ልብ የሚሰብር የጥንዶች አሳዛኝ ክስተት በዱባይ

Ойын-сауық

ልብ የሚሰብር የጥንዶች አሳዛኝ ክስተት በዱባይ

Пікірлер: 1 900

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i4 ай бұрын

    የበላችበትን ወጪት ሰባሪ ናት ከሀዲ ስታስጠላ ወንድማችን እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆን እግዚአብሔርን የምትፈራ እውነተኛ ሚስት ይስጥህ ፀልይ ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ልብን ያያል የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ElsabetArgaw-ni9gg

    @ElsabetArgaw-ni9gg

    4 ай бұрын

    ላተ የምትኦን ይሰጥ እግዚአብሔር

  • @kiyeebelay6969

    @kiyeebelay6969

    4 ай бұрын

    እውነቱን ለመናገር ፍቅርን በጥቅምም ሆነ በገንዘብ መግዛት አይቻልም:: ልጅቷ ከመጀመሪያው የቀረበችው ያላትን ጉድለት የሚሞላላት ስለሆነ እንጂ አፍቅራው አይደለም:: በዛ ላይ አንድ ዓመት ሙሉ ልታገኘው አለመፈለጓ ከበቂ በላይ መልስ ነው:: በአንቺ ላይ ብዙ አጥፍቻለሁና ሚስቴ ሁኝ ብሎ ማንነቷን ለመግዛት መታገል በጣም ኋላ ቀርነት ነው:: ሰውዬው ከዝች ጥቅመኛ በመለዬቱ እግዚአብሔርን ማመስገን አለበት:: ለወደፊቱ ከአንተ የማትፈልግ ሴት ይስጥህ:: በገንዘብህ ሳይሆን በራስህ ለመወደድ ሞክር :: በገንዘብ ተደልላ የምትመጣ ሴት ምን ልታደርግ እንደምትችል በበቂ ተምረሃል::

  • @wubityedemufireenegh5601

    @wubityedemufireenegh5601

    4 ай бұрын

    እደዝይ አይነት ደግ ሰዉ ልምን አያጋጥሙንም ቆይ ኢኛን 😢

  • @saggasagga9179

    @saggasagga9179

    4 ай бұрын

    ይቺ ደረቅ ይቺን ምኖን ፈልጎትነው ደረቅ ለዛ የሌላት

  • @Zenaes-cc3wt

    @Zenaes-cc3wt

    3 ай бұрын

    ​😅😅😅😅

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami66784 ай бұрын

    ሲጀመር ቦታው በጣም ስህተት ነው ለእንደዚህ አይነት ጉዳይ አንዳቸው ገፍተው ቢወድቁስ ቦታው ያስፈራል

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    4 ай бұрын

    ዋኝተው ይወጣሉ😂😂😂😂😂 ከከሀዲ ሰው ይጠብቀን ቢበድላት እሷን ፍለጋ ባልሄደ ዱባይ ድረስ ከሀዲ ሴሰኛ ነች ባለጌ ዋጋዋን የምታገኝ እሰራለታለሁ አላለይም

  • @zehara53o
    @zehara53o4 ай бұрын

    ሲጀመር ሚስቴ ነች በትዳር ላይ ትዳር ጠፍታ መጥታ መስርታብኛለች ብሎ ቢከሳት እሷ ነች ትልቅ ችግር ውስጥ የምትገባው ባለችበት ሀገር ይች ሼሌ

  • @mekdi1921

    @mekdi1921

    4 ай бұрын

    እረ አይባልም

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    4 ай бұрын

    ፊርማ የላቸውም

  • @user-uc2pv1im2c

    @user-uc2pv1im2c

    4 ай бұрын

    ወረቀት,የለውማ

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh3 ай бұрын

    በጣም ከሀዲ ነች ውሻ ነች ሰው አይደለችም ፈጣሪ ያበርታክ ወንድሜ በርታ ላንተ የተሻለ ነገር ነው እግዛብሔር የሚያዘጋጅልክ እሷ ግን የጇን ታገኛለች ያሳዝናል 😢

