Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ጓደኞቻቸውን በሙዚቃ ሲያስታውሱ | ሰኔ 25 2015 ዓ/ም | ክፍል 2/4

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ጓደኞቻቸውን በሙዚቃ ሲያስታውሱ | ሰኔ 25 2015 ዓ/ም | ክፍል 2/4 ‪@BalageruTV‬
////////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 103

  • @user-bx8hc6vz8e
    @user-bx8hc6vz8e Жыл бұрын

    ሁሉም ድንቅ ናቸው። ቅዱስ ደሞ በደምብ አርጎ ለባላገሩ ብራንድ መሆን የሚችል ልጅ ነው ሁሉንም ሙዚቃ የሚጫወትበት የራሱ የሆነ ሚስጥራዊ ለዛ አለው

  • @eskenderenderyas3876
    @eskenderenderyas38769 ай бұрын

    ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰስ ይህን ትውልድ አይቶ ቢያልፍ 😢 እንዴት ደስተንኛ ይሆን ነበር

  • @ef6079
    @ef6079 Жыл бұрын

    ብሩክ አንደኛ አለቀቀቀ ልዩ ብቃት ተስጦ አለው👌

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 Жыл бұрын

    አክሊሉ ከባድ ሙዚቀኛ ነው የእውነት ብቁ ባለሞያ ነው ያለው በራስ መተማመን ደስ ይላል

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Жыл бұрын

    አብርሃም ወልዴ የልፋትህን ፍሬ እነዚህን ልጆች ስላገኘህ እንኳን ደሥ አለህ።

  • @welloDK
    @welloDK Жыл бұрын

    ብሩኬ ምርጥ ነህ በጣም !!!

  • @barclay21
    @barclay21 Жыл бұрын

    ብሩክ👈👏👏🙏🙏🙏🙏 1ኛ . አክሊሉ በጣም ገራሚ ሙዚቀኛ ነክ 2ኛ👏👏

  • @behailushiferaw2031
    @behailushiferaw2031 Жыл бұрын

    ቅዱሴ ምርጥ ድምፅ ዋው ጌታ ይርዳህ ወንድሜ

  • @sabageletu5765
    @sabageletu576510 ай бұрын

    እውነትም ቅዱስ የባላገሩ ብራንድ መሆን የሚገባው ልጅ ነው

  • @user-pn8mj3he5k
    @user-pn8mj3he5k Жыл бұрын

    አክሊሉ የውድድሩ ምርጥ ነው👏👏👏

  • @shallommakwakwa

    @shallommakwakwa

    5 ай бұрын

    Wowo baxame tamiralachwu enwadachuwalani ethiopea lazalalem tinuri xalatochuwa yilaqu yiwudamu

  • @user-gt8sj6du4b

    @user-gt8sj6du4b

    4 ай бұрын

    ​ ‏‪

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 Жыл бұрын

    ምርጦች ናችሁ ቅዱስ ሁሌም ኢትዮጵያዊነት ማይብህ ድንቅ ልጅ ነህ

  • @beniyamtadele7797
    @beniyamtadele7797 Жыл бұрын

    Aklilus' voice clarity is just amaizing

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Жыл бұрын

    ድንቅ አዚያሚ ነህ #Kidus # Aklilu አንተ አሰደማሚ ነህ በእዉነት ::

