#በ

#ማዳም#
ይቅር በይኝ ማዳም ቤት ብር የምትበትኑ ሀገር ስትገቡ የሚጠብቃችሁ#abtube#yetbi_tube_የተንቢ#eyoha_media#famly

Пікірлер: 188

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube3 ай бұрын

    *ለሀብታም መኪና ልትገዙ ያሰባችሁ የማዳም ቅመሞች ይሄን ቪድዮ እዪት😂*

  • @halimaali1185

    @halimaali1185

    3 ай бұрын

    ዎአለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህኧረ ንገሪልንማ እድሕ አሑን በመዳም ትከሻላይነች እዴት ትወቀው የሐገሯን ኑሮ ውድነት ልብ ግዙ ከጎዳናላይ ሳወጭ

  • @user-si3wh2vs4f

    @user-si3wh2vs4f

    3 ай бұрын

    ዉዶ ፈልጌሽ ነበር በዉስጥ በምን ላግኝሽ

  • @ZaharaYusef-wq2ms

    @ZaharaYusef-wq2ms

    3 ай бұрын

    😂እዴት እዳሳቅሽኝ

  • @user-dl9mr8el4t

    @user-dl9mr8el4t

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mlikkedir3956

    @mlikkedir3956

    2 ай бұрын

    ክክክክ እዉነትነዉ

  • @asya782
    @asya7823 ай бұрын

    ኑሮ ተወደደ ብለን እደወጣን አንቀርም እደምንም ብለን እንኖራለን አላህ ከሪም እእኔ ያሳስበኝ የሀገሬ ሰላም ማጣት ነዉ። ሰላም ቢኖር ሰዉ ከቦታ ቦታ ተቀሳቅሶ ሰርቶ ይኖር ነበር ግግን በየት በኩል ሁሌ ጦር ነት ጌታየ ሀገራችችን ሰላም አዉርድልን ያአላህ እባክህ

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h3 ай бұрын

    አረ ተው ቤተሰብ ናፍቆናል 😢አታስፈራሩን እባካቹሁ የፈጠረን አላህ አይተወንም

  • @sosojed416
    @sosojed4163 ай бұрын

    ከስኡዲ ያ ኢትዮጵያ ይሻላል በውነቱ እዚክ ብሶል ዘይቱም በጣም ጥሩ ነው አትጨነቁ የነገን አላህ ነው የሚያውቀው እራሳችሁን ጠብቁ ብሉ ጠጡ ለራሳችሁ ንፍግ ነትሁኑ 🎉

  • @MissBaiyus

    @MissBaiyus

    3 ай бұрын

    Kamri lki nashi endomi yearbi hagri nuro new yetawdadwu enasu tenshi bakonomimi tenshi bebaltunmi amsgage nachewu

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee3 ай бұрын

    እኔ ስደት ምርር ብሎኛል. የችጋር ማሲንቆ አትምቱብን እህ

  • @user-bo2hb6rc8g

    @user-bo2hb6rc8g

    3 ай бұрын

    ትክክል ናት ለኛው ነው ብራችንን ሴፍ እድናረግ ነው

  • @sartt1717

    @sartt1717

    3 ай бұрын

    ለራሳችንጥቅምነውአብዛኞቻችንዝምብለንነውብራችንንየምንበትነ ው

  • @user-zl7zm9jl3q
    @user-zl7zm9jl3q3 ай бұрын

    ችግር አታውሩብን ኤጭ አላህነው የሚኖርን

  • @rahmageleta3509
    @rahmageleta35093 ай бұрын

    አዳሜ አትስሚ ብርሽን ቆጠርአርገሽ ግቢ ይኖራል ሁሉም እየኖረነው

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    😂😂ቲጂዬ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም እኔ ሰሞውኑን ልገባነው አላህ ልጂይስጠኝ ጡትአጠባዋለሁ ዘይቱም ይቅርብኝ 😅ውሀበሽሮ እበላለሁ ዝንት አለም አረብ ቤት አረጀሁ

