ባል እና ሚስት በአጽዋማት ጊዜ በሩካቤ ሥጋ ቢፈተኑ መፈጸም ይችላሉ? በእነዚህ በሰባቱ ጊዜያት በፍጹም ሩካቤ ሥጋ አትፈጽሙ! ልዩ ትምህርት

Пікірлер: 349

  • @amukas6068
    @amukas60684 ай бұрын

    እሷ እናቴ ስሟን ለመጥራት እንኳን የምትፈርዋት ወላይይቱ እድሜዎትን ከጤና ጋር ታርዝምልን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi42864 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ከጠና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @LovelyBakedCustard-jb1nw

    @LovelyBakedCustard-jb1nw

    3 ай бұрын

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰልን

  • @eliaskifle8859
    @eliaskifle88594 ай бұрын

    በጣም የሚገርም እስከዛሬ በቤተክርስቲያናችን ህይወት እና ምልልስ የማናውቀውና ያልተነገረን ነገር ግን በጣም መሠረታዊ ማወቅ ያለብንን እውቀትና እውነት ነው ያስገነዘቡን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n4 ай бұрын

    በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅት ወድሞቼ እናት አባቶቼ መምሕራኖቼ በጣም እጭቅ ላይነኝ ወለተ ሃና እኅተ ጊዮርጊስ እያላችሁ አስቡልኝ😢

  • @eyerusalem8314

    @eyerusalem8314

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከጭንቀትሽ ይገላግልሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከጭንቀትሽ ትገላግልሽ አይዞሽ ❤

  • @niniabegaz4094

    @niniabegaz4094

    4 ай бұрын

    Emebet Yen kidus Mikael kenant yehun kechek yawetachew

  • @user-qt8kh4gj9f

    @user-qt8kh4gj9f

    4 ай бұрын

    Ylalefall ayzogg ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewangizawHailegebrealBete

    @ShewangizawHailegebrealBete

    3 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @user-ce9tf8iq1i
    @user-ce9tf8iq1i4 ай бұрын

    . አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎ በእርስዎና በአባ ግርማ ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ስለ እናንተ የድንግል ማርያምን ልጅ አማኑኤልን አመሰግነዋለሁ አማኑኤልንአመሰግነዋለሁ

  • @Omosuger3838
    @Omosuger38384 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj4 ай бұрын

    ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አሁን ያለሁበት ሁኔታ ተጨንቂያለሁ የምይዘዉ የምጨብጠዉ አጥቸ ሂይወቴ በጨለማ ዉስጥ ያለሁ እስከሚመስለኝ ድረስ እየተሰማኝ ነዉ።ስለሆነም የአንድ ፆድቅ ፆሎት አለምን ስለሚያድን ይህን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ' ወልደ ትንሳኤ' እያላችሁ ፀልዩልኝ።

  • @SelamshYenza

    @SelamshYenza

    3 ай бұрын

    ያስጨነቀህን ነገር ከእግርህ በታች ይጣልልህ ወንድሜ ለእኔ የደረሰች ወላዲት አምላክ ትድረስልህ የሰው ልጅ ሰአት አያጣም ከአሰበበት በርህን ዘግትህ የእንቅልፍ ሰአትህን ተንበርከክህ እያለቀስ ለአምላክህ ለአባትህ ንገረው ጭንቅህን ይጥልለሀል

  • @user-on7qf2cr5b

    @user-on7qf2cr5b

    3 ай бұрын

    ለምን ጨለመብሕ ግን እመን እንጂ አትፍራ መከራ ለበጓ ነው ስለዚ ለጨለማ አትረታ?

  • @tewdroskasahun9907

    @tewdroskasahun9907

    3 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ አግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    2 ай бұрын

    ድንግልማረያም ከሀሳብ ከችግር ከጭንቀት ታዉጣህ እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይርልህ❤❤❤

  • @KifleSebebu
    @KifleSebebu3 ай бұрын

    ላስተማሩን ለአባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤናን ፈጣሪ ያድላቸው አሜን

  • @birhanufanta6577
    @birhanufanta65774 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፡፡

  • @Mesfinsisay-96129
    @Mesfinsisay-961293 ай бұрын

    ቃለ ይወት ያሰማልን የወለላይቱ የማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d4 ай бұрын

