በእነዚህ 4 ጉዳዮች ራሳችሁን አታጨናንቁ Kesis Ashenafi

Пікірлер: 58

  • @penael821
    @penael82128 күн бұрын

    Amen! የአባታችን ክንድ ተደግፈን ጭንቀት ከእኛ ርቋል! ክብር ይግባው የእኛ አዳኝ ❤❤❤❤❤❤❤ አሳራፊዬ ክበርልኝ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe752729 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme29 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጭንቀት የእኔ ችግር ነው አልጨነቅም ብየ አስብና ነገር ግን እጨነቃለሁ ጌታ ሆይ ጭንቀቴን አንተ ፍታሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን በፀሎትሁ አስቡኝ አባቴ ወለተ ማርያም ነኝ❤❤❤❤

  • @mebrihat5349

    @mebrihat5349

    29 күн бұрын

    ጓዳኛየ 😢😢😢 የለሁቦት ሁነይታ እንደ አንድ ግዚ ፈገግ አላለው ደሞ ጭንቅ ይለኛል በስደት ለይ ነው ያለሁት ከበደኝ😢😢

  • @Yaltefetawhlme

    @Yaltefetawhlme

    29 күн бұрын

    @@mebrihat5349 አይዞሺ በተቻለ አቅም ፀሐይ በተረፈ ከእኛ የበረቱ አባቶች ይፀልዩን ጭንቀት ሰይጣን ነው የሚያመጣው ውዴ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989329 күн бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @90God86
    @90God8629 күн бұрын

    አሜን አመስጋኝ መሆን በረከት አለው ❤❤❤❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh483028 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባቴ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989329 күн бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልቦናችን ፅላት የጻፍልን አሜን🙏 ሰው ተጨንቆ የሚለውጠው ነገር የለም እግዚአብሔር ሁን ያለው ነገር ከመሆን አይቀርም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሱ በፈቀደው መንገድ ያኖራል ክብሩ ይስፋ በሰው ላይ ሃሳብ ይኖር ይሆናል እግዚአብሔርን ይዞ የለመኑት የጠየቁት ይፈፀማል የታመመም ይድናል ሁሉም ይስተካከላል ብዙ ጭንቀት መዘዙ ብዙነው እራስን ማዳመጥ መጠበቅ ይበልጣል ከእግዚአብሔር ጋር ለኔ ጣሉት ብሏል በፈቀደ ቀን ሁሉም ቦታው ይመለሳል ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት አብሮን ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech665129 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ አባቴ🤲 እኔ በጣም ነዉ የምጨነቀዉ ያለዉት በስደት ነዉ ስለ ነገ በጣም እጨነቃለዉ ፀሎት ቦታዬ ጋር እንኳን ቁጭ ቡዬ መጨነቅ ከኔ የበረታቹ በፀሎት አስቡኝ 😢

  • @90God86
    @90God8629 күн бұрын

    አሜን የእግዚሐቤርን ቃል ዘወትር ለመስማት ስላበቃን

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr29 күн бұрын

    የመጀመርያ ነኝ ላይክ🎉❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት❤❤❤

  • @ynshi421
    @ynshi42129 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ረቡኒ🥰🥰

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u29 күн бұрын

    በእዉነት ክርስቶስ ተነስቷል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @penael821

    @penael821

    28 күн бұрын

    Amen ❤

  • @mediyebeltal687
    @mediyebeltal68729 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j29 күн бұрын

    ዛሬ የሰውቤት ሰራተኛ ነኝ ነግ ግን ጌታዬ የቤት እመቤት ያረገኛል ገመድ ባማረ ቦታ ይወድቅልኛል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ጌታዬ እያለክ አልጨነቅም ❤️ስሙ ብሩክ አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @penael821

    @penael821

    28 күн бұрын

    Amen❤

  • @user-yx8wq6ov6u

    @user-yx8wq6ov6u

    15 күн бұрын

    አሜን ❤️❤️❤️

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes103629 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @smret5569
    @smret556920 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን ያስተማረኝ የመከረኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j27 күн бұрын

    ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta217929 күн бұрын

    አሜን!

  • @mimishuassefa5891
    @mimishuassefa589129 күн бұрын

    Amen 🙏🙏 kalehewet yasemaln

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i29 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጨና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw591329 күн бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤ewnet new Egziabehar melkame new yena leyu abate kibern mesgana lanet yetegeba newna bewnte temsegen temelke holo aneten aweko bante yerife marefiya anet becha nehe yena gata ❤❤❤

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz20929 күн бұрын

    Amen 🙏❤️

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw897429 күн бұрын

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen ❤❤❤enkan adersot⛪🙏🤲esk mela ebetsbuh

  • @astergedi5637
    @astergedi563729 күн бұрын

    Amen Amen Amen ewenet new betekekel lebe wesete yemigeba temeheret kalehiwoten yasemalen

  • @ok-il2ek
    @ok-il2ek28 күн бұрын

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln❤❤❤❤

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h28 күн бұрын

    አሜን 🙏

  • @serkserk8422
    @serkserk842228 күн бұрын

    አሜን 🙏🏾

  • @ZufanMimi
    @ZufanMimi29 күн бұрын

    Amen amen amenn inkuwani aderesachuu ameti ameti tadirisni lideta mariyami ineni be tselotachuu asibuni wolete mikaeli iyalachuu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew704029 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh387229 күн бұрын

    Ameen.ameen ameen kal hiwot yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinesht338
    @woinesht33820 күн бұрын

    AMNE❤ AMNE❤AMNE❤

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r29 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret604128 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv17 күн бұрын

    Amen amen 🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu216627 күн бұрын

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤

  • @user-io8dy9mt9p
    @user-io8dy9mt9p29 күн бұрын

    Amen kal heyete yasemalin ❤❤❤

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l29 күн бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhr edma ketana ystln ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde350229 күн бұрын

    Kal hiwet yasemaln

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc29 күн бұрын

    ❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @selamfessha3136
    @selamfessha313629 күн бұрын

    Very nice❤

  • @helenyemane8787
    @helenyemane878728 күн бұрын

    Abatachn Kele Hiwet Yasemaln

  • @HirutHailay
    @HirutHailay28 күн бұрын

    Melakek yakategn tlku chgrye kale hiwet yasemaln.

  • @user-vz9zz3wo3q
    @user-vz9zz3wo3q28 күн бұрын

    Ymemehereye anete eko yemesenanate abate neke anetene sesema lebe yeregagale demo behiwete yalewene negere new yemetenagerewe egezeyabehere kalehubete chenekete yawetagne yawetane amene

  • @user-vz9zz3wo3q
    @user-vz9zz3wo3q28 күн бұрын

    Memehereye arw eneme techehereyalehu techeneki yasetekakelekute meneme yeleme gene techegereyalewe are kerase laye endete lasewegesewe gera geba gne

  • @user-we3qr5pv8x
    @user-we3qr5pv8x29 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @woinesht338
    @woinesht33820 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @helinamengstu8247
    @helinamengstu824729 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі