ነብይ ሄኖክ አለቀሰ|አምልኮ-ከዘማሪ ሐይሚ ጋር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Пікірлер: 447

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083 Жыл бұрын

    Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇 #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግlሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇 gofund.me/1e8aef46

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiopia 🙏🙏

  • @asteraster171

    @asteraster171

    Жыл бұрын

    Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen 🎤♥❤Amenamen Amenamen Amenamen 🎤♥❤👌Amenamen Amenamen

  • @romandemisse8248

    @romandemisse8248

    Жыл бұрын

    ከካሜራ ውጪ ፀሎት ሲደወል ስልክ አይሠራም

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    አለቀሰ አይባልም ያልቅሳ እርሱ ምን ስለሆነ ነው የማያለቅሰው እንዲህ አይነት ርእስ አይሰጥም ።

  • @ajmanbaldiya3338

    @ajmanbaldiya3338

    Жыл бұрын

    ​@@aklilubashe እወነትነዉ አለቀሰ አይባልም ኢዬሱሲም በምድር ሳለ አልቅሶዋል......

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Жыл бұрын

    እባካችሁ ይህንን ርእስ አሰጣጥ አስተካክሉ ማልቀስ ልዩነት አይደለም ለሞተለት ህይወቱን ለሰጠው ጌታ ፍቅር ማልቀስ እንደ አስገራሚ ነገር መፃፍ አይገባም ቀን በቀን የሚያስለቅስ የጌታ መገኘት ከእሱ ጋር እንዳለ አምናለሁ ርእሳችሁ ጌታ ሲመለክ አብረን እንድናመልክ የሚጋብዝ ሳይሆን የእሱን አለቃቀስ እንድናይ የሚጋብዝ ነው ይህንን የመሰለ አምልኮ አለማዊ በሆነ ርእሳችሁ አሳነሳችሁት ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @asterhailu4188

    @asterhailu4188

    24 күн бұрын

    ትክክል

  • @amenencabren401
    @amenencabren401 Жыл бұрын

    እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን !🙏🙏❤❤☝️☝️

  • @natnaeldaghachew8206

    @natnaeldaghachew8206

    Жыл бұрын

    N😅

  • @WoleTame-ll6qp
    @WoleTame-ll6qp Жыл бұрын

    ምኔን ይሆን እኔ ለጌታ የሰጠውት?አንችን ስሰማሽ እራሴ እራሱ ብሰጠው ቀለለብኝ ውይ ይጨምርብሽ ያፍስስብሽ ማለዳማለዳ ነገ ተብሎ ሲቆጠር ማለዳማለዳ የማያቋርጥ የዝማሬ ዝናብ ይዘንብብሽ እዳታቆሚ እንዳትቆሚ አንቺ ሌሎችን ውለጅ ትውልድ ይስማሽ ጌታ በደሙ ይሸፈፍንሽ ተባረኪልኝ ❤

  • @user-tj1gv8md3g
    @user-tj1gv8md3g5 ай бұрын

    አሜንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንንን፣፣ታበረክ፣ታበረ፣በአየሱሰ፣በአየሱሰ፣አወነትነው፣አኔ????፣አየሱሰ፣መለሰ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    አለቀሰ አይባልም ያልቅሳ እርሱ ምን ስለሆነ ነው የማያለቅሰው እንዲህ አይነት ርእስ አይሰጥም ።

  • @user-zv3cz4py3z

    @user-zv3cz4py3z

    7 күн бұрын

    Tikikil

  • @melkamubekele-f6k
    @melkamubekele-f6k23 күн бұрын

    እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክሪስቶስ አገኘኝ። ❤❤❤❤

  • @GechGerawit
    @GechGerawit8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!!!!እስኪ ፅልዩልኝ እባካችሁ .እንድበረታ ጥሩ ነገር በመጀመር ላይ ነው ያለሁት?

