Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ መስከረም ኡስማን 4ተኛ ዙር ላይ ያቋረጠች |ሐምሌ 17 2014 ዓ/ም

Ойын-сауық

እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢኔስትግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ መስከረም ኡስማን 4ተኛ ዙር ላይ ያቋረጠች | ሐምሌ 17 2014 ዓ/ም
////////////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 71

  • @habtehaile2810
    @habtehaile28102 жыл бұрын

    ኧረ መስኪ በእውነት የባላገሩ ድምቀት አንድ እሷ ናት ለኔ መቅረትማ አይገባም እባክሽን ነይልን እንወድሻለን

  • @abebetube1172
    @abebetube11722 жыл бұрын

    በጣም ብዙ ሰው የሚወደው ውድድር ቢኖር ይህ ነበር ግን ተንዛዛ በሌላ በኩል ደግሞ እንደነዚህ ያሉ ልጆችን ማጣት ያስቆጫል።

  • @wubshetteklemariam2773
    @wubshetteklemariam2773 Жыл бұрын

    ለመሰከረም ዑስማን ለሁለተኛ ጊዜ ዕድል ይሰጣት አንድ ዕድል ማሳለፍ ለአስተማሪነት በቂ ነው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem49892 жыл бұрын

    ባላገሩ @@ በጣም ጥሩና ደስ የሚል በጣምም ብዙ ልጆችን ወደፊት በማምጣትና ለወጣቶቹ መንገድ ከፍታችኃል ነገር ግን ዙሩ በአንዳንድ ነገሮች በጣምምም...... እረዝሞል ተንዛዝቶል እናንተ ጋር እየተወዳደሩ ያሉ ልጆች ከእናንተ ጋር ሳይጨርሱ ወደ ሌላ ቦታ ባይሄዱ ሃሳብ ስትሰጡ ሰምቻለው ግን አሁን እንደሚታወቀው የአገራችን ኑሮ በጣምምምም..... ከባድና አስቸጋሪ ሲለሆነ አንዳንድ ቦታ በመስራት እራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ማገዝ አለባቸው እናንተ በቆያችሁ ግዜ ለተወዳዳሪዎቹ ከባድ ነው ስለዚህ ነገሮችን አስተካክላችሁ የሄዱትን ልጆች ለመመለስ መሞከርና እንደጀመራችሁ እዳር ማድረስ አለባችሁ እንደምታደርጉት ባለሙሉ ተስፍ ነኝ:: አመሰግናልሁ

  • @kubagebi2773
    @kubagebi27732 жыл бұрын

    ፕሮግራሙ ተንዛዛ ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን የተወዳዳሪ ድርቅ እንዳያግጣማችሁ እሰጋለሁ አሰራራችሁን በቅጡ ፈትሹ።

  • @ayufan3
    @ayufan32 жыл бұрын

    ከኔ በላይ መስከረምን ለዚህ ዙር የጠበቀ የለም ነበረ...¿¿¿ የናፈቀንን የፍትህ ስርአት የምናይበት መድረክ@ 'ባላገሩ' ትክክለኛ ውሳኔ። ለቀጣዩ ትውልድ ማስተማሪያ 'ለራስ (ለተወዳዳሪው) ክብር ሲባል'።

  • @kedirmohammed8187
    @kedirmohammed81872 жыл бұрын

    ባላገሩ ምርጥ የእውነት ምርጥ ናችሁ፡፡ጥሩ ጥሩ ታዳጊና ልምድ ያላቸውንም እያየን ነው፡፡ መስከረም ያቋረጠችበት ምክንያት ይኖራታል እሱን አላውቅም፡፡ባላገሩ የራሱ የሆነ ስርአት አለው ማንም ተወዳዳሪ ህጉን ማክበር አለበት ከባላገሩ ጋር መቆየት ሙዚቃንም ስነምግባርንም መማር ነው በርቱ፡፡በቀጣይ መስተካከል ያለበት ነገር ውድድሩ ባይንዛዛ ጥሩ ነው ሌላው 1ኛ ከሚወጣው ሰው ውጭም ላሉት ጥሩ ልጆች ከዚህም በተሻለ በሙያው ማሳደግ ቢቻል ጥሩ ነው፡፡በተጨማሪም ከዚህም የተሻለ የተወዳዳሪዎች ጥራትና ዝግጅት እንዲኖር ቢደረግ ጥሩ ነው፡፡