  • @HeluTube31
    @HeluTube314 ай бұрын

    ሀገራችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🌹💋🙏

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53354 ай бұрын

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም

  • @betig8170

    @betig8170

    4 ай бұрын

    AMEN 😢

  • @fereyerodi1515

    @fereyerodi1515

    4 ай бұрын

    amin

  • @AmenatMuhammad

    @AmenatMuhammad

    4 ай бұрын

    አሚንን ያረብ😢😢

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    4 ай бұрын

    የማናት። ሸሌ ያባቷ አገር አደረገችው እንዴ የሆነች ቀልቃላ ጋህባ ናት

  • @KaleAfso-gw8fc

    @KaleAfso-gw8fc

    4 ай бұрын

    አሚንንን ያረቢ❤❤❤

  • @genetketemawu
    @genetketemawu4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ትክክለኛ አፍቃሪ ይስጠን በእውነት ከጥቅመኛ ሰው ይሰውረን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq4 ай бұрын

    ጀግናው እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ድጋሜ ግን እንደዚህ አይነት ነገር እንዳታረግ ለራስህ አስብ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም❤❤!

  • @zemzem8468
    @zemzem84684 ай бұрын

    ፍትህ በሰአዱ አሰቢት ለሚሰቀዩ😢😢😢😢

  • @user-tz9sk8fi9k

    @user-tz9sk8fi9k

    4 ай бұрын

    አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው

  • @sablefrew9109

    @sablefrew9109

    4 ай бұрын

    አልገባኝም

  • @user-su5wf1bi2c

    @user-su5wf1bi2c

    4 ай бұрын

    😢😢

  • @RitaRita-xh8li

    @RitaRita-xh8li

    4 ай бұрын

    😭😭😭😳😳

  • @RitaRita-xh8li

    @RitaRita-xh8li

    4 ай бұрын

    በሰሰትንን

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m4 ай бұрын

    ጀግናዉ:ጋዜጠኛ:ሰላም:ሰላም:በጣም:ነዉ:የማደንቅህ:የምልህ:ነገር:አለኝ:እሱም:እራስህን:ጠብቅ:ጥሩ:ሰዉ:ስለሆንክ:ፈተና:ይበዛብሀል:ያንተ:ስራ:እና:የንስር:አይኖች:ፈታኛ:ዉስብስብ:ያለ:ስራነዉ:የምትሰሩት:እራስህን:ጠብቅ:ሊያዉም:በሰዉ:ሀገር:ወድሜ::❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e4 ай бұрын

    ብዙ ጊዜ ምክንያት የሌላቸው ሰዎች ጩኸት እንጂ ምክንያት የላቸውም ስለዚህ ወንድሜ ላንተ ያላት አለች አይዞህ

  • @hayathsssen3144
    @hayathsssen31444 ай бұрын

    ይገርማል ፈላጊ እና ተፈላጊ የማይገናኘዉ ለምን ይሆን አረዲያ ወላሂ እኔም ልቤ ተሰብሯል 💔💔

  • @MekdesAssefa-lg6tv

    @MekdesAssefa-lg6tv

    4 ай бұрын

    እኔም የሚገርመኝ እሱ ነው መልካም ሠዎች ሁሌም ጥሩ ሠው አይገጥማቸውም 🥺

  • @user-rp7it3gl7c

    @user-rp7it3gl7c

    3 ай бұрын

    Baxame Baxame yamegareme nowu ewunateshene nowu

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde10674 ай бұрын

    ወንድማችን አይዞህ ታማኝ ሚስት እግዚአብሄር ለአንተ አለው አትጨነቅ ለበጎ ነው እሷም የዘራችውን ታጭዳለች ተረጋጋ ፀልይ። ነገ የበለጠ ትጎዳህ ይሆናል ጌታ አዋቂ ነው አትዘን።

  • @user-if2ti4jq1p

    @user-if2ti4jq1p

    3 ай бұрын

    እረ ይቺ ሰዉ አይደለችም በቃ ይሄኔ ብዙነገር ለምዳለች

  • @user-ek4pt1cn2s
    @user-ek4pt1cn2s4 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ በሰላም ሀገር ገባህ ዎንድሜ ❤❤

