በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች

በህይወታችን ውስጥ በጣም ብዙ ማሻሻል ያሉብን ነገሮች ቢኖሩም፤ ወሳኝ የሚባሉትን 8 ነገሮች ብቻ መርጠናል። በየቀኑ ትናንሽ ነገሮችን በማሳደግ እንዴት ወደምንፈልገው ነገር በቀላሉ እንደምንደርስ እንወያያለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 742

  • @user-he7rv6dj7r
    @user-he7rv6dj7r2 жыл бұрын

    ለየተ ያለ የማሳመን ችሎታ አለ ይሄ ደሞ ስጦታ ነው

  • @maryemendirsyoutube2251

    @maryemendirsyoutube2251

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @ethiopias1724

    @ethiopias1724

    2 жыл бұрын

    በጣም👌

  • @rahma-uz8vr

    @rahma-uz8vr

    2 жыл бұрын

    @@ethiopias1724 👍👍❤

  • @habebahabeba7877

    @habebahabeba7877

    Жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌ትክክክ

  • @henayenatu-mp5fp

    @henayenatu-mp5fp

    Жыл бұрын

    👍

  • @fantahuntube
    @fantahuntube2 жыл бұрын

    8ቱ ድንቅ ነጥቦች 1 በራስ መተማመን 2 ጥልቅ መሻት (ህልምን ማወቅ) 3 ጥሩ የጊዜ አጠቃቀም * 4 ጠንካራ ማንነት 5 ማለዳን ማሳመር ( ጥሩ የቀን አጀማመር ) - First Impression * 6 ራስን ማወቅ 7 ሙያና እውቀትን ማሳደግ (upgrade yourself & never stop learning) * 8 ደስተኛ መሆን (ደስታን መጨመር) ሰላም እና መልካም ሂወትን ፈጣሪ ያድለን

  • @pezapet411

    @pezapet411

    2 жыл бұрын

    አሜን አማን አሜንን

  • @shimedabessay8552

    @shimedabessay8552

    2 жыл бұрын

    Amazing

  • @SeniSeni-xn5bh

    @SeniSeni-xn5bh

    8 ай бұрын

    🙏

  • @jimmitti8013
    @jimmitti80132 жыл бұрын

    አላህ በእውቀት ላይ እውቀትን በእድሜ ላይ እድሜ በጤናላይ ጤንነትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ።👌😍

  • @hafizabdifaki2465

    @hafizabdifaki2465

    2 жыл бұрын

    ሁሉም በጣም ጠቃሚናቸው በርታልን

  • @yohansalejohn8239

    @yohansalejohn8239

    2 жыл бұрын

    Afer bla

  • @user-sk7bb3ip7s

    @user-sk7bb3ip7s

    2 жыл бұрын

    👍

  • @bintseid6668

    @bintseid6668

    2 жыл бұрын

    ሂድያም ይስጠው ያረብ

  • @ametelahbentabdelah2674

    @ametelahbentabdelah2674

    2 жыл бұрын

    Amesegnalehu fetari wletahn ykfelh

  • @uae8112
    @uae81122 жыл бұрын

    ወንዲሜ አንተን የሚገልፀቃልአጣሁልህ እንደወ ባለህበት እግዝብሔር ይጠብቅህ

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw63542 жыл бұрын

    እወነት በትክክል የተጠቀምኩበት የተመቸኝም ጠዋት መነሳት እና ጠዋትን ማሳመር በጣም ውጤታማ የሚያረግ ደስተኛም ነው የሚያረገው በጣም አመስግናለሁ

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-bl8ve1yz6i

    @user-bl8ve1yz6i

    2 жыл бұрын

    @Eyosias Tewodros ጅል ባላገር ሂድና አደራሽህን ዘግተህ ጨፍር

  • @user-gu6hl9ys9b
    @user-gu6hl9ys9b2 жыл бұрын

    ሁለግዜ ቭድዮ ለቀቅልን የምትሉ እስቲ ይያቹ😁

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila54722 жыл бұрын

    ተባረክ ቁ 5 ተመችቶኛ ጠዋትን ማሳመር ቀንን በጸሎት መጀመር ከጌታችን ሁሌም ስንገናኝ የተሻለ ይሆናል እስፖርት መስራትም ቀንን ብሩህ ከድብርት ነጻ ያደርጋል