  • @getentertainment11
    @getentertainment112 жыл бұрын

    እንደአወዳዳሪ የዉድድር ህግና ደንብ መኖር እንዳለበት አምናለሁ። ይሁንና ህግና ደንቡ የተወዳዳሪዉን ነፃነት መጋፋት የለበትም የሚል እምነትም አለኝ። እዉነት ለመናገር መስከረም እኔን ጨምሮ ለበርካታ ተመልካቾች ዉድድሩን ለማየት ምክንያት የነበረችን ልጅ ናት። በተቻለ መጠን በልዩ ኬዝ ወደ ዉድድሩ የምትመለስበትን መንገድ ብትፈጥሩ ከሁሉም በላይ ተመልካቹን ማክበር ነዉ ብየ አስባለሁ።

  • @yenun4471
    @yenun4471 Жыл бұрын

    ቢቻል ከዘፈን እስከመጨረሻ እራቂ ለዚህ አልተፈጠርሽም ይህ ድምፅ ለእግዚአብሔር ምስጋን ይሁን እህቴ

  • @andamlakendale2128

    @andamlakendale2128

    Жыл бұрын

    ሙሸበክ መጀመርያ ባላገሩ የመዝሙር ውድድር መስሎክ ነው

  • @wordsarematter5191
    @wordsarematter5191 Жыл бұрын

    ይህችን ልጅ እንደምንም ብላችሁ መስመርም አልፋችሁም ቢሆን ማለትም (እናንተው ያሰመራችሁትን) ተሻግርችሁ ብታመጧት መሰረታችሁ ለሆነው ጥልቅ ስሜት (passion) ጥበብና ጥበበኛ እንዳይቀበር የምትከፍሉት ዋጋ አርገን የምንቆጥር በርካቶች ነን ይህንንም ታደርጋላችሁ ብለን እንጠብቃለን። በተረፈ ባላገሩ ሚድያ በተለይ ባላገሩ ምርጥ ነፍስ ናችሁ።

  • @tewodrosgirma5280
    @tewodrosgirma52802 жыл бұрын

    አራተኛ ዙር ላይ ለምን እንዳልተገኘች ትክክለኛ መረጃ ልትሰጡን ይገባል።እናንተ ፕሮግራሙን ስታንዛዙት ምንአልባት ወደ ሶሻል ሚዲያ ስለሄደች በዛ ቀርታ ሊሆን ይችላል። እናንተ ግን ይችን የመሰለች ድምፃዊ ለምን እንደቀረች በስልክም በአካልም አግኝታችሁ ማናገር ሲገባችሁ እንደ ቀላል አራተኛ ዙር ላይ የቀረች ብሎ ማቅረቡ ከእናንተ አይጠበቅም።

  • @menenyam.youtube4472

    @menenyam.youtube4472

    Жыл бұрын

    Alfelegechim

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56782 жыл бұрын

    ሌላ ፕሮግራም ስላየናችሁ ብላችሁ ስታባርሩ አይተናችኋል እነዚህን የመሰሉ ልጆች ውድድሩ ላይ አለመገኘታቸው በጣም ያሳዝናል ዛዛታሞች ናችሁ

  • @tigisttadesse437

    @tigisttadesse437

    2 жыл бұрын

    ስነ ምግባር ከሌላቸው ምን ትሰራለች መቼ በየሁሉም መስክ ህግ አለው

  • @hiwetbehayilu5678

    @hiwetbehayilu5678

    2 жыл бұрын

    @@tigisttadesse437 atashikabchi duzzz

  • @efobka5974
    @efobka5974 Жыл бұрын

    የት ጠፋች ይቺ ድንቅ ልጅ

  • @Si20511
    @Si20511 Жыл бұрын

    she was my favourite

  • @wamiilee3649
    @wamiilee36492 жыл бұрын

    I hope balageru gets a full band for the show. It gives authenticity and feel of a competition, I just believe that will boost the views because right now the views are dropping drastically.

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 Жыл бұрын

    ውይኔ የዘፈኗ ምርጫ ብቃቷን ያሳያል ዉዲቷ ድምፅ መርዋ

  • @dfzemamarki1793
    @dfzemamarki17932 жыл бұрын

    በምን ምክንያትነው ከውድድሩ የተሰናበተችው መስከረም???

