በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ምዕመናን ምን ማደረግ አለባቸው? መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ IIETHIOFM

Ойын-сауық

- SUBSCRIBE HERE: / @onelovebroadcast
- Follow us on facebook / onelovebroadcast
- Follow us on Telegram t.me/ethiofm107dot8
More News on our News Channel
ethiofm107.com/
/ @onelovebroadcast
#ETHIOFM #ETHIOFM107_8 #EthioFM

Пікірлер: 44

  • @Rute1921
    @Rute1921 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት እደዚ ነው የበሰለ ሰው ንግግር አዎ ፍቅር ይስጠን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Жыл бұрын

    የእውነት አምላክ፥ አቤቱ እንደዚህ ርቱዕ አንደበትና ብሩሕ አዕምሮ ያደልካቸውን አባቶች አብዝተህልን አስመሳዮቹን አዋርድልን!!

  • @solomon6733
    @solomon6733 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ይባርኮት !!!!! ክርስቲያን ደግሞ ተግባሩ መፀለይ መፀለይ ምፀለይ ብቻ!!!!!

  • @user-ft9jx7ex2n
    @user-ft9jx7ex2n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እውነት የሚናገሩ አባቶችን ያብዛልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Жыл бұрын

    እውነት ነዎ እንዲህ ያሉትን አባቶች ፈጣሪ የአብዛልን

  • @meseretwerke77

    @meseretwerke77

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 Жыл бұрын

    ትክክለኛ እና ሚዛናዊ !!! እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alexwoldeyohannes514
    @alexwoldeyohannes514 Жыл бұрын

    መጋቤ አዲስ አለማየሁ ሁልጊዜ መሃከለኛ ሆነው መናገር ነው የሚፈልጉት አገም ጠቀም ንግግር አግባብ አይደለም እነሱ ያቀረቡት ጥያቄ ልክ ነው ያቀረቡበት መንገድ ግን ልክ አይደለም ብለዋል እነሱ ያቀረቡትን ጥያቄ በደንብ አተውታል ወይ ? የሰጡትንስ መግለጫ ተከታትለው ቤሆ እንዴህ ብለው አይናገሩም ነበር ። እርሱ በመጀመሪያ ከገቡበት የፍርሃት ቆፎን ውስጥ ይውጡ ቤተክርስቲያን በየዘመኑ ጥቃት ደርሶባታ ብለው ከዮዲት እስከ መለስ የነበረውን የአገዛዝ ግፍ ተናግረዋል በግራኝ መሀመድ ጊዜ የነበረውን የቤተክርስቲያን በደል ግን አፏት ለምን ተሳሰረ ?

  • @yiheyiskifle
    @yiheyiskifle Жыл бұрын

    አይ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት!

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እባካችሁ ምዕመናን በማናውቀው ጉዳይ አስተያት ከመስጠት በአርምሞ የግል ፀሎት ከእንባ ጋር እንያዝ መልስ ከፈጣሪ ነው ።

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 Жыл бұрын

    I think this man is a wise guy. God bless him.

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 Жыл бұрын

    መጋቢ ሀዲስ ሁልጊዜም ትምህርቶ ጥልቅ የሚገባ እነሰ ጥንካሬን የሚሰጥ ነው እና እግዚአብሄር ይባርኮት እሱ ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Жыл бұрын

    መጋቢ አዲስ እናመሰግናለን።

  • @jigsabekele6630
    @jigsabekele6630 Жыл бұрын

    ይሄ ነው ወቅታዊና መንፈሳዊ ንግግር

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 Жыл бұрын

    መጋቢ እናመስግናለን ።ብዙዎቹ ኦርቶዶክሳዊያን ከቤተክርስቲያን ቀርተዋል።አንዳንድ አባቶች ወደ ቁሱ አድልተዋል።እራሳችንንም እንመርምር ።

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Жыл бұрын

    መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ ሳያዩ የሚያዩ በቅርብ ሳይሆን በሩቅ እስከ ማዕዜኑ የሚመለከቱ እድሜ ጤና ሺ አመት ይኑሩ ለቀጣይ ትዉልድ እርሶ ያስፈልጋሉ ቃለ ሕይወት ያሰማዎ ፀሎቶ ከአርያም ደርሶ እንረፍበት

  • @tsiongelana7029
    @tsiongelana7029 Жыл бұрын

    እውነት ነው ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 Жыл бұрын

    Pray pray pray 🙏🏾 🙏🏾 🤲 is the only solution

  • @abenezermerera5173
    @abenezermerera5173 Жыл бұрын

    Thank you so much🙏 megabi Adis endante aynetun yabzalin

  • @solomon6733
    @solomon6733 Жыл бұрын

    እስቲ እርሶ እንክዋን ቢያረጋጉልን ምን ይሉናል መቼም የመጨራረስ አዋጅ አያውጁብንም።

  • @mekitkasahun6168
    @mekitkasahun6168 Жыл бұрын

    እግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም።

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 Жыл бұрын

    Betam miyatsinanat meliekt new.

