አምባር ድራማ -ክፍል 12 | Ambar drama | new ethiopian movie part 12

#addiswalta #አምባርድራማ #ambardrama
new_amharic_movie 2023 | Engdasew habte(tedi) | welela assefa | melat nebyou | dawit abate | nuamin meseret | kalkidan tamiru | dagmawi abate | efhrem tadesse | siefemichael tesfaye | Tina gebreamlak | sebsbie fekede | ambar drama | አምባር ድራማ
አምባር ድራማ -ክፍል 12 | Ambar drama | new ethiopian movie part 12#Addiswalta #Ethiopia #News
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZread Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 247

  • @user-mu8fo5ur8l
    @user-mu8fo5ur8l6 ай бұрын

    6ነኝ 60ላይክ እፈልጋለሁ 😂😂😂

  • @user-is7kw6ij3x

    @user-is7kw6ij3x

    6 ай бұрын

    ደሥይበልሽአርኩሽ😅

  • @user-sj4yi2qi2h

    @user-sj4yi2qi2h

    6 ай бұрын

    ደስ ይበልሽ በጥፊ ብየሻለሁ

  • @Mdakib-hz2ie

    @Mdakib-hz2ie

    6 ай бұрын

    ደስይበልሽ 60 ቀን እወድሻለው😂😂😂😂

  • @Mdakib-hz2ie

    @Mdakib-hz2ie

    6 ай бұрын

    ❤❤😂😂😂😅😅

  • @emabite9964

    @emabite9964

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤😊

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube6 ай бұрын

    ስደት ምርርርርርርርርርርርርርርርርርር😢ያላችሁ እህቶቹ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😭🙏

  • @amiyimam

    @amiyimam

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @wbeyaseteng7718

    @wbeyaseteng7718

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን በጣም እውነት😢😢

  • @NnGga-gd5oj

    @NnGga-gd5oj

    6 ай бұрын

    አሜን አሜኔ አሜን

  • @user-rq9nq8ld2m

    @user-rq9nq8ld2m

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @amaamm-yt1jn

    @amaamm-yt1jn

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @rtdedd9901
    @rtdedd99016 ай бұрын

    ዛሬ 12 ተኛ ነኝ ተመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁልን የትዎህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰዉ ይበል አገራችንን ሰላሙን ይመልስልን

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng77186 ай бұрын

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ❤❤❤❤ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @GalaxyGalaxy-su6cj

    @GalaxyGalaxy-su6cj

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @selambelay-hp2hi

    @selambelay-hp2hi

    6 ай бұрын

    Amen Amen enkuan abero Andersen 😍🙏

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x6 ай бұрын

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ እንወዳችኾለን እንደዚህ የአማራ እናትና እህቶቻችን እየተደፈሩ ፍትህ አጥተናል

  • @user-en6um2cv4s
    @user-en6um2cv4s6 ай бұрын

    በሳምት 2ይሁን ይምትሉ👍 በተረፈ ይመቻችሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @user-lj6te9sl7j

    @user-lj6te9sl7j

    6 ай бұрын

    ኧረ አንዴውኑ በስነ ስርአት ባስተላለፉልን 😊

  • @user-go8ho5vn2u
    @user-go8ho5vn2u6 ай бұрын

    30 ላይክ ግጩኝ 😅😅😊😅😅

  • @user-jc6zk1fx6d
    @user-jc6zk1fx6d6 ай бұрын

    ሀገሬን ሸዋሮቢት ሲጠራት ደስ አለኝ የሸዋሮቢት ልጆች የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @temkinahmed3111

    @temkinahmed3111

    6 ай бұрын

    Alen alen yene konjo 😍😍😘

  • @11-fx3yo

    @11-fx3yo

    6 ай бұрын

    አለን

  • @amentube6132

    @amentube6132

    5 ай бұрын

    እኔስ ብትይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤❤❤

  • @hayat905m

    @hayat905m

    2 ай бұрын

    በማረሚያ ቤት ሆነ እንጂ😂

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw6 ай бұрын

    ውድ የክርክትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    6 ай бұрын

    አሜና እኳን አብሮ አደረሠን

  • @mithaa3330

    @mithaa3330

    6 ай бұрын

    አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን

  • @friendsforever-cj2nb

    @friendsforever-cj2nb

    6 ай бұрын

    Enkuan abro aderesen

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f6 ай бұрын

    መጣችሁልን ማነው የዚ ድራማ ሱስ የያዘው♥️👌

  • @user-jz8ye8jk1q

    @user-jz8ye8jk1q

    6 ай бұрын

    እኔ ሣምንቱ እሰኪደርሰ እንዴት እንደምቸኩልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በሣምት ሁለቴ ቢሆን😢😢😢