    በእውነት። ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን። ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh33034 ай бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላሞት ይድረሰን አባታችን መምህራችን መምህር ሄኖክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v4 ай бұрын

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewot yiderbin AMEN Kala hiwot yesemalen AMEN 🤲💚💛❤

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe56034 ай бұрын

    አባታችን ይባርኩኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🤲 አስካለ ማረያም በፀሎት አስቡኝ 🙏

  • @user-qe7on9fj3r
    @user-qe7on9fj3r4 ай бұрын

    እንኳን ደና መጡ ኣባየይ ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j3 ай бұрын

    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳንም ከትዳር በፊት አገኘውት ይሔን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት

  • @TadelechT
    @TadelechT4 ай бұрын

    አባተችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና የሰጥልን ሃገራችነን የጎብኝልን አሜን❤

  • @KelemMamo-jh4yq
    @KelemMamo-jh4yq2 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሜ እና ጸጋውን ያድልልን።

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r4 ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በዕድሜ በጤና ይባርኮት ቃል ሕይወት የሰማልን

  • @amanuel5687
    @amanuel56874 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑሩልን አባ በጸሎትአስቡኝ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv79824 ай бұрын

    ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ እድሚተጠጋጋር ይስጥልኝ አባታችን ፀጋዉን ያብዝሎት❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f4 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34524 ай бұрын

    እኳንደናመጡአባየ❤ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ

  • @abemekdi
    @abemekdi4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን እና ምክሮችን ስለሰጡን እናመሰግናለን ፣ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v4 ай бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ፈጣሪ አምላክ እንድ አይነት አባት ያብዛልን ዘመኑን የወጀ ኑሩልን

  • @sintyaehugerma808
    @sintyaehugerma8084 ай бұрын

    ጣፍጦኝ ነው የሰማውት እግዚአብሔር አምላክ ስለሁሉም ነገር ይርዳን መምህርት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤❤ ሼርርርር አድርጉ እኔ አድርጊአለው አለም ይስማ ይሄን ቅመም ትምህርት

  • @gashaunmoroma466
    @gashaunmoroma4664 ай бұрын

    ጤና፡ዕድሜ፡ይስጥልኝ፡በጣም፡ደስ፡የምል፡ትምህርትና፡ዕውቀት፡አግቸበታለው፡እ/ር፡ይስጥልኝ፡፡

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn24764 ай бұрын

    አባታችን ለሃይማኖታዊ የሆነ የሩካቤ ስጋ ሰርዓት ስላስተማሩን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ይቀድስ

  • @zed96
    @zed964 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋዎትን ያብዛልን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ አሰያልሁ በጸሎት አስቡን 🤲🤲

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አሜን ፫ እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🕊🌿

  • @user-xd2mj4bq1l
    @user-xd2mj4bq1l3 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር እኔ ብዙ ትምህርት አግቻለሁ ❤❤❤

  • @user-rc9gp7db8n
    @user-rc9gp7db8n4 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወን ያብዛልን

  • @skwt8566
    @skwt85664 ай бұрын

    በስመስላሴ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እኳንም የተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆኩኝ እግዚአብሔር። አምላክ ይርዳኝ ባለትዳር ነኝ አግብቼ ነው ስደት የመጣውት በትዳር ሕይውቱውስጥ ነኖሩኩት ሁለት ወር ብቻ ነው ስደት ከመጣው 8 አመት ሆኖኛል ባሌም አገርቤት ነው ያለው ጥሩ ትዳራችንን እድንመራ እግዚአብሔር። ይርዳን የተጋባ ነው በቤተክርስቲያን ነው እግዚአብሔር። ከርዳኝ አገር ስገባ መቁርብ ነው በማርያም ይሄን ትምህርት ለሁሉም ሰው ይድርስ ሼርርርርር እናድርግ😢

  • @user-qz7oi2cs7x
    @user-qz7oi2cs7x4 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋ ይስጦት።

  • @teshomedemissie
    @teshomedemissie2 ай бұрын

    በቤተክርስቲያናችን ህይወት እና ምልልስ የማናውቀውና ያልተነገረን ነገር ግን በጣም መሠረታዊ ማወቅ ያለብንን እውቀትና እውነት ነው ያስገነዘቡን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @galxya1162
    @galxya11624 ай бұрын

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት ወለተ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቼ በፆሎት አስብኝ