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 Жыл бұрын

    መጋቤ ሐዲስ ፣ ብዙ ሳይወራና ሳይደፈርስ ቀድመው ቀርበው ቢሆን ኖሮ ፣ ዛሬ ላይ የተሻለ የሠላም ደረጃ ለቅድስት ቤተክርስቲያንና ምእመኗ በተፈጠረ ነበር። እናዳሉትም ፣ ዛሬም ፣ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ሠላም ወደ ጠነከራነቱ ለመመለስ አልዘገየም ! ሆኖም ግን ፣ የቤተክረስቲያኗን አመሠራረትና ቅድመና ዛሬም ያሏትን ሀገራዊ ገድሎች ማወቅ በተሳናቸውና ለማወቅ ባልፈለጉ ፣ ወቅትና ጊዜ ጠብቀው ፣ የተፈጠረውን ችግር አግዝፈው በመጮህ ፣ በወጣት ዜጎች ልቦና ውስጥ ፣ ለለዘመናት ሲያሴሩ የቆዩለትንና የቋመጡለትን የራሳቸውን የተሳሳተ መንፈሰ ለማስረጽ ፣ በጌታ በየሱስ ክርስቶስ አማኝ ነኝ ብለው፣ ራሳቸውን ነቢይና ባለራእይ አድርገው ሾመው ፣ በጨቅላነት ነገሮችን ሲያራገቡ ማየቱና መስማቱ የሚዘገንንና የሚያም ነው ! ! እነዚህንም ሆነ ቸባባሪ ፖለቲከኞችን ሳይቀር ፣ ሀገር እየመራሁ ነው የሚለው መንግሥት አደብ ሊያስገዛቸው ይገባል ! 🇪🇹☝🇪🇹☝🇪🇹☝🇪🇹☝🇪🇹

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 Жыл бұрын

    Egezhaber yebarkot abatchn

  • @fitsummollla8076
    @fitsummollla8076 Жыл бұрын

    Praying only will do nothing to keep the integrity of the church! People should know how to fight for thier religion/ church!

  • @birtukantolera4448
    @birtukantolera4448 Жыл бұрын

    Uff Egziaber inide ayenet abet yebalizen!

  • @182960la
    @182960la Жыл бұрын

    መምህር አሁንም የሚናገሩትን ያስቡት መንግሥት ያመጣብን ችግር ነው :: ንስሐ ንግባ እስማማለሁ ግን እውነት ለመናገር ከሌላው ሃይማኖት አባቶች የኛ ብሰው ነው ወይ? ለምን የኛ ተጋነነ ገጠር ያሉት አባቶቻችን ገዳም ያሉት አባቶቻችን ፀሎት አይበልጥም ወይ እባካችሁ ሁሉን ትታችሁ መላ በሉ

  • @negatukidanewold2437
    @negatukidanewold2437 Жыл бұрын

    Bemin hisab new erso 3gn akal yehonut. Yasazinal ewnetawn eyaweku abyin ena agezazun keteteyakinet lemadan yehedut erket yastezazibal.

  • @betiyabebe6866
    @betiyabebe6866 Жыл бұрын

    Ahuene enanet nahcew le mesewatenat yetezegagahchuet hezebe yemetadenuet Ethiopia Orthodox eko tasazenalahcew,😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikermamolema508
    @fikermamolema508 Жыл бұрын

    ክርስትያን ንቃ ቆጥቀህ ለበተክርስትያ በምትሰጠዉ ገንዘብ ለመከፋፈል ከመጣ እንደት እናርግ!?

  • @yod47
    @yod47 Жыл бұрын

    Bergetignet beteyikache niro wed neshu yihedu neber komde nachew

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 Жыл бұрын

    DIRDIR MEGBAT BILO NEGER YELEM KE KEHADIYAN GAR... AJENDAW YEMENGIST NEW BILTSIGNA WOTTALIN. BEKIBIR WUTTA YALEZIA MEWUDEKIYAH AFENCHAH SIR NEW

  • @AM-bp6pr
    @AM-bp6pr Жыл бұрын

    በዚህን ጊዜ ስለ ወቅታዊ በበቤተክርስቲያን ጉዳይ ላይ ለምን ዝም አሉ። joke አቅርቦ ተሳታፊዎችን ማሳቅ ማዘናጊያ ነው

  • @weyneshet
    @weyneshet Жыл бұрын

    👍❤️❤️❤️❤️🧡🧡💚💚🧡👍🧡💚💚🧡🧡🧡💚💚🧡🧡🧡💚💚💚🧡🧡👍👍👍👍👍

  • @betelhimtafere9393
    @betelhimtafere9393 Жыл бұрын

    ክብደቱ የገባዎት አይመስለኝም ልክ ፖስተር ዮናታንን እንዳደነቁት ጊዜ ማለት ነው

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Жыл бұрын

    በጤናሽ አይደለም ያቅበጠበጥሽ ፣ ወይ ትታመሚያልሽ ወይ ትሞቻለሽ ። ቅብጠት በዝቶ ነበር ፣ ጥጋብ በዝቶ ነበር ። እንደጎማ የሚያስተነፍስ ጉድ መጣ ። ብልጠትና ምላስ አያድንም ፣ ይህ የምጡ መጀመሪያ ነው ። ገና የበለጠ የባሰ መራራው ይመጣል ። እንዘጋጅ ።

  • @jhonejhone4737
    @jhonejhone4737 Жыл бұрын

    የተረት አባት

  • @alexbob2664
    @alexbob2664 Жыл бұрын

    ብልጥግና ከአስፈረመው እኮ ቆየ ይሄን ኮመዲ

  • @metshietbrhanu7865

    @metshietbrhanu7865

    Жыл бұрын

    Ykrta kifu kemenager bnkoteb melkam new

  • @sinkiekefelegn3711

    @sinkiekefelegn3711

    Жыл бұрын

    ማፈሪያ ነህ

  • @adayimedia8728
    @adayimedia8728 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አዳይ ሚዲያን subscribe በማድረግ ተባበሩ የተዋህዶ ልጆች ለእናንተ ትንሽ ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው መልካምነት ለራስ ነው እናመሰግናለን

Келесі