"ባልተማሩት ተገንብታ... በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን... ኢትዮጵያ" ዶክተር አለማየሁ ዋሴ

"ባልተማሩት ተገንብታ: በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን: ኢትዮጵያ" ዶክተር አለማየሁ ዋሴ

Пікірлер: 267

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Жыл бұрын

    የሰው ሰው የሰው ልክ ብርቁ፣ ድንቁና የምጡቅ አእምሮ ባለፀጋው ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እንኳን ተወለድክልን።

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 Жыл бұрын

    እንዴት ዕድለኛ "ባች" ነው። ይህን የመሰለ የዶ/ር አለማየሁ ዋሴን የሕይወት መንገድ ታላቅ ምክር ያውም በምርቃት ቀን ማግኘት እጅግ መታደልን ይሻል!! ተጠቀሙበት ውድ የኢትዮጵያ ልጆቾ።

  • @mesfinlakew136
    @mesfinlakew136 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ጥልቅ ሃሳብ ያለው የመመረቂያ ንግግር ማዳመጥ ከጀመርኩበት እድምዬ እስካሁን ሰምቼ አላውቅም... ውድ ዶር አለማየሁ እ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ::

  • @Adwa_Africa

    @Adwa_Africa

    Жыл бұрын

    ትልቅ ምክር ነው!! ክብር ይስጥልን ዶ/ር አለማየሁን:: ሀገራችን ለምን ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት ትሰቃያለች የሚለውን ጥያቄ ጠይቂያለሁ:: ምክኒያቱም ትምህርት እና እውቀቱ የተቀዳው ከጠላት ስለሆነ ትምህርቱ አይን ሳይሆን አእምሮ የሚያውርና ራስንና ሀገርን እንድንጠላ ስለሚያደርግ ለስደት ለባርነትም የሚዳርግ በመሆኑ ነው!!! ትምህርታችን ከአውሮፓ ተቀድቶ በቤተክርስቲያን የነጭ ፎቶ ሰቅለን ጥቁርን ሰይጣን ብለን አፍሪካን ማሳደግ ማበልፀግ አንችልም!!!! በሽታው በህፃንነት በጨቅላ አእምሮ የሚለክፍ ራስን ማሳነስ ራስን መጥላትና በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና ለባርነት ከፍሎ መሰደድ የሚዳርግ ነው!!! ጥቁሮች እየተባልን የጠቆረ ህፃን የጠቆረ ሰው ስናይ በስመአብ እያልን የምንማርበት መፅሀፍ ውስጥ ታሪካችን ተሰርዞ ጀግኖቻችን ታሪካቸው ደብዝዞ የአባቶቻችን ምጥቀት ተደልዞ ከአውሮፓ የተቀዳውና በልጆቻችን አእምሮ ላይ የሚጫነው የቅኝ ግዛት ትምህርት በስነልቦና ባርነት እና ጦርነት ተለውሶ አንድ የአፍሪካ የጥቁር እውነት እንዳይኖርበት ተምሶ እንዴት የተማረው ሀገር ይሰራል:: የኛ አባት እናቶች ሀገር የሰሩት ከኛ ተሽለው መሆኑን ገብቶን እኛ ለምን እንዲህ ግራ ገባን ብለን የጠፋነው ራሳችንን ካልፈለግን የኢትዮጵያ እና የራሳችን ነቀርሳ ሆነን እኛንም ኢትዮጵያንም ይዘን እንጠፋለን!!!!! ተመራቂዎች እስካሁን የተማራችሁት ትምህርት የራሳችሁ ጠላት አድርጉዋችሁዋልና ከራሳችሁ ጋር ለመታረቅ ምርቃታችሁን አክብራችሁ ጀምሩ ራሳችሁን ቶሎ ፈልጉ:: ራሳችሁን ስታገኙት አባቶቻችሁ ጋር ትገናኛላችሁ እነሱ ደግሞ ያሉት አውሮፖ ያስተማራችሁ ዝቅታ ውስጥ ሳይሆን አለም ያልደረሰበት እውነትና ነፃነት ውስጥ እና ከፍታ ውስጥ ነው:: መልካም የፍለጋ ጊዜ!!!

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 Жыл бұрын

    ልብን የሚነካ ንግግር እና የጠለቀ የእውቀት ባለቤት ምሁር 🙏🙏🙏🙏

  • @eromiazed9797
    @eromiazed9797 Жыл бұрын

    ክቡር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ፣ በእውነት እንደ አንተ ራሱን ያገኘ ማን ነው? ንግግርህ ፍጹም ህይወትን ይዘራል። በጣም እናመሰናለን።