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad94252 ай бұрын

    አባታችን እግዝብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እዴው ነፍስ ነው የምታድኑት ይሄው እኔ ስት አመቴ ሳላውቀው ኖሬ የያኩት ነገር አመድ እጄ አመድ እኔን መስሎ ሂወቴን አመሰቃቀለው እጮኛ ኖሮኝ ገና ወደትዳር ሳንገባ እኔው እራሴ አላምንም ምክንያት አይንህን ላፈር ብዬ ነው የምርቀው ግን እኮ ምንም አላረገኝም ምንም አልበደለኝም ከሆነ ቦላ ምን ሆኜ ነው ግን እዲህ ያልኩት ብዬ እራሴን ስጠይቅ በራሴ በጣም አዝናለሁ እና አሁን እናተ ከተናገራችሁት ሁሉ እራሴን ሆኜ አገኜሁት 😢😢😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ከፉ አውሬ ያድነን 😢😢😢😢

  • @user-sh4yr8gy6w
    @user-sh4yr8gy6w4 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ። በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር መጠየቅ እፈልጋለው ይኸውም እኔ ባለኝ ደካማ አቅሜ ውዳሴማረያምን መጀመሪያ ምን እፀልይና በመቀጠል ሰይፈስላሴን እዐልይ ነበር አንድ ቀን እንደዚሁ ኢንተርኔት ከፍቼ ሳነብ ዳቆን ዮናስ ያለውን ሳነብ ስትፀልዮ ከሰይፈስላሴ መጀመር እንዳለብን አጥብቆ አስጠነቀቀን ማለት ነው ግራ ገባኝ እስኪ እውነታው አረጋግጥልኝ ሰላመእግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistDinku-jj4cc
    @KidistDinku-jj4cc3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @AlemnehBeshah
    @AlemnehBeshah3 ай бұрын

    መምህራችን እየሰጠኸን ስላለው ትምህርት በጣም እናመሰግናለን።በሚከበሩ በአላትና አፅዋማት ጊዜ በአሉ የሚጀምርበትን ሰዓት ጠቅሰው ቢነግሩን።

  • @Maraanaataa7560
    @Maraanaataa75604 ай бұрын

    አባታችን እግዝአብሔር እረጅም እድሜ በጠና ጋር ይስጥልን

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe4 ай бұрын

    አባታችን ሄኖክ ወልደማርያም ፣እንኳን ለዕለተሳምንት ቅድስት ፆም እርሶንና መላው ቤተሰቡን አደረሶት።ልብ የሚነካ፣ድንቅ አስተምሮዎ ፈጣሪያችን፣መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሁንም በጸጋ የተሞላ ያድርጉሎት።አሜን!!!

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u4 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት💒

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat55224 ай бұрын

    እመ አምላክን ❤ወለላይቱ እመቤት❤ብለው የሚጠሯትን ስም ስሰማ ነፍሴን በደስታ ውርር የደርገኛል ። ቅድስት ድንግል ማርያም ታቦተ ካህናችን ናት፣ አምላክን የተሸከመች ።

  • @user-fb8rb4mw7m
    @user-fb8rb4mw7m4 ай бұрын

    እግዛአብሄር የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad94252 ай бұрын

    አባታችን እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እዴው ነፍስ ነው የምታድኑት ይሄው እኔ ስት አመቴ ሳላውቀው ኖሬ የያስኩት ነገር አመድ እጄ አመድ እኔን መስሎ ሂወቴን አመሰቃቀለው እጮኛ ኖሮኝ ገና ወደትዳር ሳንገባ እኔው እራሴ አለምንም ምክንያት አይንህን ላፈር ብዬ ነው የምርቀው ግን እኮ ምንም አላረገኝም ምንም አልበደለኝም ከሆነ ቦላ ምን ሆኜ ነው ግን እዲህ ያልኩት ብዬ እራሴን ስጠይቅ በራሴ በጣም አዝናለሁ እና አሁን እናተ ከተናገራችሁት ሁሉ እራሴን ሆኜ አገኜሁት 😢😢😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ከፉ አውሬ ያድነን 😢😢😢😢 ጌታሆይ ለኔም ቀን አምጣ 😢😢😢

