bermel Georgis ፀበሉ ሲሰውራቸው ድንቅ ነው የቦታው አገልጋይ ዲ/ን ክቡር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 84

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma55694 ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @5334n

    @5334n

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-cc5en4mx5j

    @user-cc5en4mx5j

    4 ай бұрын

    አሜን ያብቃን ❤🙏

  • @EMUkIFLU

    @EMUkIFLU

    4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @user-hh6ep6er2q

    @user-hh6ep6er2q

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aimenyosef1733

    @aimenyosef1733

    4 ай бұрын

    Amen

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel58454 ай бұрын

    ስደት ላይ ሆኜ እምነትህን ደርሶኝ እየተቀባሁ ና በፀበል እየበጠበጥኩ እየጠ ጣሁ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ መድሀኒት አድርግልኝ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    እመብርሀን እደአሞራ አብርሽ ለደጁ አብቂኝ እሩህርህ እናቴ የፍጣር እናት አባክሽን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m3 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ ለደጅህአብቃኝ አባክህ አባቴ ለንሠሀሞት ሠማዕቱቅድሥጊወርጊሥለደጅህአብቃኝአባክህአባቴለንሠሀሞትአብቃኝ 😢 😢😢😢😢በፅለትአሥቡኝ ወለተማርያም

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    አባቴ የሰማዕቱ የፈረሰኛው የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ 🙏❤🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu40194 ай бұрын

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ምልጃህ እረድኤት በረከትህ ጥበቃህ ከኛ ከምዕመናኑጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere85784 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደጅህን ለመርገጥ ለምንመኝ ሁሉ ለደጅህ አብቃን🤲🏽

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    4 ай бұрын

    አሜን❤

  • @sebletsegaye901

    @sebletsegaye901

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @tigistdajane2742

    @tigistdajane2742

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f4 ай бұрын

    አሜን ሰመእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu29414 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ማጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @rere3008
    @rere30084 ай бұрын

    ሰመእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንድፍቃድህ ይሁን 😢 እመፍልገው ሳይሆን የምያስፍልግኝን አንተ ታውቃለህ😢

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr4 ай бұрын

    ሁሌ ማዳመጥ የኔ ነገር እረ ባክህ ፍቀድልኝ አምላኬ

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet50994 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @hailemichaelgebresenbet2803

    @hailemichaelgebresenbet2803

    Ай бұрын

    amin

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma16404 ай бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @temesgenfetari7680
    @temesgenfetari76804 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ደሪስኝ❤❤❤❤❤❤

  • @MorhafMorhaf-nh7vy
    @MorhafMorhaf-nh7vy27 күн бұрын

    Ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q4 ай бұрын

    ሰማሀቱ በረከትህ እረዴትህ ምልጃህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp4 ай бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @mesee9350
    @mesee93504 ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ እባክህለደጅህ አብቃኝ

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemuАй бұрын

    Berttu❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c4 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክክ ለደጅክ አብቃኝ

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w4 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ አተታቀዋለህን 😢😢😢😢😢

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y4 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊወረጊስ ለእኔም ፍቀድልኘ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93904 ай бұрын

    መቼ ይሆን ደጅህን የምረግጠው አምላከ ቅዱሳን አሰበኝ ❤❤❤

  • @hellen9281
    @hellen92814 ай бұрын

    እኛም ለደጅግ አብቅተከን ታምርክን ለመመሥከር አብቃን ሠማእቱ

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa.4 ай бұрын

    እሰይይ ኤልሻዳዮች 40K ገቡ ገዞ ወደ 100K አለም ሁሉ ይዳን

  • @Asni-pl5ve
    @Asni-pl5ve3 ай бұрын

    ኤልሻዳዮች እባካችሁ ደጁን ልርገጥ

  • @SimonAraya-eo3bm
    @SimonAraya-eo3bm3 ай бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemuАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU4 ай бұрын

    አይ መታደል እኔስ በጉጉት መሞቴ ነው ምነው ይሄ ስደት ባይኖር

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata4 ай бұрын

    semato abaty enaynm mulu batesebayn fewesen 👏👏👏ledejik abekagii ❤👏👏👏

  • @user-rg1lz4cn4x
    @user-rg1lz4cn4x4 ай бұрын

    Semaetu enam metcha yeleba edisaka erday

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t4 ай бұрын

    Abetu geta hoye sela kedus giorgis ledaju abekagn kena betasabe 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78094 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን❤

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y4 ай бұрын

    ክድስ ግዮርግስ አባቴ ምች ይሆን ለደጂእ የምታበካኝ

  • @user-dm2is6of7o
    @user-dm2is6of7o4 ай бұрын

    1 day to my family, please pray for me love from Asmara 🇪🇷

  • @efatube4037

    @efatube4037

    4 ай бұрын

    We r with u to pray to god

  • @user-dm2is6of7o

    @user-dm2is6of7o

    4 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @mimizd5828

    @mimizd5828

    4 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አንቺንም እኛንም ደጁ ያድርሰ።እግዚአብሔር ሁላችነንም ያስበን 🙏

  • @user-kw7fk8vd4v
    @user-kw7fk8vd4v4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ...

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r4 ай бұрын

    ሰማእቱለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ❤❤❤❤

  • @merontemesgen3283
    @merontemesgen32834 ай бұрын

    በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይናፍቀኛል

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape76294 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀ አብቃኝ!!!እኛ በስደት ላለነው ጸበልን እንዴት ማግኘት እንችላለን.