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ክብር ይገባሃል

  • @tezulemma7505
    @tezulemma7505 Жыл бұрын

    ተባረክልን ዶ/ ር ዓለማየሁ።ኢትዮጵያን የምትወድ ሰው ነህ።ምክርህም ምጡቅ የሆነ በማስተዋል የተናገርከው ንግግርም ልብ ላለው ገንቢ ነው።እግዚአብሔር የምንወዳት ኢትዮጽያን ይባርክልን የጠላቶቿ ከንቱ ሀሳብ አይከናወን።ከጌታ ዘንድ በሚወርደው በቁጣው እሳት የተበላ ይሁን።አሜን

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 Жыл бұрын

    Thanks to God for the existence of Dr. Alemayhu🙏🏾 what a heartfelt inauguration speech! Thank you sir👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 Жыл бұрын

    እውቀት፣ እርጋታ ፣የሀገር ፍቅር ፣ጥበብ አሟልቶ የሰጠህ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ክበርልኝ።አምላካችን እንዳንተ ያሉትን ያበርክትልን !!

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Жыл бұрын

    "ከተማሩ እንደ አለማየሁ ዌሴ "ዶር አለማየሁ ዋሴ ፣ጨዋ፣ፈሪሀ እግዚአብሄር ያደረበት፣ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!!!ግሩም ድንቅ ንግግር፣ለተመራቂዎች ያስተላለፉት ወሳኝ ስንቅ ነው።

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 Жыл бұрын

    ትክክል ሁልጊዜም ወላጆች ለልጆቻቸው ምን ያህል መስዋእትነት እንደምንከፍል ገልፀውታል ዶ/ር አለማየሁ ረዥም እድሜ ይስጥህ እንደአንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ያብዛልን:: ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ታፍራና ተከብራ ትኑር ::

  • @tadessehabesha2421
    @tadessehabesha2421 Жыл бұрын

    i have never heard a Strong and iconic speech like this man. Really impressive and by far this 30 minutes inaugural speech is more important than the 15 or 17 passed academy years . Frankly speaking i wish this speech would spoken during my graduated days. I am speechless and it's phenomenal .i will never forget this lesson. Really greatfull Dr. Alex and wish you long live amd happy years .Thanks Amhara media Corporation for streaming .

  • @tadessehabtemichael6693

    @tadessehabtemichael6693

    Жыл бұрын

    Best speech God bless him.

  • @Adwa_Africa

    @Adwa_Africa

    Жыл бұрын

    ትልቅ ምክር ነው!! ክብር ይስጥልን ዶ/ር አለማየሁን:: ሀገራችን ለምን ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት ትሰቃያለች የሚለውን ጥያቄ ጠይቂያለሁ:: ምክኒያቱም ትምህርት እና እውቀቱ የተቀዳው ከጠላት ስለሆነ ትምህርቱ አይን ሳይሆን አእምሮ የሚያውርና ራስንና ሀገርን እንድንጠላ ስለሚያደርግ ለስደት ለባርነትም የሚዳርግ በመሆኑ ነው!!! ትምህርታችን ከአውሮፓ ተቀድቶ በቤተክርስቲያን የነጭ ፎቶ ሰቅለን ጥቁርን ሰይጣን ብለን አፍሪካን ማሳደግ ማበልፀግ አንችልም!!!! በሽታው በህፃንነት በጨቅላ አእምሮ የሚለክፍ ራስን ማሳነስ ራስን መጥላትና በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና ለባርነት ከፍሎ መሰደድ የሚዳርግ ነው!!! ጥቁሮች እየተባልን የጠቆረ ህፃን የጠቆረ ሰው ስናይ በስመአብ እያልን የምንማርበት መፅሀፍ ውስጥ ታሪካችን ተሰርዞ ጀግኖቻችን ታሪካቸው ደብዝዞ የአባቶቻችን ምጥቀት ተደልዞ ከአውሮፓ የተቀዳውና በልጆቻችን አእምሮ ላይ የሚጫነው የቅኝ ግዛት ትምህርት በስነልቦና ባርነት እና ጦርነት ተለውሶ አንድ የአፍሪካ የጥቁር እውነት እንዳይኖርበት ተምሶ እንዴት የተማረው ሀገር ይሰራል:: የኛ አባት እናቶች ሀገር የሰሩት ከኛ ተሽለው መሆኑን ገብቶን እኛ ለምን እንዲህ ግራ ገባን ብለን የጠፋነው ራሳችንን ካልፈለግን የኢትዮጵያ እና የራሳችን ነቀርሳ ሆነን እኛንም ኢትዮጵያንም ይዘን እንጠፋለን!!!!! ተመራቂዎች እስካሁን የተማራችሁት ትምህርት የራሳችሁ ጠላት አድርጉዋችሁዋልና ከራሳችሁ ጋር ለመታረቅ ምርቃታችሁን አክብራችሁ ጀምሩ ራሳችሁን ቶሎ ፈልጉ:: ራሳችሁን ስታገኙት አባቶቻችሁ ጋር ትገናኛላችሁ እነሱ ደግሞ ያሉት አውሮፖ ያስተማራችሁ ዝቅታ ውስጥ ሳይሆን አለም ያልደረሰበት እውነትና ነፃነት ውስጥ እና ከፍታ ውስጥ ነው:: መልካም የፍለጋ ጊዜ!!!