  • @sekulove8548
    @sekulove85486 ай бұрын

    ዛሬ 70ኛ ነኝ ግን ማነው እንደኔ እየቆየ ከመለቀቁ የተነሳ ፊልሙን የረሳው

  • @hanken100

    @hanken100

    6 ай бұрын

    አንተ

  • @user-lx7oo9vj2j
    @user-lx7oo9vj2j6 ай бұрын

    ለመላዉ የክርርስትና እምነት ተከታዮችበሙሉ እንኳን ለብርሓነጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሑ❤❤

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g6 ай бұрын

    አሪፍ ነው በርቱ እግዳሰው😭😭 ድራማው ግማሽ ሳይደርስ ታዋቂዎቹ አለቁ ለማንኛውም እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤

  • @hatem8797

    @hatem8797

    6 ай бұрын

    እንግዳሰው የሞተ አይመስለኝም ምንአልባት ሀኪም ቤት ሆኖ ይሆናል

  • @SeerJeremiah
    @SeerJeremiah6 ай бұрын

    Its my birthday 😍 🤗 i need like

  • @towfiq6595

    @towfiq6595

    5 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉😊

  • @addisedanga7970
    @addisedanga79705 ай бұрын

    የኢትዮጲያ ድራማ መጀመር እጅ መጨረስ አታዉቁም ለምን ተቋረጠ😊😊😊

  • @HafnanAjaba

    @HafnanAjaba

    2 ай бұрын

    😂

  • @umulyelaumulyela4958
    @umulyelaumulyela49586 ай бұрын

    አይ ፓሊስ ሰወች ሁሉ አልቀው ይደርሳሉ ምንይሰራል ታዳ የናንተ መኖር

  • @user-we8kd3wh6e

    @user-we8kd3wh6e

    6 ай бұрын

    ድቄም ፖሊስ ነፈዞች ሁላ😅

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    6 ай бұрын

    ሰው ካልተባባራቸው ማለት ህዝብ ከልተባበራቸው እንዴት አድርገው ወንጆሎኞች ይይዛሉ ምነው ፖሊስ ሲባል እንደ ፈጣሪ ናቸው እንዴ የሚመስላችሁ ድርማ ቢሆንም ፖሊስ ህዝብ ካልተባበረው ምን ማድረግ አይችልም

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu51236 ай бұрын

    ከመልካምነት የተሻለ ቅርብ መንገድ እኮ የለም ደስ የሚል አገላለፅ እግዚአብሔር መልካምነትን ያላብሰን

  • @Setotaye2024

    @Setotaye2024

    5 ай бұрын

    አሜን🙏🏾

  • @hihihihi8372
    @hihihihi83726 ай бұрын

    ተስፍሽከሞቴ አያምርም ፊልሙ😢😢😢

  • @kkkkmmmm773
    @kkkkmmmm7736 ай бұрын

    እኔ ዛሬ ደግሞ 56ኛ ነኝ እና 100 ላይክ እፈልጋለሁ እሸ ማሮች😂

  • @Hoowa-dy8rl

    @Hoowa-dy8rl

    6 ай бұрын

    ምን ይሠራልሻል 😂😂😂😂ደስ ይበልሽ አረጉሽ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf24506 ай бұрын

