Balageru (Giba Belew Shewa) ባላገሩ (ግባ በለው ሸዋ) New Ethiopian Music 2019(Official Audio)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Balageru (Giba Belew Shewa) ባላገሩ (ግባ በለው ሸዋ) - New Ethiopian Music 2019(Official Audio)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- kzread.info...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 459

  • @user-pu7nv5fz8s
    @user-pu7nv5fz8s4 жыл бұрын

    ቀረርቶና ፉከራ እንቁ ባህላችን ነው እኛ አማራዎች ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አንድ አማራ ብቻ 😘😘😘❤🇨🇬❤👈

  • @hanan7573

    @hanan7573

    4 жыл бұрын

    አንዳንድ ደደቦች አማራ ፊከራ ብቻ ይላሉ ባህላችን መሆኑንካን አያቁም ነፍጠኞች እንዳሸዋ ገና እንበዛለን ለምድረ ዱቄት ከቀበጡ ያቁናል ዱቄት ስናረጋቸው ደሞ ጠቅቀው ያቃሉ 💚💛💓 💚💛💓 💚💛💓 💚💛💓 💚💛💓 💚💛💓

  • @hanan7573

    @hanan7573

    4 жыл бұрын

    @Mulualem Bihon እሽ ግን አደራ ከዘረኝነት የፀዳ ፕሮግራም ይሁን

  • @hanan7573

    @hanan7573

    4 жыл бұрын

    @Mulualem Bihon eshi wendeme

  • @sadahasn8921

    @sadahasn8921

    4 жыл бұрын

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @sadahasn8921

    @sadahasn8921

    4 жыл бұрын

    ሰንት ጀግና እያለ ኩሩ ጭዋ ሸዋ ባላመጠ ይውጣል ባመቱ ይሉ ነበር ሲሉ ሰተርኩ እህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline28664 жыл бұрын

    ማነው እደኔ ፍከራ ቅርቶ የሚወድ👍#🇪🇹👈

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @asterbayu3631

    @asterbayu3631

    4 жыл бұрын

    Me

  • @mnny7973
    @mnny79734 жыл бұрын

    I am From Eritrea I Love Amara people Always in My Blood .

  • @lamesgin5202

    @lamesgin5202

    4 жыл бұрын

    we love u too

  • @user-in9ho9dc2n

    @user-in9ho9dc2n

    4 жыл бұрын

    😍😍

  • @shambelbelayneh8813

    @shambelbelayneh8813

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @mayaethiopian7253

    @mayaethiopian7253

    4 жыл бұрын

    MN NY thx love you too

  • @MimiMimi-on6xu

    @MimiMimi-on6xu

    4 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @ethiopia_landofthefree3330
    @ethiopia_landofthefree33304 жыл бұрын

    ድምፅ 1ኛ💚💛❤️ ዜማ 1ኛ💚💛❤️ እስኪ ይህ ምርጥ መዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ ይሰራለት የምትሉ like ግጩኝ አማራነትን አለምልመን ኢትዮጵያን እናድን!!!

  • @BbBB-yv8vy

    @BbBB-yv8vy

    4 жыл бұрын

    ላይሰራም ይችላል። በድብቅ ይሆን ይሆናል።

  • @user-ru8vv3yr2n
    @user-ru8vv3yr2n4 жыл бұрын

    ይፋቴው ሸዋዬው አማራው ነኝ ፍትህ ለክርስትያን ታደለ አሳምነው ጽጌ ለአማራ ህዝብ ጀግና ነው። ምርጥ ፉከራ ነው በርቱ

  • @BbBB-yv8vy

    @BbBB-yv8vy

    4 жыл бұрын

    ጎበዝ። ከእስራትና ግድያ ሳንድን ጀግንነት የለም። "ጀግኖች" ደመቀና ገዱ ናቸዉ ነፍሰገዳዮች።

  • @MiMi-xh8ve

    @MiMi-xh8ve

    4 жыл бұрын

    የሸዋ ልጅ የአፄዋቹ ነኝ ነፍሳቸውን ይማር ጀግኖቻችንን

  • @user-nq7wt4xt8v

    @user-nq7wt4xt8v

    4 жыл бұрын

    እኔም ከሸዋ ነኝ መንዜዋ

  • @countryofshewa6636
    @countryofshewa66364 жыл бұрын

    I am showa oromo ,we think time of sleep is enough let go for Showas unity then we can dignify Ethiopia