  • @kebebetefera7645
    @kebebetefera7645 Жыл бұрын

    ድንቅ እውቀትና ድንቅ ምክር ተባረኩ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын

    ግሩም መልእክት እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 Жыл бұрын

    ትክክለኝ አባባል - ባለፉት 30 አመት የተማሩ የተባሉ በመርዘኝ የጎሳ የጥላቻ ፓለቲካ ተጠምደው ምስጊን ዜጎችን አሰቃዩ ገደሉ አሰደዱ

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @Teyboawlou

    @Teyboawlou

    Жыл бұрын

    ባለፉት ሰላሳ አመት ሁለተኛ ዜጋ የነበረ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ ለስልጤንና እራሱን በራሱ ለማስተዳደር በቃ የኢኮኖሚውም የፖለቲካውም ተጠቃሚ ሆኗል

  • @neftea7

    @neftea7

    Жыл бұрын

    ኣሁን4 ኣመት ሙሉ እድሉን ስታገኙ ሰላሳ መት ሆነ መዝሙራችሁ ልክ እንደ ድውያን ፡ስሩና ኣሳዩ እንጂ

  • @Adwa_Africa

    @Adwa_Africa

    Жыл бұрын

    ትልቅ ምክር ነው!! ክብር ይስጥልን ዶ/ር አለማየሁን:: ሀገራችን ለምን ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት ትሰቃያለች የሚለውን ጥያቄ ጠይቂያለሁ:: ምክኒያቱም ትምህርት እና እውቀቱ የተቀዳው ከጠላት ስለሆነ ትምህርቱ አይን ሳይሆን አእምሮ የሚያውርና ራስንና ሀገርን እንድንጠላ ስለሚያደርግ ለስደት ለባርነትም የሚዳርግ በመሆኑ ነው!!! ትምህርታችን ከአውሮፓ ተቀድቶ በቤተክርስቲያን የነጭ ፎቶ ሰቅለን ጥቁርን ሰይጣን ብለን አፍሪካን ማሳደግ ማበልፀግ አንችልም!!!! በሽታው በህፃንነት በጨቅላ አእምሮ የሚለክፍ ራስን ማሳነስ ራስን መጥላትና በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና ለባርነት ከፍሎ መሰደድ የሚዳርግ ነው!!! ጥቁሮች እየተባልን የጠቆረ ህፃን የጠቆረ ሰው ስናይ በስመአብ እያልን የምንማርበት መፅሀፍ ውስጥ ታሪካችን ተሰርዞ ጀግኖቻችን ታሪካቸው ደብዝዞ የአባቶቻችን ምጥቀት ተደልዞ ከአውሮፓ የተቀዳውና በልጆቻችን አእምሮ ላይ የሚጫነው የቅኝ ግዛት ትምህርት በስነልቦና ባርነት እና ጦርነት ተለውሶ አንድ የአፍሪካ የጥቁር እውነት እንዳይኖርበት ተምሶ እንዴት የተማረው ሀገር ይሰራል:: የኛ አባት እናቶች ሀገር የሰሩት ከኛ ተሽለው መሆኑን ገብቶን እኛ ለምን እንዲህ ግራ ገባን ብለን የጠፋነው ራሳችንን ካልፈለግን የኢትዮጵያ እና የራሳችን ነቀርሳ ሆነን እኛንም ኢትዮጵያንም ይዘን እንጠፋለን!!!!! ተመራቂዎች እስካሁን የተማራችሁት ትምህርት የራሳችሁ ጠላት አድርጉዋችሁዋልና ከራሳችሁ ጋር ለመታረቅ ምርቃታችሁን አክብራችሁ ጀምሩ ራሳችሁን ቶሎ ፈልጉ:: ራሳችሁን ስታገኙት አባቶቻችሁ ጋር ትገናኛላችሁ እነሱ ደግሞ ያሉት አውሮፖ ያስተማራችሁ ዝቅታ ውስጥ ሳይሆን አለም ያልደረሰበት እውነትና ነፃነት ውስጥ እና ከፍታ ውስጥ ነው:: መልካም የፍለጋ ጊዜ!!!

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw21 күн бұрын

    ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ እሱ እግዚአብሔር ከመከራ ሥጋ ወነብስ ይጠብቅህ

  • @ewunetutarkegn1737
    @ewunetutarkegn1737 Жыл бұрын

    Gr8 Respect to my Teacher!!

  • @mulugetaworkuayele6412
    @mulugetaworkuayele6412 Жыл бұрын

    One of the greatest and inspirational speech indeed by Dr. Alemayehu. His phrases about our poor nation are touching and full of wisdom. Wish him the best.

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Жыл бұрын

    Thank you, Dr Alemayehu Wassie! That is so amazing speech. God bless you !

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu67105 ай бұрын

    The best graduation speech I’ve ever seen from Ethiopians .all his speeches are best quotations.

