎደሮች

  • @temesegentolotatesemaemeby1201
    @temesegentolotatesemaemeby12016 жыл бұрын

    Gondre merrt zere

  • @salaamsalaam7081
    @salaamsalaam70814 жыл бұрын

    አያል በዝና ጎደር

  • @meseleayalew5380
    @meseleayalew53802 жыл бұрын

    ስማችው ማን ይባላል የዘፋኞቹ

  • @bashbash1484
    @bashbash14844 жыл бұрын

    Wawww. Betam. Des telal

  • @edenyeyemareyamelijwala1865
    @edenyeyemareyamelijwala18656 жыл бұрын

    Dabat dabat dabate 😍😍😍😍😍

  • @ivarthebonless4540
    @ivarthebonless4540 Жыл бұрын

    Endaw gonder nuruln lezelalem ye negestat zer kenate, belay yelem allah yabzachuh

  • @guufgukhighi6442
    @guufgukhighi64425 жыл бұрын

    ውይይይ ሀገሪ እወድሻለው ክፉሽን አልስማ

  • @queenmunna8000
    @queenmunna80006 жыл бұрын

    Gonder ye enate hager wddd new yemaregsh

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit98762 жыл бұрын

    በጣምያምራልየታወቅንንን

  • @user-fh9xl5tf5g
    @user-fh9xl5tf5g6 жыл бұрын

    እረ ሆድ ባሠኝ

  • @amuamu7098

    @amuamu7098

    6 жыл бұрын

    አይዞሽ ሁላችንም ስደተኛ ነን ግን ትግስት ያስፈልጋል ታጋሽ ልብ ይስጥሽ ለሁሉ ትደርሻለሽ እድሜና ጤና ካለሽ ብትኖሪ ነው እዚህ የደረሽው ስንቶች አንች አለሽበት የሌሉ ያልደረሱ እንደወጡ የቀሩ አሉ ተመስገን በይ እህቴ

  • @user-hk9on2rn2s

    @user-hk9on2rn2s

    5 жыл бұрын

    አይዙሽ እህቴ ሆድ አይባስሽ

  • @mametuha6980

    @mametuha6980

    4 жыл бұрын

    Konjo nech

  • @zemzemzemzem5114
    @zemzemzemzem51145 жыл бұрын

    Cheb cheb fiker nachu 💚💛❤💚💛❤

  • @nainanana8414
    @nainanana84143 жыл бұрын

    ♥️♥️♥️♥️ only love to my lovely people

  • @baheruzgunner7698
    @baheruzgunner76984 жыл бұрын

    የዘፈኛዋ ስም 🙏

  • @masaratethuopia5296
    @masaratethuopia52966 жыл бұрын

    ዋው አማራነት፡ኩራት

  • @belaynehamare8966
    @belaynehamare89663 жыл бұрын

    yimechish

Келесі