ባህታዊ ገብረ መስቀል ምን እያሉን ነው?|መግደል መሸነፍ ነው ያሉት …?|2016 ከ2015 የባሰ ይከፋል!|አለምን ለማጥፋት የተጠመደው መሳሪያ|

#Ethiopia #Haletatv#Rebunimedia

Пікірлер: 66

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s9 ай бұрын

    የምን ሟርት ነው ቢፀልዩ አይሻልም እንደአባት ሱባኤ ይዘው የምን መአት ነው ሚያወሩት😢😢 ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መጪውን ዘመን የደስታ የሰላም የፍቅር ያርግልን 🙏🙏 መልካም አዲስ አመት 2016🎉

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284Ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን , ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት 🙏✝️⛪️💕💕💕💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹☘️💐🪴🌺🌴

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul70069 ай бұрын

    በ ጌታ በ እየሱስ ስም የሟርት መንፈስ በሀገሬ ላይ አይሰራም

  • @troy1942

    @troy1942

    9 ай бұрын

    Le enante gize tenbit le egna gize muart😂

  • @bettyleoul7006

    @bettyleoul7006

    9 ай бұрын

    @@troy1942 ኢትዮጵያዊ ካልሆንሽ አዎ ዘመን የምንቀይረዉ አብረን

  • @fkremaryamworke4588

    @fkremaryamworke4588

    9 ай бұрын

    በስሙ ጉልበት ፈርሷል

  • @fetsumkidanne9679

    @fetsumkidanne9679

    9 ай бұрын

    በየሱስ ስም በየሱስ ስም በየሱስ ስም ደብተራ አይሰልጥን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን🎉

  • @zalaweyintadele

    @zalaweyintadele

    9 ай бұрын

    የሱስ የሚባል የለም

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel92299 ай бұрын

    Those who trust God will see all these comings,for better or worse!? Till then as you said we pray for God's mercy and grace and let's pray for God's mercy to see peace in Ethiopia!? May the Almighty God see us with His Grace and Mercy Amen Amen Amen 🙏👍❤️

  • @belayneshali4617
    @belayneshali46179 ай бұрын

    ውድ ባሕታዊ የኛ ተስፋ እግዚአብሔር ነው እርስዎ የሚሉት አይሆንም : ክርስቲያን ከሆኑ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ፈለግ ይከተሉ የሚኖሩትና የሚናገሩት ሕይወት የሚሰጥ ይሁን እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ከልብ እንጩህ እንጅ በምናየው አንወሰድ።

  • @WerekeEthiopa
    @WerekeEthiopa9 ай бұрын

    ምናለ ለአፋችን እኳን መልካም ምኞት ብንመኝ የባሰ ይላሉ ገና ሰጀምረው እየመጣቹ አትቀደዱብን ፈጣሪ አለን እኛ ወሬ ፈቶናል ማን ያቃል ፈጣሪ የሚያደርገው አትፈላሰፉብን ፀልዩ ዝምብላቹ እግዚያቦሔር ኧረ እባክሕ ገላግለን በቸርነትሕ የኢትዮጲያ ሰላም ናፋቆናል የድግል ማርያም ልመና ፀሎት ምልጀዋ አይለየን አሜን

  • @user-nb1vz6bt2y

    @user-nb1vz6bt2y

    9 ай бұрын

    እውነት ስለሆነ

  • @zeritutiruneh4465

    @zeritutiruneh4465

    9 ай бұрын

    ካፋቸው ጥሩ ነገር ወጥቶ አያውቅም እግዚአብሄር አዋቂ ነው መጪው አመት የሰላም ነው

  • @user-nb1vz6bt2y

    @user-nb1vz6bt2y

    9 ай бұрын

    @@zeritutiruneh4465 እውነት ስለሆነነው

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    9 ай бұрын

    @werekeEthiopa፦ ሁሉንም ከፊት ለፊትህ ከእጅግህ ታገኘዋለህ፤ የእግዚአብሔር ድምጽ እንዲህ እንደ እሬት መረረህ አይደል? ያሳዝናል።