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын

    ሁሉም ጉበዞች ናቸው አክሊሉ ግን ልዩ ነው

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 Жыл бұрын

    ባላገሩ ስላበረከተልን ዕንቁ ድምጻዊያን እናመሰግናለን

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Жыл бұрын

    ዎዎውውውውውውው በሩከይ እዚህ ላይ ያልህ በቃት ደገሞ የለል

  • @ermikeku153
    @ermikeku15310 ай бұрын

    አክሊሉ ግን የተለየ ችሎታና ተፈጥሮ አለው አንደኛ ነው። ስራዎቹ ያለእንከን ነው የሚወጡለት

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Жыл бұрын

    የቅዱስ ዝምታ/መኮሳተር የኤፍሬምን የድሮ youth ዝምታ እና ኩስትሬነት ያስታውሳል፥፥

  • @amhamolla7688
    @amhamolla7688 Жыл бұрын

    የኔ 1 ብሩክ😍😍😍

  • @erkikenew8219
    @erkikenew8219 Жыл бұрын

    Berukkkkkkkkk he has amazing voice

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 Жыл бұрын

    የሆነ ሰዉ በተለየ ብመርጥ ስህተት ቢቻ ሳይሆን ሀጢያትም ነዉ የሚሆንብኝ😢😢። ሙዚቃ በስሜት ሳይሆን በስሌት ሲዳኝ ዳሩ እንደዚህ ነዉ። አብርሽዬ 🙏🙏🙏 ሶፊዬ 🙏🙏🙏 አረጌ 🙏🙏🙏

  • @anteneh41

    @anteneh41

    Жыл бұрын

    ሀጢያት ትርጉም እንዲ ይሁን ከከከከከከ😅😅😅😅😅

  • @rodasasefa4048

    @rodasasefa4048

    Жыл бұрын

    @@anteneh41 ሀጢያት ማለት ማዳላት ነዉ። ሀጢያት ማለት መዋሸት ነዉ። ለዛ ነዉ ወንድሜ። በዘር ጭንብል : በሰፈር ልጅ ተሸፍኜ ባደላና ብዋሽ ሀጢያት አደለምን?🤔🤔

  • @anteneh41

    @anteneh41

    Жыл бұрын

    ግማሽ ትክክል ነው ግማሹ ደግሞ ስህተት ነው ምክንያቱም ዘፈን እራሱ ሀጢያት ነው

  • @zelalemaddis4802
    @zelalemaddis4802 Жыл бұрын

    Kidus is on🔥🔥🔥

  • @adwahd
    @adwahd Жыл бұрын

    Kidus ❤❤❤

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mh Жыл бұрын

    ቅዱሴ 1111111111111111ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonbirhanu-rm1hy
    @solomonbirhanu-rm1hy Жыл бұрын

    እውነት እነአብርሽ የነዚህስ ይባስ ተፈታኞቹ እናንተ ናችሁ የሚገርም ብቃት ነው ያላቼው

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome Жыл бұрын

    Kudus yeleyal 100%

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ Жыл бұрын

    Kidus is so humble! All of them are great vocalists...really difficult to choose

  • @antenehtadele6423
    @antenehtadele6423 Жыл бұрын

    ብሩክ ና አክሊሉ

  • @azebgurmesa8929
    @azebgurmesa8929 Жыл бұрын

    seven singer are perfect but my 1st choice kidues

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Жыл бұрын

    ብሩክ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ብሩክ!!!!!!1ኛ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Жыл бұрын

    Akelilu ena biruke yemiyashenefute 1000%Eregetegna negn❤💪❤️

  • @ethiomusicvidio2892

    @ethiomusicvidio2892

    Жыл бұрын

    Ye sekota sew asteyayet😂😂😂😂 broo ke zerr weta just bkat demo bkat yelachewm alalkum😂

  • @NahomGe-cr3pg

    @NahomGe-cr3pg

    7 ай бұрын

    Be bikatm bihon andegna nachu

  • @user-ki2ww5db3z

    @user-ki2ww5db3z

    6 ай бұрын

    Kidus asamino yashenifal keza esmiz new bebikat kehone🎉

  • @user-xl4bs4fp6f
    @user-xl4bs4fp6f Жыл бұрын

    አክሊሉ እና ብሩኬ ይለያሉ ❤❤❤❤❤

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 Жыл бұрын

    ብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binasam1224
    @binasam1224 Жыл бұрын

    Kiduse❤❤❤❤❤

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Жыл бұрын

    setuwa lij gin betam chemiralech!👏👏👏

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold3573 Жыл бұрын

    Kidus another level❤❤❤1000% yedimitsu ton quality yileyal kesefi renge gar 🎉🎉🏆 kesu ayalifim

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Жыл бұрын

    They become already professional Singers! Wow.

