ባልና ሚስቱን ዕሳትና ጭድ ያደረገችው ነብሰ ጡሯ የቤት ሰራተኛ

Ойын-сауық

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 129

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ጋብቻ ከሚኖረኝ እድሜ ልኬን ቆሜ ብቀር ይሻለኞል እንደዚህ መከባበር የሌለው አስጠሊታ ትዳር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ለአጣዬ ሕዝብ ለቤተክርስቲያን ና ለኢትዮጵያ እንፀልይ እንደየ እምነታችን 😢🙏🏿

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    Жыл бұрын

    ኦሮሞ አላህ ያጥፋቸው

  • @user-ll5vy6eg6w

    @user-ll5vy6eg6w

    Жыл бұрын

    @@user-od6kz2rq6z ትገርማላቹ ለሰው ክፋት እየተመኛቹ ከእግዚአብሔር ምህረት እንዴት ትለምናላቹ

  • @user-er1vo7ig7g

    @user-er1vo7ig7g

    Жыл бұрын

    ትክክል በየ ሀይማኖታችን ዱአ ፆለት እናድርግ

  • @azizatube172

    @azizatube172

    Жыл бұрын

    እሱአላይ ሰላሙን ያውርድልን

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    @@user-od6kz2rq6z አይባልም እህቴ ያን ሰፊ ሕዝብ ለትንንሽ ቀበሮወች ብለን አብረን አንጨፈልቅም 😥

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Жыл бұрын

    ያልፍልናል ብለን የተሰደድን ሁሉ ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የእረፍት እንጄራ አላህ ይስጠን የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️

  • @user-sr5bi1yo2b

    @user-sr5bi1yo2b

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @fatemafatema7596

    @fatemafatema7596

    Жыл бұрын

    .አሚንያረብ🥰🥰🥰🥰🤲

  • @user-xw2kf7ri5t

    @user-xw2kf7ri5t

    6 ай бұрын

    አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zkiya989
    @zkiya989 Жыл бұрын

    ስደት መሮኛል በሰላም ሀገሬ እንድገባ ዱአ አድርጉልኝ ከስም አለብኝ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ ውዴ❤

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር፣በሠላም፣ወደአገርሺ፣ያግባሽ

  • @kdusmicaelkdusmicael160

    @kdusmicaelkdusmicael160

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እኔ ደግሞ ዲጋሚ ስደት ናፍቆኛል

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Жыл бұрын

    በዉስጥም በዉጭም ያለን ሰራተኞች እራሳችንን እንጠብቅ ከሰዉ ባል መልከስከስ ልጅን ያለ አባት ያስቀራል እናት ትጎደመለች ጥንቃቄ አድርጉ

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Жыл бұрын

    ከእንደዚ አይነት እናት ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ ውዴ❤

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын

    ልጅ እንዴት ይደበቃል ልጅ እንዳላቹ የምደብቁ ሴቶች ልጅ መርፌ አደለም ሚደበቀው እውነቱን ተናግሮ መተዋወቅ

  • @Genet800

    @Genet800

    Жыл бұрын

    Yeen asabnew wed

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Жыл бұрын

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ

  • @gjghhhbjghgg6820

    @gjghhhbjghgg6820

    Жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው የምጠብቀው ❤

  • @ayenewtameru3808

    @ayenewtameru3808

    Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkk😁😁😁

  • @marymeadme
    @marymeadme Жыл бұрын

    ውድ የሀገሬልጆች በስደትምሆነ በሀገር ያላችሁ የአላህሰላምእዝነትራህመት ሁሌአይለያችሁ አላህ ያሠባችሁትን ያሣካላችሁ ከሰውቤት ያላቃችሁ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын

    ማክሰኞ እና ሀሙስ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ💞💞💞💞

  • @user-vz5hy1ey3e

    @user-vz5hy1ey3e

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Жыл бұрын

    ጎበዝ ባል ነው ለሚስቱ ጠበቃ የሚቆም ባል እንዴት ያስቀናል

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ ውዴ❤

  • @keyriaissa1538

    @keyriaissa1538

    Жыл бұрын

    በጣም ይወዳታል ማለት ነው

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    Жыл бұрын

    ልክ እንዴ እኔ በል ነው በስደት የምትሰቃዩት እህቶቼ ከስደት መልስ ልክ እንዴ እኔ በል የተበራከ በል ይሰጣችሁ እህቶቼ

  • @yonasarefaine6117

    @yonasarefaine6117

    Жыл бұрын

    ምን ጎበዝ ነው ሰራተኛውን አስረግዞ ከቤት የሚያባርር ግፈኛ እንጂ።

  • @y.5206
    @y.5206 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሀገሬን የወገኔን ስቅይ በቃ በልልን🙏🙏🙏💚💛💓💞💕 ሠላምን አዉርዲልን