  • @photobrhanu350
    @photobrhanu350 Жыл бұрын

    "ባልተማሩት ተገንብታ: በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን👏

  • @aschalewbitew2912

    @aschalewbitew2912

    Жыл бұрын

    long live for him

  • @geteasfaw-goop789

    @geteasfaw-goop789

    Жыл бұрын

    ቃልም፣ሆነ፣አረፍተነገር፣ያንሰኛል፣ "ባ ልተማሩ፣ ተገንብታ፣ በታማሩት፣ የምትሰቃይ፣ ሀገር፣ አለችን" ፈላስፋው። ይከበራሉ፣ይደነቃሉም!!

  • @elizebeth1790

    @elizebeth1790

    Жыл бұрын

    ትክክል !!! በእጅ ያያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጣራል ችግሩ የራሳችንን እየጣልን የነጭ ባሪያ መሆናችን ነው !!! ሀገር በቀል ዕውቀት ጥበብ ማስተዋልና ጠንክሮ መስራት የማንነት መገለጫችን ነበሩ ከሁሉ በላይ ደግሞ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ፫ቱ አይለያዮም ጥንታዊ ኢትዮጵያና የተገነቡት በእነዚህ ነበረ !!! ከሆዲዪ ያለው ግን ምንነቱንና ማንነቱን የማያውቅ ነው ብል አያስደፍረኝም !!!

  • @elizebeth1790

    @elizebeth1790

    Жыл бұрын

    አዎ ተምረው ያልተማሩ እልፍ ወትኃልፈት አሉ በኢትዮጵያም በአጠቃላይ በአፍሪካ አህጉራችን እንዲሁም በዓለም ላይ አሉ ። በእነሱም ትታመማለች ትቆስላለች ፈውስም የላት!!!

  • @serkalemmussie5604
    @serkalemmussie5604 Жыл бұрын

    የተነገረንን ሁሉ በልቦናችን ያሳድርል

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Жыл бұрын

    Our golden professional, Dr.Alemayehu Wase, long live to you! You the graduates, congratulations!!

  • @farisabagaro1260
    @farisabagaro1260 Жыл бұрын

    ዶ/ር ፈጣሪ ይባርኮት እንደርሶ የሚያስቡ ያስፈልገናል አንድ እንኳን የሚጣል የሌለበት በእውነት የታጨቀ አስደሳች ንግግር ነው።

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 Жыл бұрын

    Dr ሁሌም ትገርማለህ...... ተባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @yenetechnology2708
    @yenetechnology2708 Жыл бұрын

    "ባልተማሩት ተገንብታ... በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን... ኢትዮጵያ" ዶክተር አለማየሁ ዋሴ i am proud on you

  • @adicho5964

    @adicho5964

    Жыл бұрын

    Yemigrem negeger. "Baltmarute tgnbta Betmarute yemtsqaye "

  • @feredezewdu

    @feredezewdu

    Жыл бұрын

    ትምህርት ማለት የምዕራባውያን ዕውቀት ጋብቻ ነው?

  • @Adwa_Africa

    @Adwa_Africa

    Жыл бұрын

    ትልቅ ምክር ነው!! ክብር ይስጥልን ዶ/ር አለማየሁን:: ሀገራችን ለምን ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት ትሰቃያለች የሚለውን ጥያቄ ጠይቂያለሁ:: ምክኒያቱም ትምህርት እና እውቀቱ የተቀዳው ከጠላት ስለሆነ ትምህርቱ አይን ሳይሆን አእምሮ የሚያውርና ራስንና ሀገርን እንድንጠላ ስለሚያደርግ ለስደት ለባርነትም የሚዳርግ በመሆኑ ነው!!! ትምህርታችን ከአውሮፓ ተቀድቶ በቤተክርስቲያን የነጭ ፎቶ ሰቅለን ጥቁርን ሰይጣን ብለን አፍሪካን ማሳደግ ማበልፀግ አንችልም!!!! በሽታው በህፃንነት በጨቅላ አእምሮ የሚለክፍ ራስን ማሳነስ ራስን መጥላትና በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና ለባርነት ከፍሎ መሰደድ የሚዳርግ ነው!!! ጥቁሮች እየተባልን የጠቆረ ህፃን የጠቆረ ሰው ስናይ በስመአብ እያልን የምንማርበት መፅሀፍ ውስጥ ታሪካችን ተሰርዞ ጀግኖቻችን ታሪካቸው ደብዝዞ የአባቶቻችን ምጥቀት ተደልዞ ከአውሮፓ የተቀዳውና በልጆቻችን አእምሮ ላይ የሚጫነው የቅኝ ግዛት ትምህርት በስነልቦና ባርነት እና ጦርነት ተለውሶ አንድ የአፍሪካ የጥቁር እውነት እንዳይኖርበት ተምሶ እንዴት የተማረው ሀገር ይሰራል:: የኛ አባት እናቶች ሀገር የሰሩት ከኛ ተሽለው መሆኑን ገብቶን እኛ ለምን እንዲህ ግራ ገባን ብለን የጠፋነው ራሳችንን ካልፈለግን የኢትዮጵያ እና የራሳችን ነቀርሳ ሆነን እኛንም ኢትዮጵያንም ይዘን እንጠፋለን!!!!! ተመራቂዎች እስካሁን የተማራችሁት ትምህርት የራሳችሁ ጠላት አድርጉዋችሁዋልና ከራሳችሁ ጋር ለመታረቅ ምርቃታችሁን አክብራችሁ ጀምሩ ራሳችሁን ቶሎ ፈልጉ:: ራሳችሁን ስታገኙት አባቶቻችሁ ጋር ትገናኛላችሁ እነሱ ደግሞ ያሉት አውሮፖ ያስተማራችሁ ዝቅታ ውስጥ ሳይሆን አለም ያልደረሰበት እውነትና ነፃነት ውስጥ እና ከፍታ ውስጥ ነው:: መልካም የፍለጋ ጊዜ!!!