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 Жыл бұрын

    1ኛ የምጠብቃት ልጅ ነበረች

  • @berhanuaseat7448
    @berhanuaseat74482 жыл бұрын

    Hello Balagru idol, you are best of the best! I know they did wrong but give them one chance and let's see next thanks again Berhanu Asrat!

  • @beniyamtadele7797
    @beniyamtadele77972 жыл бұрын

    As much as i loved this show...i am disappointed..ልጆቹን ከሌላ ሚድያ ከልክላችሁ ሾውን 2 አመት ማንዛዛት, አረጁ እኮ ልጆቹ. My kid was born around z beginning of this show, he now can sing some melodies😂

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam97572 жыл бұрын

    ምነው ውድድሩን #ፖለቲካ አደረጋችሁት ¿? እነዚህ ልጆች እኮ የራሳቸው #ህይወት አላቸው በእናንነተ #ህግ ታስረው መቆም የለባቸውም ይሄ ፕሮግራም እንደተወደደ ህዝቡ አቅሮ ሊተፋችሁ ይችላል

  • @destag6562
    @destag6562 Жыл бұрын

    What a talent she is.

  • @wubshetteklemariam2773
    @wubshetteklemariam27732 жыл бұрын

    መሰከረም አራተኛ ዙር ላይ ባለመሳተፏ በጣም አዝናለሁ ምክንያቱ ምንድነው ?

  • @mengistubisrat7157
    @mengistubisrat7157 Жыл бұрын

    ልጆቹን እንደዘመናችሁ ሳይሆን እንደዘመናቸው ዳኟቸው፣ ደሞ ፕሮግራሙ ውድድር ብቻ አይደለም ለተመልካቹ መዝናኛ ነውና አታንዛዙት ፣አማራጭ በበዛበት ዘመን ሳምንት ጠብቀን ደረቅ ፕሮግራም አታድርጉት። እጥር ምጥን ያለ በጥሩ ባንድ የታጀበ ይሁን ፣ ዳኞች ተወዳዳሪዎች ብቃት ከሌላቸው አስተያየት አታብዙ ፣፣፣፣፣

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn3692 жыл бұрын

    እነዚህን የመሰሉ ልጆች ባላገሩ አውጥቶ ዛሬ ሌሎች ለመድረክ ማድመቂያነት ብቻ እየተጠቀሙዋቸው ሳይ አዝናለሁ። አምላክ ይርዳቸው እንጂ እንዳይጠፉ በዛው እሰጋላቸዋለሁ።

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Жыл бұрын

    ነቃ ነቃ በሉ እንጂ የባለሀገሩ ፕሮግራም ለምን ቆመ ?መጨረሻውን እየጠበቅን ነው ኑልን🥰🥰🥰🥰🙏

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham29172 жыл бұрын

    እኔ የባላገሩ ወድድር ግራ እያጋባኝ ነው ለምድነው የማይቀጥለው?ሌላው ይቺን የመሰለች ልጅ እዴት ልትወጣ ቻለች? ይህን ጥያቄን የሚመልስልኝ ሰው አለ

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon66702 жыл бұрын

    We need meskere on this show !!!!she's one of the best 👌 we all need to know why she's not on the show if you guys say bc she attempts in other shows and we let her go that's not right you need to change your strict rules

  • @Baa-baa22
    @Baa-baa222 жыл бұрын

    ከ ቤኪ በመቀጠል መስኪም ተከተለች የምር ይሔ ውድድር መቼም አይደምቅም ከዚህ በኋላ በጣም ያሳዝናል እንድንጠላቹ ነው ያረጋችሁን!!!!

  • @fekadubekele9446
    @fekadubekele9446 Жыл бұрын

    የዚች ልጅ መባረር እራሷን ነው የሚጎዳቸው ።

  • @bestebeste4324
    @bestebeste43242 жыл бұрын

    ለዚ ሁሉ ምክንያት መንዛዛቱ ነው የትም አለም የሌለ ነው እሺ ድሮስ ያሁሉ አመት የቆየ ነው ካለባቹ ችግር አንፃር ነው አሁን በቲክቶክ ዘመን ሁለት አመት አለፈው እስኪ አስቡት ትግስትን እንዴት እንደእሚፈታተን