  • @aaabbb-xx1tq

    @aaabbb-xx1tq

    4 жыл бұрын

    ትክክል ነገሩ ሁሉ ወደ ሃይማኖት እየተቀየረ ነው የሸዋ ኦሮሞ ካልነቃ መዘዙ ብዙ ነው።

  • @ifakedul939

    @ifakedul939

    4 жыл бұрын

    Shewa just needs to remember its wisdom and unity to lead the country it had contributed so much for in to a better place!

  • @tube6667

    @tube6667

    3 жыл бұрын

    Ene kulu kegna

  • @gezahagngetahun4791
    @gezahagngetahun47914 жыл бұрын

    Shewa is the land of holy saints, kings, patriots ,scholars , precious culture and center of Ethiopia

  • @fekedewhailemariam5979
    @fekedewhailemariam59794 жыл бұрын

    ሃገሬ ኩራቴ አማራነት ማንነቴ እስኪ ከሸዋ የሆናችሁ 👍 አድርጉኝ በሞቴ 💕💕💖

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w4 жыл бұрын

    አማራ ለዘላለም ይኑር!💚💛❤

  • @user-in9ho9dc2n

    @user-in9ho9dc2n

    4 жыл бұрын

    አሚን

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @tube-ex5ms

    @tube-ex5ms

    4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ዘላለም ትኖር

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    @@tube-ex5ms እኔም አርጌሻለው

  • @user-jn2kf8ji6u

    @user-jn2kf8ji6u

    4 жыл бұрын

    @@user-in9ho9dc2n ኢትዮጵያ ትቅደም ብለሽ አሜን ትያለሽ

  • @mayaethiopian7253
    @mayaethiopian72534 жыл бұрын

    ሸዋ የሚኒሊክ ሀገር የሀይለስላሴ የፕሮፊሰር አስራት የሪስ አበበ አርጋይ የፃድቃን የተክልዬ ሀገር ሸዋ ሸዋ አማራ ሁላ የኔ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ የኔ አንድ አማራ❤️

  • @user-tk8sp1dy2b
    @user-tk8sp1dy2b4 жыл бұрын

    አቦ ይመችክ አባቴ ሽዋ ወሎ ጎደር ጎጃም ቅኔ ባህላችን ነው ቅርርቶ one love smihara ethiophia

  • @user-du8hk7jf4e
    @user-du8hk7jf4e4 жыл бұрын

    ውድነፍጠኛሰላማችሁይብዛ።ወሎ።ሸዋ።ጎንደር።ጎጃም።አንድአማራለሁምአማራ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-yq2zn2tx7r

    @user-yq2zn2tx7r

    4 жыл бұрын

    አብሮ ይብዛልን ቆፍጣናዉ ነፍጠኛ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👍👍👍👍

  • @ngusederbe1393

    @ngusederbe1393

    4 жыл бұрын

    The

  • @hcgsv5582
    @hcgsv55824 жыл бұрын

    ወሎ ሸዋ ጎደር ጎጃም አድህዝብ ነን

  • @Nate-jr5xk

    @Nate-jr5xk

    3 жыл бұрын

    wow!

  • @Nate-jr5xk

    @Nate-jr5xk

    3 жыл бұрын

    wow!

  • @mikiyask6958
    @mikiyask69584 жыл бұрын

    I'm a proud nefetgna Amhara love you all!!!

