ባለቤቴ ባትኖር ምኑ ከምንኑ ይሆን ነበር አልበሜ የባለቤቴ ስራ ውጤት ነው ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ባለቤቴ ባትኖር ምኑ ከምንኑ ይሆን ነበር አልበሜ የባለቤቴ ስራ ውጤት ነው ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 62

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v4 ай бұрын

    ደጋግሜ ነው የሰመውት አንደኛ ማስተዋል የእውነት ብዙ ጊዜ መሥማት ወንጀል ነው ቢባል አንደኛ ወንጀለኛ እኔ ነኝ ከተለቀቀ ጀምሮ በቀን በቀን የማይጠገብ የማይሰለች ሑሉም ዘፈኖች 👌👌👌👌👌

  • @brookgiez5700
    @brookgiez57004 ай бұрын

    ምነው ሰይፉ አሳነስከው የማስተዋልን ኢንተርቪ ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ እያለ ምነው አልክ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62504 ай бұрын

    ሠይፉ ትዝብት ነው ይሄን የመሠለ አልበም ሠርቶ ሠአቱን ግን አሣጠረከው በጣም ታሣዝናለህ

  • @kedst6792
    @kedst67924 ай бұрын

    አንተ መላጣ ግን አላበዛከው ይህን የመሠለ ምርጥ አልበም ሰርቶ ምነው ደቂቃው አሳነስከው ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ እያለ መላጣ እሽ ደግም እወድካለሁኝ ጥሎብኝ ❤😂ማስተዋል ብዙ እንጠብቃለን በርታ ደግናው💚💛❤️ ሰላም ለህዝባችን 😢

  • @selammedia1349
    @selammedia13494 ай бұрын

    ሰይፍዬ ለዚህ ጀግና ዘፋኝ በዚች ደቂቃ ብቻ ይከብዳል 😏😏😏

  • @SeidhussenSeidhussen
    @SeidhussenSeidhussen4 ай бұрын

    በጣም አሳጠርከው ሴትሆናቢሆን አ1ሰአት ነበር የመጠይቃት

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs51444 ай бұрын

    እነዚ ሚያፎጩት ኬት ነው የመጡት ዳሬክተር አብረሀም አስቁምልን

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri064 ай бұрын

    ሰይፍሻ ማስቴ ጀግናውን እባክህ ሰፊ ኢንተርቪው አድርግልን

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62504 ай бұрын

    ቀጣይ የባላገሩ አይዶል አሸናፊወችን አክሊሉ አሥፋው እና ብሩክ ሙሉጌታን በአንድ ላይ ጋብዝልን እንዳትለያያቸው በአንድ ላይ ይቅረቡ

  • @temesgenmengste1600
    @temesgenmengste16004 ай бұрын

    Sofi yebalagerun aqerbelen

  • @user-li5qi6jf8y
    @user-li5qi6jf8y4 ай бұрын

    አጅግ ደስ የሚል ሀሳብ ነው ዕድሜ ይስጥልኝ መወዳደር እፈልጋለሁ ነገርግን ሀሳቤን ለማቅረብ ትክክለኛውን የውስጥ መስመር አጣው ፍቃድህ ቢሆን እባክህ እርዳኝ 🙏

  • @samritube9007
    @samritube90074 ай бұрын

    ማስትየ ይህው ውዱ ባሌ ሙሉውን የማስተዋልን እኛ ዳምጭልኝ ብሎ ጋብዙኝ ለሊትም ቀንም በመስማት እየተስቃየው ነው😅ቬንግ የሆነ ሙዘቃ ነው❤

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr4 ай бұрын

    መቼ ነው የጠየከውን ጥያቄ የምታስጨርሳቸው ⁉️ መላጣው

  • @waleligntamru5710
    @waleligntamru57104 ай бұрын

    Yihen yemiyakel zefen ena miret album 12 dekika betam tegremaleh seyifu ewente ende yihen yemiyakel zefagn kezihe befit enkuwan ye album medaresha enkuwan endihe alkarbkewem betam new yamtsaznew. Maste anbesa neh