  • @akelilezemaryam1225
    @akelilezemaryam1225 Жыл бұрын

    ርዕሰ ምሁራን ዶ/ር አለማየሁ እንዳንተ ያሉትን አማላከ ኢትዮጵያ ያብዛልን፡፡

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 Жыл бұрын

    እውነት ነው ሳይማሩ ያስተማሩ እናቶቻችንና አባቶቻችን እኔ ግን እላለሁ በፀጋና በጥበብ የተቃኙ ማስተዋል የተቸራቸው ባለብዙ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያነፃቸው ለጥንታዊያን እናቶቻችንና አባቶቻችን በሕይወት ለሉትም ለሌሉትም ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል !!!!

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    Жыл бұрын

    እኔም እስማማለሁ፤ እናቶቻችንና አባቶቻችን በፀጋና በጥበብ የተቃኙ፣ ማስተዋል የተቸራቸው፣ ባለብዙ ፀጋ፣ መንፈስ ቅዱስ ያነፃቸው ናቸው! ዶ/ር አሌክስም በዚህ የሚስማማ ይመስለኛል፡፡ እኛ የተማርነውን ዓይነት ትምህርት አልተማሩም ለማለት ፈልጎ ይመስለኛል፡፡ በአጠቃላይ ንግግሩ ን ስሜት የሚነካ ነው!

  • @yilmaadem9765
    @yilmaadem9765 Жыл бұрын

    What one can say! Excellent commencement speech ever delivered on the Ethiopian soil. Thank you Dr Alemyahu!

  • @caleblyrics
    @caleblyrics Жыл бұрын

    Great Commencement speaking I ever heard. Thanks Prof. Alemayehu.

  • @asnakeseyoum3109
    @asnakeseyoum3109 Жыл бұрын

    This is the best graduation speech I have ever heard in Ethiopia. I will listen it once a while in the future again and again. Yes dr. this also shall pass!

  • @alemzewud4389
    @alemzewud4389 Жыл бұрын

    I'm Proud Of you Dr Alemayehu I was imprresed and captivated by your speech

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Жыл бұрын

    What an AMAZING COMMENCEMENT Speech!!!!! I Hope the Young Graduates Take the MESSAGE to their HEARTS!!!!!! THANK YOU, Dr Alemayeu Wassie!!!!! EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!

  • @aronelias2407
    @aronelias2407 Жыл бұрын

    Thanks Dr Wase...clear and understandable metaphor.

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏 thank you for your service! Every Ethiopians must listen to you sir! I hope these graduates would listen to this speech again again! Well said! Thank you! May God bless you and your family!👏👏👏👏

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 Жыл бұрын

    Wow, amazing speech. I have no words to express my sentiments. God bless you, Dr. Alemayehu. This is what I can say: you are exceptional at teaching a lot with a few words and a fraction of a minute.

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Жыл бұрын

    አይ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ "ያልተማሩ የገነቧት የተማሩ የሚያርሷት ሀገር" ሁሉም ከዶ/ር አፍ የሚወጡት ቃላት ❤❤❤❤

  • @serkalemmussie5604
    @serkalemmussie5604 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ፡ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @ethiopia234
    @ethiopia234 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር

  • @Eth.1964
    @Eth.1964 Жыл бұрын

    "ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት መከራዋን የምታይ አገር አለችን።" ትክክለኛ አባባል ነው። የአገራችን መከራ ምንጩ ተምረው ያልተማሩ ጽንፈኞች ናቸው።

  • @bayekebede213

    @bayekebede213

    Жыл бұрын

    ሀሳብህን እጋራለሁ

  • @bereketkabalo8145

    @bereketkabalo8145

    Жыл бұрын

    Magnificent speech!