  • @user-jw8hu3rx6m

    @user-jw8hu3rx6m

    3 ай бұрын

    እኔምልኸድነው😁😁😁😊😊

  • @user-ip8to8ef4v

    @user-ip8to8ef4v

    3 ай бұрын

    አላህበሰላምአስገብቶሽ ጤናኛልሺሶሊህልጅይስጥሺ አወጡትአጥቢየሁራችንሞ ምኖትነአላህ በሰላምለሀግራችንያብቃንእጅያርቢ

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    3 ай бұрын

    አላህያሳካልሽ

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    3 ай бұрын

    @@user-ip8to8ef4v አሚን የኔውድ

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    3 ай бұрын

    @@user-sd2xj4oo3l አሚንሁቢ

  • @user-ke7sh7tm2t
    @user-ke7sh7tm2t3 ай бұрын

    ሚስኪን አሳቅሺኝ😂 ኢትዮ ገብቸ ልወልድ ነው አሏህ ከፈቀደ ከሀጂ በሇላ ጡትሺን አጥቢው ጉድ ፈላ አሏህ ሳሊህ ልጂ ይስጠኝ ያረብ

  • @jamila3850
    @jamila38503 ай бұрын

    ከናተሀብታም ብሎ ማለት ቅርስ በልቶ ለምሳያለው አካሉጤነኘ ሁኖያደረ ሰላም በሰላም ውሎያደረ ብለዋን እረሱልሱለላሆለይሂወሰለም።

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2t3 ай бұрын

    እኔ እኮ ከእነእናንተ አይነቱ ጋር መቆጠሬ ነው ድፍን ቀብቃባ አላህን የማታመሰግኑ ቱቱቱቱ ስንት ፆሙን የሚያድር እና በበሽታ የሚማቅቅ እያለ ስለ ብር ቱቱቱቱቱ ትላላችሁ. በተይ ከስደት የገባችሁት. ስታስጠሉ አላህን አመስግኑ. በሰጣችሁም ተብቃቁ አታረትርቱብን

  • @tube8843

    @tube8843

    3 ай бұрын

    አጀብ ጦሜን አደርኩ አላለችም ንሮ ተወዶል ብራቺሁን ያዙ ለማንም አትበትኑ ነዉ ያለችዉ አወ አንች ከመዳም ኩሽና ስለሆሽ ዛሬ አታቅዉም

  • @user-ip1xm6kx2t

    @user-ip1xm6kx2t

    3 ай бұрын

    @@tube8843 አረ በዛ. ሀገሬም ኖሬ አውቀዋለሁኝ ማዳም ቤት ብቻ አይደለም. የኖርኩት. ኑሮ እንዳያያዝ ነው. አሁንም ስንት አለ ዝናብ እና ፀሀይ የሚፈራረቅበት. እያመሰገነ የሚኖር ይቺ ካላት ገንዘብ ላይ ብታወጣ ዛሬ ትቀባጥራለች. ታመስግን

  • @user-do6wz8ge6i

    @user-do6wz8ge6i

    3 ай бұрын

    ኮመንታተሮች ተረጋጉ እሷ ገንዘባቸውን ለማንም ለሚበትኑ ሰገጤዌች ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንጂ እናተ እንደምታሰብቱ አላህን ❤ሳታመሰግን ቀርታ አይደሉም ቲጂ ማሻአላህ ከስደት መልስ የራሷ ቤተሰብ መስርታ የምትኖር ጀግና❤ሴት ናት

