አባቴ ጋር ተገናኘን ገጠር (part 2)🤗

Ойын-сауық

#Remukhan

Пікірлер: 1 000

  • @remukhan1786
    @remukhan1786Ай бұрын

    Family Subscribe እንዳይረሳ❤😘

  • @TamemaTm

    @TamemaTm

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤ደስዪላሊ ራሙ በጣምደከመ ገጣሩ ደስላል

  • @TamemaTm

    @TamemaTm

    Ай бұрын

    ዳገቱበጣምይደኪማል

  • @user-ot2oy7dp8j

    @user-ot2oy7dp8j

    Ай бұрын

    ማሻአላህ አጅየት አያትነው ያሉህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ot2oy7dp8j

    @user-ot2oy7dp8j

    Ай бұрын

    ቀላልናፈቀን ረሙዬ

  • @nuredinmehammed4081

    @nuredinmehammed4081

    Ай бұрын

    Tarzan 😂😂😂😂😂😂

  • @አያፋ
    @አያፋАй бұрын

    ጉራጌ የፍቅር ሀገር ነው የምትሉ👍👍

  • @user-ly1sr2hi5y

    @user-ly1sr2hi5y

    Ай бұрын

    አዋ

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    Ай бұрын

    ,አዎ ነው❤❤❤❤

  • @stgjjhsdcbbnjjj

    @stgjjhsdcbbnjjj

    Ай бұрын

    በትክክል 😘😘😘

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@user-ly1sr2hiደምረኛ5y

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@Sahiba-ru9enደምረኛ

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jmАй бұрын

    ለዚህ ለለምለሙ ሀገሬ ደጋግሜ ላይክ ባረግ ቢቻል ምንኛ ደስ ባለኚ ያረቢ እደኔ አገሩ የናፈቀዉ 😢

  • @zenebechdulla4794

    @zenebechdulla4794

    Ай бұрын

    ነፍነን እህት አንድቀን እንገባለን

  • @zekiya-xc1fi

    @zekiya-xc1fi

    Ай бұрын

    አብሽር ኢሻ አላህ

  • @NM-jl7jm

    @NM-jl7jm

    Ай бұрын

    @@zekiya-xc1fi ኢሻ አላህ እገባለን እህቶቸ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@zenebechdulla4794ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@zekiya-xc1fiደምረኚ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190Ай бұрын

    ለናትህ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣቸው ለልጃቸው ሲሉ ከልጃቸው ጎን የሚሆኑ❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussinАй бұрын

    ያቺ እናት በሂወት አለቺ ቅር አለህ ካተ ጥያቄ የማሚ መልስ ያረቢ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zeharatube1277

    @zeharatube1277

    Ай бұрын

    ክክክክክክ ቅር አለህ አይ መልሷ

  • @bedrianesru6973

    @bedrianesru6973

    24 күн бұрын

    ክክክክ

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080Ай бұрын

    የኔ የዋህ እናትየቱ ደስ ሲሉ የረሙ እናት😂😂😂 ያች እናት አለች ሲላት ምነዉ ቅር አለህ አለች😂😂😂😂😂

  • @abarugumbaru4554

    @abarugumbaru4554

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @saramaood7497

    @saramaood7497

    Ай бұрын

    እኔም በጣም ነው ያሣቀይ አይረሙ

  • @user-hy3uh4vx8n

    @user-hy3uh4vx8n

    Ай бұрын

    ወላሂ እኔምአስቃኛለች እናትሺ አለች ሲላት ምነውቅርአለህወይአለችው

  • @maryetube14585

    @maryetube14585

    Ай бұрын

    አስቃኛለች

  • @Kukiid1549

    @Kukiid1549

    Ай бұрын

    እንደት እንደሣቅኩ😂😂😂

  • @asffamile7990
    @asffamile7990Ай бұрын

    ማሻአላህ የአባትህ ቤተሰቦች የእውነት ሙስሊሞች ናቸው ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-qu9kn8sm1p
    @user-qu9kn8sm1p29 күн бұрын

    አሚን ብያለው እረሙ ዋው ስልጤ ነው ሲሉ ሲሉ የእኛ ጉራጌሆነህ ቁጭ❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956Ай бұрын