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Жыл бұрын

    ለተመራቄዎች ሁሉ እንኳን ደስ አላቹ 💐💐💐💐🌷🌹🌹 😍 በርቱና አገራችን ቀና እናድርግ

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es7 күн бұрын

    Great Dr,I dont have word to talk about you

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 Жыл бұрын

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በጣም ከምወዳቸው እና ከማደንቃቸው ትክክለኛ እና እውነተኛ ኢትይጵያዊ ዜጋ ነዎት ከዚህ በበለጠ ኢትዮጵያን የሚያገለግሉበት እና እውነታን የሚገልፁበት አንደበት የድንግል ልጅ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Жыл бұрын

    I wowed dr Alemayehu wasie’s graduation speech I’m speechless.

  • @nigatumelsie4231
    @nigatumelsie4231 Жыл бұрын

    excellent and fantastic speech

  • @haregewoynfentie7607
    @haregewoynfentie7607 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ዶር

  • @fifim1297
    @fifim1297 Жыл бұрын

    ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ::👍🏾💚💛❤️ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እናመስግናለን:: ግሩም ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት እቀፍ ንግግር ነው : እውነት ነው ሁሉም ያልፍል የእሁኑ የኢትዮጵያ መከራም ይልፋል::💚💛❤️🙏

  • @timar4198
    @timar4198 Жыл бұрын

    በኢትዮዺያዊነቴ ከሚ ያኮሩኝ ግለሰቦች አንዱ !!!!! የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን🙏። እመጓንና ዝጎራን አንብቤ ስጨርስ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ነዉ የተሳለምኩት መድሐኒዓለም ይጠብቅህ💚💛❤️

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele Жыл бұрын

    Every graduate in Ethiopia should hear this commencement speech congratulation and goodluck to all graduate. bertu

  • @bersabehalayou4811
    @bersabehalayou4811 Жыл бұрын

    ምርቃትም የምርቃትም ንግግርም ዛሬ ተደረገ ፤ምስጋና ይግባህ ዶ/ር ዓለማየሁ

  • @sabahaile9239
    @sabahaile9239 Жыл бұрын

    መጻህፍቱ ሰምቻለው፣ ይህ ደራሲ እንደ መሃትማን ጋንዲ ለህንድ ኢትዮጵያን ወደ ነጻነት የሚመራ ከእግዚዚኣብሔር ለኢትዮጵያ የተሰጠ ታላቅ ስጥታ ነው። እድሜና ጤና እመኝለትኣለው።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Жыл бұрын

    ልብ የሚያረስርስ ንግግር፣ለምንድራችን ስላምና ማስተዋል እግዝአብሔር ይስጠን።

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Жыл бұрын

    ልብ ያለው ልብ ይበል! እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @wonhaile4852
    @wonhaile4852 Жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየሁ ያስተላለፋትን መልዕክት ከልቤ ሆኜ አደመጥሁት። ድንቅ መልዕክት ነው። ካስተላለፋት መልዕክት መካከል ...ባልተማሩ ተገንብታ፣ ተማርን በሚሉ የምትሰቃይ ሀገር አለችን ቢሉ....ብዬ ተመኘሁ....ዕድሜ ይስጥዎ

  • @wolansadeneke3739
    @wolansadeneke3739 Жыл бұрын

    Egziabhet abzeto yskberewo Dr Alemayehu

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa Жыл бұрын

    ትልቅ ምክር ነው!! ክብር ይስጥልን ዶ/ር አለማየሁን:: ሀገራችን ለምን ባልተማሩት ተገንብታ በተማሩት ትሰቃያለች የሚለውን ጥያቄ ጠይቂያለሁ:: ምክኒያቱም ትምህርት እና እውቀቱ የተቀዳው ከጠላት ስለሆነ ትምህርቱ አይን ሳይሆን አእምሮ የሚያውርና ራስንና ሀገርን እንድንጠላ ስለሚያደርግ ለስደት ለባርነትም የሚዳርግ በመሆኑ ነው!!! ትምህርታችን ከአውሮፓ ተቀድቶ በቤተክርስቲያን የነጭ ፎቶ ሰቅለን ጥቁርን ሰይጣን ብለን አፍሪካን ማሳደግ ማበልፀግ አንችልም!!!! በሽታው በህፃንነት በጨቅላ አእምሮ የሚለክፍ ራስን ማሳነስ ራስን መጥላትና በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና ለባርነት ከፍሎ መሰደድ የሚዳርግ ነው!!! ጥቁሮች እየተባልን የጠቆረ ህፃን የጠቆረ ሰው ስናይ በስመአብ እያልን የምንማርበት መፅሀፍ ውስጥ ታሪካችን ተሰርዞ ጀግኖቻችን ታሪካቸው ደብዝዞ የአባቶቻችን ምጥቀት ተደልዞ ከአውሮፓ የተቀዳውና በልጆቻችን አእምሮ ላይ የሚጫነው የቅኝ ግዛት ትምህርት በስነልቦና ባርነት እና ጦርነት ተለውሶ አንድ የአፍሪካ የጥቁር እውነት እንዳይኖርበት ተምሶ እንዴት የተማረው ሀገር ይሰራል:: የኛ አባት እናቶች ሀገር የሰሩት ከኛ ተሽለው መሆኑን ገብቶን እኛ ለምን እንዲህ ግራ ገባን ብለን የጠፋነው ራሳችንን ካልፈለግን የኢትዮጵያ እና የራሳችን ነቀርሳ ሆነን እኛንም ኢትዮጵያንም ይዘን እንጠፋለን!!!!! ተመራቂዎች እስካሁን የተማራችሁት ትምህርት የራሳችሁ ጠላት አድርጉዋችሁዋልና ከራሳችሁ ጋር ለመታረቅ ምርቃታችሁን አክብራችሁ ጀምሩ ራሳችሁን ቶሎ ፈልጉ:: ራሳችሁን ስታገኙት አባቶቻችሁ ጋር ትገናኛላችሁ እነሱ ደግሞ ያሉት አውሮፖ ያስተማራችሁ ዝቅታ ውስጥ ሳይሆን አለም ያልደረሰበት እውነትና ነፃነት ውስጥ እና ከፍታ ውስጥ ነው:: መልካም የፍለጋ ጊዜ!!!