  • @user-ip1xm6kx2t

    @user-ip1xm6kx2t

    3 ай бұрын

    @@user-do6wz8ge6i ኪኪኪ

  • @user-qc8lb1yr2t

    @user-qc8lb1yr2t

    3 ай бұрын

    ​@@user-do6wz8ge6iእነዚህ እኮ ሲመከሩ አይገባቸውም. ሲሄዱ እዛው ያገኙታል

  • @amartube7927
    @amartube79273 ай бұрын

    ደጉ ያገሬ ሰው ግን እዴት እየኖረነው😢

  • @user-em5rd5tf2s
    @user-em5rd5tf2s3 ай бұрын

    ጉሊአልሀምዱሊላህ ዋናውጤናነው አላህ ሀገራችሰላም ያርግልን😢😢😢😢

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed90603 ай бұрын

    እና ፍርተን ወተናል እንቅርት ተይው ሰው እደኖርው እንኖራለን

  • @fatmaussn
    @fatmaussn3 ай бұрын

    ወላሂ በትክክል እኔአይቸዉነዉ የተመለሥኩት ቀወጢሁኗል ሀገራችን ገቢየለለዉሠዉ እደት እደሚኖር አላሁ አእለም

  • @user-ty1ym5pz7u
    @user-ty1ym5pz7u3 ай бұрын

    ርካሽ ነው እንገባለን🙄🙂🙂

  • @seadamohammed2549
    @seadamohammed25493 ай бұрын

    እናመሰግናለን ኡህቲ ኑሮዉንም አላህ ያቅለዉ

  • @medinaabebe1821
    @medinaabebe18213 ай бұрын

    እና ምን ይጠበስ የራሳችሁን ኑሮ እዬኖራችሁ ሁለት ችግርታውራላችሁ የሰማይስማችሁ

  • @ayimituba1122
    @ayimituba11223 ай бұрын

    ሀገር ያሉ ስሞች ችግር ብቻ ነው እሚወሩት ግን ፀድት ብለው እየኖሩ ስደት እስከ ቤት ደህና ልብስ ሳፕለበስ እንኳን ዩየተኖር አይደል ስው እንደ ቤቱ ይኖራል በንዛሬ ካስብነው ንሮ ውድነት በስደት ይብሳል ስው ተስፋ አታስቆርጡ

  • @user-ju7ib4ul2u
    @user-ju7ib4ul2u3 ай бұрын

    ሂጂ እባክሸ ችጋራም

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd3 ай бұрын

    Mashala you love your madam to much🎉

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube71333 ай бұрын

    አህለን ቲጂ እኮን ሰላም መጣሽይ የምር ግን አሁን እኮ ሳኡዲ ለራሱ በጣም ተወዶል ንሮ አብሽር ለሰው ልጅ ጤና ነው አገር ሰላም ተሆነ ይኖርል የሰላሙ መጥፋት ነው ያሳሰበን

  • @user-ku1py7jm7e
    @user-ku1py7jm7e3 ай бұрын

    አይዞሸ ገለቲ ትለምጂዋለሽ

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m3 ай бұрын

    ሱብሀን አላህ በጣም ንሮተቃጥሎል እህቴ በጣም ይከብዳል

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube3 ай бұрын

    *አዳሜ አትንጫጩ እኔ ይሄን ቪድዮ ሰርቼ የፖሰትኩት ብራችሁን save እንድታደርጉ ነው የሰራችሁትን ገንዘብ ለማንም ሀብታም እንዳትበትኑ ነው ሀገር ስትገቡ ግራ ይገባችኋል ነው ያልነው እንጅማ ኑሮ ቢወደድስ እየኖርንኮ ነው😂*

  • @MfuDhh

    @MfuDhh

    3 ай бұрын

    ክክ

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m3 ай бұрын

    አችደሙ ችግርብቻነውየምታወሪ ቱ ኢንሻአሏህ አችእደምኑሪውእንኑራለን ለሀገራችንያብቃን ።

  • @Maserte3213
    @Maserte32133 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ዘመን ያምጣልን አይዞሽ እህታችን

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d3 ай бұрын

    አላህ ይርዳን ደመወዜን እኪሲ እያደረኩ ሀገር ለመግባት ፈራሁ

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi2513 ай бұрын

    የኑሮ ውድነቱ በሁሉም እኩል ነው እኔ ሳውድ ነው ያለሁት ግን ሁለት ቆርቆሮ የልጆች ወተት ሲሚላክ 300ሪያል ነው የምገዛው እዚህ ሰርተን ገቢ ስላለ እንጂ ኑሮው እዚህም ያው ነው አንድ ኪሎ ሽንኩርት 10ሪያል ገብቶ ነበር ሲመነዘር በብር ያውም የዚህ ይበልጣል ያው በመዳም ትካሻ ያላችሁ ልጆች አስቡበት እኛስ ለምደነዋል

  • @mulu5

    @mulu5

    3 ай бұрын

    በትክክል እኔ በኮረናዉ ነበር የወለድኩት ሲሚላክ 59 ብር ነበር የሆነ ስአት አራስ ልጠይቅ ስገዜ እጥፍ ሁኖ አገኘሁት ሳኡዲ ተወዷል ሰርተን ሰለምናገኝ ነዉ

  • @user-pl4zn9hp9j

    @user-pl4zn9hp9j

    3 ай бұрын

    አወ ብቻ ዋናው ጤና እህቶቸ

  • @LeylaTariku

    @LeylaTariku

    3 ай бұрын

    እኔ ያገር ሠላምና ጤና ይኑር ሠው እደቤቱ ይኖራል ለምክርሺ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @zinetahmedzinetahmed7150
    @zinetahmedzinetahmed71503 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው እዚህ ሳኡዲ ውድ ነው