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh4 ай бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ለበጎ ነው እራስህን ከዚህ ህይወት አውጣ 😢

  • @ATayetub
    @ATayetub4 ай бұрын

    የሆነ የደበቀችው ሚስጥር አለ በእርግጠኝነት በሱ ቤተሰብ በኩል የተደረገችው ነገር አለ😢😢😢ከተናገረች ቤተሰቧን እደምታጣ አስፈራርተዋታል ፈልጋ አይደለም ግግም ያለችው እሱ እዲጠላትነው የምትናገረው😢😢ብቻ እግዚአብሔር የስራሽን ያውቃል😢😢

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    3 ай бұрын

    እሷ እኳ ምንም ብያሰፍረሮትም እሷ አሁን ከሀገረ ውጭ ሰለሆነች ምንም አያሰፍረተም አውቀ ነው

  • @destaabreha4095

    @destaabreha4095

    3 ай бұрын

    Balegee sedee

  • @abayahirbo1167
    @abayahirbo11674 ай бұрын

    እች ባለገ ለጥቅም ነዉ የቀረበችዉ ወንድመ አይዞ ፈጣር ጡሩ ልብ ያላትን ላንተ ይሰጣት

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki4 ай бұрын

    ውለታ ቢስ ሸሌ በጣም ባለጌ ነች ንግግር እንኳን የማትችል በጣም መሀይም እንኳን ቀረችብህ አይዞህ

  • @user-ud9fy1cm9g

    @user-ud9fy1cm9g

    2 ай бұрын

    ውነትም ምሀይብ

  • @emutube2300
    @emutube23004 ай бұрын

    አጅብ እና ካገባሽ አግብተሻል ምን እደዚህ ያመናጭቅሻል እሱ እወድሻለሁ ብሎ ፈልጎሽመጣጅ ምንአርጊልኝ አለሽ ችግርሽን በስናምግባር ተናግረሽ አትለይም ቀፋፊ አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ከዚህ ፍቅር ያውጣህ 😢

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin63734 ай бұрын

    ወይኔ ብሮ በጣም ደስ አለኝ አላህ ይጠብቅህ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ እባክህ ዱባይ ያደኩበት አገሬ ነው ህጉ በጣም ከባድ ነው እባክህ ብሮ

  • @Bezi21599
    @Bezi215994 ай бұрын

    እመኑኝ ከቀናት በኋላ ባሏ ሢማግጥ ታገኘዋለች ከዛ በፀፀት ድፍት ትላለች ደግሞ ለአረብ አገር ባል😅😅😅

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse15034 ай бұрын

    ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ይሄን ፕሮግራም ማዘጋጀትክ እግዚያብሄር ይጠብቅክ ወንድማችንደሞ ቢሆን ደስ ይላል ካልሆነ ግን ወደፊት አዲስ ነገር አለ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA4 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣ የኛ ጀግና ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉 አይዞ ወንድማችን ይህች ጥቅመኛ ሴት ናት ትቅርብህ😢😢😢😢

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l4 ай бұрын

    ሲጀመር ልጅቷ ባለጌነች ያየሔደችበት ትጠብቅ ከገሀነም የማይተናነስ ንሮ ነው ምትኖረው ለልጁ ግን መድሀኒአለም ይርዳህ አይዞህ አንተ ሀቅ አለህ እና እመቤቴ ታግዝህ አለች ይብላኝ ለሷ ከነ ዶንያ ፀጉራ ጭራቅ

  • @user-pv1uh7hu1f
    @user-pv1uh7hu1f4 ай бұрын

    በጣም ይገርማል 😢😢😢😢😢 ግን ለምን ይሆን ፈላጊና ተፈላጊጨየማይገጣጠመዉ😢😢😢😢

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16463 ай бұрын

    ይህቺ ከሀዲ ባላገር ነች ህይወት የተቃና አይሆንም እሱ ግን ጥሩ ነገር ይገጥምሀል ፈጣሪ ሰለሚወድህ ነው ያራቀልህ ወንድሜ እንኴን የቀረችብህ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo4 ай бұрын