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl4 ай бұрын

    ሰይፉ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ።

  • @ww5440
    @ww54404 ай бұрын

    ሰይፉ የማስቴን አሳጠርክብን ምነዉ ብዙ ማዉራት ነበረበት ሌላዉ ደግሞ ችግርህ ሀሳብ አታስጨርስም። ለምን ታቋርጣቸዋለህ ? ካሁን በፊትም ዳዊት ፅጌን አቅርበኸዉ ምንም አላስወራ ብለኸዉ ነበር ። አሰግድ እሸቱም መቶ ብዙ ያወራል ብለን ስንጠብቅ ምንም ሳያወራ ሄደ ። ለማንኛዉም እናመሰግናለን

  • @ekram0007
    @ekram00074 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ አልበም! ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ።

  • @waleligntamru5710
    @waleligntamru57104 ай бұрын

    ልዩ አልበም 👌❤️

  • @selamawittamiru4878
    @selamawittamiru48784 ай бұрын

    የማስዋል አልበም ወይን ነው።

  • @Hiwot.M

    @Hiwot.M

    4 ай бұрын

    Best expression

  • @bineluda7558
    @bineluda75584 ай бұрын

    በጣም ገራሚ ስራ ነው ቁርስ ምሳ እራት አርጊዋለሁ ከወጣ ጀሜሮ ሳልሰማው ውዬ የማላቀው ድንቅ ስራ ሙሎ አልበሙ

  • @RobiZebene

    @RobiZebene

    4 ай бұрын

    እኔም

  • @jebdb
    @jebdb4 ай бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @mekdilove9234
    @mekdilove92344 ай бұрын

    ማንም እየመጣ ከ30 ደቂቃ በላይ ያወራል ምነው አነሰ ኢንተርቪው ሰይፋ አጠፋህ

  • @user-kq9oi4tx1c
    @user-kq9oi4tx1c4 ай бұрын

    Mastewale yanten zefen ye rophnan tewlde nen yemlu musican yemayke tewled nw enjii wow

  • @jebdb
    @jebdb4 ай бұрын

    እንወደዋለን ሁላችንም

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove86904 ай бұрын

    Meki jano sewdehe eko ke elyase melka ketele ate nehe ❤❤❤❤kalgebahe agebage 🫣

  • @FinoteMelaku2016
    @FinoteMelaku20164 ай бұрын

    I love your personality dear❤️

  • @user-wy5jd1uz6s
    @user-wy5jd1uz6s4 ай бұрын

    Ere seifu 12 deika becha 😢😢😢😢 keza belaye tebeken neber

  • @tigiyeabelij
    @tigiyeabelij4 ай бұрын

    Wowwwwwwwwww the best album's❤❤❤❤

  • @umalador2929
    @umalador29294 ай бұрын

    Ere alemseged tesfaya Ethiopia gebtal akrbew seifsha

  • @frygfg4848
    @frygfg48484 ай бұрын

    Masetee. Mirt sera

  • @heli2769
    @heli27694 ай бұрын

    የሚገረም አልበም❤

  • @user-ct5xs3ke1l
    @user-ct5xs3ke1l4 ай бұрын

    ጀግና ነክ ❤❤❤

  • @kalkidanmeshesha
    @kalkidanmeshesha4 ай бұрын

    He’s amazing

  • @nizartajudin3109
    @nizartajudin31094 ай бұрын

    Seifu mn honhal yakarbkaw eko mastwal eyayu new andegna saw ena be 12 dakika mn honhal sitand

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove86904 ай бұрын

    Andega album new berta masetewalya ❤❤❤❤

  • @cherinetgetahun
    @cherinetgetahun4 ай бұрын

    Maste 🎉❤

  • @leyuentertainment2429
    @leyuentertainment24294 ай бұрын

    Ere befeteresh...yanchi dimts eko manim yelelew aynet new silezi endezi ke akimish betach yehone hulum yemizefnew aynet zefen mezfen yikribish...ebakish!