  • @siifanfamily
    @siifanfamily3 ай бұрын

    Tigiye bey chayiw demo dayiper wid new alu 😂 yene gobez berchilign ❤❤❤❤

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *Habibety*

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m3 ай бұрын

    ስወድሺ በርችወደ❤❤❤❤

  • @user-ew1pk8gb2c
    @user-ew1pk8gb2c3 ай бұрын

    ባልሽውመሠረት በዝህአገር አርጌ አሠብኩትና ምንዛሬው ያውነው የዝህ አገርጋር ግን ገቢተለለ ኢትዮቢያውስጥ

  • @SumanSuman-yn2ze
    @SumanSuman-yn2ze3 ай бұрын

    እኛ በማዳም ትከሻ ሳይሆን ይለነው ከፈጣሪ በታች በራሳችን ትከሻ ላባችንን ጠብ አድርገን ሰርተን ነው ደመወዝ እሚሰጠን መዳም ነጻ መሰለሽ እንደ እሰጠን

  • @user-qc8lb1yr2t

    @user-qc8lb1yr2t

    3 ай бұрын

    ቢሆንም ቆጥበሽ ያዥ ሲቀጥል እሷ ለማለት የፈገችው እኛ አረቦቹ ቤት ከስራችን ውጭ ስለ ምንም አናስብም እደዛ ማለቷ ነው ደግሞ ትክክል ናት

  • @sartt1717

    @sartt1717

    3 ай бұрын

    አወ ወጭይየለብንምእዛደሞአሳቡእኞላይሲሆንአስባችሁታልበዛላይእሬያልበየወርመቁጠርየለምእናብቻእኔበጣምፈርቻለሁ።ለሰገባነበር

  • @SumanSuman-yn2ze

    @SumanSuman-yn2ze

    3 ай бұрын

    @@user-qc8lb1yr2t ምክሩን ለራስሽ ቢሆን አይሻም እህት እኔ ግን በራ እማስበው በማዳም ትካሻ ሳይሆን ይለሁት ከፈጣሪ በታች በራሴ ትካሻ እንዳለሁ ነው እማውቀው ምክኒይቱም ደመወዝ እምትከፍለኝ ላቤን ጠብ እድርጌ ሰርቸ ነው ላልውን በራሴ ወጭ ነው እምገዛው

  • @user-qc8lb1yr2t

    @user-qc8lb1yr2t

    3 ай бұрын

    @@SumanSuman-yn2ze ወይ ጉድ አንዳንድ ሰው የግራ ነው እሚረዳው እኔ እያልኩት ያለሁት ስለ ምግብ ነክ ነው. እስኪ ማንኛዋ ሰራተኛ ናት መዳም ቤት ምግብ ገስታ የምትበላው. እ. ለራስሽ ቅባት ሻምፖ የተለያዩ ነገሮች ማ. የታወቀ ነው እራሳችን ነን እምንገዛው ለማንኛውም ብራችሁን አታባክኑ ስትባሉ ብዙ አታውሩ. መዳም ዝም ብላ አሰጠንም ላልሽው ደግሞ. ለምን ብላ ነው ዝም ብላ የምሰጠው እሯ ብር አታመርትም እኮ እሷም 😂

  • @SumanSuman-yn2ze

    @SumanSuman-yn2ze

    3 ай бұрын

    @@user-qc8lb1yr2t እሷ ይለችውን ሳትረጅ ለምን ሌላ ሰው የጻፈውን ለመመለስ ምን አስቸኮለሽ የቤት ሰራተኛ ኢትዩጲያ ውስጥም ገዝታ አትበላም ለምትሰራበት ቤት ነው እምትበላው እንኳን አረብ ሀገር ማንኛውንም ነገር ስትል ሁሉንም እንደሚደሚይካትት መረዳት አለብሽ እናም ለሌ ታኮ ከመሆን ማዳመጥ ይበልጣል

