በጣም ፈጣንና ጤናማ ፓስታ በካሮትና በጥቅል ጎመን አሰራር | Ethiopian Food |How to cook Pasta with vegetable/Pasta recipe

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 47

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ፓስታ በአትክልት አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

  • @StarStar-kl1sd
    @StarStar-kl1sd2 ай бұрын

    ❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta64142 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ላይክ

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel19312 жыл бұрын

    ሳሪይ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ሰርተሻል እጆችሽ ይባርኩ👍👏❤️like like 👍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ዋዉ! ሳሪዬ በጣም ቆንጆ ፓስታ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍በርቺልኝ ዉዴ!🌷🌷🌷

  • @tigsttakele1643
    @tigsttakele164310 ай бұрын

    ቆንጆ አሰራር ይመችሽ

  • @semirahabi
    @semirahabi Жыл бұрын

    Wow 👌

  • @wubalemtesfaye2795
    @wubalemtesfaye2795 Жыл бұрын

    ያምራል

  • @selamberaki9416
    @selamberaki94162 жыл бұрын

    በጣም ቆጆ

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu57802 жыл бұрын

    ቃሪያ ቢኖረው ደግሞ ዋውውውው

  • @shewafikre
    @shewafikre2 жыл бұрын

    ምርጥ ፓስታ ነው ላይክ

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen70132 жыл бұрын

    Sariye ejiah yibarek konjo argesh serteshiwal like

  • @ramatube4608
    @ramatube46082 жыл бұрын

    መሸአለ በርቺ አርፊነው

  • @MEKILI385
    @MEKILI3853 ай бұрын

    ዋዉ👍

  • @hcggvcf2937
    @hcggvcf29372 жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @kalukebede9402
    @kalukebede94022 жыл бұрын

    ፓስታ በጣም እወዳለሁ ተመችቶኛል

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990.2 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @dagmawisolomon8587

    @dagmawisolomon8587

    2 жыл бұрын

    Wow ewnet konjo Tasta new wow

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam65042 жыл бұрын

    Fast beautiful 😍 and healthy love ❤️ ❤️❤️👍🏾thanks 🙏🏾for sharing my dear and have a great Friday

  • @alemtube5403

    @alemtube5403

    2 жыл бұрын

    Hi

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 Жыл бұрын

    Wowwwww ❤

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen40572 жыл бұрын

    Looks yummy and delicious thanks you for sharing my dear like

  • @alemtube5403

    @alemtube5403

    2 жыл бұрын

    sebesekeryeb, aderegeg, wed

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ፓስታ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏

  • @temesgenstotaw1308
    @temesgenstotaw13082 жыл бұрын

    ደስ የሚል አሰራር ነው ነገርግን ግብአቶችሽን ጀመሪያ ብታስተዋውቂን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r2 жыл бұрын

    ዋው በጣም ቆንጆ ፓስታ በጣም ነው ምወደው ፓስታ ሳሪ ምራቄን እየዋጥኩ ነው ያየሁሽ ደሞ ፈጣን እና ጤናማ አሰራር ከልብ እናመሰግናለን

  • @alemtube5403

    @alemtube5403

    2 жыл бұрын

    ወድ, ቤተሰብ, አነህን

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen40572 жыл бұрын

    Watching

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube122 жыл бұрын

    ዋው ሳሪ ግሩም ነው ፈጣን እና ጤናማ እናመሰግናለን

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam65042 жыл бұрын

    ሳርዬ ይሰራሽውን ፓስታ ፍሬሽ የበሶብላ ቅጠል ፕርሰሊ ጭምሬ ሰራሁት ልጆቸም በጣም ወደዱት thanks 🙏🏾 again

  • @masaratlovemasiibareduu6076
    @masaratlovemasiibareduu60762 жыл бұрын

    Wowo

  • @kg2121tube
    @kg2121tube2 жыл бұрын

    Wowww ነው👌👌

  • @habibaislam8060
    @habibaislam80602 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯

  • @user-xp4hu6ox3p
    @user-xp4hu6ox3p8 ай бұрын

    የኔነም አረጊልኚ በቺአሪፍ ነወ🎉🎉🎉

  • @alemtadesse3800
    @alemtadesse38002 жыл бұрын

    Bay Leaf 🍃 Malet Ba Amharic Yamen Ketal New?Plz🙏

  • @simegnanbese7300
    @simegnanbese730011 ай бұрын

    ቲማቲም

  • @mahemmedbeshir1086
    @mahemmedbeshir1086 Жыл бұрын

    batam Mrt New Barchi

  • @mahemmedbeshir1086

    @mahemmedbeshir1086

    Жыл бұрын

    Waw

  • @sidraethio5752
    @sidraethio57522 жыл бұрын

    👁👁👁👁🙏

  • @alemtube5403
    @alemtube54032 жыл бұрын

    Hi

  • @user-dl7ej8jl5n
    @user-dl7ej8jl5n2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ተደምሪለሁ

  • @mimiayele3992
    @mimiayele39922 жыл бұрын

    ስራ እንጀራ እንቢ ብሎናል እባክሽ ያለ ጤፍ እና በጤፍ የተቀለቀለ አሳይን

  • @sara-ethiopianfood

    @sara-ethiopianfood

    2 жыл бұрын

    እሺ ሚሚዬ

  • @mimiayele3992
    @mimiayele39922 жыл бұрын

    መልስ ደም ላኪ

  • @biliseebilisee5619
    @biliseebilisee5619 Жыл бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎈🎈🎈🎈

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen46772 жыл бұрын

    ቲሜቲም አይገባም

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta64142 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ላይክ

Келесі