  • @GeneralLocooo

    @GeneralLocooo

    2 жыл бұрын

    @Muktar ሙ You mean Oromo Calvary

  • @user-nt2hi6fp2f
    @user-nt2hi6fp2f4 жыл бұрын

    አቤት ድምፅ ጂረት ነው ይፈሳል ሰላም ለሀገሬ Ethiopia ሰላምሽ ይመለስ😥

  • @merhi8895
    @merhi88954 жыл бұрын

    አማራወች በጣም ነዉ የምወዳቹሁ ደሞቸ 💚💛❤💪😍

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit37884 жыл бұрын

    እረ ሸዋ የአፄ ምኒልክ ሀገር የጀግና ሀገር💚💛❤

  • @user-mn5zj4zm1u
    @user-mn5zj4zm1u4 жыл бұрын

    ምርጦች እረ ሽዋ እረ ሸዋ እረ ሸዋ😍 ሰላም ለማማዬ ኢትዬጵያ😍👏👏👏

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j4 жыл бұрын

    ቅርርቶ ስሰማ ልቤ ይርበሻል😓💔

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @BbBB-yv8vy

    @BbBB-yv8vy

    4 жыл бұрын

    የአርበኝነት ደም አለብሻ!

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    @@BbBB-yv8vy እንዴት አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @adisteklemikael3233

    @adisteklemikael3233

    4 жыл бұрын

    Ayzosh konjo

  • @eliyasgetahun9866
    @eliyasgetahun98664 жыл бұрын

    ምርጥና ብርቅ የአማራ ልጆች ጊዜው ፈታኝ ነው እንደቀድሞ አባቶች አርቀን ልናስተውል ይገባል ወሎን ከሸዋ ጎንደርን ከጎጃም ለመነጣጠል አማራን ለማፍረስ እያሴሩ ነው ንቁ ቢቻላቸው ደግሞ ሙስሊም ክርስቴያን እያሉ እያቀዱ ነው ከስሜት ስሌትና ማስተዋልን ይጠይቃልና እናስተውል እላለሁ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ ኢትዮጵያ እንታገላለን

  • @user-nh2jd1ku9t
    @user-nh2jd1ku9t4 жыл бұрын

    ሸዋ እንደስሙ ሸዋ ነው የዋህ አስተዋይ ህዝብ ያለበት ኢትዮጵያዊነትን ብቻ የሚሰብክ ዘረኝነት የሚፀየፍ እንቁ ህዝብ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ዘረኞችን ከምድረ ገፅ አጥፋልኝ አሜን

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa49972 жыл бұрын

    ואווווווווווווווו אמא איזה צמרמורת של שיר איזה קול יפה ואוווווווו איזה מילים 🦾🦾🤚🙏💚💛❤👏👏👏 חכו אתם תראו היסטוריה !!!!!!!!!! רוחניות מקובלת מפי העליון 🤚🙏 תעזרו תעזרו אפילו שיש כוח שמים 🤚✍🌠 שואות☕✍🌠

  • @user-jn2kf8ji6u
    @user-jn2kf8ji6u4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን እንጂ ዘፋኝ እኮ በሽ ነው ለማንኛውም አማርኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው እኔ የሰላሌ ኦሮሞ ነኝ ዘረኝነት የተፀየፍኩኝ ሰላሌ ተወልጄ ሸገር ያደኩኝ 😍😍

  • @almazfe1864

    @almazfe1864

    4 жыл бұрын

    ትክክል ዘር ለገበሬ

  • @user-jn2kf8ji6u

    @user-jn2kf8ji6u

    4 жыл бұрын

    @@almazfe1864 ኧረ አው የአሁን ትውልድ መንቃት አለበት ዘርን ለገበሬ ብለን መናቅ ነው

  • @sablemi5987

    @sablemi5987

    4 жыл бұрын

    You're gurage not salale

  • @user-jn2kf8ji6u

    @user-jn2kf8ji6u

    4 жыл бұрын

    @@sablemi5987 my mother is oromo

  • @sablemi5987

    @sablemi5987

    4 жыл бұрын

    @@user-jn2kf8ji6u ok dear sorry

  • @vision8239
    @vision82394 жыл бұрын

    I love it from MEREHABETE (Alem Ketema), Shewa, Ethiopia ከአባዳኛው ፤ ከ ሚኒሊክ ሀገር

  • @sihentesfaye251
    @sihentesfaye2514 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ዘፋኙም ፀሀፊውም ፍፁም ደስ የሚል ጨዋነት የተሞላበት ምርጥ መልዕክት ያለው ዘፈን ነው ደስ ይላል