  • @user-cm6tn8bg9r
    @user-cm6tn8bg9r3 ай бұрын

    ዶሮም እኮ መሠረት የሌለው የተሳሳተ ትምህርት በቤተ ክርስቲያናችን ተስፋፍቶ ነው ብዙዎች የጠፉት። አሁንም ብዙ የስህተት ትምህርቶች እስካልተወገዱ ድረስ ትውልዱ(ምእመኑ) ወደ ጥፋት መሄዱ አይቀርም።

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r2 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትዳር ልይዝትንሽ ወራትናቸዉ የቀሩኝ ብዙ ተምሬአለሁ በቤተክርስቲያነዉ እማገባዉ የድንግልማረያም ልጆች እስቴ መርቁኝ

  • @Tedo-ll7ir
    @Tedo-ll7ir3 ай бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በዚ ዘመን የሚያስፈልገን እንደርሶ ልጆቹን ከጥፋት የሚጠብቅ አባት ነው ቃለሆይወትን ያሰማልን

  • @muluhilu
    @muluhilu4 ай бұрын

    በጦሎት አስቡኝ ወለተማርይም አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ej3fm8hs9d
    @user-ej3fm8hs9d3 ай бұрын

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj17274 ай бұрын

    ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ይሄ ትምህርት ለኔ በጣም ነው የጠቀመኝ ኑሩልን የኛ እንቁ አባት 🤲🤲🤲👍👍👍👍

  • @adyaboyoutube2481

    @adyaboyoutube2481

    4 ай бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የሰማኖው በልቦናችን ያሳድርልን

  • @NegatuTekalign

    @NegatuTekalign

    3 ай бұрын

    እንደ ዚህ አስቸግሮሻልማለትነውብሮ።

  • @halemariambeyene6141

    @halemariambeyene6141

    3 ай бұрын

    😂❤❤

  • @MelakuNegash

    @MelakuNegash

    3 ай бұрын

    ​@@adyaboyoutube2481❤❤

  • @user-uc9tx8ff1y
    @user-uc9tx8ff1y3 ай бұрын

    ግሩም ትምህርት ነው መጋቤ ሐዲስ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @Damakesimedia7595
    @Damakesimedia75954 ай бұрын

    እናመሠግናለን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱም ያቆይልን ላይክ ሼርርርር

  • @derejeamsalu3389
    @derejeamsalu33894 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ቀሲስ ጥሩ አሰተምሮ ነው እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥልን!!

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt3 ай бұрын

    እግዜአብሄር ቀብቶ የሰጠሁ ቅዱስ ነሁ እኛ ታድለናል እድሜ ከጤናጋር ይሰጡህ

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት❤❤❤❤

  • @yitbarekbukasa7728
    @yitbarekbukasa77284 ай бұрын

    መምህር እባኮትን በጸሎቶ ያስቡኝ ስመ ክርስትናዬ ክንፈሚካኤል ነው፡፡

  • @derejezewdu7323
    @derejezewdu73234 ай бұрын

    ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን፣ ረጅም ግዜ የአገልግሎት ዘመንን ይሥጥልን🙏❤🙏

  • @BirhanuFegegen
    @BirhanuFegegen2 ай бұрын

    አይዞህ መከራ ባይኖር ፀጋን መራራ ባይኖር ጣፍጭን ድካም ባይኖር እረፉትን ማን ያዉቀዉ ነበር.እናም ጭንቀትህ የነገ ደስታሄህ ምክንያት ነው እግዛብሔር ያለምክንያት አያድንም እናም ፅና

  • @MahariZenebe
    @MahariZenebe3 ай бұрын

    አሜን አባታች ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባቴ ትዳር ና ህገ ሩኳቤ የምትል መፅሐፍዎን እና ፀሎተ ባርቶስን እና ፀሎተ ቱላዳን እፀልይበታለሁ እና አባታች አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩኝ እና እንዴት ባደርግ ይሻለኛል

  • @habtamualemu8528
    @habtamualemu85283 ай бұрын

    Amen kalehiwot yasemalin yeagelglot zemenon yarzimilin

  • @michaelhaile7895
    @michaelhaile78954 ай бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው የሰማናው በአእምሮችን ያኑሩልን ሌላ ቀን ደሞ እንደዚህ ያለ ትምህርት እንዳይነፍጉን መምህር።