  • @halimaendress1672
    @halimaendress16723 ай бұрын

    ችጋራም ሁላ እኛከመምጣት ወደኋላ አንልም እንመጣለን 🤣🤣🤣

  • @user-er6xl3fh4p

    @user-er6xl3fh4p

    3 ай бұрын

    ወላሂ ወንትብለሻል. ጭራሽ እንኳ. እንድንገባ አይፈልጉም😢😢

  • @user-vh9xe1fe2v

    @user-vh9xe1fe2v

    3 ай бұрын

    ክክክክክ ይመቺሺ

  • @halimaendress1672

    @halimaendress1672

    3 ай бұрын

    @@user-er6xl3fh4p እነሱ እየኖሩ ለኛ የማወሩት ችግር ችግር ወላሂ እኛ በሰዉ ሀገር ቀርን 😥😥😥

  • @halimaendress1672

    @halimaendress1672

    3 ай бұрын

    @@user-vh9xe1fe2v እዚ መዳም ታቃጥለኛለች ኢትዮ ደሞ እነሱ ችጋራም ሁላ 🤣🤣🤣🤣

  • @MmAs-qy2oi

    @MmAs-qy2oi

    3 ай бұрын

    😅😅😅

  • @Rukeya769
    @Rukeya7693 ай бұрын

    አይእግድህ እንድህእያላችሁሰውአታፈራሩ። እህቶቸአላህ የከፈተውንጉሮሮዛይዘጋውአያድርም።

  • @user-xy9lg1bj6i
    @user-xy9lg1bj6i3 ай бұрын

    ቆይ ወደ ቲክቶክ ሸር ላድረገው ለነፋጤ ምን አልባትም ቢማሩበት😂

  • @zeritutube
    @zeritutube3 ай бұрын

    ችግሩ የኢትዮጵያ ህዝብ አያመሰግንም ሽሮ 39 ብር ሲሸጥ እሳት ሆነ ጤፍ በጣም እርካሽነበር። ኑሮ ተወደደ ሲሉ አሁን ጉድ ፈላ አይዞሽ ቲጂዬ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ይረክሳል

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f3 ай бұрын

    እእእወይኔ በሳቅ❤

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy3 ай бұрын

    እኔ ግን በደብ ነው እምስራው እጃዛአላቅም እጅ ያማረኝን ነገር የግድ ማድረግ አለብኝ ለራሴ😂በተለይ ወርቅ እወዳለሁ ግን ያላግባብ አላወጣም እጅ እያማረኝ ዝም አልልም ለምን ሆነና እምንለፈው ግን ትክክል ነሽ ቤት ብር የቤት እቃ ግድ ነው ለለት ወጪ እድ ህዝብ ይኖራል

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu3 ай бұрын

    አንች ቤት አለሽ ዩቱብ አለሽ ይከፈልሻል ምንም የለለዉ አለ እና አልሀምዱሊላህ በይ እህትየ

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p3 ай бұрын

    እኛእኮነዉ እምንበጨበጭ እጂ እናቴ እየኖርነዉ ሌሎች እኛ ደርሰን እናካብዳለን አብካቅቶ ማኖር እችልበታለን ሥለዚህ ጥቃቂንነገሮችን እዚህ እያመጦ ንሮ ንሮ እሚያጫዉቶችን አትስሙ ወስኑ በበርከት ነዉ እሚኖር እጂ

  • @mackeasultan545
    @mackeasultan5453 ай бұрын

    ታማርሩ ምንም ቢወደድ ሳይበላ ሚያድርየለም አልሀምዱሊላ

  • @MmAs-qy2oi
    @MmAs-qy2oi3 ай бұрын

    አድን ነገር ከሰረሺ ስሸጠም እንደዘው ነው የኛ ቺግረችን የምንገዘበት ቢቸነው የምነይው

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida12123 ай бұрын

    😮😮😮

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida12123 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c3 ай бұрын

    😅😅እነሡ ለብራቸው መከራ ያወራሉ ወላሂ አገር ሄጀ እኔ ሳየው እንደዚህ አደለም

  • @user-dp1jg7pe5h
    @user-dp1jg7pe5h3 ай бұрын

    የት. እምኖሪዉ ደሴ ነሽ እደ

  • @HvFv-ul4qw
    @HvFv-ul4qw3 ай бұрын

    መስሪያ ያላቺሁ ገቡ ወላሂ እኔ አሁን ነው የመጣሁት አሞይ ገብቺ ነው ወረትላለው ስራአለ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah43683 ай бұрын

    ሰው ዘና ብሎ እኖረ ነው ዝም ብላቹ ግቡ እኔም ልገባ ነው ክላሰ እና ዘላለም ገረድ ሁነንሸእንቅር😢

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna10863 ай бұрын

    ብር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሚቆረጠመው 😂😂😂😂 ወይ በሳቅ ገደልሽኝ እህቴ