  • @Mona-dt7uk
    @Mona-dt7uk4 жыл бұрын

    ሸዋና አሸዋ ቢዝቁት የማያልቅ የወድ ሀገር ዋ ዋ ትግስቱ ያለቀለት ወዮልህ ምድረ ባዳ የዛንለት 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @selamamsalu7771
    @selamamsalu77714 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ቅርርቶህ አባቴን አስታወሰኝ አባቴ ለሀገሩ እረጅም አመት የታገለ ጀግና ነበር ለኛም ለልጆቹ ሰለሀገር ፍቅር ያስተምረን ነበር አባዬ ነፋስህን ይማርልኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @fatimamuhamed6016

    @fatimamuhamed6016

    4 жыл бұрын

    የኔምአባዬ ነፍስህን የማረው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamleethiopiatube1290

    @selamleethiopiatube1290

    4 жыл бұрын

    Amen kezihe alem leteleyun lehagerachin bekurat yetagelu abatochachnen Hulu nefes yemarelen beabereham beyeshak ategeb yanurelen fetari

  • @wayiizadiroo2096

    @wayiizadiroo2096

    2 жыл бұрын

    @@fatimamuhamed6016 Ayizoshii 💔👆

  • @user-xv7tv4ge6f

    @user-xv7tv4ge6f

    2 жыл бұрын

    😭😭😭💔💔💔

  • @ashusahle2773
    @ashusahle27734 жыл бұрын

    I am shewa Amhara! Love My gender, gojam and wollo

  • @etabebabekele6450
    @etabebabekele64504 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ የሸዋ አማራ ነኝ ሸዋ አማራ አበባ ያብባል ገና💚💛❤✊ አማራነት ይለምልም💚💛❤👏

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @hawltabey928
    @hawltabey9284 жыл бұрын

    አማራ ነብሴ ከጎንደር ሠላም ሁኑልኝ ደሞቸ ውድድድድ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g4 жыл бұрын

    እህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ዘራፍ ዘራፍ የሸዋ ልጂ ነኝ ደሜ ሞቅቅቅቅ ይላል

  • @user-kv1rt8rb9u
    @user-kv1rt8rb9u4 жыл бұрын

    ሸዋ የታሪኩ ማማ የእምየ ምኒልክ እብርት

  • @tigsittesfaye1437
    @tigsittesfaye14373 жыл бұрын

    ማነዉ፡እደኔ አማራበመሆኑ ኩራትየሚሠማዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @user-ku3eq1vq4c
    @user-ku3eq1vq4c4 жыл бұрын

    ክንዱ እረጃጅም ነው ለማቀፍ ይመቻቻል ትክክል ፍቅር ሸዋዋ

  • @edulala2913
    @edulala29134 жыл бұрын

    ምነው ሸዎዬ አንደኛ ሰመጥኩ

  • @user-zj5hv9pu7x
    @user-zj5hv9pu7x4 жыл бұрын

    አማራ የኢትዮጵያ አሻራ💚💛❤

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @naseylove7659

    @naseylove7659

    4 жыл бұрын

    @@NitanTesfaw ok

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n4 жыл бұрын

    ሸዋ የእምዬ ሀገር 😍😍😍

  • @POWE4755
    @POWE47554 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ጎበዝ ሞልቶ ላገሩ የሚሰዋ እውነት ነው እህህህህህህ

  • @BbBB-yv8vy

    @BbBB-yv8vy

    4 жыл бұрын

    የለም ጀግንነት ከአያቶቸ ጋር ነዉ የተወሰደዉ።

  • @frehiwotf9182
    @frehiwotf91824 жыл бұрын

    አማራ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር💚💛❤️ Proud neftegna✊🏾

  • @worldwide4987
    @worldwide49873 жыл бұрын

    Yemeye minilik hager yejegenochu washa shewa jegena 💚💛❤️ enodachewalen kenantew midir ke minilik menagesha Addis Ababa 💪💪💪💪💪💪💪

  • @awrambaethio-travel7955
    @awrambaethio-travel79554 жыл бұрын

    I respect this men real Ethiopian person balgeru tour and travel owner I appreciate for everything and promoting from my home country Ethiopia

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @hopeg4312
    @hopeg43123 жыл бұрын