    በአልን በስደት ክፍት ብሎት ያሳለፈ አለእደኔ

  • @Sara2127

    @Sara2127

    6 ай бұрын

    አይዞሽ

  • @user-we8kd3wh6e

    @user-we8kd3wh6e

    6 ай бұрын

    ይደብራል ሁሌ በመዳም ኩሽና😢😢

  • @fekerabza4945
    @fekerabza49456 ай бұрын

    ደስ የሚል ስራ ዳጊ በርታልን 😍

  • @ailshaailsha
    @ailshaailsha6 ай бұрын

    ወይኔ አምባር በጣም እየወደድኩት የመጣዉ ድራማ በሳምንት 2 ብታረጉልን

  • @hayu684
    @hayu6846 ай бұрын

    ተስፋየ መሞት የለበትም የሜላት ባል😢ገዳዩ ደግሞ ምን ድራማ ላይ ነው ሰው መግደል ነው ስራው አፍቃሪ አያደርጉትም እንዴ ሸበላ ነው እኝክ

  • @SmiraMuhaamed

    @SmiraMuhaamed

    6 ай бұрын

    ዋዜማ ላይ ጨካኝ ሆኖ ነበር ሚሰራዉ

  • @ziziassfa
    @ziziassfa6 ай бұрын

    እናንተ በመጠበቅ ስራዬን ረሳው❤

  • @hfh1803
    @hfh18035 ай бұрын

    ክፍል 13ልቀቁልን😢😢😢😢😢😢😢 በጉጉት ልሙትነው

  • @user-sb8zn1tk9i

    @user-sb8zn1tk9i

    4 ай бұрын

    አለቀ ማለት ነው ይሄ ድራማ

  • @wediweyinking
    @wediweyinking6 ай бұрын

    ትንሽ ደብሮኝ ነበር በዚህ ድራማ እየተዝናናሁ ነው ይመቻችሁ 💊💊💊🤞✌️

  • @_kemuelmedia4445
    @_kemuelmedia44456 ай бұрын

    ተስፍሽ ሞቶ ባልሆነ 😢

  • @KirubelAnmut-zd4hi
    @KirubelAnmut-zd4hi6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በዚሁ ቀጥሉ😂😂😂😊😊

  • @abeyerimeys9017
    @abeyerimeys90176 ай бұрын

    Melaku keduse Mekale Alaw yebalachiu enkan Adersacheu 🙏🙏❤️❤️

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku766 ай бұрын

    ጀማሪ ነኝ❤❤❤

  • @selinacoffee984
    @selinacoffee9846 ай бұрын

    እሄን ድራማ ማነዉ እንደኔ የረሳዉ

  • @Mesret1426

    @Mesret1426

    6 ай бұрын

    እኔም

  • @rozazouba7538
    @rozazouba75386 ай бұрын

    😢😢gudi fela yha derma kemyciluti hyle ga mgxeme bizu waga yskfelale wenjelna eju ergime newe 😮

