በአዋሽ ፏፏቴ የተሰራው አዲሱ የኩሪፍቱ ሪዞርት..… በቱሪስት አይን /ቅዳሜን ከሰዓት/

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 235

  • @happyworld4036
    @happyworld40362 жыл бұрын

    በመሰረቱ ህገ ወጥ ስራ ነው የተሰራው አለማወቃችን እንጂ በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ህግ መሰረት የተፈጥሮ አካባቢ ዙሪያ የሚደረግ ልማት 50 ሜትር በትንሹ ከተፈጥሮ ቦታው መራቅ አለበት ይላል ነገር ግን አልሚው ሁን ብለው ይሁን ሳያውቁ የሚሰሩት ስራ የብልጣ ብልጥ ስራ ነው ይህ ቦታ ምርጥ የሚባለውን እይታ አጥረው የግል አድርገውታል ስለዚህ ወደድንም ጠላንም ሌላ ኢንቨስትመንት ዝግ ነው ማለት ነው ጋዜጠኞቹም አንብበው መረጃ ይዘው ቢሄዱ መልካም ነበር የጊዜ ጉዳይ እንጅ ጥያቄ መነሳቱ አይቀሬ ነው

  • @silo2971
    @silo29712 жыл бұрын

    ጭስ አበይ ፎፎቴው አካባቢም እንዲህ አሪፍ የሆነ መዝናኛ ቢሰራአበት አሪፍ ነበር ቡዙውን ጊዜ የውጭ ዜጎች ለጎብኝት ስለሚመጡ እንዲህ አይነት መዝናኛ ቢሰራ ጥሩ ነበር

  • @bizuhan
    @bizuhan2 жыл бұрын

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አገራችን ኢትዮጵያ እኮ ምድራዊ ገነት ናት እኛ ሰዎች በዘር በሀይማኖት እየተባላን ሰላም አጣን እንጂ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    ሀገርማ አለች እኮ!!!!!!! ምን ያረጋል ፓለቲከኞች እያባሉን ነው እንጂ ይህ የዘር መርዝ ተነቅሎ ስላም የምናገኝበት ግዜ ይምጣ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alexzewudie4979
    @alexzewudie49792 жыл бұрын

    ሀገራችንማ ቃላት ከሚገልፀው በላይ ውብ ነች ግን ምን ዋጋ አለው ዋናው ነገር ሰላም ነው::

  • @genethabdi2647
    @genethabdi26472 жыл бұрын

    ጉደኛ ! የምድር ገነት ! እንዴት እንደሚያምር ! እግዚአብሄር ለሃገራችን ያብቃን እና እንመጣለን :: Thank you ebsoch.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Жыл бұрын

    ይህች ውብ ልጅ በጣም ነው የምታስደስተኝ ድምጾ፣ አወራርዋ፣ አሳሳቅዋ..ለሰው ያላት ክብር ቁመትዋ ውበትዋ..ታዲያ በሩቁ ሶስቱን ሳያቸው ውይ ባለትዳር እና ባለልጅ ነች ብዬ ግርም አለኝ... ቀረብ ሲሉ ለካስ ሶስትም የስራ ባልደረቦች ናቸው...

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu31682 жыл бұрын

    በጣም በጣም ደስ የሚል ማራኪ ቦታ ነው:; ቦታው ግን ኣደገኛ ነው ኣዞ በኣለበት ቦታ ኣጠገብ ድንጋይ ላይ መቀመጥ ኣደጉኛ ነው ስው ፍፁም ኣይደለም ራስ ቢይዞር ውሃ ውስጥ ገባችሁ ማለት የኣዞ እራት መሆን ነው:: ኣዞ ድግሞ መልኩ ድንጋይ ይመስላል በቀላሉ ስው ጉድ ይሆናል ጥንቃቄ ኣስፈላጊ ነው:: ዳጊ የስጋት ቀጠና ነው::

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne99942 жыл бұрын

    እገራችን እኮ ገና አልተነካችም ይገርማል ልዩ ውበት አለው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie70102 жыл бұрын

    ምን ዋጋ አለው የዘር ፓከቲካው እንደ ልብ አያራምድም

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n2 жыл бұрын

    ደስ የሚል ቦታ ነው ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።

  • @tsedey7987
    @tsedey79872 жыл бұрын

    Abraham he's a really calm, humble n respectful person. The way he talks can tell

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth15252 жыл бұрын

    አዞ ያለበት ፏፏቴ ጋር መቅበጥ ለምን አስፈለገ? በጣም ያስጠላል::

  • @edenworkneh9440
    @edenworkneh94402 жыл бұрын

    ምድርማ አለን እርድ በርስ አውሬ አረገን እንጅ እኛ ብሎ ተራቢ ተቸገሪ ያሳፍራል ድህነትን መፀፍ አለብን

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig62052 жыл бұрын

    ኩሪፍቱ management need to post a sign that warns the presence of those crocodile 🐊 in the river. Be careful for those who have a plan to go there specially with kids. ❤️ the place !

  • @yarsam83
    @yarsam832 жыл бұрын

    This place is off the chain. Seems like an Oasis in the middle of a desert. Quite a retreat place. Great job kuriftu

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee2 жыл бұрын

    Beautiful place. I’m sure it’s even more amazing in person. After some landscaping and finishing touches, it will be even more beautiful.

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre37752 жыл бұрын

    በጣም ውብ ነው። ያምራል።i know the feeling dagi...I have the same problem getting in the water and swim...u gotta to learn dagi how to swim...the rest is beautiful...thanks for taking me to kuriftu virtually.

  • @hagere2204
    @hagere22042 жыл бұрын

    I remembered this scene. I saw the waterfalls and the crocodiles some 25 years back when I used to work at Awash 7 killo. This location is between Metehara and awash 7 killo. Kereyu lodge yemibal megbia neberew ke wanaw ye Djibouti menged getnel billo. May be it is changing now.

  • @Lostalent
    @Lostalent2 жыл бұрын

    We need more of these kinds series. i love the cast on this. also the one they went to the farmers house and the story and the shoes. that farmer needed modified farming righ adjusted to his height probably nore than the shoes. Back breaking job like that needs the atmost sttention. neverthless i hope these programs keep on and keep inspiring us.

Келесі