    ረሙ የማየ ሙድ አራዳ ናት የፋዘር ቤተሰቦች አድናቂቸው ነኝ ማሻአላህ በድናቸው ጠንካራ ናቸው

  • @bintkadir4594

    @bintkadir4594

    Ай бұрын

    በጣም ማሻአላህ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@bintkadir4594ደምረኛ

  • @user-Zareenawloachin
    @user-ZareenawloachinАй бұрын

    አመሰግንሀለሁ ገጠር ነው ተወልጄ ያደኩት ይሄን የመሰለ ምርጥ ቦታ ስላሳየከኝ በድጋሜ አመሰግናለሁ ያለሁት ስደት ነው እና ሁሉም ነገር ናፍቆኛል

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    የሆድደሚን

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    ❤😘

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ደምረኛ

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7yАй бұрын

    ማሻ አላህ ከቃጥባሪ እና ካቡል ጀበል አምልኮ ያልተነካኩ ስለፍይ ሱኒዮች አልሀምዱሊላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌🕌👌👌👌👌

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ደምረኛ

  • @umemuaztube
    @umemuaztubeАй бұрын

    😂😂😂ራሙ ድሮም ነቄ ነን 😂እኛ በሌለንበት ገጠር ሄድክ ቀጣይ እኛ እንቀበልሃለን ገጠር እኮ ወጪ ዬላም ሁሉም ነፃ ነው

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪ❤

  • @umemuaztube

    @umemuaztube

    Ай бұрын

    @@DadaTube225 ቆያው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@umemuaztubeደምረኛ

  • @tube-jv7bk
    @tube-jv7bkАй бұрын

    ማሻ አላህ የሚሠግድ ሣይ ደስስስስስ ይለኛል ወላሂ ሰብሰክራይብ አረኩህ

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080Ай бұрын

    ኧረ እረሙ😂😂😂😂😂😂😂ስለእናቱና አባቱ ሲጠይቅ😂😂

  • @Kadija-pv3ge

    @Kadija-pv3ge

    Ай бұрын

    ሚስጥር ሲያወሩ አላለም😂😂😂

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467Ай бұрын

    የኔ እናት አያትህ ምን እንዳሉት ብታዉቅ ታለቅስ ነበር😢 ማሻ አላህ ጎበዝ 👏👏👏 በጣም ያምራል ጥሩ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግነለን 🙏ሽኩረን አበሩስ 💙

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    የሆድደሚን❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ደምረኛ

  • @user-ee2ul6uj9b
    @user-ee2ul6uj9bАй бұрын

    ጉራጌወች ድን 1ኛ ማሻአላህ ደስ ሲሉ ❤❤

  • @HayatMagistu

    @HayatMagistu

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@HayatMagistuደምረኛ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826Ай бұрын

    እናት ንግሯ ሁሉ ነገርዋ ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ እኳን ደና መጣቹ ወደ ጉራጌ የተኘቢ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711Ай бұрын

    የኔ እናት ረጅም እድሜ ከአፍያ ይስጥሽ ዘና አረገቹሁን

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪኝ❤

  • @user-gp8dw2oy5r
    @user-gp8dw2oy5rАй бұрын

    ❤❤❤❤ ዋው ደስ ሲል ግን በጣም ነው የሳኩት ያንቺ እናት በህይወት አሉ ሲላት ምነው ቀራለህ እንዴ😂😂😂😂

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080Ай бұрын

    ቦታው ግን ሲያምር ማሻአላህ በዛ ላይ ፅዳቱ መንገድ ላይ አንድም ቆሻሻ የለም ትንሽ ቢለማ ደግሞ ለመኖር ይበልጥ ምቹ ይሆን ነበር

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪኝ❤

  • @bintkadir4594

    @bintkadir4594

    Ай бұрын

    ቆሻሻ የለም ውዴ የላሞቹ ምግብ ነው እሱም ለእሰት ስር ይነጠፋል

  • @Ahlu567

    @Ahlu567

    Ай бұрын

    ነይ​@@DadaTube225

  • @ethiopiahagere9141

    @ethiopiahagere9141

    Ай бұрын

    ገጠርኮ ንፁህ ነው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ደምረኛ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594Ай бұрын

    ውድ ጉራጌ የሰላም ምድር ❤😢 ኢንሻአላህ በልጆችሽ ትለማለሽ 😢❤❤❤ አው ረሙ ውኳን ደህና መጣህ ወላሂ የኔ ሰፈር ነው ❤❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪኝ❤