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr6 ай бұрын

    መጣችሁ ምርጦች❤

  • @originalcell5735
    @originalcell57356 ай бұрын

    𝑬𝒓𝒆 𝒃𝒔𝒂𝒎𝒏𝒕 2 𝒂𝒓𝒈𝒖𝒕 𝒑𝒍𝒔

  • @user-hb1ey7wi2i
    @user-hb1ey7wi2i6 ай бұрын

    ቀጣዩ እስኪደርስ ጓጓሁ❤😊

  • @Addisewolelaw
    @Addisewolelaw5 ай бұрын

    Part 13 Please

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥዲራማ

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz55424 ай бұрын

    እረ ይህ ድራማ ከምን ደረሰ ቱለቱለ ልቀቁልን ተመልክች አክብሩው

  • @AlmasAlmas-ys6ff

    @AlmasAlmas-ys6ff

    Ай бұрын

    ቆየ እኮ ከተቋረጠ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y6 ай бұрын

    የማይመስል ነገር ከአጠገቧ ሲያልፍ እንዴት አላየችውም

  • @RAl3442
    @RAl34426 ай бұрын

    ቃጣዪ🎉🎉🎉🎉❤

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf6 ай бұрын

    ቴዲንም ገደልንው እዳትሉ

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat68186 ай бұрын

    እዚህ ፊልም ላይ ሸዋሮቢት ከተማችን ተጠራች ልበል😂

  • @Hiwotgirma-qt8ol
    @Hiwotgirma-qt8ol6 ай бұрын

    Yihe diraama wusxee new faxarii xenaa yisaxachuu😍😍

  • @missemebaite1994
    @missemebaite19946 ай бұрын

    ተስፍሽ ከሞተ ያስጠላል ኡፍፍ ግን አጓጊ ነው👍❤️❤️❤️🥰

  • @Tinsaye-kj4xe
    @Tinsaye-kj4xe6 ай бұрын

    እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ አደረሳቹ

  • @user-ed1qh9ee8p
    @user-ed1qh9ee8p6 ай бұрын

    ፈጣሪ ያሰባቹሁን ያሳካላቹ

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek71626 ай бұрын

    ውይእናግንይህድራማ፣ምንምአልገባኝ፣ዝምብዬነውየማየው፣ሊያስተላልፍየፈለገውመልክትማለቴነው

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam2 ай бұрын

    በፈጣሪየ ተመችቶኝ ተመስጨ ከክፍል 1-12በሁለት ቀን ጨረስኩት ከማዳም ስራ ጋር በፈጣሪ ፓርት 2የለምዴ 😢😢

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy6 ай бұрын

    ፍትህ ላማራ ህዝብ 😢😢😢🙏🙏😔😔

  • @mimilove321
    @mimilove3216 ай бұрын

    Enkwan aderesachu 🥰🥰🥰🙏

  • @tiit9037
    @tiit9037Ай бұрын

    Meluye gn pure beauty🥰🥰🥰

  • @newsdallo
    @newsdalloАй бұрын

    እኔ እምለው መቼ ነው ቀጣዪ ክፍል በቀን ሰርች ፍለጋ ደከምክ እኮ😁 አረ ፕሊስ ደሞ በቅርብ ቀን ማለታችሁ 🌶️ ኸኸ

  • @seadaseada9136
    @seadaseada91366 ай бұрын

    እስኪ የመዳም ምርጣች200,ላይክ

  • @selamshermo3605
    @selamshermo36056 ай бұрын

    ይበል ያሰኛል በርቱ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye20245 ай бұрын

    ሎየሩ ምን ቢጠጣ ነው አስተናጋጁዋ 8000 ሺ ብር ያለችው😂😂ወቸው ጉድ ብሩን በጆንያ ይዘው ለመሄድ ትንሸ ይቀራቸዋል😂😂ኡፍፍፍፍ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂

  • @user-ux2dg7yj6f

    @user-ux2dg7yj6f

    2 ай бұрын

    😂😂ጋዝ እንደሁ የጠጣው😂😂😂😂

  • @user-md1om1xj6c
    @user-md1om1xj6c4 ай бұрын

    ቀጣይ ክፍል 13

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj6 ай бұрын

    Yame wadachu❤

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh6 ай бұрын

    እኔ1000ኛነኝ

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx6 ай бұрын

    ምረጥጥድራማ ❤😮

  • @firdoushasen6809
    @firdoushasen68096 ай бұрын

    እንኳን ደነ መጠቹ አበሮች

  • @makih.m6685
    @makih.m66856 ай бұрын

    ቀጣይ መልኳም ሳምት ይሁን

  • @jamalaride7767
    @jamalaride77676 ай бұрын

    ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው

  • @user-fs3ll8sr9j
    @user-fs3ll8sr9jАй бұрын

    12 በላይ የት ነዉ ሲጓጓ እረ ይቀጥልልን እንደ 🎉🎉 ደሞ ላይክ አረጉኝ

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o6 ай бұрын

    _እሁድ ድረስ ቀልባችንን ልትሰቅሉት ነው😏ተስፍሽ ሞተ ማለት ነው_

  • @tigisttigist8510
    @tigisttigist85106 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yetsiyontamirat4413
    @yetsiyontamirat44132 ай бұрын

    Betam nw yewededkut ymr beltuln jegnoche meraf 2 tolo yelelek❤❤❤❤

  • @hayat1952
    @hayat19526 ай бұрын

    zare yemejemeriya komach ene negn

  • @FertePictures
    @FertePictures6 ай бұрын

    👏👏👏...