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma29092 жыл бұрын

    ወደዳችሁ ጠላችሁም ከያኒ/ኪነት በራሱ መንገድ ነፃነቱን ያውጃል። በሚሆን በማይሆን ህግ እያረቀቁ አጥር ከመፍጠር እንደሁኔታው ለነገሮች መፍትሔ ማበጀት ይሻላል። ጀማሪ ሆኖ ሲመጣ ልብ እንደሚቆም እና መቋመጦች እንደሚኖሩ ማወቅ ተገቢ ነው… በፍጹም ከመንገድ ቀሩ ማለት ተገቢ አይደለም።በተለይ ታዳጊ ሴቶቹን በልዩ ሁኔታ አብረዋችሁ እንዲዘልቁ ማድረግ ነበረባችኹ ለዝግጅቱ ድምቀት ነበሩ። "እንቁ ዜማ" በሚል ስያሜ መልሰው ለፈጠሯቸው አክብሮት አለኝ።እናተም በዚህ የመሰለ ሁኔታ ተወዳዳሪዎቻችሁን ልትፈጥሩ ይገባችኋል። በህግ አትታጠሩ። አትጠሩ።ከአክብሮት ጋር!

  • @TheAlphamusic
    @TheAlphamusic2 жыл бұрын

    After lots of disappointment and patience, I am unsubscribing to this show. I have never seen a show so badly managed and governed. With pretense for quality and professionalism, keeping your audience for over a year with all sorts of excuses is completely unacceptable. It shows complete lack of respect for the competitors, fans and general public.

  • @ayufan3
    @ayufan32 жыл бұрын

    ደሞ ናፍቃኛለች እስኪ መላ በሉ።"እኔና እንቺ" በሚለው ዜማ ከርሷ ውጭ ማንን????

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 Жыл бұрын

    ይህች ምርጥ ልጅ ስታቋርጥ መጠየቅ ነበረባችሁ ወይም ምክንያቱ ን መግለጽ አለባችሁ

  • @danielmulugeta8425
    @danielmulugeta8425 Жыл бұрын

    ፍትየለም ይችን ልጅ አጠፋችሁት

  • @alemayehudendir3890
    @alemayehudendir38902 жыл бұрын

    መስከረምን ማጣት የለብንም። የሆነ ነገር መደረግ አለበት

  • @abushermi1106
    @abushermi11062 жыл бұрын

    ባላገሩ ፕሮግራም ሰው እንዳይከታተላቹ ፈልጋቹ ነው የሚመስለው ምንድነው ምክንያቱን ሳትነግሩን እነዚህ የመሰሉ የፕሮግራሙ አድማቂ ልጆችን ማባረር እኔስ ማየትም አስጠልቶኛል የናንተን ፕሮግራም በጣም ታካብዳላቹ አሜሪካን አይዶል እራሱ እንደናንተ አላካበደም የነ መስከረም ድካም ያሳዝናል

  • @000019211
    @0000192112 жыл бұрын

    ለውድ:ለባላገሩ:አቅራቢዋች:በሙሉ:ሰላምታዬን:እይቀረብኩኝ:ይህችን:ተወዳዳሪ:መስከረም:ኡስማን:ምን:ገጥሟት:ይሆን:ቸር:ወሬ:ይሰማን:እናንተም:ይገኛችሁት:አዲስ:መረጃ:ካለ:አስታውቁን:ክብረት:ይስጥልኝ::

  • @wakjiradenbi827
    @wakjiradenbi8272 жыл бұрын

    Reason???????????🤔

  • @berhanuteshome6956
    @berhanuteshome6956 Жыл бұрын

    With out meskerem there is no September for balageru tv...where is meskerem ?

  • @ethioshortss
    @ethioshortss Жыл бұрын

    betam yasafral yemtserut sra kedmo ashenafiwn bewst asawko wechi wechiwn mawewdader is not fair bikerbachu yeshalal u decide smiz will be the winner

  • @yonas316
    @yonas3162 жыл бұрын

    በጣም ከምጠብቀው ተወዳዳሪዎች መሰኪ ነበር የጠበቅኩት ነገር ግን 3ኛው ዙር ላይ ያቀነቀነችው ያለ አንድ ነገር ያንን ዘፈን መምረጣ ትርጉም ሠጥቶኛል {ለማን ላዋየው)ካለች ብሃላ አገር ይፍረደኝ ካለች ብሃላ የለችም እውነት ተበድላ ይሆን????

  • @haregewointekelemariam5625
    @haregewointekelemariam5625 Жыл бұрын

    Meskerem btame gobze lje nech lemin akartche ?