  • @abcabc7430
    @abcabc74303 ай бұрын

    😅😅 እረእህቴ እኔ ትናት በ8 ወሬ እረፍትወርጀ ያጠፋሁት ብር የወር ደመወዜሆ እስከቤትኪራይ ያውም እሚያስፈልገኝን ሁሉንም አልገዛሁ እና እኔም ማዳም ማሪኝ አልኩኝ 😅😅😅 ገና እቀመጣለሁ ትንሽ እደት ሊዘለቅነው

  • @ayesamuslim9096
    @ayesamuslim90963 ай бұрын

    አለ ፓፐርስ ነው ያሳደጉን አለ ሱካር ነው ብና እየጠጡ የኖሩት እንደ ቤቴ እንጅ እንደ ጉርቤቴ ማን ኑሪ ብሎኚ

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid56923 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo3 ай бұрын

    😢😢የኢትዮጵያ ኑሮ በጣም ከብድዋል😢😢😢

  • @ammarcell2790
    @ammarcell27903 ай бұрын

    ቀልደኛ ነሽ ጆርዳን ማንኛውም ነገር ጫማ ሞዴስ ቅባት ወዘተ የምናሞላው እኛ እራሳችን ነን ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሰራተኛ በይን በጣም ከባድ አገር ነው ቤሩት እያለ በነሱ ወጭ የቀለድኩት ፈጣርዬን ይቅር በለኝ ብያለሁ እረፍት እንኳን ስወጣ በነሱ ወጭ ነበር አሁን ግን አፈር ድሜ ነው የጋጥኩት በራሴ ከደሞዝ ስለማወጣ።

  • @narditube4378

    @narditube4378

    3 ай бұрын

    ውዴ ሁሉም ቤት አይደለም እኔ እዛ ነበርኩ ወደ ሀገር ራሱ ስገባ የረሴ ነገር አንድም አልገዛው ለቤተሰብ ምነምን እንድ በጣም የሰገዙልኝ ነበር አንድ ሻንጣ የምጠገ እሽገቸውን ረሱ ሰልከፍት ነው ይዤ የሄድኩት

  • @rahima439

    @rahima439

    3 ай бұрын

    እህት ስብስክራይብ አድሪጊኝ ሰወድስ የኔ ቆጆ

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ🎉🎉​@@rahima439

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ​@@rahima439አርጌሻለሁ ናገመልሽ

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ​@@narditube4378ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @rakyi2023
    @rakyi20233 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣ዘቡራ

  • @emanhussen75
    @emanhussen753 ай бұрын

    በተናገርሺው 2700 ብር ነው ሒሳቡ አታስጨንቁን

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah66383 ай бұрын

    ጡትሺን አጥቢዉ ወተት ለምን ለጤናዉም ለጥንካሬም የእናት ጡት በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @user-yy9hn8qy5b
    @user-yy9hn8qy5b3 ай бұрын

    ያው ነው ከሳዑድጋ አታካብዱት ሲተያይ

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p3 ай бұрын

    እኔብሮ እደተቀየር አካባቢነበር የሄድኩ ከዛ መቶብር ሲለኝ አምስትብር እየሰጠዉ ደግጨ ከትነሽ ጀምሮ እላይነዉ ሲጠሩት እር ብየ ሥወጣ አችስ ለሀገሩ አድስነሽ መሰልይሉኛል ቢጨቃቸዉ😅😅😅😅😅

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il3 ай бұрын

    ቲጂ በቃ ቀረሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube3 ай бұрын

    መኪና ሊገዙነወ እነበለጡ😂😂ንገራቸዉ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd3 ай бұрын

    እረገኝአከርክሩብን አላህ የከፈተውን ጉሮሮሳይዘጋው አይውልም አያድርም አላህ አገራችንንሰላም ያድርግልን ደግሞ ሰውእንደቤቱ ቀለል ብሎ መኖር ይቻላል አታጨናንቁን

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @ekramekram6901
    @ekramekram69013 ай бұрын