    ቋንቋዉን ኦሮምኛ ብታደርገዉ አሪፍ ነዉ። ኦሮምኛ ቋንቋ ቢሆን ለዛዉም የተለማ ልጅ ምርጥ የሸዋ ኦሮሞ ልጅ ትሆናለህ። ግባ በለዉ ሸዋ ኦሮሞ ። የፊንፊኔ ከተማ ልጅ ነኝ ዙሪያ የሸዋ ኦሮሞ ከባታል። ተጋብዘሃል ሸዋ ኦሮሞ ሙዚቃ።በ ሸዋ ኦሮሞ ዞን ፊንፊኔ ከተማ ነዋሪ ነኝ። ሸዋ ኦሮሞ❤️❤️❤️❤️

  • @alemtube1549
    @alemtube15494 жыл бұрын

    ኡፍ ደስ ሲል እንኳንም የሸዋ አማራ ሆንኩ 😍😍😍💚💛❤🙏

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @safisoso5459
    @safisoso54594 жыл бұрын

    ባላገሩ አማር የኔጀግና

  • @user-xy3fz2uq3c
    @user-xy3fz2uq3c4 жыл бұрын

    አማራውች ስላም ሁኖልኝ

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager66344 жыл бұрын

    ዋውውው..በጣም ደሥሥሥ ይላል...ሸዋ የሚኒሊክ አገር

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i4 жыл бұрын

    ዴሞቸ።አማራወቸ።ሁሌም።እኮራባችሆለሁ።ክፏችሁን።ያርቅልኝ።ጥላቶቻችን።ይውዴሙ።ኢቶጵያአ።ለዘላለም።ትኑር።🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon48574 жыл бұрын

    ዋዉ አንድኛ ነኝ አማራነቴ ኩራቴ ነው ኢትዮጵያ ትቅደም።

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @teftec461
    @teftec4614 жыл бұрын

    Thx Minew as usual keep up the good job

  • @zenygirma
    @zenygirma4 жыл бұрын

    ዘርፍ ዘራፍ ዘራፍ ኢትዮጵያዊ ደሜ ዘራፍ ዘራፍ እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ሰጥቻለው ያገሬን ነገር!

  • @user-ot8xv1jd9l
    @user-ot8xv1jd9l4 жыл бұрын

    ግባ በለው ሽዋ 😱💪💪💪💪💪💪ሽዋ የጅግ ኖች አገር የምዬ ልጆች

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z4 жыл бұрын

    ዋዉ ሸዋ አማራ ወሎ አማራ ጎንደር አማራ ጎጃም አማራ አቤት መታደል💚💛❤አማረነት ይለምልም💚💛❤

  • @adanuetio1511
    @adanuetio15114 жыл бұрын

    💚💛❤️😍😘እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ድንቅ ህዝብ ያለባት ደጉ ገራገሩ የሸዋ ህዝብ ድንግል ትጠብቀው ኢትዮጵያ😭😭😭😭አምላክ ይታረቀን አንድ ያርገን ከምንሰማው ሁሉ በቃችሁ ይበለን እውነት ፀልዩ

  • @BbBB-yv8vy

    @BbBB-yv8vy

    4 жыл бұрын

    ይህ ገራገር ጅልነት ሕዝብ ያስጨረሰ ጅልነት !

  • @user-tu4ls9ly5t
    @user-tu4ls9ly5t3 жыл бұрын

    የመገን ሸዋወች የት ናችሁ ውሎ ጎንደር ጎጃም መገን አማራወች የምርጦች ምርጥ አቤት ቪድዮ ቤሆን ምን አለ ላይክ ግጩኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ephrataalemayehu3458
    @ephrataalemayehu34584 жыл бұрын

    ሰሜን ሸዋ መራህቤቴ !!!!!!!