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l2 жыл бұрын

    እኔ በምን ቃል እንደምገልፃቹ ኣላውቅም እናንተ ልዩ ናቹ።የናንተ ምክር ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ሰኣት ጀምሮ ለውጥ እያመጣሁ ነው በሂወቴ ቡዙ ትምህርት እሰማለው መፅሓፍ ኣነባለው ግን ለግዜው እንጂ ኣልያዝልኝም ነበር ኣላስታውሶውም ነበር የእናንተ ትምህርት ግን ቡዙ ነገሬ ቀይሮልኛል በጣም ኣመስግናለው ፈጣሪ ከረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ ውዶቼ🙏❤❤❤እህታቹ ነኝ ከሃገረ ትግራይ

  • @user-cu5ru7bh4n
    @user-cu5ru7bh4n2 жыл бұрын

    የእውነት በጣም እናመሰግናለን ብሮየ ለምሰጠን ትምሕርት🙏 በርታ 👍👍

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @bethlehemwale1337
    @bethlehemwale13372 жыл бұрын

    ስትናገር እያንዳንዱ ቃላትህ ሀይል እና ጉልበትን ይሰጣል ::በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላውቅም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi2 жыл бұрын

    እንዴት አደራችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ 😍👏

  • @user-gz4mj5ld9l
    @user-gz4mj5ld9l2 жыл бұрын

    በርቱ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እምየ ኢትዮጵያ ገልጅ አላት ሁሉም አክቲቪት ባለበት ዘመን እደናተ ወጣት የሚለዉጥ ከሀገር ሸክምነት እንድንወጣ የምታደርጉት ጥረት የሚያበረታታ ነው

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @fasikahabshawit9082
    @fasikahabshawit90822 жыл бұрын

    ዋው ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ወንድሜ እኔ በበኩሌ 8ቱም በጣም ተመችተውኛል

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @mbbb1605

    @mbbb1605

    2 жыл бұрын

    enem endehu sementum yemyasfelgugn new

  • @medi7477
    @medi74772 жыл бұрын

    ይህ ልጅ በራስ መተማመኑን ስወድለት ይመችህ 💚💛❤✅

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @aberashayele66

    @aberashayele66

    2 жыл бұрын

    ማን ናት እምዬ? ኢትዮጵያ ከሆነ የሁሉም ነው።

  • @yohenstesfaye2822

    @yohenstesfaye2822

    Жыл бұрын

    አንቺ ዝም ብለሽ አውሪ

  • @faz2233
    @faz2233 Жыл бұрын

    እኔ ከፈጣሪ በታች ምክርህ በጣም ጠቅሞኛል የእዉነት ማለት ብዙ መካሪዎች አሉ ያንተ ግን ለየት ይላል ከልብ ሆነህ ተቆርቁረህ ነው የምትመክረዉ ለዛም ነው ከዉጥጤ ጠብ ብሎ እየቀየረኝ ነው የእዉነት ከ3 አመት በፊት በአፈቀርኩት ልጅ ምክንያት የተነሳ ባላዉቀዉ ኖሮ ባልልለዉ ኖሮ ወዘተ ጠቃሚ ያልሆነ ፀፀት ዉሥጥ ጊዜ ብክነት ላይ ነበርኩኝ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @netsanetdanicho7841
    @netsanetdanicho78412 жыл бұрын

    tebarek.... destan mechamer yemilaw nektognal

  • @shewit1307
    @shewit13072 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኛ ምርጥ መካሪ ወኔ ይጨምራል ያንተ ትምህርት ሥንሰማ

  • @fikrewold
    @fikrewold2 жыл бұрын

    Thank you so much, Sir! Great presentation! You're amazing. With no doubt this channel will impact so many. I strongly recommend to everyone. All of the points you raised are critical to success.

  • @user-vz6tm4ok4w
    @user-vz6tm4ok4w2 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ስታስተምር የሰውነትህ አክት ይበልጥ እድገባን እና በአእምሮ እዲቀረፅ ያደርጋል

  • @terechubayleyegn1121
    @terechubayleyegn11212 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ፡ ያለህን እውቀት ማካፈል እግዚአብሄር ይወዳል ፡

  • @ettabez4916
    @ettabez49162 жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሠግነው ወንድማችን እድሜህን ያርዝመው እዉቀትህን እግዚአብሄር ያብዛልህ

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @kalkidanasalef9146
    @kalkidanasalef91462 жыл бұрын

    Wow jegna neh bewent wendme...hulum des yelalu,8,tgaw ged new egzabher amlk,yebrkeh