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    9 ай бұрын

    @@zeritutiruneh4465 ፦ የእግዚአብሔርን እውነት ስለተናገሩ፡ መጭውን አውቃችሁ እራሳችሁን እንድታዘጋጁ ስላስጠነቀቁ፡ መልካሙ ነገር መራራ ሆነባችሁ አደል? ያሳዝናል።

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu219 ай бұрын

    2016 እኮ ጥሩ ይሆናል ብለው ነበር እኮ 2015 ተጠሪርጎ ይጠፋል ብለው በጆሮዬ ሰምቼ ነበር እኮ በቀኝ ጆሮዬም በግራ ጆሮዬም እንዴ አረ በቃ ይበለን።

  • @torpa..
    @torpa..9 ай бұрын

    ኧረ እግዚአብሔር ይቅር በለን አንበል የሰው ንግግር አትስሙ😢

  • @bisratgebremedhin9051

    @bisratgebremedhin9051

    9 ай бұрын

    It's better to pray my dear.

  • @user-mu1gx4zw6y
    @user-mu1gx4zw6y5 ай бұрын

    Absolutely you Re wright!!

  • @user-mu1gx4zw6y

    @user-mu1gx4zw6y

    5 ай бұрын

    Absolutely you are wright !!

  • @user-nx2lk7rt6d
    @user-nx2lk7rt6d9 ай бұрын

    እርሶ አንድቀን ከአፎት መልካምነገር አይወጣም ከቻሉ ፀልዩ ካልቻሉ ዝም ይበሉ

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    9 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ እሳቸውን ኢንተርቪ የሚያረጉት

  • @bisratgebremedhin9051

    @bisratgebremedhin9051

    9 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-bg2hh3wz2s

    @user-bg2hh3wz2s

    9 ай бұрын

    ልክ ነሽ የቁራ መልክተኛ ይመስል ደህና ነገር አያወሩም አንዴ አራት ዘንዶ መጣ አንዴ አለም ሊጠፋ ነው ከማለት ውጪ😢

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q7 ай бұрын

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @getenetyoseph1690
    @getenetyoseph16908 ай бұрын

    እኔ እሚገርመኝ 2013የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው ብለው ነበር ምንድነው ሚመክራቸው የለም

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe5889 ай бұрын

    ውይይይይ አባታችን ቢክፋ እንኳን ገና ሳንጀምረው አስደነገጡን እግዚአብሔር ታሪክን የሚለውጥ አምላክ ነው ሰላምምምምምም ናፍቆናል ቢያንስ መልካም መመኘት እራሱ መልካም ነገርን ያመጣል 😢

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መልካም እንደሚሆን ተስፋ አደረጉህ ❤

  • @MebratuReta-ps9yx
    @MebratuReta-ps9yx9 ай бұрын

    እባካቺሁ እኚኽ ሰዉ በቀደመዉ ጊዜ ብዙ ብለዋል ያጊዜ አልፏል ይብቃቸዉ ሁሌም ስለምኽረት አዉርተዉ አያውቁ ም ሰለቸን ለእሳቸዉ ሰራ ነዉ በዚህን ሰአት ሰለሐሰተኛ ወሬና ሰለጦርነት ትን ታኔ እንደአንድፖለቲካ ተንታኝ ተንትነዉ አዋቂነታቸወን ገልጸዉልናል ቢበቃቸዉ እላለሁ እንተም ስለመአት የሚያወሩል ንን ባታቀርቡልን ምናለ ቅዱሳት መጻሕፍ ት ስላሉን እነሱ ይበቁልናል ይልቁንም ል ቦናችን ይመክረናል።ተስፋችን መድኃኒ አለም ክርስቶስ ሰለሆነ ስለእምነት ሰበ ኩ ። አባ እገሌ መ/ም ፧ ባሕታዊ፧ ቆለኛ ደገኛ ወዘተ ጥቅምነዉ ከተባለ የሚድያ ጋጋታ ለኪስ ገንዘብ መሰብሰቢያ እላለ ሁ ሰዉ ሰለመሞቱ ተተነበዬ ሀገርስ በሞተዉ ሰው ሞት ምክንያት ጦርነት ቁ ሞ ሰላም ለምን አልተተነበየም አንተሰ ጠያቂዉ 2016 ዓ ም ባለሥልጣን ይ ሞታል ወይ ብሎ ጥያቄ ምን የሚሉት ጥያቄ እንደሆነ ሰለማይገባኝ ሟርት ያስተዛዝበናል ።ይህ ሚድያ የምወደው ነበር የማይሆኑ ሰዎችን አታቅርቡ ምክሬ ነው።

  • @girummulugeta1622
    @girummulugeta16228 ай бұрын

    Abatache kalehiwot yasemalen....