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ruthabraha6993
    @ruthabraha69936 ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍

  • @amanuelg-iq4gv
    @amanuelg-iq4gv6 ай бұрын

  • @fasilledamo6807
    @fasilledamo68075 ай бұрын

    Bsement hultea yehune ebkaghhune

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel70756 ай бұрын

    እርግዝና ግን

  • @KirubelAnmut-zd4hi
    @KirubelAnmut-zd4hi6 ай бұрын

    እንግዳሰው መሞት የለበትም ነበር😮😮😮

  • @bereketjw8249
    @bereketjw82496 ай бұрын

    የመጀመርያ 2ክፍሎች ትንሽ ይከብዳሉ ተዋናዮቹ የ'sene ena segno' drama ስለሆኑ ከዛ ባለፈ ምርጥ🎉 drama newa🎉🎉🎉

  • @bizabiza6724
    @bizabiza67246 ай бұрын

    ከማቆየቱ የተነሳ እየረሳሁት ነው

  • @user-sx1qc9of1i
    @user-sx1qc9of1i6 ай бұрын

    በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን በጣም አሪፍ ነበር

  • @berhanegetaye6501
    @berhanegetaye65012 ай бұрын

    i'm still waiting this serious

  • @mdet7959
    @mdet79596 ай бұрын

    መችነዉቀጣይ የሚለቅቅዉ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema61956 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ወዳጅ መሳይ ጠላቴ አድነኝ በኢየሱስ ስም የልጅቱ ደፋር የገዛ እጮኛው ጓደኛ ነው 😢😢😢

  • @user-vn1qb8vy1n
    @user-vn1qb8vy1n5 ай бұрын

    ደሞ ጀመረቹ ጀምሮ መቀረጥ

  • @user-dp3uc4ec6g
    @user-dp3uc4ec6g5 ай бұрын

    በጣም ያሰቸሉኝ ፣ እንግዳሰው ስሌለለ ይቋረጥ ፤

  • @weyni12
    @weyni126 ай бұрын

    😊

  • @user-sz4so7gu6k
    @user-sz4so7gu6k6 ай бұрын

    ❤❤

  • @mekdesmekonen8498
    @mekdesmekonen84983 ай бұрын

    Can you guys post season 2 it’s been 2 months already 😭

  • @TegeneTegene-cu7yp
    @TegeneTegene-cu7ypАй бұрын

    Mert drama new ketayoun afetenut

  • @SeblewongelHunegnaw
    @SeblewongelHunegnaw3 ай бұрын

    Mraf2?

  • @RahelSeid-ls5lg
    @RahelSeid-ls5lg6 ай бұрын

    አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

  • @MerehawyiGebremesqel-vr9gx

    @MerehawyiGebremesqel-vr9gx

    2 ай бұрын

    Are bakish lemnunewu emteberetachewu aytit

  • @Mekedi-bm1wm
    @Mekedi-bm1wm3 ай бұрын

    ድራማችሁ አበቃ እንዴ አይ የኢትዮ ድራማ ጅማሬው ያምርና መጨረሻው 0😂😂😂😂

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh93626 ай бұрын

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalwa0506
    @kalwa05065 ай бұрын

    Episode 13 pls

  • @user-sy4sn9td3x
    @user-sy4sn9td3x5 ай бұрын

    አረ ቀጣይ ❤❤😮

  • @bethelhemhussin6286
    @bethelhemhussin6286Ай бұрын

    ketay ebakashu eyetebeken nw

  • @user-df7dx3tm3w
    @user-df7dx3tm3w6 ай бұрын

    Duhore you love you

  • @user-ij6fz4dh8q
    @user-ij6fz4dh8q4 ай бұрын

    Eree ye hig amqkari yelachihum ende hig part lay beetam bizu aitetoch tiseralachu...

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p6 ай бұрын

    ወይ ዘግነኝ ነው

  • @ermikeku153
    @ermikeku1536 ай бұрын

    መጠጦችን blurred የምታደርጉት ነገር ያስቀኛል። እኛ ጠጪዎቹ ምን ቢሸፋፈን እናውቀዋለን። በተለይ ወይኗን

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo51266 ай бұрын

    😮😮😮😢😢😢

  • @user-pz6mp8no6w
    @user-pz6mp8no6w5 ай бұрын

    Ere bemaryam next lekekulen

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny88096 ай бұрын

    WELCOME ❤❤❤❤❤❤

Келесі