  • @amaretesfay3197
    @amaretesfay31972 жыл бұрын

    ጥሩ ተስፋ አለሽ

  • @sinkneshchannal2968
    @sinkneshchannal2968 Жыл бұрын

    መችም ይህችን ልጅ ከመድረክ ላይ ገለል ማድረግ ስውር ደባ ያልታወቀ ርኩስ መንፈስ ነው ሆኖም lewedfit አንድናያት ባላገሩ endatefachu አንድ ነገር ሰጣችሁ ማሳየት አለባችሁ አደራውን ልዳኝ አብርሃም ወልደ አና ዳኛ አርጋህኝ ወርሽ ሰጥቻለሁ አስቡበት ባላገሩ

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 Жыл бұрын

    እባካችሁ ትመለስ የውድድሩ ድምቀት ናት

  • @blackandwhiteworld604
    @blackandwhiteworld6042 жыл бұрын

    Mehedachew Tikikilegna neger naw yaderegut. Beteleye berasu eyeteruaruate nuron lemimera betaaam kebad ena yetenzelazele program naw yaderegachut. Enkuan ande tewedadari ende temelkach bizu neger yaselechachun. Sint wechi yalebet tewedadari aydelem, bizu temelkachim atachual. Enezi lijochko komo maytebik hiwot alachew. Ka lela neger agidachu keza degmo ba gize alcheresachu.

  • @abebewondim7684
    @abebewondim7684 Жыл бұрын

    ብዙ ነገር መናገር አልችልም ስለፕሮግራሙ መስፈርት ማወቅ ስለማልችል!! ነገር ግን መስኪን እንደምንም አድርጋችሁ መልሷት!! እውነት ለመናገር ልጅቷ ትለያለች የፕሮግራሙ መብራት ነች:: ሌባ እንኳ ሲሰርቅ ምህረት ይደረግለታል ተሳስታ ሌላ ፕሮግራም ላይ ስለታየች ከሆነ ምህረት ይገባታል!! I love u mesky!!!!!

  • @meazameles7307
    @meazameles73072 жыл бұрын

    ምን ሆናቹ ነው ባላገሩ እንደዛ በጉጉት ስንጠብቃቹ እንደዚህ የሆናቹት

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon66708 ай бұрын

    She's one of the best in that show and i am sure we lost her bc of your unfair rules i never watch this show after she left the only way i click on today is only to see meski Change your unfair rules or make the show shorter!!!

  • @Hamrawi2124
    @Hamrawi2124 Жыл бұрын

    ይድረስ ለባላገሩ ዳኞች እና አዘጋጆች ይሄ የእናንተን ፕሮግራም ብዙ ሕዝብ ይወደዋል ነገር ግን ጥሩ ድምጻዉያኖች አሉ የእነሱን መብት በነካ መንገድ የምታረጉት ውድድር ውድድር ሊባል አይችልም አሜሪካ አይድል ልጆቹን ኢንትርቪዉ አትስጡ ብሎ አይከለክልም ሾዉም አታቅርቡም አይልም እንደዉም ያበረታታል ነገር ግን ሌላ ውድድር ላይ ሄዶ መወዳደር በጥብቅ የተከለከለ ነዉ ተሰጥዖ ውድድር ነዉ ካላችሁ በምንስ ህግ ነዉ ይችን ልጅ ከዉድድር ውጭ የምታረጋት ቪዲዮ እንደሰማነዉ ከሆነ አብዛኛዉ ቪዲዮዎች እናንተ ከመከልከላችሁ የትቀረጹ ቪዲዮዎች ነበሩ ዩቲዩበሮች በማንኛውም ሰዓት ያወጣሉ ቪዲዮዉን አቀናብረዉ እናንተ ትክክለኛ አወዳዳሪ ነን የምትሉ ከሆነ ይህችን ልጅ መልሳችሁ አወዳድራት የዚህች ልጅ አቅም አሁንም ቢሆን ከሌሎቹ አቅም እኩል ነዉ ይኼ ፌር ማረግ ትችላላችሁ ለህዝብ ግልጽ ያለ አቃርጣ እንዳልሆነ ህዝቡ ያውቃል ተባራለች የተባረረችበትን ለህዝብ ግለጹ በዚህ ላይ ውድድር ከአንድ አመት በላይ ሲሆን ያሰለቻል እንደተወደዳችሁ ለመቀጠል ስራችሁን ቀልጣፋ ብታረጉት የተሻለ ነዉ