  • @JoniBarber
    @JoniBarber3 ай бұрын

    እግዚያብሔር የአኔ ጥያቄየ እንደተመለሰልኝ ሁሉ እርሶወንም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @elroitube27
    @elroitube274 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o4 ай бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    4 ай бұрын

    አቤቱ ስተየ በድየለሁ መረኝ ይቅር በለኝ

  • @edenalemuede1098
    @edenalemuede10984 ай бұрын

    በፆሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተ ስላሴ እያላችሁ😢😢

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት በእድሜ እና በጠና ይጠብቅልን አሜንን

  • @tsehayenashmesele4460
    @tsehayenashmesele44604 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ekmo5543
    @ekmo55433 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን።መምህራችን በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @AbadiTeklu
    @AbadiTeklu3 ай бұрын

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ኣግኝቻለሁ ፈጣሪ ያግዘኝ እላለሁ...

  • @GetahunArgaw-rl4mp
    @GetahunArgaw-rl4mp4 ай бұрын

    ዋው መምህር አገላለፅ ዘመኖት ይባረክ

  • @wubayewyirdaw9031
    @wubayewyirdaw90314 ай бұрын

    በጣም በህይወቴ ስጠይቀውና ስፈተንበት የነበረውን በበቂ ሁኔታ መልስ አግኝቼበታለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @skwt8566
    @skwt85664 ай бұрын

    ቃልህይውት ያሰማልን አቦቴ እግዚአብሔር። እርሶን ሰቶናል እግዚአብሔር። እድሜይስጣቹ❤❤

  • @yeshalemalene
    @yeshalemalene4 ай бұрын

    እናቴ የጭንቅ አማላጅቱ እድሜና ጤና ያድልልኝ አባቴ በረከተዎት ይድረሰኝ በፅሎት ያስቡኝ ትልቅ ጭንቀቴን አቅለውልኛል ከባለቤቴ ጋር ስጋዎ ደሙ እንወስዳለን ነገር ግ ግብረ ስጋ ግኑኝነት ካልፈፅምን ብሎ ሲያስገድደኝ ፈፅምነ ከዛ በኋላ ስጋዎ ደሙ ለመውሰድ ተሳቀቅኩ ንስሃ ካልገባሁ አልወስድም ብየ ነበር አሁን ግን መውሰድ እንደምችል አባቴ የከበደውን ስለገለጡልኝ በእግዛብሄር ስም አመሰግናለሁ ።

  • @mantegeboshbaddo9214
    @mantegeboshbaddo92144 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezakulu9440
    @bezakulu94404 ай бұрын

    እባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፍተናውም የሚበርታው በፃም ግዜ ነው

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu91154 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባታችን😢😢😢

  • @Besrou
    @Besrou4 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይዎት ያስማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ያስበን አንዷ እኔ ነኝ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @user-tz2vc1yu5x
    @user-tz2vc1yu5x3 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን

  • @GEBR1919
    @GEBR19193 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድንግልን እደወደዳት እናተንም በማያልቀው ፍቅሩ ውድድድድድድድድ ያርኩልን የኔ አባት🙏🙏

  • @MeresaK
    @MeresaK3 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu66244 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @taitudebebe5256
    @taitudebebe52564 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማዎ!!!

  • @user-lr4dt4gt9v
    @user-lr4dt4gt9v4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @teshalewape8331
    @teshalewape83313 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን

  • @tewdroskasahun9907
    @tewdroskasahun99073 ай бұрын

    መምህር ቃለ hiwot ያሰማልን

  • @maron-m1234
    @maron-m12344 ай бұрын

    ስለማይነገርስጦታዉእግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @sarahalex464
    @sarahalex4644 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha76653 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቀኖና አና ህገአግዛብሔር እንዴት በሚገባ መኖር አንዳለብን አስተምረውናል!!!

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu37374 ай бұрын

    ኣባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለላይቱ እመቤታችን ትጠብቅልን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_214 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @user-kl4th3cw8f
    @user-kl4th3cw8f3 ай бұрын

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene98073 ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu91154 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢 አባታችን እግዝአብሔር ይሰጥልን😢

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69674 ай бұрын

    Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይፍቱን በረከትዎ ይደርብን አባቴ

  • @BezaTegegne-pu9vn
    @BezaTegegne-pu9vn3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

Келесі