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe86822 жыл бұрын

    Really really you’re so amazing and blessed brother thanks so much

  • @kiyalove6881
    @kiyalove68812 жыл бұрын

    በራስ መተማመኔን ማሳደግ እፈልግ አለሁ የመጀመሪያው ተመችቶኛል ግን የምትሰራቸው ቪደወች ሁሉም ትልቅ መልክት አላቸው ከልብ ለሰማቸው👍👍

  • @habibaredi8201
    @habibaredi82012 жыл бұрын

    ስኔ ግሩም ስለሆነው አስተምህሮክ እናመሠግናለን አንተን ሳዳምጥ በጣም ብርታት ይሰማኛል።👍👍👍👍👍👍

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih53022 жыл бұрын

    Wow you have a great gift of inspiration !

  • @UgUf-bd4hz
    @UgUf-bd4hz28 күн бұрын

    እናመሠግናለን ወድማችን በጣም ነው ያበረታከኝ

  • @user-hl6zf6ei8n
    @user-hl6zf6ei8n11 ай бұрын

    በጣም እናመስግናለን በጠዋት ተነስቶ ማመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @semirayimer2021
    @semirayimer20212 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ተመችቶኛል ቀጥልበት ድንቅ የኢትዮጵያ ወጣት ዋጋ የማይተመንልህ ነህ የበለጠ እደምትሰራና ወጣቱን እደምትቀይር ተስፋ አደርጋለሁ በርታ👌4እኛው ቶሎ መናደድ የኔ ፀባይ ነው በፕሮግራሙ ለመስራት ያለኝን ጊዜ ለመጠቀም እየሞከርኩ ቀኖቸን ከፋፍየ

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu64282 жыл бұрын

    Thank you so much!!!!!!

  • @wotasakassa5956
    @wotasakassa59562 жыл бұрын

    Wude wodimachn tmrtih betam temechitonal geta yibarikh,endez ketemamaren erasach,betisewach,hager Ethiopiachin+almi mulun mekeyer enchilalen;ketlbet be ante bizu nefisatoch eyetelewote newuna!! Thank you so much

  • @healthmedia
    @healthmedia2 жыл бұрын

    welcome our best life coach. God bless you.

  • @lijtaeshela9042
    @lijtaeshela90422 жыл бұрын

    በጣም አድናቂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ብዙነገር ተምረናል

  • @tigistayala674
    @tigistayala674 Жыл бұрын

    ይሁንታ ሕልም ተመችቶኛል። እግዚአ ብሔረ አምለክ ይባርክ ተባረክ

  • @najatjemal5833
    @najatjemal58332 жыл бұрын

    Wawww Hulum Betam Arief New Thanks Brother

  • @zelalemworku2939
    @zelalemworku29392 ай бұрын

    Thank-you so much!

  • @almazbanite9659
    @almazbanite96592 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን👍👍👍እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም አኔድ ነገር ቀልፌአለሁ በእናንተ ትምህርት በጣም ተናዳጅና አልቃሻ ነበር አሁን ግን 👍ተለውጫለሁ አላለቅስም ንዴቷኳ ትንስ ትንስ ነው እያረሶገዱሁ ያለሁት እናመሰግናለን

  • @mishoomish-iz7je
    @mishoomish-iz7je9 ай бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ በጣም ልዩ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya86822 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ በጣም እናመስግናልን ስለምትሰጠን ምክር ሁሉ እኔ ሁሉም ተመችቶኛል ወድማችን

  • @hime1812
    @hime18122 жыл бұрын

    Hulum yimeleketeginal beteley (rasin mawek) milewun new yetemarkut ewuneten newu hulum thank you so much 🙌🙌🙌💙💙

  • @saracirs8725
    @saracirs87252 жыл бұрын

    ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @ethioaddtube6427
    @ethioaddtube64272 жыл бұрын

    ግሩም ትምህርት እናመስግናለን

  • @hirutegebreil5764
    @hirutegebreil57642 жыл бұрын

    በጣም ነው የማመሰግንህ በተላይ ለእኔ መልካም ምክር ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-hf6sf7ql1v
    @user-hf6sf7ql1v2 жыл бұрын

    ,ጎበዝ ነህ ጠንክር👍

  • @ephrembekele6507
    @ephrembekele65072 жыл бұрын

    Woooow ene anten sisama edasetalew ymalawoko nagere wuset egabalew hule wow yzarehum hulum lane yasefalegagnale bro God bless you