    ወድም እኮን ደህና መጣህ በጣም አሳስብህን ነበር ባለፈው ባየነው ቪደወ ጀግናው ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove28764 ай бұрын

    ፍትህ ለወንድማችን ምክነያት ሳያቅ ለተከዳው ወንድማችን

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    4 ай бұрын

    ፍትህ ከማን ነው🤔🤔😂😂😂

  • @febanlove2876

    @febanlove2876

    4 ай бұрын

    @@user-ft9no6co4d ከዱባይ መንግስት

  • @user-sl5cd7nl5y
    @user-sl5cd7nl5y4 ай бұрын

    _እኛ ሴቶች ስንጠግብ ሰውን እንኳን የፈጣረንን ፈጣርን እንረሳለን ይቅር ይበለን_

  • @Hanna-nl6ry
    @Hanna-nl6ry4 ай бұрын

    ሁሌም የምታለቅስበት ህይወት ነው የሚኖራት

  • @merrysallam8648
    @merrysallam86484 ай бұрын

    ምን ብየ ልኮምት ተፈላጊ እና ፈላጊ አይገናኝ ልጅቶ ልቦና ይስጥሽ ወንድማችንም እግዚአብሔር ለአንተ ያላትን ያዘጋጅልህ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w4 ай бұрын

    የሆነችው ነገር አላት እጂ ከመሬት ተነስታ እንደዚህ ልትሆን አትችልም ብቻ እግዚአብሔር ይፍታው 🙏🇪🇷

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela97614 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 አንች ግን ነጌ ታለቅሻለሽ እንሻላህ 🙆‍♀️

  • @ethio6437
    @ethio64374 ай бұрын

    ተመስገን አለህ ወንድማችን። ስትጠፋ አስበን ነበር። እንኳን አየናቹ።

  • @marthiaadams1187
    @marthiaadams11874 ай бұрын

    ፈረቼልህ ነበር ።።እንኳን በስላም መጣህ ጀግናው

  • @MdEt-re1rn
    @MdEt-re1rn4 ай бұрын

    በዱባይገባችሁ 😂😂😂 የዱባይፍቅርኛያላችሁ አሁንማሰፍትሸአልባችሁ😅😅😅😅😅😅

  • @user-ek8qn3pj9h
    @user-ek8qn3pj9h4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አይዞ ወድማችን ፈጣሬ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zed8332
    @zed83324 ай бұрын

    በእዉነት በጣም ድንቅልጅ ነህ ታማኝነትህ ቃጠለበት❤❤ልጁቱ ግን በጣም በላጌ ናት ጥቅም ፈላጌናት ተዋት አደቀን ሰገባት ይቅርታ ትጠይቃለች😢😢 አተለራሰህ ኑሪ ❤እግዚአብሔር ታማኜሴት ይሰጥህ❤❤ጋዛጤኛዉ ግን እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @sadinatube9625
    @sadinatube96254 ай бұрын

    እንኳን ስላም መጣህ ወንድሜ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o4 ай бұрын

    አይእድል እኔእኳን ከኢትዩ ዱባይ የሚፈልገኝ ቀርቶ ከኦላይን ብጠፋ እኳን ምንሆሺ የሚለኝ የለም ኸረ ተዉ አምላኬ እኔንም ተመልከተኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bv9ic6oq1q

    @user-bv9ic6oq1q

    4 ай бұрын

    😢😢😢Amen

  • @BilenTaleda

    @BilenTaleda

    3 ай бұрын

    ayuzosh yene ehit😢😢😢

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    3 ай бұрын

    😂😂😢

  • @user-dc3jv1sw8d

    @user-dc3jv1sw8d

    3 ай бұрын

    😢😢😢😅

  • @user-rp7it3gl7c

    @user-rp7it3gl7c

    3 ай бұрын

    Ara ayezoshe gata ayexelsheme

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku97374 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ምክንያት የለኝም አለች በመጣች ባአመቶ ትዳር አላት ሰለዚህ ከኢትዮጵያ የወጣችሁ ለማግባት ነበር ሚሰኪን ወድሜ አይዞህ