  • @raheelnegat8009
    @raheelnegat80094 ай бұрын

    wow

  • @jobaad2982
    @jobaad29824 ай бұрын

    Digame ykrebln✊

  • @umalador2929
    @umalador29294 ай бұрын

    Alemseged tesfaya yikreb yemtlu like argu

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab57554 ай бұрын

    ድንቅ የሆነ አልበም ነው። ግን የድምፅህን ያህል ጠንካራ ሙዚቃ ድምፅህን የሚያወጣ ብዙ የለውም። ለኔ የድምፅህ ብቃት ይገርመኛል። የጊዜው ምረጥ ድምፅ የአንተ ነው። ትችላለህ። አደራ ጉሮሮህን ጠብቅ ተንከባከብ።

  • @user-ey5kv9qh7e
    @user-ey5kv9qh7e4 ай бұрын

    Kalkidan tamirun seifisha

  • @tigistchannel5066
    @tigistchannel50664 ай бұрын

    betam new yemwede mastewale

  • @Beamlak_Y.
    @Beamlak_Y.4 ай бұрын

    Mastewal❤

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega24614 ай бұрын

    ቢሊጮ ከሰማህ የሺሻ ቤት ፉጨቱን አስቁምልን

  • @Yesunegi45
    @Yesunegi454 ай бұрын

    ባክህን ሰብስበህ የምታስጮሃቸውን ሰዎች አስቁማቸው የፕሮግራሙን ኳሊቲ አፈር ነው የከቱት🙄

  • @MeazaBelay-fl1zc
    @MeazaBelay-fl1zc4 ай бұрын

    Zemawu hulum temesasele

  • @TituMan-ks8nl
    @TituMan-ks8nl4 ай бұрын

    ምነው ኣሳጠርከው

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo38154 ай бұрын

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @user-yr5lg8mf6p
    @user-yr5lg8mf6p4 ай бұрын

    Seifiye rophnan aqerbw ebakeh

  • @user-cn4fs8ki1l
    @user-cn4fs8ki1l4 ай бұрын

    ውዶቼ አንድ ክላስ ቤት መከራየት እሚፈልግ 👋👋በሉኝ ጅዳወችችች

  • @sshalom395

    @sshalom395

    4 ай бұрын

    የት ነው ?

  • @user-cn4fs8ki1l

    @user-cn4fs8ki1l

    4 ай бұрын

    ​@@sshalom395ሸራ ሄራ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h4 ай бұрын

    ሚስትህን አስተዋውቀን ግን አማራ ክልል ጭፍጨፍ ላይ ነው የዘፍን ምረቃ አትበት እኮ ብሎ ስም ሸኔ ናት እንዴ፣????

  • @selamshiferaw849
    @selamshiferaw8494 ай бұрын

    ሰይፋ ግን ጤነኛ አትመስለኝም .... አልበም የሚያህል ነገር ሰርቶ ምን አይነት interview new gn 😣😣😣

  • @desalegndemis7961
    @desalegndemis79614 ай бұрын

    4 ልጅ😢

  • @mamamin3122
    @mamamin31224 ай бұрын

    ሚያፏጨው ሰውየን ምነው ዝም ብትል

  • @user-li5qi6jf8y
    @user-li5qi6jf8y4 ай бұрын

    አጅግ ደስ የሚል ሀሳብ ነው ዕድሜ ይስጥልኝ መወዳደር እፈልጋለሁ ነገርግን ሀሳቤን ለማቅረብ ትክክለኛውን የውስጥ መስመር አጣው ፍቃድህ ቢሆን እባክህ እርዳኝ 🙏

Келесі