በጦርነቱ ምክንያት ቤተሰቦቼ ከቆቦ ተፈናቅለዋል ከዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ ጋር በምኩራብ ሾው የተደረገ ቆይታ ክፍል አንድ Interview yishak Sedik

Ойын-сауық

#yishaksedik #protestant #abiy_ahimed #yonatan_aklilu #interview #tesfaye_gabiso #yonatan_aklilu #Sami_Tesfamichael ‪@officialsamuelnegussie9385‬

Пікірлер: 66

  • @user-re9je1os8i
    @user-re9je1os8i8 ай бұрын

    ትቼዋለው እሚለውን መዝሙርህን እያዳመጥኩ ነው ጌታን የተቀበልኩት ተባረክልን

  • @tewodrosmitiku6535
    @tewodrosmitiku65352 жыл бұрын

    ይስሐቅ ጌታ ይባርክህ እንዳልከው ዘማሪ ብቻ አይደለም ወንጌል ስባኪውም መስራት አለበት ተባረክ

  • @tigisttefera5266
    @tigisttefera52662 жыл бұрын

    ይሳቅ በርታ እያንዳንችን የምናልፍበት የህይወትና የአገልግሎት ፈተናዎች ቢኖርም ግን ጥንካሬን ይጨምራልና አይዞህ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋር ነው ደግሞም ድንቅ ድምፅም ዝማሬም ፀጋውም አለብ እንዳትቆም❤️

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis34652 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክሕ በጣም አስተዋይ ወ ጣት ነሀ

  • @deboamare5171
    @deboamare51712 жыл бұрын

    የቆቦው ሳዲቅ ቆቦን በዚህ መልኩ አልተዋወክዋትም ነበር በጦርነቱ ስምዋ ሲጠቀስ እንጂ !! አንተን የመሰለ ማር አፈራችልን !! ይህም ያልፋል ጌታ ለአገራችን ሰላም ያድርግልን !! ከ እድሜህ በላይ እጭቅ አስተዋይነት የአነጋገር ስ ር ዓት አየሁብህ !!! ቸርች ያለው የ ነ አስለቃሽ ጋዞችንም ታሪክ አውቀዋለሁ አገልጋይ ነኝና !! ጌታ ኢየሱስን ካላየን እንሰናከላለን !! ስለ ደረሰብህ ፈተና ሁሉ ፈተናውን በድል ያሳለፈህ ወንድማችን ሳሚንም ዘመኑንም ይባርክልን !! በዚህ ሁሉ ውስጥ የማያልፍ እግዚሃብሄር ነገሮችን አሳልፎ እሱ ሳያልፍ አብሮን መኖሩ ይደንቀናል !!

  • @imkmimi6958
    @imkmimi69582 жыл бұрын

    በጣም መልካም ሰው ይሳቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድህ መፍትሔ ነክ ኑርልን

  • @mihretderbew8907
    @mihretderbew89072 жыл бұрын

    ይሴ የልብህን ቅንነት ፊትህ ያንፀባርቀዋል አንተን የተወደድክ ነህ አሴር በሞገስ ጠግቧል!! እንደሚል የእግዚአብሔር ቃል እንዲሁ ነህ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ እወድሃለሁ ❤❤❤

  • @furtunagoitom2256
    @furtunagoitom22562 жыл бұрын

    ይሳቅ ብሩክ የጌታ ሰው ተባረክ

  • @ranarr6788
    @ranarr67882 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ጸጋዉን ያብዛልህ እዉነት በጣም አስተዋይ ነህ ከዚህ የበለጠ ጌታ ይጠቀምብሀል

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera13172 жыл бұрын

    ይሴ አንተ ብሩክ ሰው ተባረክ ስለሳሚ የተናገርከው ንግግር ግሩም ነው ሲበዛ አድናቂው ነኝ አንድላይ ስትዘምሩ ማየት ደስታዬ ነው።

  • @tenageermias5396
    @tenageermias53962 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ የሚገርም ብስለት ነው ያየሁብሕ እግዚአብሔር ሰርቶ ሲያወጣ እደዚሕ ነው