  • @tirfedagim7153
    @tirfedagim7153 Жыл бұрын

    እሰይ እንኳንም ለዚህ ለተከበረ መንፈስ በዚህ ዘመን ተገኘሽ፣ እድለኛ ነሽ፣ የፍቅሩ ጥልቀት፣ ስፋት፣ ወርዱና ቁመቱ በማይታወቀው እንኳንም ተያዝሽ። ደግሞም አይልቀቅሽ፣ በየእለቱ ይባስብሽ፣ ያስምጥሽ፣ ከዚህ በበለጠ ተገኚለት።

  • @TigistAseffa-n9n
    @TigistAseffa-n9n8 күн бұрын

    ሐይሚዬ ብርክ በይልኝ ድምጹን በመስማትና በመታዘዝ ❤❤❤❤

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 Жыл бұрын

    አንች የተባርክሽ ሴት የዚህ ዘመን ማምልጫችን ነሽ ጌታ ያብዛሽህ ዘመንሽ ይባርክ

  • @amenenbakom1874

    @amenenbakom1874

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @koketjaffer1486

    @koketjaffer1486

    Жыл бұрын

    Amen

  • @daphillo8302

    @daphillo8302

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @endriasnegussa9933

    @endriasnegussa9933

    Жыл бұрын

    Yes Amen

  • @weyinibeye

    @weyinibeye

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነው ማምለቻጭንማ እሱን ፀጋው ይብዛላችሁ!!!

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 Жыл бұрын

    Tabrkulng eha ba kafeng gza naw yesamut lan ehwot yehona malekt

  • @RiyaJi-ul7rv
    @RiyaJi-ul7rv3 ай бұрын

    profet ፀልይልኝ ስሜ አቢ እባላለሁ

  • @gelilatemesgen6480
    @gelilatemesgen6480 Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ኢየሱስ ጌታ ነዉ🙏

  • @tigstsebsba4264
    @tigstsebsba426411 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻

  • @tiytiy-n5w
    @tiytiy-n5w23 күн бұрын

    አሜንንንንንንንንንን

  • @user-eq4nt2rz1k
    @user-eq4nt2rz1k11 ай бұрын

    ዘመንሽ በጌታ ቤት. ይለቅ

  • @EthopiaEthopia-ln2hs
    @EthopiaEthopia-ln2hs4 ай бұрын

    አሜን

  • @ZedKnjo
    @ZedKnjo Жыл бұрын

    ጌታ.አብዝቶ.ይባርክቨ.አሜንንንንንንንን.አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigabutirore
    @tigabutirore2 ай бұрын

    በእውነት ሐይም እግ/ር ይበሪክሽ

  • @user-wz3yw7jp3s
    @user-wz3yw7jp3s10 ай бұрын

    😢አሜንንን የእግዚአብሔር ሳዉ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterjimma5241
    @asterjimma52412 ай бұрын

    አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ

  • @Saga-e4p
    @Saga-e4p12 күн бұрын

    አሜንንን😢😢❤❤❤❤ተበረክ

  • @user-rn1xn1cs2b
    @user-rn1xn1cs2b10 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @AbebaBulecha-re6jm
    @AbebaBulecha-re6jm11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @user-qq8tr7is3x
    @user-qq8tr7is3x11 ай бұрын

    ተባረክ ገታ ፀጋሽ ይጨምር

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Жыл бұрын

    አባቴ አንተ ባትደርስልኝ ምን እሆን ነበር ሳልወድህ ወደድከኝ ሳልመርጥህ መረጥከኝ ጌታ ሆይ ቃላቶች አይበቁኝም አንተን ላመሰግንህ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ እውነተኛ የእግ/ር ህልውና ያለበት ቤት ነው ብርክ በሉ።

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiopia 📓📓💫🌟🕒🇪🇹🔰🔰

  • @user-su7ki5ut6u

    @user-su7ki5ut6u

    Жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeen Tabarekii📖📖📖📖📖🍇🍇🍇🍇🍇😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tfl780

    @tfl780

    Жыл бұрын

    ሃሌሉያ adis meret adis ken kidusan ተፈወስኩ በነብይ ሄኖክ አሜን

  • @Giftkaunjika-me2lj
    @Giftkaunjika-me2lj Жыл бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @user-ug9kn3ul6g
    @user-ug9kn3ul6g14 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @danatomso6651
    @danatomso66517 ай бұрын

    ወወወወወወ ምግራም መልዕክት ነው ሄን ተባረክ ዘማንህ ይባረክ ዘማሪት ሀይሚዬ ተባረክ ዘማንሺ ይባረክ 😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @biniyiamgehano
    @biniyiamgehano3 ай бұрын

    Tebreki himi

  • @yohanissorato
    @yohanissorato4 ай бұрын

    le geta nore zemenen ye zelalem hewot matate emertaleu

  • @BossfunzoneAbeje-mr8dm
    @BossfunzoneAbeje-mr8dm Жыл бұрын

    God bless you more and more than you thinking

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b2 ай бұрын

    Egeziabeher Yemesgen Sele Nebeyat ena selebzemariwoche JPS Menfes Kedus helewunaw beakal present yayehubet tefeten menamelekebet betechrisyian God bless JPS Church Halleluyah!!!!