  • @yordanosgebremariam6000
    @yordanosgebremariam60009 ай бұрын

    ቆይ እርሶን እንዴት ከ great paul እኩል ባህታዊ በሚባል ማዕረግ እንዴት እንጥራዎት

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl9 ай бұрын

    ጌታ ሆይ 😂😂😂ትእግስቱን ስጠኝ🎉🎉🎉 2015 🎉🎉🎉ነፃ የምንወጣበት አመት ነው ስትሉን 😊አልነበረም ለምን እምነታችንን 🎉🎉ሳታውቋት 🎉🎉በመላምት አታሰድቧት ። ደሞ የሚያናድዱት የሚጠይቋችሁ ጋዜጠኞች 😊

  • @user-nx2lk7rt6d
    @user-nx2lk7rt6d9 ай бұрын

    ገና ሳናየው ክፉን በጉጉትመጠበቅ ያሳፍራል

  • @sebleworku9266
    @sebleworku92668 ай бұрын

    ሀሌታ ምን አይነት ቀጣፊ ሰው ነው የመታቀርቡት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BetelhemAwraris
    @BetelhemAwraris5 ай бұрын

    የድግል መርያም ልጅ ማረን ይቅርበለን

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb39909 ай бұрын

    ሁልግዜ ጡሩ ተመኙ

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres91929 ай бұрын

    ይህን ያፈረሰ ሰው ባህታዊ ነው ብሎ ማቅረብ ማለት ቃሉንም አገልግሎቱንም አለማወቅ ነው። ሰው አጣችሁ? የሃይመኖቱን ጉዳይ ቢሆን ከሰውየው የበለጠ የሚታወቅ ሰው ፈልጉ።

  • @masfinworku5049
    @masfinworku50499 ай бұрын

    ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ቃሉ ነው የሚለው አትጨነቁ የጌታ ክብር ሲገለጥ ማነው ደስ የማይለው???

  • @user-nj8db5ci3v
    @user-nj8db5ci3v9 ай бұрын

    2016 barkinew Yetebareke new Legna melkam Zemen new ANTE GIN YE AFKIN FIRE BILA ZEMENIH YITER FELFELA NEH

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde74929 ай бұрын

    ውይ ምነው እኝህን ስው የሚያስቆም ስው ጠፋ ከመለኮሱ ዝም ብለው ገዳም ገብቶ ብፀልዩ አይሻልም ሁልግዜ ካሜራ ፌት ቁጭ ብሎ መአት ማውራት እስኪ ፅልዩ ህዝቡን አስተባብረው አስፅልዩ ማውራት አይጠቅምም

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in9 ай бұрын

    አሁንም ባህታዊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙊🙉🙊🙉🙉🙊🙉🙊🙉🙊🙉🙊🙉🙊🙉🙊

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw57109 ай бұрын

    Tell them alekachewim ante. Give them advice there is no game with me.

  • @calaatola4987
    @calaatola49879 ай бұрын

    Gash lebo dena neh ywerede mideya

  • @user-wx6zz6cj2q
    @user-wx6zz6cj2q8 ай бұрын

    ሲጀመር እርሶን ባህታዊ አይደሉም ። ባህታውያን ከሰው ተገልለው ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት የሚኖሩ እንጂ ሚስት አግብቶ በዓለም እየኖሩ ከተማ እያውደለደሉ ባህታዊ ነኝ ማለት በራሱ እጅግ የሚያስጠላ የባህታውያኑንም ክብር ሚጋፋ ነው። ከሁሉ በላይ ደግሞ ሀጢያትም ነው ስለዚህ ቀኑ ከመምሸቱ በፊት ንሰሀ ይግቡ