  • @alemendres
    @alemendresАй бұрын

    የኔ አባት😢😢😢 ረሙዬ የሡንይ ልጅ ❤❤ያሥቀናሉ በዚህ ዘመን ካሜራ አልገባም የሚል ከተገኘ አልሀምዱሊላህ😢😢

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ደምረኛ

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe6 күн бұрын

    የሽርጡ ነገር ማሻ አላህ እኳንም ሱኔይ ሆኑ ራስን መቀረፅ ሀራም ነው❤❤❤❤❤

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5mАй бұрын

    የኔ እናት ፍቅር የሆነች እናት የምረ❤❤❤❤❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪኝ

  • @saeedalshamranis8827
    @saeedalshamranis8827Ай бұрын

    እኔም አላህ ካለ ለወደፊቱ ሙህር አክሊልን ማየት እፈልጋለሁ የአባቴ ቤተሰቦች አክሊል ናቸው መንገዱን ሳየው ፈራሁ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪኝ❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ደምረኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@DadaTube225ደምረኛ

  • @susuyotube1234
    @susuyotube1234Ай бұрын

    ዋዉ ማራኪ ገፅታ❤❤❤ስደት ብሆንም አያሳዝነኝም❤❤❤my Guraga❤❤❤

  • @user-zr3hv8es6s
    @user-zr3hv8es6sАй бұрын

    ሀገራችን እንዴት እንደ ምታምር ለምለምዋ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ጉራጌነት ይለምልም ኡፍፍፍፍፍ የኔ ናፍቆት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5cАй бұрын

    ዋው አላህ ይራህመውና የአባቴ ዘመዶች አገር አስጎበኝህኝ ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድሜ

  • @umukalid292
    @umukalid292Ай бұрын

    ማሻ አላህ ሱኒይ አላህ ይጨምርላቸው ያፅናቸው

  • @semira-511
    @semira-511Ай бұрын

    የሰለፍዮች መንድር ነው አንድ ወር ብትቀመጥ ልክ ያስገቡህ ነበር

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3egАй бұрын

    የኔ ውዶች በሱና ላይ በተውሒድ ላይ ያፀናቹ የአባትህ ዘመዶች በጣም ደስ ይላሉ

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fvАй бұрын

    ወላሒ ገጠርኮ ደስ ይላል እረሙ አለከለክ የፀሀይ ቅቤ ሆንክኮ የገጠር ልጂ እኮ ጠንካራ ነው

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fiАй бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ጉራጌነቴ ውበቴ ስታምሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulu_muleta
    @mulu_muletaАй бұрын

    ረሙ ስታወራ ታስቀኛለህ ጣፋጭ ነገር ነህ ሌላም አሳየን የምር አረንጓዴው ደስ ሲል

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    ❤😘

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8oАй бұрын

    ማሻ አለህ እማን የታማላ ሰፈር ነው የአበት ሀገር አቴንም አለህ ይማልስክ ረሙ🎉

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l20 күн бұрын

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል ሀገራችን እረሙ እናመሰግናለን እናትህና አባትህን መላ ቤተሰቦችህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ምርጥ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792Ай бұрын

    ረሙየ ወይኔ እናት በጣም አሳቀችኝ ወላሂ ሰፈሩ በጣም ደስስስስ ይላል አለክልከህ ልሞት ነው ክክክክ አቤት የከተማ ልጆችኮ አልቻልክምኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259Ай бұрын

    ማሻ አላህ ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2jАй бұрын

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አካባቢዉ አንተ የትሥ ቢጣበሱ ምናሻህ አጥብቆ ጠያቂ.........

  • @MissSara372
    @MissSara372Ай бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ሲል በሳቅ ገደለኝ ረሙ 😂😂😂ይመችህ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xcАй бұрын

    ልጁ ቀላል አሳቀኝ እንዴ ጅቡ ሲያስብ አረ ምን ነካኝ ብሎ ይመለሳል አላለም😃😃😃

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190Ай бұрын

    ረሙ የኔ ውድ ወንድም ጉራጌ ክልል እዣ ስላሳየኸን ከልብ አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @c5kkwholesale970