  • @toffeoromtichaa1609
    @toffeoromtichaa16092 жыл бұрын

    All best point tunks my coach 🌹🌹🌹

  • @selamawitmelkamu9353
    @selamawitmelkamu93532 жыл бұрын

    Hululm arif nachew enamsegnalen

  • @kalikidanapo4096
    @kalikidanapo40962 жыл бұрын

    Ye iwunet betam inamesegihnalen broy misetegen timiritoch berita🥰🥰🙏🏻

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay98822 жыл бұрын

    እኛም እናመሰግንሃለን ሁሉም ጥሩ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @lubabaebrahem4745
    @lubabaebrahem47452 жыл бұрын

    የጊዜ አጠቃቅም የሚለው በጣም ተመችቶኛል ጊዜ ህይወት ነው በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @kibinash5878
    @kibinash58782 жыл бұрын

    🙏አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @kflemariamalemayhu2946
    @kflemariamalemayhu29462 жыл бұрын

    it is very important for you. tank you very mach.

  • @afrahmahamoud9386
    @afrahmahamoud93862 жыл бұрын

    Noting stop the man who is willing to learn and ready to improve his self.thank you guys

  • @Tigraweyti976
    @Tigraweyti9762 жыл бұрын

    Gobez yene wendem berta metametachew hasaboch betam genbi nachew👍

  • @meroneshetu4388
    @meroneshetu43882 жыл бұрын

    Thank u so much brother 🙏 Ande teyakey nebereg plis Fetatan ambabi lemehon men maderg alebeg

  • @Mimizer.
    @Mimizer.6 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድም እውቀትህ ይጨመርልህ

  • @TegestBrhanu
    @TegestBrhanu Жыл бұрын

    እድሚያችሁን ያርዝምልን ልክ ነህ በጣም ማስተካከል ካለብኝ አንደኛው እና ሁለተኛ ውን ነው❤

  • @gidaychawit316
    @gidaychawit3162 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ ትምርት ነዉ

  • @user-pv4dc4zd2b
    @user-pv4dc4zd2b2 жыл бұрын

    አየ ስንፍናን ሊያጠፋኝ ነው አምላከ ቅዱሳን ይርዳን በርታ ወድማችን

  • @silentgirl1943
    @silentgirl19432 жыл бұрын

    ጠንካራ ማንነት መገንባ የሚለውን ወድጄዋለው፡፡ እኔ በጣም ተናዳጅ ስለሆንኩኝit was nice video thank u alot

  • @mus_ess
    @mus_ess2 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @fasikadamte7978
    @fasikadamte79782 жыл бұрын

    Thank you so much. 📚📚📚

  • @banchiayehubekele5263
    @banchiayehubekele52632 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ። 8ቱም ተመችቶኛል

  • @halimaendires4056
    @halimaendires40562 жыл бұрын

    ማሺአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነውበርታወንድም

  • @meseregirma3050
    @meseregirma30502 жыл бұрын

    Thank you bro I like all massages 🙏

  • @user-kd9ld2dl6h
    @user-kd9ld2dl6h2 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በአለም ካሉት መካሪወች ያንተን ተመችቶኛል ቀጥልበት Good👌👌

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru51022 жыл бұрын

    ጌታ በጣም ይባርክ ፡፣

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl2 жыл бұрын

    እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi66922 жыл бұрын

    አንተ ልጅ ሲበዛ ጥሩ የህይወት እስታይል ነው። እምታስተምረው በርታ😘እዳንተ ያለ ወንድ ያብዛልን ጎሽ😘

  • @AhamidNesru
    @AhamidNesru2 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለዉ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanagenetu8703
    @hanagenetu87032 жыл бұрын

    Wayeeee thank to lord እንዴ ስዋች post ሲያረጉ ነብር ን የማይህ ደስ ብሎኝል ዛሬ ስላገኝሁ ጎበዝ በርታ👍

  • @temenkaka2228
    @temenkaka22282 жыл бұрын

    Thank you Bro keep it up! Go a head

  • @daneiltaye6528
    @daneiltaye65282 жыл бұрын

    የምነቃቃና የምጠቅመኝን ምክር አግቼበታለሁ በርታ በዚህቀጥል ተባረክ

  • @user-zv2ni4kd4r
    @user-zv2ni4kd4r2 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ትምህርት

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger14042 жыл бұрын

    Hulum betam desi emel temehuiret new thank you bother!!