  • @mekonnendemissie1732
    @mekonnendemissie1732 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ዶር

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st Жыл бұрын

    መልካም ሰውና መልካም ሥራ ስሩ

  • @tsegayegirma259
    @tsegayegirma259 Жыл бұрын

    Great speech!

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትክክለኛ ምክር ናትምህርት ነውና ለተመራቂዎች እደአንተያለ ወድም ያብዛልን ኢትዮጵያ ባልተማሩ ሰዎች እየተሰቃየች ሰለም አጣ እንቅልፍ አተኛም ህዝቦቿ ችግር ላይናቸው የተማረ የሰው ሐይል መች አጣችና ኢትዮጵያ አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃት ሰለም በማወቅ ናባለማወቅ ፓለቲካ እያሉ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እያሉ ውስጣቸው ሌላ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏👍💚💛❤️❤️❤️

  • @rebka5068
    @rebka5068 Жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየሁ ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን ክብር ለእርሶ ይሁንልን

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 Жыл бұрын

    Praise & Thanks to the incredibly wise Educator, Dr Alemayehu Wassie. Your students are fortunate to be educated by you. Ethiopia, our Motherland is looking down on you with Praise. Thank you!! Every one not only the graduates heard your message, also by everyone from all angles of the world. You have reached & touched all of us by your powerful words of wisdom. Blessings!! 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mathewosamanuel
    @mathewosamanuel Жыл бұрын

    የሚገርም አንቂና መካሪ ቁጭት ፈጣሪ የተከበረ ንግግር ነው እስከዛሬ ተሰምቶ አይታወቅም፣ ለወደፊቱም ተመራቂዎች ባሉበት ቦታ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፈ ሊያስደምጧቸው ይገባል‼😘😘

  • @eke1914
    @eke1914 Жыл бұрын

    Thanks for your excellent advice 👍

  • @xx20zz20
    @xx20zz20 Жыл бұрын

    Such an amazing and touching speech!! Thank you Dr.Alemayehu W.

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 Жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየሁ በጣም አመሰግናለን።

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 Жыл бұрын

    Oh I have not listened a such atructive and interesting speech with melody sound

  • @shewitti
    @shewitti Жыл бұрын

    I listened to the commencement speech twice back to back and I could not have enough of it. May God bless you Dr. Alemayehhu Wassie for your inspired and inspirational speech. May I implore you to publish and disseminate it widely.

  • @zinashweldeyes6327
    @zinashweldeyes6327 Жыл бұрын

    What a wonderful doctor.May God bless you

  • @gezugebretsadik2752
    @gezugebretsadik2752 Жыл бұрын

    Can I say this ‘Dezderata’ of the graduates ? Nice speech, thank you very much Alex(dr.) A talent hardly given to most people!!!

  • @abenezerzenebe8744
    @abenezerzenebe8744 Жыл бұрын

    a born authentic, baptised with the wisdom of our grey haired forefathers and foremothers. wish you peaceful longevity.

  • @abinetdagnaw8863
    @abinetdagnaw8863 Жыл бұрын

    WOW...REALLY!!! IS A GOLDEN SPEECH.THANK YOU!!!

  • @amanuealgirma4599
    @amanuealgirma4599 Жыл бұрын

    Great speech wow !!!!

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere9183 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ ዘመንዎት ይባረክ

  • @zewgeassefa5213
    @zewgeassefa5213 Жыл бұрын

    What an amazing speech!

  • @alemuabate4234
    @alemuabate4234 Жыл бұрын

    To me, the speech is the 6th book that contributed to the people. Thank you, Dr.