  • @bojituamare7791
    @bojituamare7791 Жыл бұрын

    Ebakachu ye egziaber hezb hoyyy metsemuten sebketoch axertachu astewelu

  • @tolessaguteta446
    @tolessaguteta4467 ай бұрын

    አመን ተባርክልኝ

  • @monaleyo
    @monaleyo Жыл бұрын

    ጌታዬ ሆይ ለዝህ ያበቃኸኝ እኔ ማን ነኝ ምኔን ነበር ያየኽወ። መቼም ከኔ የሆነ ምንም እንዳሌለ አዉቃለሁ ። የኔ ጌታክበርልኝ ።።።።።።

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch102610 ай бұрын

    AMEN ❤❤❤ GLORY TO JESUS JESUS IS LOVE JESUS IS LOVE ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤ All AMEN BLESS IN JESUS NAME

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop651510 ай бұрын

    Ameni Ameni Ameni Ameni Anjetaa begetaa simi tebareki hiwotie zemene fesmo ceriso yibareke yeabate jegina 😭😭😭😭😭😭👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📖📖📖📖

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን ልልልልልልልልል ኡፍፍፍ ማንፋስ ቂዱሶይ ስም ይባረክ አሜንንን ታባረክ ዛማንሽ ይባረክ ጻጋ ይጫማር 😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍

  • @YobsanNigisa-de5qh
    @YobsanNigisa-de5qh Жыл бұрын

    Amen amen amen amen Gad bless you

  • @bekiberi8007
    @bekiberi8007 Жыл бұрын

    ዘማሪ በረከት ለማ ተባረክልኝ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነዉ የሰጠኸን

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይነግስ ጌታ እየሱስ በእኔ ላይ አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያእውነት እውነት እውነት ሁሉም ቀርነው እውነት እስይ ሃሌሉያትባርክዕ 😍😍😍በእየሱስስም ዘምንሽ በጌታ በእየሱስ እግሬ ስራ ይለቅ እውነት አሜን አሜን አሜን እውነት ውድደኝ ዝብሎ ይግርማል እየሱስ ፍቅር ስም ይባርክህ

  • @zorilaeolsv1901
    @zorilaeolsv19018 ай бұрын

    ተበረክ ሐይምዬ ጌታ ዛማንሽን አጋልግሎትሽን ይበረከዉ በጠም ማንፈስን ያምያረስ የምፀናና ::እዬሱስ ጌታ ነዉ.👐🙏🙏❤

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 Жыл бұрын

    ሃይምዬ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ይህንን ፀጋሽን ጠብቂው ገና ከዚ በላይ ጌታ ይግልጥሽ በእንባ ነው ይህንን ዝማሬ የሰማሁት ተባረኪልኝ

  • @hgfggdgfggfhdgg5960
    @hgfggdgfggfhdgg5960 Жыл бұрын

    Gata abezeto yebarekeshe yena ehete be ewenete yezihe ZEMENE mamelecha neshe 👍🏼❤️

  • @ksabir2595
    @ksabir259511 ай бұрын

    እርጋታዋ ደስ ሲል እንደህ ነው ማምለክ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @SemerehalimariamGolgota777
    @SemerehalimariamGolgota7772 ай бұрын

    Blessd

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🙏 ልብናችንን መርማሪ አምላክ አለን ታድለን እየሱስ ጌታ ነው ::ጠላት እያየ እየሰማ ...... የሚባርክ ዝማሪ ነው ያብዛልሽ እህታችን የተቀበልኩት ነገር ከእግዚአብሔር አይበልጥም 🙏🙏😂🔥🔥

  • @feraolj
    @feraolj Жыл бұрын

    ውድ የአባቴ ልጅ ፣ የእውነት አንቺ ከእንቁ ይልቅ የከበርሽ ነሽ ፣ በውስጥሽ ያደረውን የሚሰራውን የእግዚያብሔርን መንፈስ እጅግ አድርጌ አከብራለው ፣ አመሰግናለው ። ጌታ ኢየሱስ እጥፍ ፀጋ እና ምህረት ያብዛልሽ የኔ ውድ እህት ፣ እጅግ ተባረኩብሽ ፣ በአባቴ መንፈስ በአምልኮሽ ተነካሁ ። ከዚህም በላይ ይስራብሽ ፣ ተባርከሻል እወድሻለሁ 😍 ። የእግዚያብሔር ፍቅር ፣ የጌታ ኢየሱስ ፀጋ ፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረት በዕድሜሽ ዘመን ሁሉ ከአንቺ አይለይሽ ።