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr4 ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አኔ ሃጢያትኛ ነኝ አና አቡየቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gi8rl5xu2m
    @user-gi8rl5xu2m4 ай бұрын

    ወይኔ አምላኬ ሆይ እኔም እኮ አንተን ማመስገን አልችልም ስለ እመቤታችንም ስለ ቅዱሳን መላእክትም ሲነገር ሳነብ ሳስብ በሚባለው ልክ ወይም በተባለው ልክ እየተረዳሁት እንዳልሆነ ይገባኛል፡፡ ደግሞ ከዚህ ሁሉ ጉድ የዲያብሎስ ሴራ ከተያዝንበት ወጥመድ ከመምህር ግርማ አስተምህረቶች እና ከመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ እና ትምህረቶች ላይ አስተማርከኝ አሁን ደግሞ እውነቱን እነዚህ አባቶች የሚሉትን ነገር በዲያብሎስ ላይ እንድንነቃ ያገረጉንን ነገር በግሃድ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አድረህ አሳየኸን ማለት ነው አሁንም መምህራኖች በዚህ ጉዳይ ላይ ከሚከራከሩ እና ሐሰተኛ አጥማቂያን እያሉ ስም ያልሆነ ስም የማይባል አጥማቂ የሚባል ስም ከሚሰጡ ለምን በርሜል ሄደው አያዩትም እሱንም የውሸት ጸበል ይሉ ይሁን???

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo4 ай бұрын

    Sematu le beth abikagn

  • @raheltechan1839
    @raheltechan18394 ай бұрын

    Semeatu qudus gyrgus ebakh ledgih abqgn

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80614 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw55014 ай бұрын

    ግሩም ገለፃ ነው ዲያቆን እንዲሁም ዘማሪ ዳዊትእና የኤልሻዳይ ኣባላት በሙሉ ረጅም የኣገልግሎት ጊዜ ይሁንላችሁ እኔ ምለው ስላልገባኝ ነው ዲያቆን ክቡርን በቅጥታ ለማግኘት በእናተ በኩል ብቻ ነው የምናገኘው ? ማግኘት ለምትፈልጉ ብላችሁ እስክሪን ላይ ብታስቀምጡልን ችግር ያለው ኣልመስለኝም ??? የያዛችሁት መንፈሳዊ ኣገልግሎት ስለሆነ ድካማችሁም ነፍሰ ለማዳን ነውና ስልኩ ብታስቀምጡልን ከሙሉ ኣክብሮት ጋር !!!!!

  • @tgtg3082
    @tgtg30824 ай бұрын

    እስቲ የበርሚሉ ቅዱስ ጎርጊስን ገዳም የባንክ አካውንት ንገሩኝ pleas

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo4 ай бұрын

    Simeskiru ye ewunet askenugn

  • @atedemryam
    @atedemryam4 ай бұрын

    Ebakh wendme mehed efelgalehu erdagn malet begenzeb sayhon keyet ne tiransport

  • @SelamawitGod-gl2we

    @SelamawitGod-gl2we

    14 күн бұрын

    Eheta kalehadesh text aregelegh ena enagereshalawo

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq4 ай бұрын

    Kidus georgis ledejih abkagne

  • @yisehakabebe8708
    @yisehakabebe87083 ай бұрын

    ለደጅ አብቀኝ

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni43914 ай бұрын

    ምነው ስልክ ቁጥራችሁን ብትሰጡ

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d4 ай бұрын

    Wuyi dn kibiron mirt sew banite guzo heje neber

  • @user-lw7mm1rl7f
    @user-lw7mm1rl7f4 ай бұрын

    ሱዳን ድንበር ነዉ ያለዉ የምን ቆራ

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd4 ай бұрын

    ጉዞ አሁን አለ

  • @user-dx1qf9jy5o

    @user-dx1qf9jy5o

    4 ай бұрын

    መጋቢት 7

  • @waltersara6984
    @waltersara69844 ай бұрын

    ኤልሻዳይ የሚባል አትማኖት አለ ውይ

  • @getumelese459
    @getumelese4594 ай бұрын

    ምድረ ደብተራ መተተኛ እናንተ የአጋንንት ልጆች

  • @enataiemwondimunatali9390

    @enataiemwondimunatali9390

    4 ай бұрын

    ማነው መተተኛ ምን ታደርጋለሁ ሂድ ወደ አዳራሸህ

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    4 ай бұрын

    እራስሽን በይ ያጋንት ልጅ እኛ የቅዱሱ የቸሩ መድሀኒአለም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልጆችነን አንቺ ግን ለተናገርሺው አንደበትሽ ትቅበዝበዢአለሽ ልሳንሽ መልካም ተናገሪበት እግዚአብሔር ይገስፅሽ

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    4 ай бұрын

    ​@@enataiemwondimunatali9390❤❤

  • @getumelese459
    @getumelese4594 ай бұрын

    አትዮጵያ ሰላም ያጣቺዉ በናንተ በጠንቁዋዮች ምክንያት ነው መተተኞች

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    4 ай бұрын

    በናተ ሊሆን ይችላል ጠንቋይ ስታምኒ የልኡል እግዚአብሔርን ስራ ማመን አቃተሽ ማስተዋል ይስጥሽ ለቅዱስ እግዚአብሔር ምንም ነገር የሚሳነው የለም እሺ

  • @user-ed5je2ky5w

    @user-ed5je2ky5w

    4 ай бұрын

    Lebona yestshii le marymiiil lij mnim yamsnwe negri yelmiii

Келесі