Beetroot Juice ቀይስር ጭማቂ

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

የቀይ ስር ጭማቂውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
- 2 ቀይ ስር
- 1 ካሮት
- ግማሽ ፍሬ ዝንጅብል
- 1 ብርቱካን
- 1 ፖም
አማራጭ እንዲሁም ተጨማሪ ግብዓቶች (ሎሚ ፣ ማር፣ በረዶ እንዲሁም ውሃ ለማቅጠን መጠቀም ትችላላችሁ)

Пікірлер: 12

  • @Gebeta_kitchen
    @Gebeta_kitchen5 ай бұрын

    አድናቂህ ነኝ ጥሩ ነገር ነው ያሳየኸን እናመሰግናለን

  • @user-ct3sj1wi3g
    @user-ct3sj1wi3g6 ай бұрын

    መፍጫው በጣም ቆንጆ ነው ሊንኩን አስቀምጥልን

  • @user-ho7bw3zn6s
    @user-ho7bw3zn6s6 ай бұрын

    Ant beruk lje!!! Kyeser juice endmyhon alawekm nber demo tekemun endzyh selberarahew. Amsegnalhu! Acher gelsa mulu merja yaltnzaza! Abo ant leyu neh!

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z6 ай бұрын

    በርታ እኔም አጠቀመዋለሁ ሀሪፍ ነው

  • @Bayush21
    @Bayush216 ай бұрын

    አንደኛ በጣም አሪፍ ነው ድንቅ ጥያቄ ካሮቱ መላጣ አያስፈልገውም አይኔ ነው

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh31752 ай бұрын

    ማሽኑ አሪፍ ነው የተ ሚገኝው??

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x5 ай бұрын

    መፍጫውን አድራሻ ስጠን

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e5 ай бұрын

    አይረን ለሚያስፈልገው ልጅ ምን ጁስ ስራልን 🙏

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed32706 ай бұрын

    ወንድሜ ቀይስር ለደም ማነስ ሲመከር የምሰማዉ ለደም ግፊት እዴት ይሆናል

  • @mensurmoha3278
    @mensurmoha32785 ай бұрын

    Ere please yemefchaw adress????

  • @user-ct3sj1wi3g
    @user-ct3sj1wi3g5 ай бұрын

    ሊንኩን እአስቀምጣለሁ ብለህ ነበር

  • @lailalaula3216
    @lailalaula32166 ай бұрын

    መፍጫውን የት አናገኛለን

Келесі