  • @berhanuofficial6112
    @berhanuofficial61122 жыл бұрын

    በርታ ይሳቅ እግዚአብሔር ገና በብዙ የሚሰራብህ በረከታችን ነህ። እስከ ዛሬ ከዘመርካቸው መዝሙሮች በላይ እግዚአብሔር ባንተ በኩል በዘመናችን እየበዙ እንዳሉት ስጋን የሚያወዛውዙ ነገር ግን መንፈስ ጋር መድረስ የማይችሉ ዝማሬዎች ሳይሆን የእግዚአብሔርን የልቡን ሃሳብ የሚገልጡ ብዙ ዝማሬዎችን እንደምታደርሰን እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ታማኝ ስለሆነ ያደርገዋል።

  • @user-us2nz7vg6i
    @user-us2nz7vg6i2 жыл бұрын

    ወንድሜ ይ ሳ ቅ አግዚአብሔር ይ ባ ር ክ እ

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey Жыл бұрын

    ባለው ሁኔታ ቤተ-ክርስትያን በጾም እና በጸሎት የእ/ር ፊት መፈለግ አለብን። በመጀመሪያ አንድ የአገር መሪ ክርስቲያን ነኝ የሚል እንዴት ክአንድ እ/ር የለም የሚል ክርስቲያኖች የሚገድል የሚጨፈጪፍ አገሩ ያፈረሰ መሪ ሊተባበር ይችላል. ሰው በሂወት እያለ እሳት እንዴት ይጣላል። የኢዮጵያ ቤተ-ክርስትያን በንስሐ ምሕረት ካልፈለገች ዋጋ ያስከፍላታል እርቅም በዚህ መንገድ ካልመጣ ዘላቂ አይሆንም ።መመለስ አለብን። ተቤረክ የኔ ወንድም ይስሀቅ በአገልግሎትህ እባረካለሁ ህይወት እና መንፈስ እንዳለው ውስጤ ይነካኛል። እ/ር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @mimimamo4635
    @mimimamo4635 Жыл бұрын

    የምትገርም ለጌታ ያለህን ፍቅር ያሳያል በረከታችን ነህ ይሳቅዬ ተባርከሃል

  • @yonasgebru7302
    @yonasgebru73022 жыл бұрын

    Truly humble Man of God. What a beautiful inner personality and bright thought! Bless you!

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia2 жыл бұрын

    አኬ እና ይሴ እግዚአብሔር ይባርካቹ! እንዲህ አይነት አስተማሪ ነገር ሲወራ እንዴት ደስ እንደሚል! ውዝግብ ልፍጠር ከማለት ትውልዴን( ቅዱሳንን) ልጥቀም ማለቱ ነው ምሻለን:: ሌሎችም ሚዲያ አለን ሚትሉ እስኪ እንዲህ አስተማሪ እና ቁም ነገር ያለውን ነገር አቅርቡልን::

  • @AhmedLelago
    @AhmedLelago8 ай бұрын

    እርጋታክ የብስለት መጠን ያሳያል በእውነት ተባረክ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell30972 ай бұрын

    እውነት ይስቅ ትባርክህ❤ድህነትን ይግስጽ እግዚአብሔር ክህግርችን

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste83802 жыл бұрын

    በብዙ ተባረክ

  • @bemnatgeberegziabher2509
    @bemnatgeberegziabher25092 жыл бұрын

    በጣም ጥቂት በጌታ ቤት ስክን ርግት: ብለው እርምጃቸው ሳይቀር ሳይረብሹኝ ከሚያገለግሉ በኔ ህይወት ተጽኖ ከፈጠሩ አንድ ነው ይሳቅ:: ይሳቅ ላይ በግልጽ ማየው የጌታ ቅባት አለ ::

  • @zeraygirma4914
    @zeraygirma49142 жыл бұрын

    እንደዚ ኒውትራል መሆን ጥሩ ነው የማንንም ልብ አትጎዳም ጌታ ይባርክህ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Жыл бұрын