  • @daphillo8302

    @daphillo8302

    Жыл бұрын

    እውነት ነው እጆግ በጣም ትባረክ

  • @user-bx4ve9rt8v
    @user-bx4ve9rt8v3 күн бұрын

    Amen Amen ebifamii

  • @setochtube5853
    @setochtube58537 ай бұрын

    እኔ ግርም የሚለኝ አሜን የሚለው ሰው ነው ጌታሆይ የናዝሬቱ እየሱስ ትግስትህ እጅግ ብዙነው እሄንሁሉ አይተህ በትግስትህ ስላላጠፋኸን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ገንዘብ ካልከፈልኸው የማያገኝህ ፓስተር ሄኖክ ፍርዱ ለተመልካች

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Жыл бұрын

    eyesus Geta New

  • @alipppalipppkyseb
    @alipppalipppkyseb7 ай бұрын

    Ammmmmmmeeeeeeennnnnni

  • @alipppalipppkyseb

    @alipppalipppkyseb

    7 ай бұрын

    Ammmmmmmmeeee

  • @user-hk8gi5qx8i
    @user-hk8gi5qx8i4 ай бұрын

    አሜን, አሜን, አሜን, አሜን, 📖🧎‍♀️አሜን, አሜን, 🙏አሜን, አሜን, የሱገታኗው, እግዚአብሔር, ማልቅምን,

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Жыл бұрын

    እህታችንጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ኣገልግሎትሽን 👨ይበርከ!!!ከልብ የሀነ አገልግሎት ነው ጌታ ኣንቺን ያገኘ ኣልተሳሳተም እርሱ መዝኖ ኣይቶ ያደርጋል❤😘

  • @yohanissorato
    @yohanissorato4 ай бұрын

    hayemeye ewedeshaleu enate e/r yebarkesh zemaresh barekeghe tselot adergeleghe semen tertesh

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አምላኬ ተመስገን መንፈስ ቅዱስ እግዚአምላኬ በእውነት አንተ ከነ ጋር ባትሆን ማን ያኖሬኝ ነበር ተመስገን ተመስገን

  • @mulugetawomago2399
    @mulugetawomago2399 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ ሰም ትልቅ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባራክሽ እሴይ ጌታ ይባረክ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Жыл бұрын

    ርእሱ ደስ አይልም መብቱ ነው ባምላኩ ፊት ደስ እንዳለው መሆን ርእስ ሊሆን አይገባም እንደኔ ከተሳሳትኩ ይቅርታ በተደጋጋሚ የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ስለሚገጥመኝ ነው ምስክርነትም ሆነ አምልኮ እያየን ይህንን እንባ ብናየው የበለጠ ለምስጋና ያነሳሳናል

  • @user-gt5ot5dp7j
    @user-gt5ot5dp7j3 ай бұрын

    አሜን ዛማንሽ የተባረከ የሁን ካምንም ባላየ ሳንዎደ የዎዳዳን ጌታ ይመስገን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ተባረኪ ሐይሜ ጸጋ ይብዛሊሽ ቡሩክ ነሽ

  • @SingetonMilkiyas
    @SingetonMilkiyas2 күн бұрын

    AMEN GOD BLESS YOU

  • @taerasisay
    @taerasisay Жыл бұрын

    Haymii fkr ye honsh tebarekilign bezi mezmur haset adereku

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 Жыл бұрын

    አሜን እሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሳላውቅህ አውቀህ የወደድከኚ ክበርልኚ

  • @workukenea3188
    @workukenea3188 Жыл бұрын

    Blessed Be The Name of The Lord, So many years ago God's voice came and said I will pour my spirit to kids and They will sing the song of Marry and Hannah That is what I am looking today this anointed girl driving to the deepest worship dimension .Hallelujah !!!