  • @Simbten
    @Simbten9 ай бұрын

    የመሃይሞች ውይይት

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p9 ай бұрын

    ይህ ሌባ ሰውየ በቃ ወቅቱን እያየ ተነበይኩ ይላል እንዴ?! ታች አምና እኮ በ2016 አይደለም 2015 እራሱ ሰላም ነው ሲል ነበር።

  • @seyoumgetnet3589
    @seyoumgetnet35899 ай бұрын

    ይሔ በሽተኛ ሰው መቼ ነው ሟርት ማሟረቱን የሚያቆመው?ጭራሽ በቃ ኢዩ ጩፋን ይመስል እኔዳሟረተ ለማንኛውም ጠይሔ እብድ ሰው ኦርቶዶክስን አይወክልም

  • @MeazaKassaye-du3yr
    @MeazaKassaye-du3yr9 ай бұрын

    ምን ባህታዊነው ፈትነው።

  • @fkremaryamworke4588
    @fkremaryamworke45889 ай бұрын

    አንተ ክፉ አውሬ ስራህ ይፍረስ እግዚአብሄር ይገስፅህ ይሄ የሽቀላ ሚዲያ አመቱ የበረከት ነው።

  • @smms6004
    @smms60049 ай бұрын

    ይሄ ሰውየግን. ምን አለ ለአፋቸው እንኳ መልካም ቢወጣቸው እኛስ በእግዚአብሔር ተስፋ አንቆርጥም

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal91109 ай бұрын

    እኚ ሠውዬ የውዱ አባታችን የመላእከ መንክራት አስተምሮ አቃቂር ሲያወጡ የኚህን ሰው ክፋት አይተናል የሳቸውን ህልም እና ተረት እየሠማን ዘመናት ተቆጠሩ ለኛ አይንና ጆሮ ከተጨነቃቹ እኚን ሰውዬ እየጠራቹ ጥንቆላ የመሠለ ወሬ አታሠሙን

  • @samrawitbelay1449
    @samrawitbelay14499 ай бұрын

    በናታችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ አግብቶ የሚኖር ሰው ባህታዊ ብላቹ እየጠራቹ ከቤተክርስቲያን ያለሆነ ሰው እየጠራቹ አትዘባርቁ አትውረዱ እስቲ ሰይጣን መዐት ይሰማል የምህረት ቀን ግን አያውቅም

  • @user-wc2vy3om6n
    @user-wc2vy3om6n9 ай бұрын

    አይ ትንቢት 🤔🤔😣 ፈረደብን

  • @yonitegegne7169

    @yonitegegne7169

    9 ай бұрын

    እእእእእእእእእእእ ተመችቶኛል እንዲያው ሁሉም ተነስቶ ትንቢትን ያፉ ማላቀቂያ አደረገብን ። የነህኛው ደግሞ በኛ ማሊያ ሊጫወቱ መሞከራቸው ያበሳጫል ለነገሩ ቅዱስ ሲኖዶስ አውግዙ ለይቷዋልና የኛ ሰው አይደሉም።

  • @Crstina246
    @Crstina2469 ай бұрын

    እኝህ ሰውዬ እኮ አሸባሪ ናቸው ምነው መልካም ቢመኙ እኛ በእግዚአብሔር ተስፋ እናደርጋለን

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w9 ай бұрын

    አሲዳም የሆነ ሰውዬ ሲያስጠሉ ሟርተኛ

  • @Sine-menafist
    @Sine-menafist6 ай бұрын

    ሙአርተኛው መተተኛ

  • @AlemKasu-ho9hg
    @AlemKasu-ho9hg5 ай бұрын

    ይሄ ሰካራም ሰውየ በአፉ ጥሩ ነገር አይወጣም 😡 2015 የኢትዮጵያ ትንሳዔ እያለ ሲቀደድ ነበር የዛሬ ሶስት አመት ቀዳዳ

  • @elias21w
    @elias21w5 ай бұрын

    ሃሌታዎች ይህን ውሸታም ሰውዬ ከቁም ነገር ቆጥራችሁ ታቀርቡታላችሁ?

Келесі