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw97354 ай бұрын

    እኔ አንተልጅ ግን መነፀርና ኩፍያ ስታረግና ሳታረግ በጣም ትለያያለህ ይገርማል ያለማስክ ስታስተዋውቅ ያየሁህ ቀን አንተራስህ ሳትሆን ሌላ የስራ አጋርህ ነበር የመሰለኝ በጣም !!!ገርሞኛል በርግጥ አሁንም ቢሆን አልተዋጠልኝም እሱነው ስላሉኝ ብቻ ነው በጣም ጀግና ጀግና ጀግና ግን እራስክን አታጋልጥ በናትክ እንዳያጠቁህ !ፈላጊው ደግሞ ቤተሰብህ ካልወደዷት በመተት ካንተ አርቀዋት ይሆናል ፀልይ ተጠመቅ አስጠምቃት አይዞህ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67314 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤ ጉድበል ጎንደር ዘድሮስ ከሴቱም ከወንዱም ወዴት እኄድን ነው ፊቶን ብትገልጠው ብዬ ተመኘሁ ምክኒያቱም አሁን ያለውን ባሏን እንደማትከደው በምን ይታወቃል ወዮ ወዮ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @fgcf61979
    @fgcf619792 ай бұрын

    ይች ውሻ ካሀዲ 😢😢😢 እየተነፋረቀይ ጠመጣለይ አሁን ኢንሻአላ ካህድሰው መጨረሻው አያምርም ወድሜ አብሽር

  • @user-pp2cn5ic5c

    @user-pp2cn5ic5c

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @fgcf61979

    @fgcf61979

    2 ай бұрын

    @@user-pp2cn5ic5c አረ አያስቅም

  • @user-pp2cn5ic5c

    @user-pp2cn5ic5c

    2 ай бұрын

    @@fgcf61979 ምክንያት አለኝ

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q4 ай бұрын

    ተመስገን አለህ እግዚአብሔር ይመሰገን ይጠብቅህ ፣ ፍትህ እሰራበት የለው ወንድሞቻችን 😢😢

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ምን አይነቷናት ወይኔ ዘድሮ 😮😮😮ዱባይ ገባህዴ ጀግናችን❤❤❤❤ዬተከዳከዉ ወድማችን አይዞህ ዬተሻለዉን ይሰጥሃል ፈጣሪ❤❤❤

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift85044 ай бұрын

    God bless you,you are really helpful for who’s struggling in the life you are hero,strong and handsome 🙏🏽

  • @rreema6586
    @rreema65864 ай бұрын

    አሁንተደላቀቂ ጊዜ ይጥልሻን ጠብቂ ደምታለቅሻለሺ ወድሜ እራሥክንጠብቅ ላተያላትን አላህይሠጥሀን

  • @mehariasres
    @mehariasres4 ай бұрын

    በጤናዋ አይመስለኝም ሰወች አትፍረዱ ዘመኙ ከፍቷል እንድትጠላዉ ተደርጎባት ይሆናል

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji4 ай бұрын

    የምር ለመጀመርየ ግዜ የገዜጠኛዉን ፍቱን አየሁት ደስስል የኔ ጀግነ ኑርልኝ❤❤❤❤

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde10674 ай бұрын

    ምክንያት ስለሌላት መናገር አትችልም በቃ ጥቅም ብቻ ነበር ታርጌቷ ከተሳካላት በኋላ ሄደች አበቃ። ወንድሜ ግን ይረጋጋ እንጂ መልካም ሴት ሰጥቶ ይባርከዋል ከውስጡ አንቅሮ ያውጣት።

  • @MekdesAssefa-lg6tv
    @MekdesAssefa-lg6tv4 ай бұрын

    ባመኑት ሠው መከዳት በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢 የደረሠበት ያውቀዋል🥺🥺🥺