    አይደለም 1100 ሦሥትሺም ይሁን ለራሣችሁ እየኖራችሁ ማትአታውሪ አልሀምዱሊላህ በይ

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t3 ай бұрын

    ሰላም 🎉wooooow🎉

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሪኚ🎉🎉🎉

  • @Faayatube91
    @Faayatube913 ай бұрын

    ere cherk tetekemi enatu

  • @user-dk6bq7px2i
    @user-dk6bq7px2i3 ай бұрын

    ❤❤❤😂😂

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68183 ай бұрын

    እኔሀገርመግባትብቻነውየማርኝእፍፍፍፍፍፍ😢😅

  • @fatmah1744
    @fatmah17443 ай бұрын

    ወላሂ ከባድ ነው ይች እደት 5ሺ እደት ልንኖር ነው ነገ ሀገሬ ገብቼ እወልዳለሁ እያሰኩ ነበር😢

  • @user-hr9xp6ev1n

    @user-hr9xp6ev1n

    3 ай бұрын

    5ሺ ምን አላት ኢትዮጵያ እኮ ኑሮ ውድ ነው

  • @sunsun466
    @sunsun4663 ай бұрын

    5.000😢😢😢😢😢

  • @ayesamuslim9096
    @ayesamuslim90963 ай бұрын

    እናንተ ሀገራችሁ ሁናችሁ አትለፍልፉ

  • @ahmadsaed7360
    @ahmadsaed73603 ай бұрын

    😅😅😅ወኔ ልመጣነበር ተውኩት

  • @Zainb510
    @Zainb5103 ай бұрын

    እባክሺ ለራስሺ እየኖርሺ እኛን አታስፈራሪን ሆ 😳

  • @amynaA-tc6py

    @amynaA-tc6py

    3 ай бұрын

    ማስፈራራት ሳይሆን እኔ ኢትጵያ 6አመት ኖሬ ተመልሽ ስደት

  • @user-nc8dz4mg4q
    @user-nc8dz4mg4q3 ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi19623 ай бұрын

    ኑሮችሁን እየመራችሁ እዚህ እየመጣችሁ እሮሮ አታውሩብን ሪዚቅ አላላህ ሆ

  • @frttre4099
    @frttre40993 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hkim185
    @Hkim185Ай бұрын

    ፍቅር አሰተያዬቴ ካልዘገየ ሰምኝ በጥሞና ከገዛሸዉ ዉሰጥ ለግዜዉ ዘይቱ ብቻ ነዉ የሚያሰፈልግሸ አንደኛ baby wipes and diapers ዉሰጣቸዉ በኬሚካል የታጨቀ ነዉ ልጅሸ ቤትሸ ዉሰጥ ካለዳይፕር መጠቀሙ ተርጉም የለዉም በጥሩ ከጥጥ ከተሰራ ፎጣ መጠቀም ትችያለሸ እንደዉም ፎጣዉ ሲረጥብ ቶሌ ታቃለች ቶሎ አጥበሸ እንደገና መጠቀም ነዉ ዳይበርና wipes የሚጠቅሙሸ ዉጭ ሰትወጪ ነዉ ቤት ካለሸ እሰትንጃ ማረግ ነዉ በሳሙና እንዳይደርቅ ቅቤ መቀባት ሁለተኛ የዱቄት ወተቱ ነዉ ይህ ድቄት በኬሚካል የተሞጀረ ነዉ በጣሳዉ በሰተጀርባ አንቢቢዉ ብዙ የማታወቂዉ ነገሮች ገብቶበታል በዉሃም ሲበጠበጥ ትልቅ ጥንቃቄ ይፈልጋል በፍፁም አላህ የሰጠሸን የጡት ወተት የሚያክል ነገር የለም የነጮች እናቶች ጡታቸዉ ብዙ ወተት ሰለማይሰጣቸዉ ነዉ ዱቄቱን የሚጠቀሙት እንጂ ወደዉ አይደለም ቫይታሚን ከሆነ ረጮች ፀሐይ ሰለሌላቸዉ ነዉ የነሱ ፀሐይ ካንሰር ያሲይዛል የኛ ፀሐይ አላህ መጥኖ ሰጥቶናል ሰለዚህ ያልቸገረንን ድቄት አንጠቀም እንግዲህ ጡትሸ ወተት ከሌለዉ ሌላ ነገር ነዉ ወተት ካለሸ ላንቺም በጣም ጥሩ ነዉ ልጅሸ ጠጣ ቁጥር ብዘ ወተት ማምረት ትጀምሪያለሸና አይዞሸ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk3 ай бұрын