  • @mulelemma5870
    @mulelemma5870 Жыл бұрын

    ለዘላለም ለምሊሚ ሃሚሄ

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭 አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ታባረክ እግዚአብሔር ይባረክሽ ታባረክ

  • @tigistayela8178
    @tigistayela8178 Жыл бұрын

    amenamenamenamenamenamen❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Lena-wi9zu
    @Lena-wi9zu2 ай бұрын

    Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🙌🙌😭😭

  • @user-qv8wm5ym6h
    @user-qv8wm5ym6h Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ferewoiniayalew9121
    @ferewoiniayalew9121 Жыл бұрын

    Geta eyesus yebarkish yewnet amilikosh Hulu leyu new

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Жыл бұрын

    ከቀነናት በፊት በሆነ ነገር ልቤ ተሳበ ያ ደግሞ የ እግዚአብሔር ራሱ የተስፋ ቃል ነበር። ከዛ በማግስቱ ይሄ ዝማሬ 🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሆሆ አይደለም ከ እግዚአብሔር ቀጥታ የተሰጠን በኛ አቅም አገኘነው የምንለው ነገር ካለ እንኳን ከእግዚአብሔር አይበልጥም ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር አይበልጥም ::🙏🙏🙏

  • @dibora6335
    @dibora6335 Жыл бұрын

    አንቺ እማ ዘማሪ ብቻ አደለሽም ነቢይም ነሽ እንወድሻለን ተባረኪ🥰🥰🥰

  • @meijdj2267
    @meijdj2267 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ለዘላለም

  • @aylaphonetastic8640
    @aylaphonetastic8640 Жыл бұрын

    የአባቴ ክብር

  • @tadessekebede9409
    @tadessekebede9409Ай бұрын

    Amen geta yiberkish

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Жыл бұрын

    ክብር ለእየሱስ ይሁን ጌታ ያረስርስሽ ፀጋ ይብዛልሽ እየለመለምሽ ሂጂ ሀይሚ

  • @user-ch7zq3eq5e
    @user-ch7zq3eq5e2 ай бұрын

    Amennnnnnnn

  • @elshadaymezmurtube6770
    @elshadaymezmurtube6770 Жыл бұрын

    what amazing worship .thank you holy sprit ,God bless you

  • @habtishgetahun1981

    @habtishgetahun1981

    Жыл бұрын

    realy amizing god blass you my sister

  • @cellcell8678
    @cellcell8678 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን 🙌🙏🙏♥️♥️

  • @yohanissorato
    @yohanissorato3 ай бұрын

    geta woye ande asebeghe

  • @user-vr6sg8ts7c
    @user-vr6sg8ts7c10 ай бұрын

    Tabrk❤❤❤

  • @kidanechuruko
    @kidanechuruko6 ай бұрын

    tebark haym

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ብዙ ክብር ይሁንልህ ምርጫዬ ልክ ነው

  • @fistumbeyene4002
    @fistumbeyene400211 ай бұрын

    zemen shi kezi belay yilemlm💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Жыл бұрын

    Hule indeabchi asmelaki atselay ybza tebareki zemenishi ybarek 👈

  • @SISAYAbebe-mi2ye
    @SISAYAbebe-mi2ye3 ай бұрын

    Tabarklg

  • @tametame1110
    @tametame111010 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኔም ልጆቼም እግዚአብሔር ወዳለን ቦታ እንደርሳለን 🙏

  • @mahiyena7049
    @mahiyena7049 Жыл бұрын

    ይሄ መዝሙር ከውስጤ አልወጣ ብሎኛል ❤❤አንተን ባየ አይኔ ይሳቅን አይቼ ንቄዋለው....

  • @ayelehuka592

    @ayelehuka592

    8 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አንተን ባዬ የይኔ የኔን ይስሐቅ አይቼ ንቄዋለሁ . . . ኣሜን፣ ይሁንልህ የኔ ጌታ!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qwertyqwert3504
    @qwertyqwert3504 Жыл бұрын

    Taberk geta yebaresh

  • @user-uk8kg2be8z
    @user-uk8kg2be8z Жыл бұрын

    Zemenish yibarek

  • @SelamTame-kc6eq
    @SelamTame-kc6eq2 ай бұрын

    tebarke❤❤❤

  • @tirhashabtemariam
    @tirhashabtemariam Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @HeavenKingdom698
    @HeavenKingdom698 Жыл бұрын

    ሔኖክዬ ተባረክልኝ አንተ በመንፈስ ስታነባ ውስጤ በመንፈስ ይታደስ ነበር ።

  • @zedoabera1374
    @zedoabera1374 Жыл бұрын

    አሜን :: ሌላ በሙሉ ይቅርብኝ እየሱሱ ብቻውን ይባቃኛል ::እህቴ እግዚያብሔር ይባርክሽ ::

  • @sircho4860
    @sircho486011 ай бұрын

    Original song Bereket lemma god bless you beka

  • @bhbhhh-ct2th
    @bhbhhh-ct2th Жыл бұрын

    Amen

Келесі