  • @eldanaelda829
    @eldanaelda8292 жыл бұрын

    Ewnte እኔ ሁሉም ነገር ነው የወደድኩት betammmm amsegnalew ktelebte ✌️👏👏👏👏👏

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @amenjayson4947
    @amenjayson49472 жыл бұрын

    All is Good brother tahnk you

  • @shushu9467
    @shushu94672 жыл бұрын

    Thanks my Ethiopian boy Bravo keep going ✌️

  • @Brook7
    @Brook72 жыл бұрын

    Thank you being inspiration for Ethiopians specially youths. Bro....if you don't mind will you make somehow easy your facial expression ( maybe you can smile when needed, get serious as well when needed and balance your tones with your expressions). I like the improvements of your videos through time. Thank you Inspire Ethiopia.

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf2022 жыл бұрын

    አመስግን እሚለውን ወድጀዋለሁ በርታ የኔ ጀግና

  • @madinamadina1811
    @madinamadina18112 жыл бұрын

    ተልብ ተልብ እናመሰግናለን ኑርልን ወገናቺን በጣም ትመቻለህ።

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera8692 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉም ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው አራተኛው ላይ እንዳልከው እኔ በጣም ተናዳጅ ነኝ አሁን ግን የአንተን ምክር ተግባር ላይ እንደማውል እርግጠኛ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @wynitaye5377
    @wynitaye53772 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ተባረክ

  • @amhabiru5912
    @amhabiru5912 Жыл бұрын

    You are the treasure of future Ethiopia, keep it up, I always listen your excellent inspiration

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea98472 жыл бұрын

    THANK YOU FOR good advies keep up 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kidekenaw2196

    @kidekenaw2196

    2 жыл бұрын

    Yegeremal hulum e/r yesetak enamesgenalin

  • @kidekenaw2196

    @kidekenaw2196

    2 жыл бұрын

    🙏🙏

  • @user-cb6cy9gp7i
    @user-cb6cy9gp7i2 жыл бұрын

    Thank You so much

  • @nestenet9176
    @nestenet91762 жыл бұрын

    በረታልን ስላሙን ያብዛልህ

  • @AhmdNurt
    @AhmdNurt2 ай бұрын

    በራስ መተማመኔን አሣዲጋለሁ ትለያለህ ስነወርቅዪ በርታልን።

  • @funnyandentertainment4686
    @funnyandentertainment46862 жыл бұрын

    Bawnet adenkalwu gobez God bless you and your family

  • @senaytadane1694
    @senaytadane16942 жыл бұрын

    ሁሉም ምርጥ ናቸው ዛሬን ሳይጨርሱ ነገን ኣለመጀመር የሚለው ደግሞ በጣም ተመችቶኛል

  • @selamawitasefaphonetastic4059
    @selamawitasefaphonetastic40592 жыл бұрын

    Ehe mker betam yiteknegnali 👍👏🏻

  • @rahwahagos491
    @rahwahagos4912 жыл бұрын

    Wow betam des yemil astemari new hulum mttekemachew ena fetari kekfu hulu ytebkh wedme .gin mkr ltsetey efelgalew yemabeb flagote lyu new gin laneb sil eselachalew ena sew fit degmo liwera weym hasabe meglts achalkum ena mn ladrg yshalegnal

  • @YodittesfuWodmagegn
    @YodittesfuWodmagegn3 ай бұрын

    ምርጥ መምህሬ ነክ ወድሜ ፈጣሪ ይጨምርልክ❤❤❤

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ብሮ

  • @genetgeni3628
    @genetgeni3628 Жыл бұрын

    እየተለወጥ እኮ ነዉ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotand6281
    @hiwotand62812 жыл бұрын

    Tks a bundle.

  • @eyerusalemdemisse913
    @eyerusalemdemisse913 Жыл бұрын

    ሁሉም በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Жыл бұрын

    የመጀመሪያዉን ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ በርታ💕🙏💕

  • @user-ec2up5wy1z
    @user-ec2up5wy1z5 ай бұрын

    በጣም አመሰግለሁ በርታ ❤❤

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube79962 жыл бұрын

    ስንየ እግዝአብሄር ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ወድሜ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ በርቱልን ብዙ እየተማርኩ ነዉ አምላክ ይጠብቃችሁ ከአንድ በላይ ላይክ አይቻል ሆነ ለናንተ ሲያንስ ነዉ

  • @youtubeyabsue

    @youtubeyabsue

    2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

Келесі