  • @ayubabdu1270
    @ayubabdu12702 жыл бұрын

    ለምድነው መስከረም 4ተኛ ዙር ማትካተተው እረ ነውር ነው እቺን የመሠለች ድምፃዊ በናንተ የደከመ ህግ ምክንያት ማጣት የምር ቢያንስ የህዝብን ፍላጎት መጠበቅ አለባችሁ ህግ ስታወጡ ደሞ ታዳጊን ያማከለ ቢሆን በዚ በተንዛዛ ውድድር ልጆቹን ምን አርጉ ነው ምትላቸው

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy2 жыл бұрын

    Viral fame benegesebet zemen vs. Balageru's vision to produce quality vocal artists is not that easy. Balageru formatun yearly basis/seasonal adrgut. Because you gotta confront reality particularly in this DNA age where people make life in a very less competitive way. Nevertheless, I support the behavioural and attitudinal control you do. Vocal is nothing unless coming from a well-rounded brain that influences society in a better direction.

  • @mesfingetnet5618
    @mesfingetnet56182 жыл бұрын

    Gin mn honaa new yakuretechew beselame new mikeneyatu yinegeren

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 Жыл бұрын

    መልሷት

  • @ermiyotewahido6641
    @ermiyotewahido66412 жыл бұрын

    Ye balageru mirt esua neberech demo anizazachut lela media lay bititay ayiferedibatem yehon neger aderguna melesuat alebeleza endemejemeriaw be gugut mitebikachu yelem abresh melesat

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 Жыл бұрын

    ደሞ ለዚህ ለተንዛዛ ፕሮግራም ቆይ ግን በስንት አመት ነዉ ሚያልቅ የልጆቹን ጊዜ አታቃጥሉ በናታችሁ እስቲ ከፋና ላምሮት ተማሩ።

  • @fantahunyirdaw2811
    @fantahunyirdaw28112 жыл бұрын

    Kotet abezachihu...beza lay wudidiru eskialk eko 1 lij tewoldo university temiro yichersal...zazachihu

  • @user-cf4no8xf5t
    @user-cf4no8xf5t2 жыл бұрын

    ለሆኑ በሁለት ሃሳብ መሄድ ይቻላል እንዴ? ትውልድን ከእግዚአብሔር ለሴጣን እጫችሁ ምን እየሰራን ነው ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ ለገቢ ማስገኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሆነውን ሰው እያፈረሳችሁ ማሰናከያ ሆናችሁ ጠዋት ቤተ ክርስቲያን ከሰአት በኋላ ዘፈን ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምት ይህን ትፈቅዳለች ወይ? ማንነ የምታታልሉት ዘፈኝ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም ይንተላልፋችሁ የፅድቅ ስራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ይፍረድ ወጣቱን እግዚአብሔር ይታደግልን የቅዱሳን የእመቤታችን ፍቅር ያድልልን እንደ ፍላጎታችሁ እየኖራችሁ መልካም ስራ እንደሰራሰው አታፍሩም ወደ እራሳችሁ ተመለሱ የዘለዓለም ፍርድ አለ እና

  • @zegeyoumesafen5805
    @zegeyoumesafen58052 жыл бұрын

    አይዶል አይተዋትም የሯሷ ችግር ገጥሟት እንዳይሆን?

  • @gerjimediaethiopia8589
    @gerjimediaethiopia85892 жыл бұрын

    እራሳቹ አደል እንዴ ያባረራችኋት የማይሆን ህግ አውጥታችሁ

  • @user-bg1cw1lu8p
    @user-bg1cw1lu8p Жыл бұрын

    መረዋ ድምጽ

  • @hamduyibrie
    @hamduyibrie Жыл бұрын

    መዝሙር በይበት ይሄን ድምፅ

  • @mentesnotmare8585
    @mentesnotmare8585 Жыл бұрын

    ባላገሩ በመጀመሪያ ስሙ ነው ያለው 🤮 ይህቺን የመሠለች ልጅ አባራችሁ..

  • @werkwerk3418
    @werkwerk34182 жыл бұрын

    Ere mindnaw tenzaza

  • @mulukenenquahone6990
    @mulukenenquahone69902 жыл бұрын

    ዛዛታሞች !!!

Келесі