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j4 жыл бұрын

    ያምራል ያምራል። ቀረርቶና ፉከራ ውስጤ ነው

  • @negademeke2019
    @negademeke20194 жыл бұрын

    ትክክለኛ የሀገር ባህል ያልተበረዘ በጣም ያምራል ቪዲዮ ሲጨመር ደግሞ በጣም ያምራል ምክንያቱም በጥሩ ሁኔታ ተቀርጻል፡፡

  • @minuyebekele8768
    @minuyebekele87684 жыл бұрын

    በርታልን ወንድማችን አስተያየት ለመስጠት ያክል ታሪክን እና የሃገራችንን ከፍታ መሰረት ያደረገ ቪዲዮ ቢሰራለት የበለጠ ደስ የሚል ይመስለኛል

  • @user-me7pw7eo2e
    @user-me7pw7eo2e4 жыл бұрын

    ዋው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneswoldeslassie951
    @yohanneswoldeslassie9514 жыл бұрын

    awo endezih newu!!!!!! betam temechitognal .

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji30854 жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ ሀሀራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅሩን ያድለን የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @user-rh6nr2lr5r
    @user-rh6nr2lr5r4 жыл бұрын

    ክሊፐ ቢኖረው የበለጠ ያምራል ውብ ሀገራችንን ሽዋን አስዩልን

  • @merhi8895
    @merhi88954 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ይመቻቹሁ ግን ሙዚቃዉ በዛ 😍😍😍

  • @icall3070
    @icall30704 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያምራል።ቀጥልበት

  • @gamelagamal4523
    @gamelagamal45234 жыл бұрын

    እክትት እክትት ዘራፍ ዘራፍ ኢትዬ እገሬ ለዘላለም ኑሪ

  • @user-kp2nb6xj3m
    @user-kp2nb6xj3m4 жыл бұрын

    Wow✊🦁🇨🇬❤

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n4 жыл бұрын

    አማራ ለዘላለም ይኑር የኢትዮጲያ አሌንታ

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h4 жыл бұрын

    Are shewa are shewa 🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-zj5hv9pu7x
    @user-zj5hv9pu7x4 жыл бұрын

    አማራ የኢትዮጵያ አሻራ ያብባል ገና ያብባል ገና ግባ በለው ሸዋ ይመቻችሁ አማራነት ኩራት ነው 💚💛❤ አይ💚ላቪዩ💛Etiopia❤ 🇪🇹

  • @esubalewabago4823
    @esubalewabago48234 жыл бұрын

    ደስ የሚል ግጥም ነው ጎበዝ ደራሲ ነው ግጥምና ዜማውን የሰራው ::የኢትዮጰያ ህዝብ የናፈቀው አንድ የሚያረገው እንጂ የሚከፋፍለው አደለም ስለዚህ ይሄ ስራ ህያው ምስክር ነው አንድ የሚያደርገን የሚያፋቅረን ታሪካችንን መለስ ብለን የኋሊት እንድንመለከት ያደርገናል በርቱ ፈጣሪ ሀሳባቹን ያሳካው በቅርቡ ምስል ቪድዬ ብትሰሩለት ጥሩ ነው::

  • @user-xd1qq1wu2m
    @user-xd1qq1wu2m4 жыл бұрын

    ዋውውው ኧር ሽዋ በጣም ደስስስ ይላል አሪፍ ስራነው

  • @kassahunbirhanu40
    @kassahunbirhanu404 жыл бұрын

    WE PROUD !!! KEEP IT UP!! PLEASE PLEASE MAKE ITS CLIPS!!!!!!!!!!

  • @amarahabashawe2681
    @amarahabashawe26814 жыл бұрын

    አማራዎች ሑሉም ነገር ያምርብና💚💛❤

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p4 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ ያምራል

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr73872 жыл бұрын

    እምየ ሸዋ ሀገሪ

  • @quarrapictures8200
    @quarrapictures82004 жыл бұрын

    ግሩም ሙዚቃ ነው፡፡ ቶሎ ቪዲዮውን አዘጋጁልን

  • @amharicethiopia6221
    @amharicethiopia62214 жыл бұрын

    ደግና አምሐራ ቀጥልበት !!!