    ዋዉ ይስሀቅ ጌታ ይባርክህምድረ አስመሳይ የክፉው አስተናጋጆች ሞልተዋል ምድረ ነገረኝ አረመኔ ያለበት ቦታ አዋቂ መስለው ጥብብ የጋደለባችው ስብስብ እንካን አተረፈህ ከክፍው አንደበት ከምላስ ጦርነት እግዚአብሔር እረዳህ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ስለ ስራ እና ግብዝነት ስሜትን መግለፅ ያልከው የልቤን ነው የተናገርከው ጌታ ይባርክህ

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana48722 жыл бұрын

    መዝሙሮቹ በጣም ሂወት ናቸዉ በጣም ነዉ እሚባርኩት እማያጠገብ ነዉ እግዚአብር ያጠብቅህ አያወሰድብህ ወንድሜ

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከዘረኞች ጎዳና ላወጣህ ከፖለቲካ አቀንቃኞች ለሰወረህ ምስጋና ይሁን ወንድማችን በቆምክበት ፅና ጌታ ይርዳህ

  • @atmike123
    @atmike123 Жыл бұрын

    ሳሚዬ በጣም ትሁት ሰው ነው!! በግሌ በፌስቡክ አውቄው ያስተዋልሁት ነገር ነው። ጌታ ይባርከው።

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene28632 жыл бұрын

    God bless you my brother, I love your song specially kedusu menfesk never got tired of it Geta yebarkeh!!!!

  • @deboamare5171
    @deboamare51712 жыл бұрын

    ይህን ሾው ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት በርግጥም ወድጄዋለሁ አቅራቢው የተረጋጋ ነህ በርታልን !!! መሳጭ አቀራረብ !!

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Жыл бұрын

    ዋው ዘማሬ ይሥሀቅ የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ ሥትን በጣም ደሥ አለኝ ያገሬ ልጅ እንወርሣለን እራያ ቆቦ ገጠር ከተዋን ።።እየሡሥ ጌታ ነው

  • @gezahegnmego4522
    @gezahegnmego45222 жыл бұрын

    You will be great

  • @user-yk9ud9ih2y
    @user-yk9ud9ih2y6 ай бұрын

    ይሰ ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube98552 жыл бұрын

    ወንድሜ ይሳቅ ራያ ቆቦ የትውልድ ቦታየ ነው ለወንጌል የማይቀበል ክልል መውጣትህ ፡ ይገርማል ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን እኔ ጌታን ያገኝሁት በከባድ ሁኔታ ነው ራያ ቆቦ ሚሽኔሪው ሙቶ ሊቀብሩ ሲሄዱ እየተደበደቡ ይዘምሩ ነበር በዛን ግዜ ጌታን ኢየሱስ ተገልጦልኝ አዲስ አበባ መጥቼ ጌታን ኢየሱስ የግል አዳኝ አድሪጌ ሞቢል ሙሉ ወንጌል ተጠመኩ አሁን 16 አመቴ ነው ፡ ተባርክ❤️

  • @ayedadawet
    @ayedadawet2 жыл бұрын

    weyyyy yne tehute geta ybarkehe

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b2 жыл бұрын

    ይሳቅየ የኔ ትውት በጣም ነው የምወድህ ብርክ በልልኝ ❤️🙏

  • @tigisthoelm9534

    @tigisthoelm9534

    2 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @BrightFame09
    @BrightFame092 жыл бұрын

    GOD BLESS YOU BROTHER

  • @thionlema7724
    @thionlema77244 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢሲዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @TseganeshDansa
    @TseganeshDansa Жыл бұрын

    Yisuye my humble lante tilik bota alegn❤❤🥰🥰

  • @saranegesse4618
    @saranegesse46182 жыл бұрын

    Geta eyesus zemenhin yibarkew

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana48722 жыл бұрын

    ከባድ ነዉ ሰሜንሎላያ ግን ያሰበራል እየሱስ ጠል የሆነ ማህረሰብ ከአማራ ክልል እስከ ኢርትራ ያለ ወንጌል እንዳያሰራ ቤተክርስቴን በማቃጠል አማኛን በመደብደብ ብዙ ነገር አለ ብቻ አሁንም አልቀረም ግን እየሱስ ያሸንፉል

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun45542 жыл бұрын

    Yishak, if God is with you, who is against you? Remember Jeremiah 29- 11. I like "Hagere "also God bless you all.