    @c5kkwholesale970

    Ай бұрын

    H

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8bАй бұрын

    _ወዳ ሄድብለሽ ወድህ ተመለሽ የረሙየ እናት እኞም ደስ ይበለን አርዳም ይይሽ ❤❤_

  • @HayuHayu-jw4fb
    @HayuHayu-jw4fbАй бұрын

    Mashiallah allah edmena tena ystlk le betesebochik remuye ❤ tadlekal tawkalek aydel❤ abatk degmo 🙏enatk rasu mashi allah ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafakiАй бұрын

    ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ ❤❤ቦታዉ ደግሞ ሲያምር❤

  • @SofiaSofia-rs6wp
    @SofiaSofia-rs6wpАй бұрын

    ማሻ አለህ የበትህ ቤተሰቦች አህለል ሱነ ነቻው ❤❤

  • @kkd8112
    @kkd8112Ай бұрын

    ማሻ አላህ ሁሉም ነገር ደሰ ይላል በሉ ማዙካ ረሙን ለ 15 ቀን እማየጋ ትተውት ተመለሱ ላሞቹንም ማለብ መከባከብ ያግዛቸው❤❤😂

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem709314 күн бұрын

    ረሙ ሳትወድ በግድህ ወደ ሰላት መለሱህ ማሻአላህ ደሰ የሚል ቤተሰብ ነዉ

  • @user-kr1hu4uf7r
    @user-kr1hu4uf7rАй бұрын

    የኔ ማሮች ሱንይ የኔ ቆጆች 💐💐💐💐💐💐💐💐 ሱንይ

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611Ай бұрын

    ማሻአላላህህ ያምራል አላህ ይጠብቃቹ

  • @Fhfhg477
    @Fhfhg477Ай бұрын

    ማሻአላህ የአበትህ ቤተሰቦች አላህ ይጨምርለቸው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem709314 күн бұрын

    እናትህንም አገር ቤት ጥለሃቸዉ ነዉ የተሰናበትካቸዉ በጣም ደሰ ይላል ይመችህ ረሙካ

  • @user-zw7uc4vu6b
    @user-zw7uc4vu6bАй бұрын

    ደስየሚል ሀገርፊቅር ጒራጌወች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤

  • @KarimaaAyman

    @KarimaaAyman

    Ай бұрын

    እኛም ውድድድ❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Ай бұрын

    ​@@KarimaaAymanደምረኛ

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7rАй бұрын

    ማሻ አላህ ሱንይ ናቸዉ ደሥ ሢል

  • @bettyhabeshawi2433
    @bettyhabeshawi2433Ай бұрын

    ማሻ አላህ ስታምሩ ሀገሩ ሲያምር የኔ ጉራጌ❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu7 күн бұрын

    ወሎ ነኝ ጉራጌወችን ትወዳቸው❤❤❤❤ላረፋ እመጣለሁ ጠብቁኝ😂😂

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    ደስ ትላላቹ አላህ ይጠብቃቹ❤❤

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755Ай бұрын

    ደስ ስትሉ በጉጉት ነዉ ምጠብቃቹ እማ እረዢም እድሜ ከጤናጋ እረሙ እናመሰግናለን ስደት ያለን እኛ አረፋ ስደስ ሀገራችን ይናፍቀናል ናፍቆት ወጣልኝ

  • @FhfhYugh
    @FhfhYugh10 күн бұрын

    ገጠርኮ ያለ ፍቅርና ደስታ ይለያል ረሙ ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ❤❤

  • @thufdudy9326
    @thufdudy9326Ай бұрын

    ማሽአሏህ እናትህ ው አባትህ እዴት ደስ ይላሉ አሏህ ሃያትና አፊያ ይስጣቺሁ❤❤❤

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988Ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጉራጌ አገር እዴት ነው የሚያምረው ተፈጥሮው ወደዲሁት እኔ ከ ወሎ 😍

  • @neymahiyar4007

    @neymahiyar4007

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483Ай бұрын

    ረሙ ለምንእስከዛሬ አልሄድክም ጉራጌ ወላሒ ኑሬ የሚባል የአጎቴልጅ ቁጭነው የምትመስለኝ ባአሏህ ወደአዲሳበባእስትክትመለስ ቅረፅልንአሣየንእስቲወላሒሲያምር ጉራጌ ያስፈራልግንአሏህይጠብቃቸውጅብ ብቻነው ማንለማየትነውአላለም ክክክ የተመታህ