  • @user-st8go4pi5y
    @user-st8go4pi5y4 жыл бұрын

    ሽዋ አበባየ ኧረ አማራ ኩራቴ አማራነት ዉበት አማነት ማነንት ነዉ ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ዊነዉ ዘራችሁን ያበዛዉ 💚💛💜

  • @user-hb5bc1zj5u
    @user-hb5bc1zj5u4 жыл бұрын

    Waww very good ..betam dess ylal

  • @asdfgkasdfgk4894
    @asdfgkasdfgk48944 жыл бұрын

    አረ አገረያ ሸዋ ምንም ዝም ብትል አትደበዝዝም አይ ስደት ትዝታ ለቀቀብኝ ላሻግረኝ ሽዋ

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar99194 жыл бұрын

    Waw Des Sil Amarawoche😍😍😍😍

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel4 жыл бұрын

    ውይ የሰሜን ሸዋ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ውብ ሀገሬ ሸዋ

  • @user-ru8vv3yr2n

    @user-ru8vv3yr2n

    4 жыл бұрын

    ሸዋ ሰሜን ምስራቅ ምእራብ ደቡብ ተብሎ አይከፋፈልም ሸዋ ሸዋ ነው ሙሉ ነው

  • @TechTalkWithAwel

    @TechTalkWithAwel

    4 жыл бұрын

    @@user-ru8vv3yr2n ማን ከፋፈለ አንቢ በደህና እኔ ኢትዮጵያ ዊ ነኝ ሰሜን ሸዋ እሽ ውብ ናት ሀገሬ ሸዋ የገበሬ ሀገር ማማ

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    ሰላም አመሻቹ እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @TechTalkWithAwel

    @TechTalkWithAwel

    4 жыл бұрын

    @@NitanTesfaw እሽ ማማ አንችም ብቅ በይ እኔ አድርጌሻለሁ

  • @NitanTesfaw

    @NitanTesfaw

    4 жыл бұрын

    እኔም አርጌሻለው

  • @aishadametewoaisha9090
    @aishadametewoaisha90904 жыл бұрын

    አይዞን ይሄም ያልፋል ወገኖቼ

  • @yedanienat2448
    @yedanienat24484 жыл бұрын

    በጥብጨ ልጠጣዉ የሸዋን አፈር እኔም እደነሡ ምናልባት ባምር ዉድድድድድ ሀገሬ ከክፉሁሉ ይጠብቅሽ እማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @teshomemengistu7708
    @teshomemengistu77084 жыл бұрын

    waw great you said it!

  • @user-cd9ef6rd7o
    @user-cd9ef6rd7o4 жыл бұрын

    ተሾመ ጀግናው በርታን

  • @haneen1970
    @haneen19704 жыл бұрын

    Wowwww betami des yelal 💪💪💪💪💪💋💋💋❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee7754 жыл бұрын

    Viva amara viva ethiopia 💚💚💚💚💚👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wd4vs2bl7h
    @user-wd4vs2bl7h4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema86894 жыл бұрын

    የኔ ሸዋ የጠዋቷ ፈርጥ የሚኒልክ እርስት

  • @YewololijtubeYewolo
    @YewololijtubeYewolo4 жыл бұрын

    WAW YAMJEMRYA NGNR BELU CHANALAN GORA BLACHEHU BETSEB ADERGUGNE TEWODUTALACHEHU😍😍😍😍

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas46114 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው

  • @earederadat8093
    @earederadat80934 жыл бұрын

    አማራ መሆን መታደል ንው ሌወም የሸዋ ልጅ መሆኔ ይኮራኛል 😍😍😍😍

  • @dannymanbest1413
    @dannymanbest14134 жыл бұрын

    wonderful i like it bro

  • @user-mb9tt2fv1o
    @user-mb9tt2fv1o4 жыл бұрын

    ክሊፕ ቢሰራለት ደሞ ይበልጥ ያምራል

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q4 жыл бұрын

    አማራዬ ሙሽራዬ💚💛❤ሸዋ ብዙ ያልተነገርላት ግን የኢትዮጵያ እምብርት ነች የጀግናዬ ሚሊኒክ

  • @mamomazengia4591
    @mamomazengia45914 жыл бұрын

    I feel proudable for the song.

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye19444 жыл бұрын

    Amhara 💪🏻💚💛❤️

  • @kimu7125
    @kimu71254 жыл бұрын

    I am proud of being Amhara ....

  • @yeneclass
    @yeneclass4 жыл бұрын

    Balageru Teshome... You're REAL Ethiopian man for Me ... I Like It But It was better If you prepare video content . ..

Келесі