    እኔ ጠለብ ነው ያለሁት ግን ለራሴ ነው ቅባትም ሁሉም እምገዛው

  • @fatimamohammed6818

    @fatimamohammed6818

    3 ай бұрын

    እኔም8አመቴወላሂብቻደህናእነሁንቀላለአረገንእንኖራለእህቴእፍፍፍፍስደትአይሟላም

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r3 ай бұрын

    ለዘይት ብቻ በ1 አመት 11 ሺ ብር

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo11623 ай бұрын

    😂😂😂በጣም ነው የሳኩት በመዳም ትካሻያልሽው

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r3 ай бұрын

    ቲጂየ ለምን ጡትሽን አታጠቢው ዳይፐሩም ይቅርብሽ ሽንት ጨርቅ ተጠቀሚ እደናቶቻችን😂. እኔ ወልጀ ሀፍዛ ሳለብስ አፍነሽ ገደልሻት ትለኝ ነበር እናቴ እኔ ወደሳኡዲ ስመለስ ማልበሱን ተውት

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r3 ай бұрын

    መቅረቴ ነው ሳኡዲ አይይዥ😮

  • @user-pl4zn9hp9j

    @user-pl4zn9hp9j

    3 ай бұрын

    አወሞጠሺ ሂጂ

  • @faizakuku1371
    @faizakuku13713 ай бұрын

    😂😂😢

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v3 ай бұрын

    እኔ ልጀን ታሳድግ 18ብር ነበር ወተት

  • @Halima-gt3yk
    @Halima-gt3yk3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @ekramekram6901
    @ekramekram69013 ай бұрын

    ቅመሞች አትሥሙ እንደዚህአይነት ወሬ አትፍሩ እንደሠው እንኖራለን የችጋር ማሢቆ አትምትብን

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia28613 ай бұрын

    ተይቲጂበማዳምትካሻአትበይዉደደክመንነዉእምናገኛዉ

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    3 ай бұрын

    😢😢በጣም

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m3 ай бұрын

    ላይክአድርጓት

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk3 ай бұрын

    ጥሩ. ምክርነው ለኛብለሽነው. ትክክል ትምርትአለውበየሚድያውለሀብታምለምታሸረግዱ

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t3 ай бұрын

    ኖርማል ነው 😂

  • @user-uo6ps9fg2u
    @user-uo6ps9fg2u3 ай бұрын

    አታስፈራሩንእንደወጣንአንቀርእግድህ

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida12123 ай бұрын

    😂😂😂

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686Ай бұрын

    😂ግን መቸ ግብተሽ ነው አገር እግድህ ቻይው

  • @yarab4997
    @yarab49973 ай бұрын

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ኑሮ ኑሮ ኑሮ ኑሮ የጋላ መሪ አላህ ያንሳህ

  • @user-zp7fy8tt6s

    @user-zp7fy8tt6s

    3 ай бұрын

    😅😅😅

  • @enanujavo1068

    @enanujavo1068

    3 ай бұрын

    Minalish anichi balege yegala mari new yalishiwu anichi miriwa

  • @yarab4997

    @yarab4997

    3 ай бұрын

    @@enanujavo1068 አህያ ደንቆሮ የሰው ደም ጎርፍ ሆኖ የሚሄደው አይገባሺም አንችም አንዳ ደመጠጭ ስለሆንሺ

  • @user-qm9lt6xg1f
    @user-qm9lt6xg1f3 ай бұрын

    አንች ኢትዮጵያ ትያለሽደ እዚህሳውድራሱ አንድሌትርተኩልዘይት እስራዘጠኝ እሪያል፣ሽንኩርት እንድኪሎስድስትሪያልነው፣ነዳጅራሱእዚህ በጣምጨምሯል

  • @ekramtube6423
    @ekramtube64233 ай бұрын

    ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉

  • @sosojed416
    @sosojed4163 ай бұрын

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    😂😂😂😂 በመዳም ትከሻ ኖረን ኢትዬ ስንሄድ ሙሺክላ ከቲር😅

  • @hawaebrhaim
    @hawaebrhaim3 ай бұрын

    ቲጅየ ጡትሽን አጥቢ እኔ መጥቼ ብውልድ የማሽላ የሺብራ ንፍሮየን እየበላሀኝ ጡቴን አጠበዋለሁኝፖፐረስ ደግሞ የማደርግለት ቢጃማየን ቅድድ አድርጌ አለብሰዋለሁኝ ሆሆሆሆሆሆ

Келесі