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283Ай бұрын

    አቤት ታድለህ ደስ የምትል እናት 😂😂የደወለውን ሰው አተህው ነው የምጠይቀኚ

  • @user-ew4gc8zg7m
    @user-ew4gc8zg7mАй бұрын

    የኔ እናት በጣም ደስ ትላላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @umuaamar2093
    @umuaamar2093Ай бұрын

    ማሻ አላህ ኧረሙ ❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424Ай бұрын

    ማሻ አላህ my guraga

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oyАй бұрын

    ረሙዬዬዬዬ እባክሕንንንን ቀጣይ ሣልሞትብሕሕሕሕ ወላሒ ዘና ፈታታታታታታ ነዉ ያደረከኝ የመዳም ሥራ አናት አናቴ ብሎኝ ነበር

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tfАй бұрын

    ማሻአሏህ እናትና ልጅ ማሻአሏህ አተ አፈጥ አይዞህ 😂😂😂💗💗💗

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080Ай бұрын

    ወይኔ ማሻ አላህ የጉራጌ ክልል ሲያምር ታድላችሁ ጉራጌዎች❤❤ አረጓዴ ነዉ ወላ

  • @stgjjhsdcbbnjjj

    @stgjjhsdcbbnjjj

    Ай бұрын

    አው አልሃምዱሊላህ ነይ ውዴ 😂😂😘😘😘

  • @makkabashir9080

    @makkabashir9080

    Ай бұрын

    @@stgjjhsdcbbnjjj እመጣለሁ ኢንሻ አላህ❤

  • @stgjjhsdcbbnjjj

    @stgjjhsdcbbnjjj

    Ай бұрын

    @@makkabashir9080 😘😘😘😘

  • @zebutube9644
    @zebutube9644Ай бұрын

    ረሙ ድሮ በቆሎ 🌽 እንጂ ሰው አይጣበስም ነበር የኛ ጊዜ ነው 😅😂 ይሄ ቃል የመጣው

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    😂😂❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪኝ❤

  • @meryemali4042

    @meryemali4042

    Ай бұрын

    በትክክል ክክክክ

  • @user-jo8do2rw7k
    @user-jo8do2rw7k12 күн бұрын

    ማሻላ ያባቶችህ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ይጨምርላቸው❤❤❤

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zcАй бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እምባዬ መጣ ወላሂ ወይኔ ረሙ የዛን አካባቢ ሰው ዳረኝ ዲናቸው ሲያስቀና

  • @user-ry4kw3sh2z
    @user-ry4kw3sh2zАй бұрын

    ማሻላህ🎉🎉

  • @user-pp6sq5op4y
    @user-pp6sq5op4yАй бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ረሙ ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gjАй бұрын

    ማሻአላህ ሀድስ ሲናገሩ በማጉሊያ ደስ ሲሉ

  • @Kefe346
    @Kefe346Ай бұрын

    ሲታይ ገና መፈስን ያድሳል ምቾት እዛ ነው ያለው ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @semira-511
    @semira-511Ай бұрын

    ሙስሊም ነህ አባቴ ይሙት አትበል ከአሏህ ውጭ መማል አይቻልም።

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vbАй бұрын

    ማሻአላህ እረሙ ምርቃት ተቀበልክ

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    ❤🤗

  • @abuhidaya4537
    @abuhidaya453715 күн бұрын

    ማዛሯ ግን የሌለ የገባቸው ናቸው። አቦ አላህ ያቆይልህ ረሜ

  • @YosraMurad
    @YosraMurad21 күн бұрын

    ኡፍ የኔ እናት እንዴት እንደምወዳት ወላሂ ከናቴጋ ሁላ በጣም ነው ሚመሳሰሉት እረጅም እድሜ ይስትሽ እረሙ😂😂😂❤😊

  • @zadolove9583
    @zadolove9583Ай бұрын

    ረሙ አላህ እናት አባትህ እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው ❤😊

  • @ImanHelil
    @ImanHelilАй бұрын

    ማሻ አላህ ረሙዬ ዘና አረከኝ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅልህ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    😂❤❤😘

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    Ай бұрын

    ነገረ ስራው ሁሉ ያስቃል😂😂

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬደምሪኝ❤

  • @user-pe6pi6jv7i
    @user-pe6pi6jv7iАй бұрын

    ወይኔ የረሙ እናት ❤🥰😘ቅር አለህ አላሉም😁እናት ሻመት ትኑር የሁላችንም,አላህ ይጠብቃቸው

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q23 күн бұрын

    ያአላህ አቦ ቦታው ሲምር ❤ ትንሺ አንድወር መገርፍ ነበር ረሙ ገጠር😊

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6ydАй бұрын

    እረሙ ቤተሠቦችህ ደሥ ሢሉ ማሻአላህ ገጠር ደግሞ ወጭ የለም የሚበላው የሚጠጣው በነፃነው ወላሂ የሠው ደግነት ጥግ ድረሥነው ኸረባላገር ባላገር የጥጋብ ሀገር ባላገር አላህ የሀገራችነን ሠላም ጠረፍ እሥከጠረፍ ይመልሥልን አሚን ወላሂ ገጠርን ሥወደው የኔ ውብ ሀገር እናመሠግናል ቀጥልበት ❤❤❤❤❤

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5cАй бұрын

    እረሙ ወሬው ሲመች ኡፍፍፍፍፍ😅 በሳቅ ሆደ ነፈረ ግደታ ተጣበሱ እዚህ😅😅😅😅

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    😂❤

  • @madinaabdullah9255

    @madinaabdullah9255

    10 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gurage4
    @Gurage4Ай бұрын

    ወላሂ ገጠር ከገባህ ቪድዬህ ሱሰሆነብኝ ረመዬ በርታ❤❤❤❤❤

  • @SeabaAyalawu
    @SeabaAyalawuАй бұрын

    ረሙካ ለናትህ ያለህ ክብር ደስስትል ❤❤

  • @Tube-nx7ui
    @Tube-nx7uiАй бұрын

    እላሂ የረሙ አተነፋፈስ ጋልቦ ጋልቦ የደከመ ፈረስ ይመስላል የከተሜ ልጅ መሆን እኮ አለ መታደል ነው😂😂😂😂

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380Ай бұрын

    ጉራጌዬ❤❤❤

  • @user-zt5xe3tg7b
    @user-zt5xe3tg7bАй бұрын

    መሻአላህ ሲያምር እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤

  • @user-wo1xf6yq6q
    @user-wo1xf6yq6qАй бұрын

    እናትህ ደስ ሲሉ😂😂ሁሌም ስራልን ከማዘር ጋር ❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    ክክክክክ ጅብ ሀሜት አዬድም ውነት እኮ ነው 😂

  • @dnv6347

    @dnv6347

    Ай бұрын

    ከሰወይበልጣን😂

  • @Rozy908
    @Rozy908Ай бұрын

    አንተ ልብ አድርቅ 😂ማዘራን ልባን ዝቅ አታድርግ❤ ሀይ ከተሜነት😂ልብህ በአፍህ ልትወጣ😂 ረሙ ምነው ማዘር እዛው ጥላክ በተመለሰች😂😂😂😂😂

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    😂❤

  • @fatmatube5612
    @fatmatube5612Ай бұрын

    አይ ረሙ እንደኔ መንገድ መሄድ አይወድም😂😂😂😂😂😂😂 እኔም ተመላልሼ የተማርኩበት የገጠር መንገድ አሁን ስሄድ መሀል መንገድ ላይ ልቤ ፍስስ ይላል😂😂😂😂

  • @sitrazee13
    @sitrazee13Ай бұрын

    እናመሰግናለን ሀገር ቤት ስላሳየኸን በጣም ነው የናፈቀኝ

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jmАй бұрын

    ማሻ አላህ የገጠር ዉበት ልዪ ነዉኮ ወላሂ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-lr4tz4kz7w
    @user-lr4tz4kz7wАй бұрын

    😂😂😂😂ጎደርሂጀ የተሰራሁትን አስታወስከኝ ደረስንእያሉ ፊቴእስከሚቀያየር ያስኬዱኝ መቸምአረሳው😂😂😂😂😂

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ሰነፍ የከተማ ልጆች

  • @remukhan1786

    @remukhan1786

    Ай бұрын

    ❤😂

  • @fafi8402
    @fafi840222 күн бұрын

    ማሻአላህ 100ሺ ገባህ ረሙ እንኮን ድሰ አልህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726Ай бұрын

    ረሙ ምርጥ አገር ነው ያላቸው ቤተሰቦችህ 🥰

Келесі