በዘላለም ፍቅሩ ወዶኛል// እጅግ የተለየ አምልኮ// ዘማሪ በእምነት//New Creation Church//Apostle Japi

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 73

  • @menamulugeta2050
    @menamulugeta2050 Жыл бұрын

    ሁሌ እንዲህ ዝግ ብለህ ዘምር።ዝማሬ እና አምልኮ ሁካታ እና ጩኸት አይወድም።ተባረክ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new2 жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ድ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b2 жыл бұрын

    ውይ ውይ ውይ ተባረክ ወንድሜ ነፍስም አልቀረኝም

  • @melatalemayehu9617
    @melatalemayehu9617 Жыл бұрын

    Degageme degageme besemaw hulem addis woship, Ye menfese kidus megegneten bedenb yemiyasay besereat yehone amelko, Beza, lemelem, lebereket hun wendme ❤❤❤

  • @israelatvshow
    @israelatvshow Жыл бұрын

    tebareku

  • @Mom2023new
    @Mom2023new2 жыл бұрын

    ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔርን ድምጽ ሰምተህ በንስሐ ተመለስ!! እግዚአብሔር ከጸበዖት በልጁ በኩል፣ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት እየተናገረህ. ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ( ለዓመታት ጌታ ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን ሁሉ በComment መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣) ተባረኩ።

  • @fikerleethiopia6121
    @fikerleethiopia6121 Жыл бұрын

    Endet nefsen enmiyarsew eko mezmuru my god bless you brother Geta balachubet yitebkachu comment wist yalachu bemulu yegeta fiker ayileyachu ♥️♥️♥️🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew20122 жыл бұрын

    ዋው !በጣም ደስ የሚል አምልኮ ደስ ከሚል ድምጽ ጋር! ኢሄ ደግሞ ያንተ ግዜ ነው በተሰጠህ በዚህ ግዜ በደንብ ትጠቀምበት ዘንድ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ወንድሜ!!!

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye97352 жыл бұрын

    ዋው ፣ ደስ የሚል መንፈስ ፣ ድንቅ አምልኮ 👐

  • @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland
    @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland Жыл бұрын

    የማርቆስ ወንጌል 15 :37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።

  • @bez316
    @bez316 Жыл бұрын

    በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔጃ🙆‍♀️🤷‍♀️..❤ኢየሱሴ❤

  • @kidubab
    @kidubab2 жыл бұрын

    በኢየሱስ ስም ጨምር ስር መስደድ ይሁንልህ ፊቱ ይብራልህ ድንቅ አምልኮ

  • @mhartsolomon2316
    @mhartsolomon2316 Жыл бұрын

    አሜን ወንድሜ እንዴት ይባረካል ተባረክ❤❤

  • @user-hs1fq9cd7j
    @user-hs1fq9cd7j Жыл бұрын

    Bemniye tebarek wendimalem

  • @gelilatemesgen6480
    @gelilatemesgen6480 Жыл бұрын

    በጣም የሚባርክ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ!!ተባርክ ወንድሜ

  • @elsatesfahun3420
    @elsatesfahun34209 ай бұрын

    አሜን❤ኤየሱስ

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye77092 жыл бұрын

    ሲነጋም ዘምር ሲመሽም ዘምር ከክብር ወደ ክብር ጌታ ኢየሱስ ያሻግርህ ! ተባረክ ለምልም ብዛ

  • @lost5813
    @lost581310 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነው!

  • @tekientertainment
    @tekientertainment Жыл бұрын

    እንደ ሰዉ ያልሆነ ፍቅር ስሙ ይባረክ

  • @tesfatsiyon4290
    @tesfatsiyon42902 жыл бұрын

    What a wonderful worship!

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Жыл бұрын

    Elelelel Elelelel 🙏🏾🙏🏾🔥🔥🔥

  • @mintekeys9391
    @mintekeys93912 жыл бұрын

    Bemniye❤️🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @elsatesfahun3420
    @elsatesfahun34209 ай бұрын

    Me made me cray😢

  • @fetenugelawseyoum6536
    @fetenugelawseyoum6536 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xf7pt5um3p
    @user-xf7pt5um3p2 жыл бұрын

    በእምኒዬ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ እኮ እሳትነትህ ይብዛ እወድሃለሁ 🥰

  • @niyatmedhanie6974
    @niyatmedhanie69742 жыл бұрын

    Wow wow amazing worship God bless You ur amazing 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tomastsegaye8213
    @tomastsegaye8213 Жыл бұрын