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Жыл бұрын

    He is so humble God bless him hallelujah🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👑👑🐑👑👑👑

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial15862 жыл бұрын

    ይሴ ብሩክ ሰው

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    አይዞህ ኢሰሃቅ እግዚአብሔር አለ ፀልይ 🙏🙏🙏🙏🙏 ከገርጅ ፈረንሴይ 😂😂😂ሩጫም ብተጀምር የነሀይሌ ሪከርድ መሰበሩ አይቀርም

  • @kalijohn2038
    @kalijohn2038 Жыл бұрын

    God bless you yise I love your song❤️❤️ It was interesting song I was held up with your song you are blessed God bless you and your family

  • @fantaneshsamuel9762
    @fantaneshsamuel97622 жыл бұрын

    የሁላችን አላፊነት ነው መተጋገዝ

  • @teamermisganawtamene4628
    @teamermisganawtamene46289 ай бұрын

    God bless you dear brothers❤

  • @aynihmivhale2336
    @aynihmivhale23362 жыл бұрын

    Yesqe Enante Agelgayoch Yemiwedachu Yemisemachu Hezb FB Laye Kalw Ebetu Yalw Yebltal Enwedhaln Berketachn Nhe

  • @andebetmersha
    @andebetmersha2 жыл бұрын

    ይስዬ እና አኪላ እወዳችኋለሁ ❤

  • @mikurabmedia2572

    @mikurabmedia2572

    2 жыл бұрын

    Love you too bro

  • @martamarta1524
    @martamarta1524 Жыл бұрын

    Yisak buruk Batam Nw miwodeh geta kante gar Nw barta.

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80422 жыл бұрын

    Yenn show wedjwalu atyaykum ymikrbutm sewo h

  • @werkneshalemayoh3394
    @werkneshalemayoh3394 Жыл бұрын

    Ysako tebrek

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Жыл бұрын

    Gazetegnaw gen tehut aydelem. Sichenk

  • @buruhb3659
    @buruhb36592 жыл бұрын

    በይስ ምክንያት ፖሮግራምህን መጅምሪ ነው እውነት እውነት ስውውድው

  • @matiforethiopiandiaspora327
    @matiforethiopiandiaspora3272 жыл бұрын

    በእርግጠኝነት እግዚአብሄር ባርኮሃል፡፡ So silent! ትመቻለህ፡፡ የምሩቅ ዘር ነህ፡፡

  • @sisman1636
    @sisman16362 жыл бұрын

    አታስበው ሰሜን ላይ መጥቼ አጭበረብራለው ብትል ክርስቶስ እራሱ አይለቅህም

  • @user-ty3dr9sc1h
    @user-ty3dr9sc1h2 жыл бұрын

    ወሎ ላይ ይህን bebe እስብካለሁ ብትል ዋአ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    2 жыл бұрын

    ወንጌሉ ወሎ ላይ ከተሰበከ ሰነባበተ እኮ ገና ሰሜን በመላው በወንጌል እሳት ይንቀለቀላል ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል🔥🔥🔥

  • @fantaneshsamuel9762

    @fantaneshsamuel9762

    2 жыл бұрын

    ይሰበካል እየሱስ ይመጣል

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    2 жыл бұрын

    ብዙ አለን ሰለዚህ ሰሜን ላይ አይቀርም ወንጌል የሰበካል የሄ ወላጆቻችን ሲያልፉ ወደኛ እየመጣ ግዜአችንን የሚያባክን ኮተት የበአድ አምልኮ ዋና ቦታው ሰሜን ነው በዶሮ ;በበጉ የሚሰዋለት ኑሮን የሚያራቁት እግዚአብሔር የገፅሰው ለሰው አያዝን ስንት ሰው ጨረሰ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    2 жыл бұрын

    @@yishaksedik በትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ty3dr9sc1h

    @user-ty3dr9sc1h

    2 жыл бұрын

    @@user-wr1if7vf7p #አንተም አለህ የውሸት ነብይ ነኝ እያላችሁ የሴት ጦጥት ዳሌየ ካራቲ በረኪና ሰው መምታት ግድ ውደቅልኝ ክክክ የሞት እሬሳ አድናለሁ ክክክክክ

Келесі