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm4 ай бұрын

    ድግምት ነውልጅቷላይ ያስታውቃል

  • @golgota2123

    @golgota2123

    4 ай бұрын

    ትክክል የሱ ቤተስቦች እስርተውባት ብሆን ይችላል

  • @bereketlove1497

    @bereketlove1497

    4 ай бұрын

    ድግምት ነው በ 1 ኣመት ያገባቹ ሸሌ ናት

  • @user-ro9qp5nw9f

    @user-ro9qp5nw9f

    4 ай бұрын

    ልክ ነዉ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie62614 ай бұрын

    አተ ንፁህ ሠው ነህ ጠካራ ደሞ ይፈተናን አተም አይዞህ አላህ ካተጋይሁን ከሀድን ድግምተኛን የሠው ሒወት የሚያበላሽን ሠው ከምድረገፅ ያጥፍልን

  • @user-bm5tg9zu9n
    @user-bm5tg9zu9n4 ай бұрын

    ወንድማችን እባክሕ ለሁሉም ነገር ተጠንቅቅ እየፈራንልህ ነው።

  • @user-us8jl6zj5r
    @user-us8jl6zj5r4 ай бұрын

    ስትጠረት መለት ስትደወላት ለምን ተመልከች እየሰመህ አልደወልክም ድረማ መሆኑን በምን እናውቃለን ?!

  • @zed9651

    @zed9651

    4 ай бұрын

    ቀፎ

  • @user-us8jl6zj5r

    @user-us8jl6zj5r

    4 ай бұрын

    የቀፎ ማሪ

  • @lujainla5311
    @lujainla53114 ай бұрын

    መጨረሻሽን ያሳየን አይዞህ ወንድም ያደረገችህን ሁሉ አንተ መልሰህ እሷን ታረጋታለህ እንዲሁ ፈጣሪ አያስቀረዉም

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h4 ай бұрын

    አዲስ እራዳር በሰላም ወደ አገር ገባ የት ነህ እኛ እኮ ተጨንቀን ነበር ለምንስ በሰላም ወደአገር እንደ ገባ አትነግረንም😥 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️🙏 ዘንድሮ መካድ ዝሙት መተት በዛ እኮ 😥

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar80354 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና ነህ ❤ልጅቷ ችግር አለባት ሲመስለኝ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie62614 ай бұрын

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛን በባለፈው ፈረጅን፡ታናጋሀው በሀላ በሰላም፡

  • @user-zz4lj8wp2c
    @user-zz4lj8wp2c4 ай бұрын

    ወድምየ እስክ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ጥላከለላ ይሁንህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf4 ай бұрын

    ጥቅመኛ ሴት መቼ ትዳር አይባረክለትም😢😢⁉️⁉️አግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ😢😢ወንድሜ አይዛህ የተሽለነገረ ይግጠምህ😢

  • @user-cn8su4ys3p
    @user-cn8su4ys3p4 ай бұрын

    ተመስገን እንኳን በሰላም ተመለስክ እኔ ማግባት እየፈለኩ እሄንን እፈራለሁ የሀገሬ ልጆች ታማኝ ባል ፈጣሪ ይስጥሽ በሉኝ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene11334 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ደግመህ ወደ ዱባይ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @germaniseBereka
    @germaniseBereka4 ай бұрын

    አለመታደልሽ ነዉ እዲህ ያለአፍቃሪ አግኝተሽ የዘራሽዉን ታጭጃለሽ ለበጎ ነዉ ወድሜ

  • @emutube2300

    @emutube2300

    4 ай бұрын

    👍👌

  • @mesfine1376
    @mesfine13763 ай бұрын

    ጉደኛ ሰው ነህ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ በርታ

  • @user-xm8bl6ru7b
    @user-xm8bl6ru7b4 ай бұрын

    Welcome brother 🎉🎉🎉🎉 rip anchi kadi😢😢

  • @originalbegashaw8354
    @originalbegashaw83544 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንደስራዋ ይስጣት አንተ እግዚአብሔር የሚወደው አርገሀል ጥሩ ስራ ለራስ ነው። ጥሩ ነገር ይግጠምሀ መልካም እድል።