  • @habmen2389
    @habmen2389 Жыл бұрын

    ቅዱስ 1ኛ ሁሉም ይችላሉ

  • @user-pk2ce3di2i
    @user-pk2ce3di2i10 ай бұрын

    Wow kidus kante betam bizu tebkalew ashenafew ante nh ateteratere ante becha berta

  • @selamaragawselam8522
    @selamaragawselam85229 ай бұрын

    አክሊሉ እና ብሩክን እወዳችኋለሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @esaesatsetse
    @esaesatsetse Жыл бұрын

    ሁሉም ልዩ ናቸው ለዳኞች አሏህ ብርታቱን ይስጣቸው

  • @daniMan-pq9mi
    @daniMan-pq9mi Жыл бұрын

    እረ ቅዱስ ይለያል

  • @user-dq3jf1sg9i
    @user-dq3jf1sg9i Жыл бұрын

    Akiliu ❤❤❤

  • @solomonyemazu879
    @solomonyemazu879 Жыл бұрын

    ቅዱስ ይለያል

  • @genzebatalay6634
    @genzebatalay6634 Жыл бұрын

    አክሊሉ ያሸንፍል።

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Жыл бұрын

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS BEAUTIFUL VIDEO AND THAY ARE TALENTED GOOD JOB 👍 ❤️ 💖 💚💛❤️👍🤝🤝✌🏽✌🏽✌🏽🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Жыл бұрын

    በዚህ ውድድር የሚገራርሙ ወጣት ሙዚቀኞችን ባላገሩ አሳይቶናል በኔ አመለካከት ብሩክ እና እስሚዝን እጠብቃለው መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @ethio1283
    @ethio12839 ай бұрын

    ጨርሡትና ይለይልን 1 ብሩክ 2 አክሊሉ 3 እርብቃ ❤❤❤

  • @benjamintherighthandofgod9339
    @benjamintherighthandofgod9339 Жыл бұрын

    Kiduse #1

  • @eskenderenderyas3876
    @eskenderenderyas38769 ай бұрын

    ዳኞችዬ አይዙዎቹ ከባድ ነው

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Жыл бұрын

    እንዳየሆችሁ ግን በስህተት ተዝናኗት መፍጠር ላይ ስንፋችሆል ( ሙዚቀኞች ) ። ረዱ ብዙ ልታዝናናን ብትጥርም አልተባበራችኾትም። መሞከር ከዛ መሳሳት አዝናኝ ነበር ::

  • @user-ko5wt7uh9v
    @user-ko5wt7uh9v Жыл бұрын

    የባላገሩ ምርጥ ሁልየም አንደኛ ናቸው ግን እስሚዝ ይለያ❤❤ል

  • @user-eo6md4gv6c
    @user-eo6md4gv6c Жыл бұрын

    Akliku bruke #1❤❤❤❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Жыл бұрын

    Balageru esekaun alalekem yelejochun geza gedelachu

  • @user-ky8tl2fl6y
    @user-ky8tl2fl6y Жыл бұрын

    Waw demts ara gobaze nachaw

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg7 ай бұрын

    Aklilu be mecheresha telewexebachw ashenafi nk😁

  • @mikiastrewa3567
    @mikiastrewa3567 Жыл бұрын

    Natural

  • @user-lu5eq6yt2f
    @user-lu5eq6yt2f Жыл бұрын

    Kidus

  • @sabageletu5765
    @sabageletu576510 ай бұрын

    ቅዱስ 11111111111ኛ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Жыл бұрын

    እስከአሁን እዛው ናችሁ፤ ውድድሩን ጀምሩት’ንጅ!! አዛጋችሁን’ኮ!!