    Yhew samint honegn ken mata eyesemaw tebaterk

  • @bereketdesalegn5054
    @bereketdesalegn5054 Жыл бұрын

    Geta ybarkh wendmie ezih yadereseh amlak eskemechereshaw ybarkh des blognal

  • @prix205
    @prix205 Жыл бұрын

    this was anointed and powerful...God bless you even more

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu78692 жыл бұрын

    Tebarek Wendme Endi yeteregaga amelko chfera selchne eko

  • @bogalemuluneh3555
    @bogalemuluneh35552 жыл бұрын

    ወይ የአባቴ መንፈስ ብርክበል ወንድሜ

  • @mmd531
    @mmd531 Жыл бұрын

    Amen 🙏 Tebarek

  • @hailebirhanu3474
    @hailebirhanu3474 Жыл бұрын

    Wow wow what a blessing!cant stop listening

  • @mekdigod9479
    @mekdigod94792 жыл бұрын

    Our blessing zmnke yebark ❤❤❤

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis63642 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏 Eyesus Geta New

  • @Addis630
    @Addis6302 жыл бұрын

    Bemniyee u are so amazing luv u broyeee❤️❤️

  • @firaolmengistu8761
    @firaolmengistu8761 Жыл бұрын

    ተባረክ ተባረክ ወንድሜ

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew35182 жыл бұрын

    Tebarek bemni wndme

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam60302 жыл бұрын

    God Bless you

  • @dagmeliyas9386
    @dagmeliyas93862 жыл бұрын

    Bemiyee Tebarek Wendme

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Жыл бұрын

    what a worship .... ohhh my jesus ❤😮❤

  • @ephirehma3856
    @ephirehma38562 жыл бұрын

    BLESSED 🔥🔥🔥🔥

  • @oliyanaofficial
    @oliyanaofficial Жыл бұрын

    GOD Bless you

  • @friotestory2335
    @friotestory23352 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @etetet6061
    @etetet6061 Жыл бұрын

    God bless you

  • @fifiobssa6169
    @fifiobssa6169 Жыл бұрын

    God bless you brother

  • @biniyamwaktole3451
    @biniyamwaktole3451 Жыл бұрын

    Wow❤🙄❤

  • @asterhabte7069
    @asterhabte70692 жыл бұрын

    Elelelelelel elelelelelel

  • @bete_and_yididya1826
    @bete_and_yididya1826 Жыл бұрын

    ነፍስ እስከ መስጠት ድረስ ኢየሱስዬ ይወደኛል ♥️

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Жыл бұрын

    Tebrku 🙏🙏🥰🥰

  • @raheltadesse2601
    @raheltadesse26012 жыл бұрын

    tbarkhu

  • @samrawitzegeye5754
    @samrawitzegeye5754 Жыл бұрын

    Amennnn asey elllll

  • @dawitchali5463
    @dawitchali54632 жыл бұрын

    Amazing

  • @nuwhaargay9445
    @nuwhaargay94452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dandyofgeye3395
    @dandyofgeye3395 Жыл бұрын

    tebarek

  • @blenbiniam4351
    @blenbiniam4351 Жыл бұрын

    በቃ ተባርከሀል ቀንቻለው

  • @fekrialbejo893
    @fekrialbejo89311 ай бұрын

    ሰምቼ መልጠግበዉ መዝሙር ነው ፈጠር ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamlakgirma4801

    @yamlakgirma4801

    9 ай бұрын

    ቨ፣

  • @yamlakgirma4801

    @yamlakgirma4801

    9 ай бұрын

    🎉????ቨ፣፣ለተወሰነ ጰበ😊

  • @yamlakgirma4801

    @yamlakgirma4801

    9 ай бұрын

    😊ቢ

  • @yamlakgirma4801

    @yamlakgirma4801

    9 ай бұрын

    ፦፧፦😊በ

  • @yamlakgirma4801

    @yamlakgirma4801

    9 ай бұрын

    በበቧበበበበበበ😊ቨ😊ቨ

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Жыл бұрын

    🎸🎻🎹🥁🙌🙌🙌🙌❤️❤️🙌

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash2 жыл бұрын

    Blessing be emni

  • @millecentabu4387

    @millecentabu4387

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Жыл бұрын

    Elilllllllllllll Elillllllllll Elilllllllllllll Elillllllllll Esey

  • @wesma-ki
    @wesma-ki Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @netsanetamare3249
    @netsanetamare3249 Жыл бұрын

    ende bizu serawit egziabher keante gar new

  • @ermiasyunkura5609
    @ermiasyunkura5609 Жыл бұрын

    9l

  • @bamelakbereket2487
    @bamelakbereket2487 Жыл бұрын

    መድረኩ ግን ያስፈራል ።To much dark why ? እረ ቀይሩት ባልጠፋ ከለር ምርጫችሁ አያምርም ።በእየሱስ ስም ።

  • @dagmeliyas9386
    @dagmeliyas93862 жыл бұрын

    Bemiyee Tebarek Wendme

Келесі