  • @frehiwotgebrhana9203
    @frehiwotgebrhana92034 ай бұрын

    የመጨረሻ ሰይጣን ነች ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ይቺ መንገድ የወደቀች ማነቷ የማይታወቅ ነች

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45614 ай бұрын

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ወድማችን

  • @user-xn9pj9pi8u
    @user-xn9pj9pi8u4 ай бұрын

    ሚስኪን የኔ አባት አይዞህ ሴቶች ምንም ወንዶቹህ ቢበድሏቸሁም አነጋገራቺንን እናሳምር አሁን ማን ጥፋተኛ እንደሆነ አናቂም ግን ንግግሯ ያስጠላል 😔

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d4 ай бұрын

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣኽልን❤❤❤❤❤ ጌታ ይጠብቅህ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh31754 ай бұрын

    ወንድማ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ጠያቅ ያንተ እንዲያሳያህ

  • @user-dm1wv4by2o
    @user-dm1wv4by2o4 ай бұрын

    ጀግናወድማችንእግዚአብሔርይጠብቅህ❤🙏❤🙏❤🙏❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f4 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ስው ገፍቱ የሄድ አይቀናውም አይዞህ እግዚአብሔር ለአንተ ያለው ይስጥሃል እቺ ጥቅም አይታ ነው የሄደችው ነግ ይቆጫታል

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx4 ай бұрын

    ወንድማችን አይዞክ ጌታ መልካም ነው ለአንተ ያለውን ጌታ ያውቃል የሃራብ ሹጋር ደድዎችን እና ካታለየዬ ቦታ የመጡትን ሹጋር ደድዎችን የምታስጫዋት ሴታኛ አደር ቢሮ እንዴት የአንተን እለታ ተስበለች 😢😢😢😢😢😢😢በሌጌ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ወንድማለም ይች አይን ያወጣች ከሃዲ ናት ይች የሰይጣን ፈረስ 😢

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x4 ай бұрын

    አላህ ይጠበቃህ አንተ ጠንካራ አንተ ጥሩ ሰው ነህና

  • @melataskal9201
    @melataskal92013 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ፈላጊ እናኣ ተፈላጊ ያለመገጣጠም

  • @HanaHana-cn9si
    @HanaHana-cn9si4 ай бұрын

    Ayizok bro Egzabher melkam nw

  • @merondemisse
    @merondemisse4 ай бұрын

    አቤት ፈጣሪዬ ሆይ ሰው ግን አይገናኝም በተቃራኒው እኔም እንደዚህ አይነት ህይወት ገጥሞኛል እና ወንድሜ በርታ ያልፋል 😢😢😢😢

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m4 ай бұрын

    ምናለ ተፈላጊና ፈላጊን ብታገናኝ አላህየ የአላህ 😢 ሲጀመር ለጥቅም ብላ ነው የቀረበችክ እረ እኔ አለሁልህ ና 😅❤❤❤አውራኝማ

  • @user-bv9ic6oq1q

    @user-bv9ic6oq1q

    4 ай бұрын

    😢😢eko

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j4 ай бұрын

    መጨርሻሽ አያምርም ጠብቄ ቢያስ በመነጋጋር ፍቶት እደ የተማር ትመስያለሽ ሲዉሽ ግን ዜሮ ነሽ😊😊😊

  • @user-cb2vj1xx4r
    @user-cb2vj1xx4r4 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል እግዚያብሆር ላንተ ልፋትህን ይቆጥራል አይዞክ ለአን ፈጣሪ ጥሩአጋር ይሠጥሀል አተበድል መበደልጥሩነዉ እድላን ዘጋች ጀመረች እንጂ አልጨረሠችም መስላተ ነዉ ለማንኛውም ለመርሳት ፈጣሪ ይርዳክ መልካሙን በሙሉ እመኝልሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nebyat-ri9ed
    @Nebyat-ri9ed2 ай бұрын