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Жыл бұрын

    ኧረ ድፍርት እኔን አግባኝ😂😂

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын

    አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ልጅን የሚያክል ነገር ወልዶ ሚስጢር ማድረግ ግልፅነት የሌለው ትዳር በጣም ችግር ነው በመመርመር ችግራችንን ማወቅ ስንችል መርመጥመጥ ትምህርት ሰጪ ነው

  • @-Ele
    @-Ele Жыл бұрын

    ኸይር ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼💐

  • @misrch

    @misrch

    Жыл бұрын

    Baxm xuro timrtinow 👌

  • @-Ele

    @-Ele

    Жыл бұрын

    @@hayatmeka3271 ኩሚት አስቀምጪ አመጣለዉ

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Жыл бұрын

    የዉዷ ሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ ውዴ💚

  • @yrdtyyrrty8385

    @yrdtyyrrty8385

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @atakltikahsay3490
    @atakltikahsay3490 Жыл бұрын

    Good

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Жыл бұрын

    ጨንቆኝ ጠቦኝ ልሞት አጨራረሱ ግን ደስ ብሎኛል ምንም ታሪኩ የሚያሳዝን ቢሆንም

  • @disccell5888
    @disccell5888 Жыл бұрын

    የተጨመላለቀ፣ነገር፣ጥሩ፣ትምህርት፣ነው፣ለማንኛውም

  • @atakltikahsay3490
    @atakltikahsay3490 Жыл бұрын

    So sad

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Жыл бұрын

    ወይ ግልፅ አለመሆን

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Жыл бұрын

    ደስ ስል❤😍

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Жыл бұрын

    እውነትያሸንፋል

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Жыл бұрын

    ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችን

  • @user-bo8pl3rw9w
    @user-bo8pl3rw9w10 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ነዉ

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын

    መግማት መግማማት ይሏችኋል ይሄ ነው!!!! እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ወገኔን አደራ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tebabe

    @tebabe

    Жыл бұрын

    ክክክክክ አዋ

  • @HiraNanu

    @HiraNanu

    9 ай бұрын

    Nk gdua hgljmc

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    ሲጀመር ትዳር ለይ 3"ኛ ከገባ ነገር ተበላሸ

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Жыл бұрын

    mgimat mgimamat alu emmama zenash

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын

    Wey tata

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Жыл бұрын

    ገና አሁን መስመር ዘለላቹሁ. አብርሀምና ሳራ ብላችሁ መጣቹሁ

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @HiraNanu

    @HiraNanu

    9 ай бұрын

    Hiweqaspoumbnchf

  • @betlhemtesfaye5423
    @betlhemtesfaye5423 Жыл бұрын

    Esy yete አብቷ

  • @yehaniznesro170
    @yehaniznesro170 Жыл бұрын

    Mmmmm

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤

  • @HiraNanu
    @HiraNanu9 ай бұрын

    Ghy

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Жыл бұрын

    Asetemare new ewnate yashenefal

  • @Tube-vc4kv
    @Tube-vc4kv Жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዪ ሀገርችን ኢትዪ ሀገራችን ለዘላለምትኑር

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ ውዴ❤

  • @Tube-vc4kv

    @Tube-vc4kv

    Жыл бұрын

    እሽ አንችም ቤተስብሁኝ

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Жыл бұрын

    😥😥😥😥😥😥

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Жыл бұрын

    የዛሬው ልብ ወለድ ነው😁😁😁

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    Жыл бұрын

    😁😁

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Жыл бұрын

    Temelketuti betidar wust gitsegninet alamenoru min yahil adega endalew liyu fikir baynorachew tidarachew libeten caf lay neber

  • @feelfof1227
    @feelfof1227 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ ውዴ ❤

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Жыл бұрын

    Yen balyet nek gn 🥰🥰🥰

  • @girmahusein3114

    @girmahusein3114

    Жыл бұрын

    Mer alawi malishi

  • @girmahusein3114

    @girmahusein3114

    Жыл бұрын

    Meroni neguse

  • @user-bo8pl3rw9w
    @user-bo8pl3rw9w10 ай бұрын

    እረ እንዴት እንዴት❤

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Жыл бұрын

    መስመር ዘለላቹ ጭራሽ ሳራና አብርሀም ጋርገባቹ የሳራና የአብርሀም ታሪክ እግዚአብሔር ልጅ ሊሰጠው ስላልቻለ አደለም ታምራቱን በሱ ሊሰራ ስለፈቀደ እጂ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Жыл бұрын

    ስለ ሖይዎ እንኳን በስላም መጣችሕ እስኪ በፍቃደኝነት ስብስክራይፕ እንደራረገ

  • @husabe5441
    @husabe5441 Жыл бұрын

    የእውነት ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын

    መልሱ እንጅ ይሄ ድራማ ከእዉነተኛ ሂወት የተወሰደ ነዉ ወይስ ሊሆን ይችላል ብላችሁ ነዉ የምትሰሩት መልሱ ????

