ብዙ ምስጢር ያዘለ ግሩም ትምህርት ምስጢረ ጥምቀት ክፍል ሁለት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ Deacon Henock Haile Orthodox sibket

ብዙ ምስጢር ያዘለ ግሩም ትምህርት ምስጢረ ጥምቀት ክፍል ሁለት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ Deacon Henock Haile Orthodox sibket

Пікірлер: 56

  • @workneshyilma8860
    @workneshyilma88606 ай бұрын

    ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላት ከመንገድህ ፈቀቅ ሊያደርግህ ዘመቻ ከፍቶብሀል እግዛብሔር ከፊትህ ይቅደም።

  • @aamm69302

    @aamm69302

    6 ай бұрын

    ዕውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @efratamekonnen2505

    @efratamekonnen2505

    6 ай бұрын

    😮😮😮

  • @mereyemaresma8897

    @mereyemaresma8897

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ!!!!!!

  • @sisuhabesha9733

    @sisuhabesha9733

    6 ай бұрын

    Amen ✝️ 🙏

  • @bisrattefera3667

    @bisrattefera3667

    6 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @astuastura9332
    @astuastura93326 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ቃሉን እንድንሰማ ለፈቀደልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ህይወት ያሰማልን

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት እድሜ ይባርክልን❤ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ❤❤❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe24726 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ይመሰገን💒🙏

  • @martabogale7735
    @martabogale77356 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @makimaki1861
    @makimaki18616 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Aduhaylu-ii8qv
    @Aduhaylu-ii8qv6 ай бұрын

    በእወነት ቃለ ህይወት ያስማለን❤❤እግዚኣብሔር ረጀም እድሜ ይስጠህ ወንደሜ ደያቆን ሄኖክ ✝️🕊♥️❤❤ያኣንተ ትምህት እንዴት እንሚግባኝ በስመኣም ደስ ሲል🥰🥰🥰

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade89496 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ ወንድሜ.💚💛❤️🙏

  • @yelshadaymeaza445
    @yelshadaymeaza4456 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q6 ай бұрын

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን❤❤❤

  • @Adise-tl9es3hp3r
    @Adise-tl9es3hp3r6 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sableqatar673
    @sableqatar6736 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚልትምሕርት ነው መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤

  • @zelalemgebrehanna5938
    @zelalemgebrehanna59386 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke32926 ай бұрын

    Amen Amen Amen Enkuwan Aderesen wondimachin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje17456 ай бұрын

    መምህራን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @azebdesta5643
    @azebdesta56436 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @trhasmajor5685
    @trhasmajor56856 ай бұрын

    Amen amen amen qal hiwet yesmealen memhrachin diaqon henok

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu47856 ай бұрын

    AMEN kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga146 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💕🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾መምህር ሄኖክ

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf6 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🌹🙏

  • @asnakechchekol5390
    @asnakechchekol53906 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q6 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase22206 ай бұрын

    ብዙ ነው የተረዳሁት ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤🙏❤🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew22086 ай бұрын

    Memhr kale hiwet yasemaln Memhr yezingurturun betr trgum Slastemarun Enameagnalen kale hiwet yasemaln Ligoch honen gal meda kebeteseb gar sinhed zingur gueu betr yigezaln neber besantim 5 santim 15 santim 35 santim neber merten ahun fichiwn singrun des aleng Kale hiwet yasemaln Bedme betega ytbkln yagelglot Zmenon yberkln abzto Edmena tena ystwo betesbochwon ybark Hagerachnn Slam yadrgln libachnn 1 yadrgew selamawi bagerach fkr selam ymula Berketachnn molto yfses Amenn Amenn Amenn🙏🙏🙏

  • @hennaballat4489
    @hennaballat44896 ай бұрын

    መምህሬ የመቶሣላን እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotnegash-wv5db

    @hiwotnegash-wv5db

    6 ай бұрын

    Amne yetbekilne

  • @user-zw9jf9xy7d
    @user-zw9jf9xy7d6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ያድለልን ❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🌹💞

  • @mesigebiso537

    @mesigebiso537

    6 ай бұрын

    Jilanfo new yalkew ? Endante bible anbibo endezi swe kemiesadeb GILANFO mehonin merchalew. Fetari yimarik

  • @zinashg.1272
    @zinashg.12726 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!🙏🙏🙏🙏

  • @tirsitsileshi
    @tirsitsileshi6 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alemalem7462
    @alemalem74626 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @romanaboye7384
    @romanaboye73846 ай бұрын

    Egzaber amlake edime Tena Hulu yadililin❤❤❤❤❤❤ kalayoten yasamalen 🥰🥰🥰🥰

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe96286 ай бұрын

    ቃለይወት ይሰማልን መምህርችን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto5376 ай бұрын

    ቃል ህወት ያሰማልን❤

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa75406 ай бұрын

    ዲያቆን ሄኖክ የሚሉት መምህር ከልብ ብርሃን ሆኖ ይታየኛል፡ እውቀቱና የኣነጋገር ላዛው ጣፋጭነቱ። እግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድሜ።

  • @merikonjo798
    @merikonjo7986 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😊😊አሜንአሜንአሜን

  • @user-kw3tg5pw3f
    @user-kw3tg5pw3f6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_166 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን 😮😅😊

  • @user-yf1jb8fc4n
    @user-yf1jb8fc4n6 ай бұрын

    ❤❤

  • @frezerbrehanu5380
    @frezerbrehanu53806 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @user-rv4no4fr8y
    @user-rv4no4fr8y6 ай бұрын

  • @LabaDesign
    @LabaDesign6 ай бұрын

    We need part 3....

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h6 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለሄወትያሰማልንወድማችንመምህርዳቆንሄኖክፈጣሪበድሜበጤናያቆይልንየአገልግሎትግዜህንይባርክልህ❤❤❤🤲🤲🤲❤️💛💚🙏🙏🙏

  • @binishow86
    @binishow866 ай бұрын

    1gna Qorentos meraf 18 Alageyehum metshaf qudus sle timqet mn ede ml yemtsfelgn kale ebakachu ketesasatku asqedimie yqrieta

  • @user-fz7xz1gb5h
    @user-fz7xz1gb5h6 ай бұрын

    ወንድሜ ሳይንስ እና ሀይማኖት አንድ ላይ ተጣጥመው /ተጋግዘው/ካልሔዱ በጣም ችግር አለው:ይህም አጠቃቀማችን ይወስናል ሳይንስ ባይኖር ኖሮ የሰው ልጅ ወደቀድሞው የዝንጀሮ መሰል ኑሮው ይመለስ ነበር ስለዚህ መንፈሳዊወንም ሳይንሱንም በአግባቡ የመጠቀም ግዴታ አለብን። ሀይማኖተኞችም ከባድ ችግር እየፈጠሩ ነው ከሳይንስ በባሰ።

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h6 ай бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elsaababa9468
    @elsaababa94686 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

Келесі