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Жыл бұрын

    ዶክተር አክባሪዎ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 Жыл бұрын

    Wonderful commencement speech. Dr. Alemayehu, the way you used figurative language to pursue, engage and connect with your audience has louden your message .You have amplified the merits of positive emotion, you have emphasized personal responsibilities, and have directed the graduates to be process oriented. More than any thing, what I admired in your speech is the way you defined the role of parents and the way you honored the motherland, Ethiopia; I salute for that sir!!

  • @eke1914
    @eke1914 Жыл бұрын

    Thanks for your old time explaining old is gold ✨️

  • @mimegirma251
    @mimegirma251 Жыл бұрын

    ድንቅ መልእክት❤🙏

  • @endytek4866
    @endytek4866 Жыл бұрын

    ማንም የማያነቃንቃት ኃያል አገር ናት።ኢትዮጵያ !

  • @shifferawhajito9098
    @shifferawhajito9098 Жыл бұрын

    MUCH THANKS TO DR. ALEMAYEHU

  • @zinashweldeyes6327
    @zinashweldeyes6327 Жыл бұрын

    The person is the best speaker who touched my heart. I felt tear when I was listening to him. Thank you

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын

    ዶር አለማየሁ እስከዛሬም ለተመረቁት ዛሬም ለተመረቁት ወደፊትም ዝንተአለም ለሚመረቁት ሁሉ የሚሆን ድንቅ ንግግር ነው :: እኔ በበኩሌ የምረቃ/ graduation ባለበት የቅርብና የሩቅ ዘመዶቼና ወዳጆቼ ስነስርአት ላይ እየተገኘሁ ይህንን ንግግር ለማበርከት አስቤአለሁ :: ድንቅ ንግግር ነው:: እንማርበት::

  • @adicho5964

    @adicho5964

    Жыл бұрын

    This speech need to keep for the next generation. Dr, Almayehu i am proud of you.

  • @mogesgirma3889
    @mogesgirma3889 Жыл бұрын

    this motivation is gate up so it is very nice speech

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Жыл бұрын

    ዶ/ረ አለማየሁ ዋሴ በጣም ልብ የሜስብረ ቃላት ነዉ የተናገረህዉ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Жыл бұрын

    Thank you Dr Alemayehu 🤗🤗🤗cause it's rare to hear such authentic yet the most realistic commencement speech on graduation ceremony esp. I like how you advocated "Follow your heart and find your own path through your passion"❣️❣️❣️ Ethiopia is blessed to have an Elite Scholar like you who is an enlightened person with deep wisdom. 🙌🙌🙌 It's indeed true "We have a country built by uneducated yet suffering by the literate" 💚💛❤️

  • @visitethiopiannature3504news
    @visitethiopiannature3504news Жыл бұрын

    I have not word Dr.Alemayehu Wassie Shetie

  • @ferehiwetbeshah9678
    @ferehiwetbeshah9678 Жыл бұрын

    Wow what a speech bless you Dr

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Жыл бұрын

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ተማርን እኔ ብቻ አዋቂ በሚሉ አስመሳይና በራዥ ምሁራን ተብዬ የምትሰቃይ ብቻ ሳይሆን አልሆንላቸው አለ እንጂ ለማፍረስም ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ የሚያደርጉ የዘመኑ ጉደኛ የታሪክ ዝቃጮች የምትጎዳ ጭምር ናት ።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Жыл бұрын

    እንዲህ ያለውን አይነት ንግግር ስሰማ በአገሬ ተስፋ የቆረጥኩትን ተስፋ ይሞላኛል። በእውነቴ ለካ አገሬም ዛሬም ሰው አላት።

  • @diresanteneh8196
    @diresanteneh8196 Жыл бұрын

    it is a best speech

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 Жыл бұрын

    Really I am surprized in this speech of Dr Alemayehu Wassie. long life to you

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 Жыл бұрын

    Highly intelligent person! Very impressive and educational message.

  • @genetaske8190
    @genetaske8190 Жыл бұрын

    Zerehun yebarek

  • @habibguta
    @habibguta Жыл бұрын

    በተማሩ ኢትዮጵያዉያን ሳይሆን ፡ የምዕራባዉያንን የናፍቆተ ንዋይ ፡ ትምህርት ተምረዉ እና በዶላር ፍቅር በሰከሩ እና በዶላር በተገዙ ኢትዮጵያዉያነ የምትሰቃይ ሀገር እንበል ፡፡

  • @aberagetu7687
    @aberagetu7687 Жыл бұрын

    አናመሰግናለን ዶ/ር

  • @endashawcanada
    @endashawcanada Жыл бұрын

    very prophetic....remarkable

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st Жыл бұрын

    ሰለ ነገ ጥሩ ፍሪ ዝሩ... ክፋቹ አትቀዝሙ... ደስ ስላቹ አትፈንድቁ... ሁሉ ያልፋል.... አመሰግናለው ዶክተር

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын

    እንቁ ሰው እንዴት እንደምውድህ እኮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

Келесі