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ ውዴ❤

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    Жыл бұрын

    ውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ይሆናል

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Жыл бұрын

    📌የጨነቀው እለት እርጉዝ ያገባል አደል የሚባለው 📌በቅንነት ኑ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኑ 💚💛❤የሀገሬ ልጆች 😍😍😍😍🍋🍋🍋

  • @MimiMimi-xg8fq
    @MimiMimi-xg8fq Жыл бұрын

    🤦

  • @honey48757
    @honey48757 Жыл бұрын

    Serategnawa Sitasazin. Tetekemubat 😏😏😏

  • @user-mf6mi5mp8q
    @user-mf6mi5mp8q Жыл бұрын

    ግን ማነው ጥፋተኛ ናቱ ወይስ እሱ ሚስቲ ሰራተኛው እስክ ማነው

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Жыл бұрын

    አረ ወዳ

  • @mohammedalsalty6801
    @mohammedalsalty6801 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣😭😢🤣🤣🤣

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Жыл бұрын

    ምንም ድራማ ቢሆን ይደብራ ደደቦች ሰራተኛዋስ ልጁን ይዛ መውጣት ነበረባት እደ

  • @iicyoutube
    @iicyoutube Жыл бұрын

    ፍትህ ለአጣየ ህዝብ በቅንነት ሰብስክራብ ግጩኝ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Жыл бұрын

    ምንም የማይጥም ድራማ

  • @samiya-mt3fm
    @samiya-mt3fm Жыл бұрын

    ቀዳዳወቺ ሳራ ባሏ ከሰራተኛዋጋ እንድተኛ የፈቀደቺዉ በስረአትና በአግባቡ በመጋባት እንጂ እንደእናንተ በመወስለት መሰላቹ

  • @user-rh7gv6gp3e
    @user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын

    የለለ ነገር አታውሩ ይህንያክል አታካብጂ ይህን ልበሽ ይህን ብይ ክክ

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Жыл бұрын

    ሰገጤዎች

  • @cairokassa4187

    @cairokassa4187

    Жыл бұрын

    lemin endeza alsh etalem

  • @sosi8831

    @sosi8831

    Жыл бұрын

    የድድብናሽ ጥግ ይሄ ነው በቃ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Жыл бұрын

    ፊልም ሰራን ብላቹ የነብያት አባት የተባሉትን ነብይ ምሳሌ አድርጓቸው ምን አይነት የወረዳቹ ናችሁ አኡዙቢላህ ልክ ኢብራሂም ዝሙት ሰርቶ እስማኢል በዝሙት እንደተወለደ ነውዴ ሚተውነው መፅሀፋቹ አኡዙቢላህ ነብያቶች ማእሱሞች ናቸው ዝሙት አይሰሩም ኢብራሂም ሳራንም ሆነ ሀጀርን በስርአት አግብቶ እንጅ የወለደው ልጆቹን ሀጀርን በዝሙት ተገናኝቶ ኢስማኢልን ዲቃላ አልወለድም አላህ ይምራቹ በስ

  • @user-ct5cd4br8k

    @user-ct5cd4br8k

    Жыл бұрын

    ስነስረአት እሺ የኛ መፀሀፍ ቅዱስ እዲህ አይልም ሲቀጥል ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ስለ ክርስትና ያውቃል ማለት አይደለም እሺ።

  • @HayatHayat-pt4nf

    @HayatHayat-pt4nf

    Жыл бұрын

    አኡዙቢላህ፣ሚነልካፊሪን😬😬😬

  • @tsegalove8199

    @tsegalove8199

    Жыл бұрын

    ሳታውቂ ኣትዘባርቂ በመፅሓፍ ቁድስ ኣንቺ እንደምትይ ኣታገኝም። መጀመርያው በመፅሓፍ ቁድስ ዝሙት ነውር ነው።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Жыл бұрын

    ሁለታቹሁም ውሸታም፡ናቹሁ፡እምነት፡ቢኖራቹሁ፡

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    ☕️☕️☕️☕️☕️☕️👈

  • @fanifaninure1946
    @fanifaninure1946 Жыл бұрын

    ፍትህ በማንነታቸው በግፍ ለሚገደሉ ለወሎ ኦሮሞች😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @user-et3vt4qv8f

    @user-et3vt4qv8f

    Жыл бұрын

    የተገላቢጦሽ ነው ኦሮሞ ደግሞ ምኑ ተነካ እ ገና ጽዋው መች ሞላና የአማራ ሕዝብ ደም ጎርፍ ሆኖ ይወስዳችኋል

  • @fatumaassen877

    @fatumaassen877

    Жыл бұрын

    @@user-et3vt4qv8f አይ ተያቸው ዛሬ የሳቀ ነገያለቅሳል

  • @user-ho7be4cx1t

    @user-ho7be4cx1t

    Жыл бұрын

    @@user-et3vt4qv8f ገለውም ተገደልን አይ እነሱ ይፍረድ የወለጋ ደም

  • @shewagereddagne2572

    @shewagereddagne2572

    Жыл бұрын

    ኪኪኪኪ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын

    አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ

Келесі