    ኣይዞህ ወንድሜ ኣንተ ተባረክ እስዋ ግን የእጅዋ ታገኛለች ኣይዞህ

  • @ritalema9810
    @ritalema98104 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ስወድህ የምር ባገኝ ደስ ይለኛል አሁን ዱባይ ከሆንክ😍❤ አንቺ ደሞ ስገርሚ ቢያስ አመሰግናለዉ አትይዉም ምን አይነት ከአጂ ነሽ 😏😏

  • @hana12261
    @hana122614 ай бұрын

    ሠላምህ ይብዛ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp4 ай бұрын

    የበላችበት. ወጭት. ሰባሪ ናት. ለሰው ልጃ. ከምንም. በላይ. እውነተኛ. ፊቅር ነው. 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa94514 ай бұрын

    ውሻ ነሺ ቢበድልሺም ብዙ ያድረገልሺን ስው ጥለሺ አግባሺ ውሻ ነሺ ።የሰራሺው ፣የያሺው ይበትን እረግሜሻለሁ ትዳር ያልሺው ይበተን ።ውንድሜ ግን ተጎድተሀል እግዚአብሔር ጥሩን ትዳር ይስጥህ አሜነኝ መገድ ላይ ወድቃ ለማኝ ሁና ታያታለህ ።አይዞህ ።

  • @adinagetaneh7674
    @adinagetaneh76744 ай бұрын

    Eshi enquan beteleh endezih ayinet set lemagebat endat tasebaleh??

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v4 ай бұрын

    ጀግና ጀግና ዘመንክ ይባረክ

  • @user-gf5wf1pl2g
    @user-gf5wf1pl2g4 ай бұрын

    Alahe yeserashene yeseteshe

  • @SefinaSema
    @SefinaSema4 ай бұрын

    ገደል ግቢ እራስሽ አሳዳጊ የበደለሽ ምንሽን ነው የወደደሽ አንድም ቀን አብሮሽ በልቶ ጠጥቶ ያሳለፈ ሰው እንኳን እንዲህ አፉ አይከፈትም

  • @user-uz2it7fo9w
    @user-uz2it7fo9w3 ай бұрын

    አትፋረዱ አትፋረድ ይፈረድብሀላ ይላል ያገሬ ሰው እኔ የጋዜጠኘው አድናቂ ነኝ ወንሜ በረታ

  • @abrh1882
    @abrh18824 ай бұрын

    ማርያምን ይችንስ አንቆ ነበር ማንጠልጠል ካህዲ ጨካኝ ሰይጣን ነሽ ስታስጠላ ምን አለ በጎ ነገር ብታወሪ😢😢

  • @user-vj4zo8mt9s

    @user-vj4zo8mt9s

    4 ай бұрын

    ወዳ አይመስለኝም ብን ብላ እድትል የሆነው ነገር ተደርጎባት ይሆናል ፀበል ብትሄድ

  • @user-je3dv5jr5j
    @user-je3dv5jr5j4 ай бұрын

    በጣም ብዙ የሚሆኑ ጀግኖች አሉ አንተ ግን የእነሱ ሁሉ የበላይ ነህ 🎉🎉🎉🎉 እኔ ግን በአንተ ፍቅር አበድሁ 😂የምር 🎉❤❤❤ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ በናትህ የኔ ቆንጆ ጀግና

  • @martamata8232

    @martamata8232

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m4 ай бұрын

    ጄግናው እንኳን መጣህ ያ ፈረንጅ የሆነነገር አስደረገህ ብየ ተጨንቄ ነበር

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem250321 күн бұрын

    Sijemer Lijita segete nat respect yelelat tikirebet

  • @SemiraSemu-bf7zp
    @SemiraSemu-bf7zpАй бұрын

    አቤት መሰዋት መክፈል ለኝም ኢወፍቀን ❤

  • @SalamSalam-jv5sb
    @SalamSalam-jv5sb3 ай бұрын

    ግን በልጅቱ ለይ አትፍረዱበት ብትበደል ነዉ እንዲ ምትሆነዉ😢

Келесі