  • @Kitel-pz8lw
    @Kitel-pz8lw Жыл бұрын

    እስሚዝ ግን እኮ ከሁሉም የተሻለ መሆን ነበረበት ስንት አመታት ፕሮፌሽናል ሆኖ ሲሰራ የኖረ ነው ግን ሁሉም ይበልጡታል

  • @abuethiopiawi
    @abuethiopiawi Жыл бұрын

    Bruk $ kudese❤

  • @sshalom395
    @sshalom395 Жыл бұрын

    Wow ye gigin

  • @user-lu5eq6yt2f
    @user-lu5eq6yt2f Жыл бұрын

    hulum gobez nachewu gn mnm tiyake yelewum ke kidus ina biruk ayalfim

  • @NahomGe-cr3pg

    @NahomGe-cr3pg

    7 ай бұрын

    1.kidus , aklilu and bruk 😂😂😂 lela mircha ylm 2 na 3 ylm

  • @eyobmolla9431
    @eyobmolla9431 Жыл бұрын

    ቅዱስ ግን ይለያል

  • @edennegussie6032
    @edennegussie6032 Жыл бұрын

    ምን አለች በሉኝ ናሆም ነው አሸናፊ ሚሆነው ሚገርም ብቃት ከሚገርም ትህትና ጋር ያለው ልጅ ነው እዩኝ እዩኝ አያበዛም

  • @gamechisaga2856
    @gamechisaga28569 ай бұрын

    acaare didinaawu

  • @tewodrosasseged3859
    @tewodrosasseged385910 ай бұрын

    Brukeeeeee timechenalek you are the one🎉

  • @user-zc7cf9xb8z
    @user-zc7cf9xb8z9 ай бұрын

    እርብቃዬ አንደኝዬ እደገልኝ

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene Жыл бұрын

    የብሩክ እና የረብቃ እርስበርስ በስስት መተያየት ግን ❤😊

  • @MimiMimi-si1kv

    @MimiMimi-si1kv

    Жыл бұрын

    think postive

  • @SoreneSorene

    @SoreneSorene

    Жыл бұрын

    @@MimiMimi-si1kv am thinking positive , dont worry 😆

  • @breakingnews9607
    @breakingnews9607 Жыл бұрын

    Aklilu it is clear

  • @breakingnews9607

    @breakingnews9607

    Жыл бұрын

    Yes

  • @sourayachoukair7087
    @sourayachoukair7087 Жыл бұрын

    Maryamn bruk tleyaleh

  • @Sobelrobel
    @Sobelrobel Жыл бұрын

    Bzu zefagn Semshalew ye bruk demo yleyal

  • @ermikeku153
    @ermikeku15310 ай бұрын

    የበዛ ወርቅን የዘፈነ ወንድ አስታውሳለው

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Жыл бұрын

    🟢🟡🔴💪

  • @Dadatube10
    @Dadatube10 Жыл бұрын

    አሁን ተፈታኞቹ ዳኞች ናቸዉ

  • @user-gv5ct3tl3i
    @user-gv5ct3tl3i Жыл бұрын

    Ribki

  • @ermikeku153
    @ermikeku15310 ай бұрын

    የጅማው ልጅ ግን አፍ ማጣመም ጀምሯል

  • @sirajebrahim9062
    @sirajebrahim9062 Жыл бұрын

    አሸናፊ በሪሁን የትአለ

  • @mattyshoa3356
    @mattyshoa3356 Жыл бұрын

    Uuuf አሰልቺ

  • @tayechalemayehu3894
    @tayechalemayehu3894 Жыл бұрын

    Selk kuter

  • @tamekidane1917
    @tamekidane1917 Жыл бұрын

    So so so Boring please start the next round

  • @ef6079

    @ef6079

    Жыл бұрын

    ከሰለቻቹ ለምን ታያላችው

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Жыл бұрын

    ሠለቻችሁኝ

  • @danieldesalegn5386

    @danieldesalegn5386

    Жыл бұрын

    fara

  • @ef6079

    @ef6079

    Жыл бұрын

    አይባልም ዞርበያ

  • @seyoumasfau8100
    @seyoumasfau8100 Жыл бұрын

    Boring competition!!!

  • @danieldesalegn5386

    @danieldesalegn5386

    Жыл бұрын

    double fara

  • @MG_22

    @MG_22

    Жыл бұрын

    @@danieldesalegn5386 ere aradw tew bakih yihen pfp keyir mejemeriya segete😂😂

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mh Жыл бұрын

    ቅዱሴ 1111111111111111ነህ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі